Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባቴ የእስራኤሉ መሪ የሰራውቱ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።ሃይማኖታችን ቅዱስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሃገራችን እትዮጽያን ይጠብቅልን።አባቴ ንሳ ሰይገባ ነው ከዝ አሌም በድንገት አሌፈ አባቴ ሆይ በጸሎታችዉ አስቡልኝ ።
አባ አማሀ እግዜር ይባርኮት በጣም ምፅናናበት የሒወቴ ቃል ነው የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን አሜን😢😢😢😢
አባታችን አባ አምሃ እየሱስ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እርስዎን ስንሰማ እንፅናናለን እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላማ ተርጋግጦ እርስዎ ኢትዮጵያ መጥተው በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ የሚስጡት ትምርት ነው የናፍቀኝ ይህ ደግሞ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ።ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ወለተ ሃዋርያት
አባ አመኃ እየሱስ በጣምነው ድምፃቸዉ የሚናፍቀኝ ተግፃሳቸዉ ጨምር እግዝያብሔር ይህን አስጨናቂ ዘመን አሳጥሮልን ለኢትዮጵያ ትንሳዬዋ አብቅቶን አባታችንን አባ አመኀእየሱስን ለአይነስጋ ለማየት ያብቃን ተመኘሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቸሩ መድሃኔአለም!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰኝ በመስቀልዎ ለመባረክ ይፈቀድልኝ መድሃኔአለም! ቸር ይሁኑ አባቴ
አሜንአሜንአሜን አባታችንቡራኬወትይድረሰኝ
አባታችን እረጀም እደሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
አባታችን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ኢትዪጲያንና ሕዝቦቾን ይጠብቅልን እግዚአብሔረ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናና በጸጋ ያቆይልን የርሶን ትምህርት ሰምቼ እየተለውጥኩ ነውና የርሶን ትምህርት በአካል ለመማርም ያብቃኝ ቡራኬዎት ይድረሰን ደህና ይቆዩን ብርሀነ ስላሴ ነኝ ከአዲስ አለም(አዲስ አበባ)
አባታች ባሉበት ቦታ እመቤቴ ትጠብቆት ህመሞትንም ልኡል ይማሮት እኔ ሐጣተኛ ልጆን ምስጥረ ሥላሴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜንእማማዬ ኢትዮጱዬ ትሳዬሽን ያሳየኝ አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጢልን
በፃሎት አስብኝ አባታችን ሁለተ ማሪያምነኝ ይፍቱኝ አጢአተኛነኝና 😭ፈጣሪ ፈቅዶ ወደእምዬ እትዮጲያ🇪🇹 ሐገራችን በሠላምአብቅቶኝ ሑለጊዜም ሠላም ፉቅር አድነትለሐገራችን እመኛለሑ ለእርስዎም ከድሜ ከጤናጋ እመቡዙሐን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርሥቶስ ይስጥዎት እናት የሆንሽው ውሐ ሳያጠጧት የለመለምሽ የአሮን በትር ነሽና አማላጅቷ እናቴ አንች ጠብቁን💒💒💒⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቃለሕይወት በፀጋው ያሠማልን አሜንአሜን አሜን ፃሎትዎ በያለንበት ይድርሥልን ይኦርቶዶክሥ ለዘላለምትኑር""💒ይሑን ይደርግልን 🙏🙏🙏✅➕➕➕➕✅
አባቴ በጣም ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስካለ ማርያም በፀሎቶት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ካሉበት ቡራኬዎት ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ! አባቴ በረከትዎ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥል አበቴ በጸሎት ያሰብኝ አይረሱኝ ወለተ ማሪያም እያሉ እኔ ደካማ ልጀወት ነኝ
የኛ አባት ፀሎትዎ አይለየን
አባቴ ያኔ ቅድስት ማርያም ሲያስተምሩ ነው የማውቆት ስለእመቤታችን ፍቅር ዘር የዘሩብኝ እሶ ኖት እግዚያብሔር ይስጥልኝ ታሰሩ ከተባለ ባኃላ በዚህ አገኘሆት በእውነት እመቤታችንን የሚጠሩበት ብቻ እግዜር ይስጥልኝ
አሜን እባክዎን አባታችን ይፍቱኝ እርስዎንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮዎት
Ame Amen Amen kalewot yasemaleng be tselot asibung walete mariyam
አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አስቡኝ በጸሎቶት አስካለማርየም ብለው አስቡኝ
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀፂተኛይቱን
እድሜ ይስጥልን አባታችን::እኔ ሲበዛ ደካማ ነኝ እና ፅጌማርያም ከስደት በፅሎትሁ ያስብኝ😭 አደራ😭 የውስጥ መስመራቸውን የምታውቁ በመቤቴ ጠቁሙኝ. እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤እግዚአብሄር የሚገስፅ አባት አያሳጣን አሜን!
እግዚአብሔር ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ኤኛም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ::
አባቴ አምሃ እየሱስ ሆይ እባክዎትን በፆሎትዎ አስቡኝ እኔ ልጂህ በሃጥያት የተጨማለቅኩ ነኝ በስደት ይምባዝን ለንስሃ እንዲያበቃኝ በፆሎትዎ ያስቡኝ ኢትዮፕያ በነበርኩበት ግዜ ትንሽ የመንግስት ስራ ነበርኝ ነገር ግን በስራ ሃላፊየ በደርስብኝ ግፍ ያልተገባ ስራ ባለማወቅ እንድ ስራ ስለተደርግኩ ሁሌም ሆድሆዴን እየበላኝ እኖራለሁ ምክንያቱም ሃጥያት ሰለሆነ ሃገሬን በጣም ነው እምወዳት በትንሺም ቢሆን ባለማወቅ በድያታለሁ የስራ ሃላፊየ ሰላዘዘኝ ባለማውቅ የስራሁት ስራ ሁሌም ያሳዝነኛልእብክዎትን በፆለትዎ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናም ይስጠወት አሜንን አሜንን
ፈጣሪ ሙሉ ጤናዎትን እንዲሰጠዎት እንለምነዋለንቃለሕይወት ያሰማዎት አባቴ ሐጢያተኛና ከርታታ ስደተኛ ነኝ ወደ ውድ ሀገሬም ለመመለስ አስባለሁ ባለቤቴ እቶ ስለሽ ዘውዴ (ኅይለሥላሴ) ይባላል እኔ እ አመተሀና እያ
እኔ አታለለች ማለደ(ዓመተሀና) እባላለሁ በፀሎት እስቡን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው ሀይለኛም ታጋሽም ነው መዝ.7:11
አሜን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽 አሜን
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቆት አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭በፅሎት አስቡኝ አፅድ ማርያም. ከስድት
ቃል ህይውት ያሰማልን አባታቸን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እኔ ሀጢያተኛ ልጅወት በፀሎትወ ያስቡኝ ሁለት ማሪያም
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችንቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3 አባታችን
አባታችን በረከትወ ይደርብን ወለተ ማሪያም በፀሎት አስቡኝ አባቴ በስደት ያለሁ ልጅወ ለሀገሬ አፈር እንድበቃ
Enamesegenalen Aba kalubet yebarkun.
አባታችን በረከትዎ ይድረሰንእመ ብርሃን ትከተልዎት
ቃለሂወትን ያሠማልን
ወለተ ዮሀኒሰ በፆሎቱዎ ያሰቡኝ አባ
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን
አሜንንንን ፈጣሪ ይስገን 11,5,1988 ዓመት አልፎ ለዚህ ላደረሰልን አሜንንን
Aba Amaha በጣም እንወዶታለንመልካም መልእክት ነው ያስተላለፉትመቼ ነው አምላክ እስራኤል ብሎ በዐይን ስጋ የምንገናኘው
ኢሺ ኢሺ ኣባታችን ይርሶን መንፈስ ኢንዲናገኝ ብርቲቶህ ጽሎት ኣርጉልን ትምህርቶትን ይሚስማበት ጆሮዩን ልቦናዩን ይከፈቲልኝልበን ድፍን ኣርጉ ቃሉን፡ለመስማት መንፈስን ልበን ቢትንቲን ያትርግብኛል ተምረም ለማስታውስ እይምሮዩን ይዞብኛል ኣባትዩ ክልጂነተ ጊዘ ጅምሮርድረን ብቁርባን ኢንቅሲቃስዩን ሥታዩን ሁሉ ብስናይ ተግባት የታጅበ በቃ ስውን በመርዳት ተካፍሎ ለመቢላት ለመጥጣት ንበር ፍላሁተ ግን ግን ስይጣን መልካሙን ንገር ኢይዘጋ ይማይፈለገውን ነግር ኢያመዝታ ሃዝቲኣተ ኢንድበዛ ኣርጉብኛልብዝህ ሚኪንያት ፅጸቱ ኢያዋጠለኝ ነውና ለዝህ ሁሉ ችግረ ኢንድሁም ላለሁበት ኑሮዩ መንፈሳዊ ኢረፍትና ድስታ ኢንዳኣሀኝ ልሃሳበ ሲከትን ጽሎት ኣርጉልኝ ባድረብብ ኣይነጥላ ዛር ቡዳ ኣጋንት ይ፡ዲሁም የሰ ኢጂ ከዘር የመጣአን የከርስ መንፈስን ኢንዲገላገል በከባፉ ጽሎት ኣርጉልኝ ባጭሩ ኣንድ ንገር ሊንግቶሮትብቅድም ኣያቶቸበት ብዝምዶ ይሚያመልኩት መንፈስ ኢንዳለ በታረክ ስምቻለሁኝ ኢናም ለዝህ ሁሉ ችግርና ኢንኢንቅፍስት ኢንፊናልፍ ይሚያደርገንን መንፈስ ሶስይ ኢህቶች ኣልሁኝ ሶሲቱም ኢስክነም፡ጭምር ትዳር ዘግቶ ኢንዲሁም ይምህርታቭንን ኢንድስንዘልቅ ሲከት ኢንዳይኒረን ያገስንድ ኢህተና ወንዲመ ቢያሀቡም ብሞት ለቶ ብቸኛ ኣድርጋቸው ልጂቻቸውን ያለኢናትና ኣባት ኦያስድሁ ነው በሰ ዘንድ ስው መቸም ያልብላውን ያካካልና ኢንስዝህ ዉ ወርሮች ኢዩተባልን ተሳቀቅናባታችን ለዝህ ሁሉ ችግር መፍቶሃው ኢንደኢርዶ ያሉ ጽሎትኞች ናቨውና ኣባትዩ ቲዛዝ ኢንዳይሆንቢዝን ኢንጂ በከባዶ ጽሎት ኣርጉልኝ ኣሁን ዋናው የህይወት መመርርያይሚያስፈልገን ይኑሮ መስየካከልና በረከቲም፡ማግዝነት ነውና ክምድር በተከት ስማያዊ በትከተን ያብዛልኝ ቢጆንም ስው ነዝንናኢንደስው መቸም ያድፈልገኝልና ኣንድ መኖርርያ ወረቀት ኢንዳገኝ ኢፎይታ ያለአ ሥራ ኢንድስገኝ ሥራዩ ነቀፋ ያልበዛበት ፍቅርና ኪብርን ይማገኝበት ኢምላክ በስዝየኝ በተከት ለመንፋዳኢ ብረከት ኢ፡ዲሳየፍምኞተ ነው ግን ይህንን ኢድል ኢንዳላሀብ ኢንቅፋት ይሆንቢኛል ኢንግዲህ ልሃዪኣት ሳይሆን ለመንፈስዊ ነተከቲንዲመራኝ ምኖተ ጽሎተ መውና ኣባትዩብህይውተ ዙረያ ላሉት ችግረ ሁሉ ጽሎት ኣርሁልኝ ብዝህ ኣለም በማውቅም ሆነ ባለማውቅ ብሃጢኣት የታስረውን ንፍስን ኑሮዩን ሁሉ ብይቅርታ ይሚጋዝበት ይምህረት ጽሎት ኣርጉልም ብዝች ቀተ ዘመነ ተድስች ኣምላኪን ይማመስግን ያረገም ዘንድ ልንስሃና ለስድጋ ወደሙ ያብቃኝ ኢንዲያው ኢ፡ደዝህ ኢንደየጉሳዎልኩዝን ኢንዳይወስደዝን ኣ ኣባትዩ ኢባኮትን ጽሎት ኣርጉልኝ ኢንግዲህ ይልበን ውስዝት ሃዳብ ይውቆታል ይመኖረያ ወትወት ግን ብ ቢ ፓለቲካ ኢንዶመጣልኝ ብ ቢ ሂማኑቲከ።አጣ ግን ምንም ግንዘብ የለውም ፓለቲካ ክሆነ ግን፡ግንዝርብ ኣለው የናና ኢድመን ጽሎት ኣርጉልኝ ጭንቅላየን ትክርሻን ሁሉ ያመኛላ ኣትዩ ሆይ ኪበሩልኝልርዥም የናና ኢፍም ይሲጥልን ይዲላ ልጆዊት ስመ ንግሥት ነፈፍቃዱ ዪኪርስትና ስም ኢህተ ማተያም ነው ኣባቶይይ መቸም ሃዳበ ብዙ ቡኦንና ቢጺፍም፡ብቲግሥት ይመልከዩልኝ
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሀጥያተኛ ልጅወን አሰቡኝ ወለተ አማንኤል
ቃለ.ህይወት.ይሰማልን
አባታችን ታላቅ አባት ነወትና መዱሐኔአለም አና ዱንግል ማርያም ረጁም እዱሜ ከጤናጋር ወደሐገርዎት መሬት ያብቃዎት አሜን አሜን አሜን አኔና ልጀች የሰዉ ዘመዱ የለንም እና በፀሎቶት ያሰቡን፡፡
እግዚአብሔር ይጠብቅ ችው
ሰላም እንዴት ናቹ ? መልእክታቹ መልካም ነው። አጠር ማድረግ ከተቻለ ግን ብዙ ሰወች ያለምንም ችግር በአጭር ግዜ አድምጠው ሊቀየሩበት ይችላሉ።አመሰግናለው። እግዚአብሔር ይባርካቹ
በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
kale hiowot yasemalen bthelot yasbun
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
አባቴ እንደምን ሰነበቱ የክርስትና ስሜ ወለተ ሃዋሪያት እባላለሁ እርሰዎ የሚያስተምሩንን ቁም ነገር እየሰማሁ ባለው ነገር ሁሉ እጂግ ይደንቀኛን አባቴ በፆለተወት አይርሱኝ
አባ የኔ አሰተማሪ መካሪ ረጅም እድሜ መድሃኒአለም ይስጥልኝ ያቆይልን ቅድስት ድንግል ማርምያም ትጠብቅልኝ
Abat ABA Amha Gebre yehuanes , edmawen tenawn EgziAbhar yadlwe, ena hatiyategnawun Gebre slasan betoletwe thewetr yasbugn,
ስላም እግዚአብሔር ለሁላችሁምጋር ይሁን ለመሆኑ እናት የአለም ብርሀን ብላችሁ እራሳችሁን።የስየማችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶጥላት የአለም ጨልፕማ ህዝብን ለምን ታወናብዲ አላችሁ በኛ መርከብ ያልተመዘገበ አይድንም የክርስቶስን ሥጋወደሞ አትቀበሉ የጸዋ መሀበር አትጠጡ ባዱራ በርችሁ ላይ ሥቀሉ የአባቶችን።ትምህርት አትሥሞ ሁሉም ቅዱሳን አባቶች እን እናቃለን እያላችሁ መሥኪኑን።ህዝብ ግራ የምታጋብ እፕምላከ ቅዱሳን ይፈርዲባችሁ እናት የእነዚህ ተከታዩች እባካችሁ እራሳችሁ ከእንደዚህ አይነት ተኩላወች አወጡ እግዚአብሔር እደሥራችን ያወጣናነ ብነሞትም ወደ አባታችን ቤት ነው የምነሂደው የእናታችን የድንግል ምልጃ ጥበቃ አይለየን
ወይ እግዚአብሔር ቶሎ ና ገላግለን።
ሰላም አ🙏🙏❤️💛💚❤️💚💛❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
ሰላም ለእርሶ ይሁን አባታችን አምሀ እየሱስ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።እስካሁን የእግዚአብሔር ን ድምጽ ሰምተው ለእኛ ለሰው ዘር የሚመጣብንን ትንቢቶች የነገሩን በሙሉ ሆንዋል ።ግን አባታችን ወያኔ በእርሶ ላይ ያደረሰው ግፍ በሙሉ ለእኛም ለክርስቲያኖች ቁስሎት ቁስላችን ነው ሐዘኖትም ሐዘናችን ነውናየእኔ ጥያቂ ደንቆሮ ፣ ቱቦ አፍ የሚሉት ቃላት ዛሬ ስለ ዘመድኩን ሲናገሩ ደንቆሮን የተጠቀሙበት እራስዎትን ለማሳነስ ነው ግን ይሄ ቃል ባይሆንም በሌላ ቃላት መጠቀም ይቻላል እኔ ለእርሶ ለሊቃውንቱ መንገሪ አይደለም ግን ምን ይመስሎታልአባታችን በእውነት ነው የምሎት ዶንቆሮ እና ቱቦ አፍ ሁላ ሲሉ ዝም ብዬ እየሰማሆት እያለሁ በመሐል ይሄን ሲሉ እያነበብኩም ከሆነ ይህንን ቃል ሳገኘው በጣም እደነግጣለሁ ምን ይላሉ ትልቅ የሀይማኖት አባታችን ሆነው ፣ የተማሩ ሆነው ይህ አይነት ቃላት ማውጣት ምን ይመስሎታል መልዕክት ለትላከላቸው ተግሳጽ ነው ይባል እነሱስ ቢሆን መቼስ ደንቆሮና ቱቦ አፍ ተብሎ ሲባሉ ይከፋቸውል እና በጣም የይቅርታ ጋር እርሶ ብዙ ቃላት ስለሚያውቁ በሌላ ቢተኩት ብዬ ነው ድጋሚ ይቅርታ
መምህር ሆይ አምላክ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልኝ ወለተሚካየልነኝ በተጨነቀው መንፈሴ ጦለት አረጉልኝ በሥደትሐገረ
አባታችን እረጅም እድሜ ተመኝሁሉሁ እኔ ሀፃተኛዋ ልጅሁ በአህዛብ አገር እየባዘንኩ ነዉና በፀሎቱህ አስብኝ ወለተ ሀና
ayi yealem birhan,,,gobezi asibubet,,,seyitan ametatu dibiki nw
አባቴ አማህ እየ ሱስ ናፍቁኘ መቼ ይሆን የምነተያይ💔💔💔💔💔 አባቴ
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር!ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር!ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!
Amen
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏
ኢትዮጵያ ያለም ብርሃን ነች።
በፀሎወት ያስቡኘ ወለተ ሥላሴ
አባታችን ፀልዩልኝ።እኔ ሀፃተኛ እምሆን ልጃችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳዉድ አረብያ ።በፆለታችሁ አስቡኝ
Amen abta beslot asbghi berketote yedresghi ewdotalew yegzabhar sew
Thank you 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🐅🐅🐅🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘🥰🥰😍😍💚💛💕❤️❤️
ወድሜ ዘመድኩን ታድለሀል ከአባታችን ትምህርት ስላገኘህ ወደፊትም ከሳቸው እየተማርክ አስተምረን።
ስም ወለተ ሩፋኤል አባቴ እኔ አገሬን ልገባነው እና በቅዱስ ቅርባን ለማግባት አስቤ አለሁ አባቶች ደግሞ ያለ ቅዱስ ቁርባን መጋባት እንደማይቻል እየተናገሩ ነው አባቴ እባክወን ለኔ ለደካማዋ መልስ ይስጡኝ በቅዱስ ቁርባን የተጋብት እንዲፀኑ። ከዚህ ላይ ሰምቻለሁ
gobezi amha eyesus bilachuhi besimachew minegidutn yalem birhan yetebalutn atimenu,,,atiketelu...mechereshachuh tifat endayhon,...abatochn teyku silezih channnal
መምህር ዘመድኩን የ አባን መልዕክት ተቀበላቸው።ይጠቅምሃል አንተም ጥሩ ሰው ሰለሆንክ ነው ይኸ ሁሉ ምክር።
Aman eresewenem dehena yakoyelen
Egizabeher medanune ayekuaritben. God bless my orthodox family. God protect our belief and churches. Please please enane dekamawan Wolate Tedik betiolot asebugne. Tedekanoch berekatachu lenem yederesegne
ነጭ. ነጮን. ትቅር. ትቀየር. በቃ. አዲስ አሜን. Hallelujah
እህተመሪያም ነኝ የውስጥ ችግር አለብኝ ፀልዪልኝ
በፀለትዎ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ
ኣመን ኣመን ኢንደብጉቹመልካም ሳር ያርግልን ኣባትዩ
Those who Read with their mind remain s blind and those who read with their heart remains smart
አባታችን ፀጋዎ ይብዛ ቀፀላ ጊዮርጊስ ነኝ :ባል ወይም ሚስት ለየብቻ መቁረብ ይቻላል?
Aberachu yemetaderue kohone ayechalem gen eteleyaye bota kehone yemetenoruet yechelel setegenagnue gen 2 wusedue
🇨🇬🇨🇬🇨🇬
a attached edemana tana ystelen amen.
Abatachin qalehiwet yesmaeln balubet egiziabher yxebkot yagelglot zebenwon ybarklot
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒
አባ በጣም ጠፍተዋል ፔጃቸውን የት ነው የሚገው
🙏🙏💚💛🍎
Aman aba ameha edema yestewete Agere selame hono wede ethiopia medere yametalen betelote hulegyzaem yasebugh welete giwergise ebalalehu yekerta beamaregh lemetaf alechele beye new
😭😭😭😭😭😵😵😵😵😵
አባቴ የእስራኤሉ መሪ የሰራውቱ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።ሃይማኖታችን ቅዱስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሃገራችን እትዮጽያን ይጠብቅልን።አባቴ ንሳ ሰይገባ ነው ከዝ አሌም በድንገት አሌፈ አባቴ ሆይ በጸሎታችዉ አስቡልኝ ።
አባ አማሀ እግዜር ይባርኮት በጣም ምፅናናበት የሒወቴ ቃል ነው የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን አሜን😢😢😢😢
አባታችን አባ አምሃ እየሱስ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እርስዎን ስንሰማ እንፅናናለን እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላማ ተርጋግጦ እርስዎ ኢትዮጵያ መጥተው በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ የሚስጡት ትምርት ነው የናፍቀኝ ይህ ደግሞ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ።ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ወለተ ሃዋርያት
አባ አመኃ እየሱስ በጣምነው ድምፃቸዉ የሚናፍቀኝ ተግፃሳቸዉ ጨምር እግዝያብሔር ይህን አስጨናቂ ዘመን አሳጥሮልን ለኢትዮጵያ ትንሳዬዋ አብቅቶን አባታችንን አባ አመኀእየሱስን ለአይነስጋ ለማየት ያብቃን ተመኘሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቸሩ መድሃኔአለም!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰኝ በመስቀልዎ ለመባረክ ይፈቀድልኝ መድሃኔአለም! ቸር ይሁኑ አባቴ
አሜንአሜንአሜን አባታችንቡራኬወትይድረሰኝ
አባታችን እረጀም እደሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
አባታችን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ኢትዪጲያንና ሕዝቦቾን ይጠብቅልን እግዚአብሔረ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናና በጸጋ ያቆይልን የርሶን ትምህርት ሰምቼ እየተለውጥኩ ነውና የርሶን ትምህርት በአካል ለመማርም ያብቃኝ ቡራኬዎት ይድረሰን ደህና ይቆዩን ብርሀነ ስላሴ ነኝ ከአዲስ አለም(አዲስ አበባ)
አባታች ባሉበት ቦታ እመቤቴ ትጠብቆት ህመሞትንም ልኡል ይማሮት
እኔ ሐጣተኛ ልጆን ምስጥረ ሥላሴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን
እማማዬ ኢትዮጱዬ ትሳዬሽን ያሳየኝ አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጢልን
በፃሎት አስብኝ አባታችን ሁለተ ማሪያምነኝ ይፍቱኝ አጢአተኛነኝና 😭ፈጣሪ ፈቅዶ ወደእምዬ እትዮጲያ🇪🇹 ሐገራችን በሠላምአብቅቶኝ ሑለጊዜም ሠላም ፉቅር አድነትለሐገራችን እመኛለሑ ለእርስዎም ከድሜ ከጤናጋ እመቡዙሐን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርሥቶስ ይስጥዎት እናት የሆንሽው ውሐ ሳያጠጧት የለመለምሽ የአሮን በትር ነሽና አማላጅቷ እናቴ አንች ጠብቁን💒💒💒⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቃለሕይወት በፀጋው ያሠማልን አሜንአሜን አሜን ፃሎትዎ በያለንበት ይድርሥልን ይኦርቶዶክሥ ለዘላለምትኑር""💒ይሑን ይደርግልን 🙏🙏🙏✅➕➕➕➕✅
አባቴ በጣም ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስካለ ማርያም በፀሎቶት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ካሉበት ቡራኬዎት ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ! አባቴ በረከትዎ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥል አበቴ በጸሎት ያሰብኝ አይረሱኝ ወለተ ማሪያም እያሉ እኔ ደካማ ልጀወት ነኝ
የኛ አባት ፀሎትዎ አይለየን
አባቴ ያኔ ቅድስት ማርያም ሲያስተምሩ ነው የማውቆት ስለእመቤታችን ፍቅር ዘር የዘሩብኝ እሶ ኖት እግዚያብሔር ይስጥልኝ ታሰሩ ከተባለ ባኃላ በዚህ አገኘሆት በእውነት እመቤታችንን የሚጠሩበት ብቻ እግዜር ይስጥልኝ
አሜን እባክዎን አባታችን ይፍቱኝ እርስዎንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮዎት
Ame Amen Amen kalewot yasemaleng be tselot asibung walete mariyam
አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አስቡኝ በጸሎቶት አስካለማርየም ብለው አስቡኝ
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀፂተኛይቱን
እድሜ ይስጥልን አባታችን::
እኔ ሲበዛ ደካማ ነኝ እና ፅጌማርያም ከስደት በፅሎትሁ ያስብኝ😭 አደራ😭
የውስጥ መስመራቸውን የምታውቁ በመቤቴ ጠቁሙኝ. እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤እግዚአብሄር የሚገስፅ አባት አያሳጣን አሜን!
እግዚአብሔር ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ኤኛም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ::
አባቴ አምሃ እየሱስ ሆይ እባክዎትን በፆሎትዎ አስቡኝ እኔ ልጂህ በሃጥያት የተጨማለቅኩ ነኝ በስደት ይምባዝን ለንስሃ እንዲያበቃኝ በፆሎትዎ ያስቡኝ ኢትዮፕያ በነበርኩበት ግዜ ትንሽ የመንግስት ስራ ነበርኝ ነገር ግን በስራ ሃላፊየ በደርስብኝ ግፍ ያልተገባ ስራ ባለማወቅ እንድ ስራ ስለተደርግኩ ሁሌም ሆድሆዴን እየበላኝ እኖራለሁ ምክንያቱም ሃጥያት ሰለሆነ ሃገሬን በጣም ነው እምወዳት በትንሺም ቢሆን ባለማወቅ በድያታለሁ የስራ ሃላፊየ ሰላዘዘኝ ባለማውቅ የስራሁት ስራ ሁሌም ያሳዝነኛልእብክዎትን በፆለትዎ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናም ይስጠወት አሜንን አሜንን
ፈጣሪ ሙሉ ጤናዎትን እንዲሰጠዎት እንለምነዋለን
ቃለሕይወት ያሰማዎት አባቴ
ሐጢያተኛና ከርታታ ስደተኛ ነኝ ወደ ውድ ሀገሬም ለመመለስ አስባለሁ ባለቤቴ እቶ ስለሽ ዘውዴ (ኅይለሥላሴ) ይባላል እኔ እ አመተሀና እያ
እኔ አታለለች ማለደ(ዓመተሀና) እባላለሁ በፀሎት እስቡን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው ሀይለኛም ታጋሽም ነው መዝ.7:11
አሜን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽 አሜን
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቆት አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭በፅሎት አስቡኝ አፅድ ማርያም. ከስድት
ቃል ህይውት ያሰማልን አባታቸን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እኔ ሀጢያተኛ ልጅወት በፀሎትወ ያስቡኝ ሁለት ማሪያም
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3 አባታችን
አባታችን በረከትወ ይደርብን ወለተ ማሪያም በፀሎት አስቡኝ አባቴ በስደት ያለሁ ልጅወ ለሀገሬ አፈር እንድበቃ
Enamesegenalen Aba kalubet yebarkun.
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
እመ ብርሃን ትከተልዎት
ቃለሂወትን ያሠማልን
ወለተ ዮሀኒሰ በፆሎቱዎ ያሰቡኝ አባ
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን
አሜንንንን ፈጣሪ ይስገን 11,5,1988 ዓመት አልፎ ለዚህ ላደረሰልን አሜንንን
Aba Amaha በጣም እንወዶታለን
መልካም መልእክት ነው ያስተላለፉት
መቼ ነው አምላክ እስራኤል ብሎ በዐይን ስጋ የምንገናኘው
ኢሺ ኢሺ ኣባታችን ይርሶን መንፈስ ኢንዲናገኝ ብርቲቶህ ጽሎት ኣርጉልን ትምህርቶትን ይሚስማበት ጆሮዩን ልቦናዩን ይከፈቲልኝልበን ድፍን ኣርጉ ቃሉን፡ለመስማት መንፈስን ልበን ቢትንቲን ያትርግብኛል ተምረም ለማስታውስ እይምሮዩን ይዞብኛል ኣባትዩ ክልጂነተ ጊዘ ጅምሮርድረን ብቁርባን ኢንቅሲቃስዩን ሥታዩን ሁሉ ብስናይ ተግባት የታጅበ በቃ ስውን በመርዳት ተካፍሎ ለመቢላት ለመጥጣት ንበር ፍላሁተ ግን ግን ስይጣን መልካሙን ንገር ኢይዘጋ ይማይፈለገውን ነግር ኢያመዝታ ሃዝቲኣተ ኢንድበዛ ኣርጉብኛልብዝህ ሚኪንያት ፅጸቱ ኢያዋጠለኝ ነውና ለዝህ ሁሉ ችግረ ኢንድሁም ላለሁበት ኑሮዩ መንፈሳዊ ኢረፍትና ድስታ ኢንዳኣሀኝ ልሃሳበ ሲከትን ጽሎት ኣርጉልኝ ባድረብብ ኣይነጥላ ዛር ቡዳ ኣጋንት ይ፡ዲሁም የሰ ኢጂ
ከዘር የመጣአን የከርስ መንፈስን ኢንዲገላገል በከባፉ ጽሎት ኣርጉልኝ ባጭሩ ኣንድ ንገር ሊንግቶሮትብቅድም ኣያቶቸበት ብዝምዶ ይሚያመልኩት መንፈስ ኢንዳለ በታረክ ስምቻለሁኝ ኢናም ለዝህ ሁሉ ችግርና ኢንኢንቅፍስት ኢንፊናልፍ ይሚያደርገንን መንፈስ ሶስይ ኢህቶች ኣልሁኝ ሶሲቱም ኢስክነም፡ጭምር ትዳር ዘግቶ ኢንዲሁም ይምህርታቭንን ኢንድስንዘልቅ ሲከት ኢንዳይኒረን ያገስንድ ኢህተና ወንዲመ ቢያሀቡም ብሞት ለቶ ብቸኛ ኣድርጋቸው ልጂቻቸውን ያለኢናትና ኣባት ኦያስድሁ ነው በሰ ዘንድ ስው መቸም ያልብላውን ያካካልና ኢንስዝህ ዉ ወርሮች ኢዩተባልን ተሳቀቅናባታችን ለዝህ ሁሉ ችግር መፍቶሃው ኢንደኢርዶ ያሉ ጽሎትኞች ናቨውና ኣባትዩ ቲዛዝ ኢንዳይሆንቢዝን ኢንጂ በከባዶ ጽሎት ኣርጉልኝ ኣሁን ዋናው የህይወት መመርርያይሚያስፈልገን ይኑሮ መስየካከልና በረከቲም፡ማግዝነት ነውና ክምድር በተከት ስማያዊ በትከተን ያብዛልኝ ቢጆንም ስው ነዝንናኢንደስው መቸም ያድፈልገኝልና ኣንድ መኖርርያ ወረቀት ኢንዳገኝ ኢፎይታ ያለአ ሥራ ኢንድስገኝ ሥራዩ ነቀፋ ያልበዛበት ፍቅርና ኪብርን ይማገኝበት ኢምላክ በስዝየኝ በተከት ለመንፋዳኢ ብረከት ኢ፡ዲሳየፍምኞተ ነው ግን ይህንን ኢድል ኢንዳላሀብ ኢንቅፋት ይሆንቢኛል ኢንግዲህ ልሃዪኣት ሳይሆን ለመንፈስዊ ነተከቲንዲመራኝ ምኖተ ጽሎተ መውና ኣባትዩብህይውተ ዙረያ ላሉት ችግረ ሁሉ ጽሎት ኣርሁልኝ ብዝህ ኣለም በማውቅም ሆነ ባለማውቅ ብሃጢኣት የታስረውን ንፍስን ኑሮዩን ሁሉ ብይቅርታ ይሚጋዝበት ይምህረት ጽሎት ኣርጉልም ብዝች ቀተ ዘመነ ተድስች ኣምላኪን ይማመስግን ያረገም ዘንድ ልንስሃና ለስድጋ ወደሙ ያብቃኝ ኢንዲያው ኢ፡ደዝህ ኢንደየጉሳዎልኩዝን ኢንዳይወስደዝን ኣ ኣባትዩ ኢባኮትን ጽሎት ኣርጉልኝ ኢንግዲህ ይልበን ውስዝት ሃዳብ ይውቆታል ይመኖረያ ወትወት ግን ብ ቢ ፓለቲካ ኢንዶመጣልኝ ብ ቢ ሂማኑቲከ።አጣ ግን ምንም ግንዘብ የለውም ፓለቲካ ክሆነ ግን፡ግንዝርብ ኣለው የናና ኢድመን ጽሎት ኣርጉልኝ ጭንቅላየን ትክርሻን ሁሉ ያመኛላ ኣትዩ ሆይ ኪበሩልኝልርዥም የናና ኢፍም ይሲጥልን
ይዲላ ልጆዊት ስመ ንግሥት ነፈፍቃዱ ዪኪርስትና ስም ኢህተ ማተያም ነው ኣባቶይይ መቸም ሃዳበ ብዙ ቡኦንና ቢጺፍም፡ብቲግሥት ይመልከዩልኝ
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሀጥያተኛ ልጅወን አሰቡኝ ወለተ አማንኤል
ቃለ.ህይወት.ይሰማልን
አባታችን ታላቅ አባት ነወትና መዱሐኔአለም አና ዱንግል ማርያም ረጁም እዱሜ ከጤናጋር ወደሐገርዎት መሬት ያብቃዎት አሜን አሜን አሜን አኔና ልጀች የሰዉ ዘመዱ የለንም እና በፀሎቶት ያሰቡን፡፡
እግዚአብሔር ይጠብቅ ችው
ሰላም እንዴት ናቹ ?
መልእክታቹ መልካም ነው። አጠር ማድረግ ከተቻለ ግን ብዙ ሰወች ያለምንም ችግር በአጭር ግዜ አድምጠው ሊቀየሩበት ይችላሉ።
አመሰግናለው። እግዚአብሔር ይባርካቹ
በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
kale hiowot yasemalen bthelot yasbun
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
አባቴ እንደምን ሰነበቱ የክርስትና ስሜ ወለተ ሃዋሪያት እባላለሁ እርሰዎ የሚያስተምሩንን ቁም ነገር እየሰማሁ ባለው ነገር ሁሉ እጂግ ይደንቀኛን አባቴ በፆለተወት አይርሱኝ
አባ የኔ አሰተማሪ መካሪ ረጅም እድሜ መድሃኒአለም ይስጥልኝ ያቆይልን ቅድስት ድንግል ማርምያም ትጠብቅልኝ
Abat ABA Amha Gebre yehuanes , edmawen tenawn EgziAbhar yadlwe, ena hatiyategnawun Gebre slasan betoletwe thewetr yasbugn,
ስላም እግዚአብሔር ለሁላችሁምጋር ይሁን
ለመሆኑ እናት የአለም ብርሀን ብላችሁ እራሳችሁን።የስየማችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶጥላት የአለም ጨልፕማ ህዝብን ለምን ታወናብዲ አላችሁ በኛ መርከብ ያልተመዘገበ አይድንም የክርስቶስን ሥጋወደሞ አትቀበሉ የጸዋ መሀበር አትጠጡ ባዱራ በርችሁ ላይ ሥቀሉ የአባቶችን።ትምህርት አትሥሞ ሁሉም ቅዱሳን አባቶች እን እናቃለን እያላችሁ መሥኪኑን።ህዝብ ግራ የምታጋብ እፕምላከ ቅዱሳን ይፈርዲባችሁ
እናት የእነዚህ ተከታዩች እባካችሁ እራሳችሁ ከእንደዚህ አይነት ተኩላወች አወጡ እግዚአብሔር እደሥራችን ያወጣናነ ብነሞትም ወደ አባታችን ቤት ነው የምነሂደው የእናታችን የድንግል ምልጃ ጥበቃ አይለየን
ወይ እግዚአብሔር ቶሎ ና ገላግለን።
ሰላም አ🙏🙏❤️💛💚❤️💚💛❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
ሰላም ለእርሶ ይሁን አባታችን አምሀ እየሱስ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።
እስካሁን የእግዚአብሔር ን ድምጽ ሰምተው ለእኛ ለሰው ዘር የሚመጣብንን ትንቢቶች የነገሩን በሙሉ ሆንዋል ።
ግን አባታችን ወያኔ በእርሶ ላይ ያደረሰው ግፍ በሙሉ ለእኛም ለክርስቲያኖች ቁስሎት ቁስላችን ነው ሐዘኖትም ሐዘናችን ነውና
የእኔ ጥያቂ ደንቆሮ ፣ ቱቦ አፍ የሚሉት ቃላት ዛሬ ስለ ዘመድኩን ሲናገሩ ደንቆሮን የተጠቀሙበት እራስዎትን ለማሳነስ ነው ግን ይሄ ቃል ባይሆንም በሌላ ቃላት መጠቀም ይቻላል እኔ ለእርሶ ለሊቃውንቱ መንገሪ አይደለም ግን ምን ይመስሎታል
አባታችን በእውነት ነው የምሎት ዶንቆሮ እና ቱቦ አፍ ሁላ ሲሉ ዝም ብዬ እየሰማሆት እያለሁ በመሐል ይሄን ሲሉ እያነበብኩም ከሆነ ይህንን ቃል ሳገኘው በጣም እደነግጣለሁ
ምን ይላሉ ትልቅ የሀይማኖት አባታችን ሆነው ፣ የተማሩ ሆነው ይህ አይነት ቃላት ማውጣት ምን ይመስሎታል
መልዕክት ለትላከላቸው ተግሳጽ ነው ይባል እነሱስ ቢሆን መቼስ ደንቆሮና ቱቦ አፍ ተብሎ ሲባሉ ይከፋቸውል
እና በጣም የይቅርታ ጋር እርሶ ብዙ ቃላት ስለሚያውቁ በሌላ ቢተኩት ብዬ ነው ድጋሚ ይቅርታ
መምህር ሆይ አምላክ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልኝ ወለተሚካየልነኝ በተጨነቀው መንፈሴ ጦለት አረጉልኝ በሥደትሐገረ
አባታችን እረጅም እድሜ ተመኝሁሉሁ እኔ ሀፃተኛዋ ልጅሁ በአህዛብ አገር እየባዘንኩ ነዉና በፀሎቱህ አስብኝ ወለተ ሀና
ayi yealem birhan,,,gobezi asibubet,,,seyitan ametatu dibiki nw
አባቴ አማህ እየ ሱስ ናፍቁኘ መቼ ይሆን የምነተያይ💔💔💔💔💔 አባቴ
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር!
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር!
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!
Amen
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏
ኢትዮጵያ ያለም ብርሃን ነች።
በፀሎወት ያስቡኘ ወለተ ሥላሴ
አባታችን ፀልዩልኝ።እኔ ሀፃተኛ እምሆን ልጃችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳዉድ አረብያ ።በፆለታችሁ አስቡኝ
Amen abta beslot asbghi berketote yedresghi ewdotalew yegzabhar sew
Thank you 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🐅🐅🐅🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘🥰🥰😍😍💚💛💕❤️❤️
ወድሜ ዘመድኩን ታድለሀል ከአባታችን ትምህርት ስላገኘህ ወደፊትም ከሳቸው እየተማርክ አስተምረን።
ስም ወለተ ሩፋኤል አባቴ እኔ አገሬን ልገባነው
እና በቅዱስ ቅርባን ለማግባት አስቤ አለሁ
አባቶች ደግሞ ያለ ቅዱስ ቁርባን መጋባት
እንደማይቻል እየተናገሩ ነው አባቴ እባክወን
ለኔ ለደካማዋ መልስ ይስጡኝ በቅዱስ ቁርባን
የተጋብት እንዲፀኑ። ከዚህ ላይ ሰምቻለሁ