የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር ፬ የጽሑፍ መልእክት - ለክፉዎች መርዶ! ለደጎች ብሥራት! አላሁ አክበር !
HTML-код
- Опубликовано: 10 янв 2025
- #Ethiopia #አምኃ_ኢየሱስ #መልእክት #ለኢትዮጵያሕዝብሁሉ
✝ ሙሉ መልእክቱን በPDF ለማንበብ ይሄን LINK ይጫኑት t.me/Yetewahed...
የአባአምኃኢየሱስገዮሐንስ የጽሑፍመልእክት፡፡ ቁጥርአራት(4) ጥቅምት212013ዓ.ም
ለክፉዎችመርዶ!ለደጎችብሥራት!
አላሁአክበር!ላኢላህኢለላህ
+++++++++++++
ይድረስሳትጠጣ ለሰከርከው፣ሳትታመም ላበድከው፣በቃልህፈጣሪንም እንደሰው
ለመሸንገልናለመበደልየባለጌደፋርለሆንከው ለመላው የኢትዮጵያሕዝብሁሉ፡-
‹‹አነፈጠርኩብርሃነወገብርኩጽልመተ፡፡
አነእፈጥርሰላም ወአመጽእእኪተ፡፡
አነእግዚአብሔርአምላክዘእገብርዘንተኩሎ፡፡››
ትርጉም፡-‹‹ብርሃኑንጨለማውንየፈጠርኩየሠራሁትእኔነኝሰላምንም አደርጋለሁ
ክፋትንም አመጣለሁ፡፡ይህንንም ሁሉያደረግሁእኔእግዚአብሔርነኝ፡፡››ምስጢሩ
ተጠቃሎ ሲተረጎም ደግሞ፡-መልካም ሥራ ስትሰሩበሕጌ በትእዛዜ በሥርአቴ
ስትኖሩበመካከላችሁፍቅርንአንድነትንሰላምንደስታንእረፍትንበረከትንዕልልታን
ሁሉየምሰጣችሁ፡፡ከዚህውጭ ሆናችሁበተለያየየኃጢአትአይነትስትኖሩደግሞ
መከራንና መቅሰፍትን ጦርነትንና ስደትን ሁሉ የማመጣበችሁ እኔ ፈጣሪ
እግዚአብሔርነኝይለናል፡፡
በላ!የቃልኪዳንልጆችነን!የቃልኪዳንሕዝብነን!የቃልኪዳንሀገርነን፣ፈጣሪ
አያጠፋንም አይጨክንብንም እያልክየምትመፃድቅአፍአዊ ክርስቲያንተብየሁሉ
በየቤትህ እየገባሰይጣኑከዚያተጎልቶናተኝቶያለይመስልንፁሑንጠረጴዛና
ወንበርበፀበልእየረጨ የሰይጣኑናየኃጢአትማደሪያናመኖሪያየሆነውንልብህን
አዕምሮህን፣ዐይንህንናአንደበትህን፣እጅሀንናእግርህን፣ጆሮህንናእግርህን፣
ጆሮህንሁሉበቃለእግዚአብሔርሳይረጭ ህናሳይሰብርህሆዱንናብሩንጠቅልሎ
ይዞ ይሄዳል፡፡አንተም በቁምህ የፀደቅህ ይመስልህና አጉል ትቀመጣለህ፡፡
አዘንኩልህ፡፡
++++++++++++++++++++++++++++++++++
መስከረም 192013ዓ.ም ዕለተማክሰኞ ፡-ልጄ አምኃኢየሱስ!እንግዲህ
የፍርዱ ሰዓትእጅግ በጣም እየፈጠነናእየቀረበነው፡፡መላዋ ኢትዮጵያበእሳት
ትጋያለች ፣ትናወጣለች፣ቤትሁሉይፈርሳል፣ሰው ሁሉይጮሀል፣መሄጃ ያጣል፣
መውጪያ እና መግቢያ ያጣል፣በዱር በገደል ግን አያመልጥም፡፡ኃይለኛ
ጎርፍ(ጦርነት)ከየት መጣ ሳይባል ድንገት ይከሰትና ሕዝቡን ሁሉ ጠራርጎ
ይወስደዋል፡፡ጩኸትም ይበረክታል፡፡ጩኸቱም በዚህ የሰው ጩኸት(ጦርነቱ)
ያስፈራል፡፡ልጄአምኃኢየሱስ!አንተንግንእሳቱናጎርፉአንተንይቅርናልበስህንም
እንኳአይነካውም፡፡ከሁሉም ደግሞ የሚያስፈራውናሆድየሚረብሸው ሕፃናትግራ
ሲገባቸውናእየተብላሉሲያለቅሱማየትያስለቅሳል፡፡በጣም የሚያስፈራነው፡፡
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አንበጣውም በዛሰውም ተረበሸ
ጊዜውም ሮጠ ቀረበደረሰ
እንግዲህየትይሆንመሄጃዋየነፍስ
በምስራቅሞትመጣ በምዕራብለጠቀ
ሰሜኑገፊአለው ለሞትያቀረቡት
ማንይሆንየሚተርፍማንይሆንየሚድን
ለነፍሱየኖረለነፍሱሲልያለ፡፡
ዋይታውም ይበዛልመከራም ችግሩ
እመ ብርሃንአትርፊንከዚህነገርሁሉ፡፡
ለኃጥአንየመጣው ለጻድቃንይተርፋል
ነፍስም ይጨነቃልዋይታውም ይበዛል
ሞትንየሚያስለምንረኃብም ይመጣል፡፡
ሞትንየሚያስናፍቅበሽታይመጣል
አቤትየእኛፍዳየትይሆንመግቢያችን
የትኛው ሥራነው ከመድኃኔዓለም ጋርየሚያስታርቀን፡፡
መሪጌታው መነኩሴው ዲያቆኑናቄሱ
ሙስሊም ክርስቲያኑሼሁናጳጳ
መንግሥትም ሠራዊቱሰው የሚባልሁሉ
ሁሉም ይለቅአለፈጣሪበቃሉ፡፡
በተለይበተለይ
ክርስቲያኑአማራመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያኑትግሬመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያኑጉራጌመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያንኦሮሞ መድረሻህየትይሆን?
ኢትዮጵያዊሁሉማምለጫህየትይሆን?
ጥያቄአቀረበባርያው የክርስቶስ
እስከመቼልኑርበስደትሳለቅስ?
ውረድፍረድአለአምኃኢየሱስ፡፡
ቃሉንተቀብሎአምላከኤልያስ
ሊገለባብጥህመጣ ኢየሱስ
ጨርሶም ሊያጠፋህአምላከኤርምያስ
የዕውነተኛውንሰው ዕንባውንሊያብስ፡፡
++++++++++++++++++
ጥር162012ዓ.ም ዕለተቅዳሜ፡-ልጄአምኃኢየሱስ!ስለምንስታዝናለህ?
ስለምንስ ትተክዛለህ?ከዚህ አሁንአንተ ከምታዝንበትናለምትተክዝበት በላይ
ሞትንየሚያስናፍቅነገርይመጣል፡፡ያኔሞትይወደዳል፡፡የሞቱትጻድቃንላልሞቱት
ያዝናሉ፡፡አሁንስቃያቸውንበገነት ሆነው እያዩያዝናሉ፡፡ስለሆነም ብዙ ጊዜ
ደጋግመንነግረንሃል፡፡እናም ልጄሆይ!በኃዘንናበትካዜሆነህልብህንናአእምሮህን
አትጉዳ፡፡ልጄ!ከምንአንፃርእንደምታዝንናእንደምትተክዝሳናውቅልህ ሳይገባን
ቀርቶ አይደለም፡፡ሁሉ ነገርህንአንድ በአንድ እናውቃለን፡፡ይሁንእንጂ አሁን
የሚሞቱትወዳጆችህም ሆኑሌሎች አንተበአካል የማታውቃቸው ደጋግ የሆኑ
ሰዎች ሁሉ የሚሞቱት ፈጣሪ የወደዳቸው ናቸው፡፡ከዚህም በኋላ አንተ
በምትወዳትናበምትሳሳላትበትውልድሀገርህበጎንደርናበተወለደህበምትወደው
ነገርግንመውደድህ በማይገባው የጎንደርሕዝብህ ላይ የምትሰማቸው ነገሮች
ይኖራሉ፡፡ታዲያግንያኔስትሰማ ትዕግስተኛመሆንአለብህ፡፡ነገሩአላስችል
ብሎህ፣ራስህንመቆጣጣርአቅቶህወደኢትዮጵያምድርብትገባእንኳጎንደር
ከተማ ለመግባትናለመገኘትብለህያልሆነውሳኔእንዳትወስን፡፡እናም ልጄሆይ!
ገናብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች በትውልድ ሀገርህ በጎንደርናበኢትዮጵያ ላይ
ይፈፀማሉ፡፡ይሆናሉም ይሆናሉም፡፡ይህ ሲሆንም ስትሰማ ያኔመጸለይ ነው፣
ማልቅነው እንጅከትእዛዛችንተላልፈህከሀገርህናከሕዝብህመሃልበ2008ዓ.ም
ሐምሌ24ተቃውሞውንለመምራትናለመባረክ፣ከሕዝብህጋርበሃገርህለመሞት
ብለህ በሃገርህናበወገንህ መሃል እንደተገኘህ ሁሉ አሁንያንአይነት ውሳኔ
እንዳትወስን፡፡በቃህ ብለናል በቃህ፡፡ጽዋውንባለተራው ይጠጣው፡፡አንተያኔ
ሀገርህንናወገንህንሁሉባርከህናበፈጣሪህአስድነህ፣ሰላም አድርገህበሰላም፣
ወጥተሃል፡፡ያኔግንጎንደርባትገባናበሕዝቡመሃልባትገኝኖሮብዙሕዝብያልቅ
ነበር፡፡ከተማዋትደፈርስነበር፡፡ልጄሆይ!ብዙልባቸው ያበጠባቸው ባለስልጣናት
የሆኑሰዎች በሀገርናበሕዝብ ላይ ብዙግፍሰርተዋል፣እየሰሩም ነው፣ገናም
ይሰራሉ፡፡ግፍ የሚሰሩበት ሕዝብ ደግሞ ለጊዜው ይሰቃያል፡፡ይሁንናበግፍ
ሰሪወች ሆነግፍ በሚሰራበት ሕዝብ ላይ አሰቃቂናዘግናኝየሆነመቅሰፍት
ይወርዳል፣ይዘንባል፣ብዙ ስቃይ ይበዛል፡፡የሚበላይጠፋል፣የማይሽርበሽታ
ይከሰታል፣ያኔሞትይናፈቃል፣ሞትንይፈሩናይጠሉየነበሩሰዎች ሁሉሞትን
ይናፍቃሉ፣ ይጠሩታል፣ሁከት፣ ችግር፣ቸነፈር፣ሰቆቃ፣ጣዕር፣ጩኸት ይበዛል ፣
ይበረክታል፡፡አንዱ ለአንዱ አያዝንም፡፡መከራሁሉይበዛል፡፡ያኔግንደጋግሰዎች
ይተርፋሉ፡፡እናም ልጄሆይአሁንላይበሚፈጠሩነገሮችሁሉራስህንአታስጨንቅ፡፡
ገናከዚህ የባሰነገርእንሰማለን፣ይከሰታል፣ይፈጠራል፡፡ምነው ምነው ፈጣሪ
ከመንበሩ የለም እንዴ ?እስክንል ድረስ በኢትዮጵያላይ ኃዘንእጅግ በጣም
ይበረክታል፡፡ስለሆነም ልጄ ሆይ!አንተ ግንምንም ይሁንምንዝም ብለህ
ደጋግመህ ጸልይ፣ጸልይ፣ጸልይ፡፡በልልጄ!አሁንወደመጣሁበትቦታልመለስ
ነው፡፡ስለሆነም ፈጣሪ ነገሮችንሁሉ እስኪያስተካክል ድረስ አንተ ባለህበት
ከቅዱሳን ጋር ትቆያለህ አይዞህ፡፡አምላክ ሁሉን ነገር ያደርጋልና፡፡ፈጣሪህ
መድኃኔዓለምናእናትህድንግልማርያም በአንተናበጠላቶችህላይሁሉየጀመሩትን
ሁሉ ይፈፅማሉ፡፡ንገረው የተባልኩትን የፈጣሪን መልእክት ጨረስኩ፡፡ደህና
ሁንልም ልጃችን፡፡ከምታውቀው ስውር ገዳም ነኝ ብለው ከፊቴ እያየኋቸው
ተሰውሩ፡፡
+++++++++++++++++++++++++
✝ ሙሉ መልእክቱን በPDF ለማንበብ ይሄን LINK ይጫኑት t.me/Yetewahed...
✝ ሙሉ መልእክቱን በPDF ለማንበብ ይሄን LINK ይጫኑት t.me/Yetewahedoarbegnoch/243
የአባአምኃኢየሱስገዮሐንስ የጽሑፍመልእክት፡፡ ቁጥርአራት(4) ጥቅምት212013ዓ.ም
ለክፉዎችመርዶ!ለደጎችብሥራት!
አላሁአክበር!ላኢላህኢለላህ
+++++++++++++
ይድረስሳትጠጣ ለሰከርከው፣ሳትታመም ላበድከው፣በቃልህፈጣሪንም እንደሰው
ለመሸንገልናለመበደልየባለጌደፋርለሆንከው ለመላው የኢትዮጵያሕዝብሁሉ፡-
‹‹አነፈጠርኩብርሃነወገብርኩጽልመተ፡፡
አነእፈጥርሰላም ወአመጽእእኪተ፡፡
አነእግዚአብሔርአምላክዘእገብርዘንተኩሎ፡፡››
ትርጉም፡-‹‹ብርሃኑንጨለማውንየፈጠርኩየሠራሁትእኔነኝሰላምንም አደርጋለሁ
ክፋትንም አመጣለሁ፡፡ይህንንም ሁሉያደረግሁእኔእግዚአብሔርነኝ፡፡››ምስጢሩ
ተጠቃሎ ሲተረጎም ደግሞ፡-መልካም ሥራ ስትሰሩበሕጌ በትእዛዜ በሥርአቴ
ስትኖሩበመካከላችሁፍቅርንአንድነትንሰላምንደስታንእረፍትንበረከትንዕልልታን
ሁሉየምሰጣችሁ፡፡ከዚህውጭ ሆናችሁበተለያየየኃጢአትአይነትስትኖሩደግሞ
መከራንና መቅሰፍትን ጦርነትንና ስደትን ሁሉ የማመጣበችሁ እኔ ፈጣሪ
እግዚአብሔርነኝይለናል፡፡
በላ!የቃልኪዳንልጆችነን!የቃልኪዳንሕዝብነን!የቃልኪዳንሀገርነን፣ፈጣሪ
አያጠፋንም አይጨክንብንም እያልክየምትመፃድቅአፍአዊ ክርስቲያንተብየሁሉ
በየቤትህ እየገባሰይጣኑከዚያተጎልቶናተኝቶያለይመስልንፁሑንጠረጴዛና
ወንበርበፀበልእየረጨ የሰይጣኑናየኃጢአትማደሪያናመኖሪያየሆነውንልብህን
አዕምሮህን፣ዐይንህንናአንደበትህን፣እጅሀንናእግርህን፣ጆሮህንናእግርህን፣
ጆሮህንሁሉበቃለእግዚአብሔርሳይረጭ ህናሳይሰብርህሆዱንናብሩንጠቅልሎ
ይዞ ይሄዳል፡፡አንተም በቁምህ የፀደቅህ ይመስልህና አጉል ትቀመጣለህ፡፡
አዘንኩልህ፡፡
ወንድማችን ቀጣዮችሁን ክፍል ቶሎ ቶሎ አዘጋጅል።
እናመሰግናለን መድሓንያለም ይባርክልን ።
አሏህ አክብር ማለት ? አልገባኝም አላህን ምን አመጠው ኦርቶዶክስ ጋ
@@ኢትዮሀገሬ-ኸ7ፈ እባካችሁ ለኔም አስርድኝ አልገባኝም ኦርቶዶክስና : አላህ? ??
S😅
አቤቱማረን😭😭😭ይቅር በለን😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ወደ የምህረቱ ዘመን ያሽጋግረን ዘንድ በፀሎት ዎ ያስቡን
አቤቱ ማረን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለህወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
አባታችን መች ነው ነፃ የምንወጣው በድሮን እየተጨፈጨፉ አቤቱ አተ ፍረድልን😢😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን የዘወትር ጸሎቶ አይለየን ሐገራችንን ኢትዮጵያ ቤተክርስትያናችንን ይታረቃት። በጸሎቶ አስቡኝ። ፈጣሪ እንደምሕረቱ የሀገሬን ትንሳዔ ቢፈቅድ ያሳየን የእመብርሐን አማላጅነታ አይለየን።
እግዚአብሔር ሆዪ ማረን ትዉልዱን ማረዉ አሰበን
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረኝ ሀጥያተኛዋ ልጅህን እርዳኝ።
Medaniy alem yezan sew ybelen .abata bereketo ydresbn
አቤቱ እግዚአብሔር ማርን ይቅርበለን አቤቱ እተበምረትክማርን ማርን ማርን ይቅርበለን አሜን አሜን አሜን አባታች ንበረክቶት ይደርብን አባታችን ይፍቱን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውንና በረከቱን ጨምሮ ይስጥልኝ ፤ ይፍቱኝ አባታችን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ምህረትህን ላክልን🙏🙏🙏
አባዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭ደረሰ አባዬ በሰው ሀገር ነፍሴ ተጨነቀች
Abatachen kale hyoet yasemalen bedeme betena yeyebkelen abatachen
ልልልልልልልልልልልልል
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አባታችን በረከቶ ይድርብን ቃለሄወት ይሰማልን አባቴ ድምፅትን ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለንሰሀ ይብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በድምፅ አስተላለፋችሁልን በፁህፉ ለማንበብ እቼገር ነበር
Thank you aba 💚💛❤️❤️❤️💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑👑👑💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼💐💐💐
አባ እባከውትን ምህረትን ከፈጣሪ ይለምኑልን
አባዬ ድምፃችሁን ናፈቀኝ
እግዝአብሔርየ እደኛ ሀፂያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስጌን ክብር ይግባቸዉ ለናትና ልጁ በቸርነቱ አለን አቤቱ የተዋህዶ ግፍ አቤት የመድሀኒአለም ቸርነት ይቅር በለን አቤቱ ማረን ማረን ማረን አሜን አሜን አሜን
የአባታችን የአመኃ ኢየሱስ ድምፃቸው ናፈቀን ብንሞትም ብንኖርም የሳቸውን አሁን ባሉበት ድምፃቸውን እባካችሁ አሰሙን
አባቴ እኔ ደካማ ሀፀተረኛ ነኝና በፀሎቶወት እኔንም ወገኔንም ሀገረችንንም ያሰቡን መደሀኔለም ድንግል ማሬም ይረዱን አሜን
እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኛንም ሀጢያት እግዚአብኤር ይቅር ይበለን በደለኛ ነኝና እግዚኦ ከማሃቱ ሰውረን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💛💚✝️✝️🙏🙏
አቤቤቤቤቤቤቤቱ😭😭😭😭ማን እድለኛ ይሆን የኢትዮጵይን ብርሃን ( ደስታዋን ) የሚያይ😭 ጌታ ሆይ እባክህ አስበን 😭
ክባኮትን ብቅ ይበሉ😭💚💛❤️
አባቴ እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሀገር ስንገባ ከጉልበቶ ወድቄ ከበረከቶት ይደርሰኝ ዘንድ እመብርሀን ትፍቀድልን ፀጋዎ ይብዛልን
እማ የትነሺ ዛሬ😢😢😢😢ያኔ ስ ሰማው ዛሬን ሳየው ጨነቀኚ😢😢😢😢
አባታችን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልኚ አሜን፫
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭😭😭😭😭
አባታች ባሉበት ቦታ ሁሉ እመቤቴ ትጠብቆት ወንድማችንም ጥሩ አቀራረብ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ትደግፍህ
ኢትዮጱያዬ እማማዬ ትንሳዬሽን ያሳየን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ስለናትህ ስለማምላክ ብልህ አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደበላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሃገራችንን ከአጥፊዎች ጠብቅልን አሜን::
አሜን
ሀገሬ፣ሰላም፣ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣🇨🇬🇨🇬🇨🇬፣አባታችን፣ቃለህደወትያሰማልን🙏🙏😭😭😭😭
አባታችን እባክዎትን ለኢትዮጵያ ሀገራችንና ለህዝቡ ፀልዩ፤ልዑል እግዚአብሄር ቸርና መሀሪ ነው የኛ ሀጢያት ሞልቶ ገንፍሎ ነው እንጂ፤አሁንም ሁሉም ህዝብ ባይገባውና ባይፀልይ እንኳን እናንተ አባቶች ብትፀልዩ ቅጣቱን ያቀልልናል፡፡
አባቱ ጌታ ሆይ በሰው ሀገር አታስቀረኝ ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ ምንም በደለኛ ብሆንም ምህረትህ ቡዙ ነው እና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከናቴጋ አገናኝኝ
ከድሜ ከጤናጋ እንመኝለዎታለን አዛኝቷ የአድዬ እናት ሐገራችንንን ትጠብቅልን
አብቱ አምላካችን ማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
የአባቶቻችንአምላክተለመነን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
Anbesawu wendeme Aba Amaha Eyesus Beante wendeme Ekoralewu! Berta Tebarek.
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ላምላካችን ይሁን ላባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለርሶም በ ድምፅ ለ ለቀቁልን ፀጋውን ያብዛልን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ከምንሰማው ከምናየው መኣት ይሰውረን
Abatachen berektwet yederesen welete selase bayegbagem betlwtot asbugen abate
አቤት ሰቆቃ ::ይህ ሁሉ ተደርጓል:: ከስደት ሌላ የትእንሂድ::አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን:;
አባ በጽለት ያስቡኝ አድሜኦት ሽ አመት ይሁን አሜን🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
እኔስ ዋሽንቱ ልቤን በጠበጠው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማላውቀው ሰው ሁሉ ናፈቀኝ ጌታ ሆይ እናቴን ቤተሰቦቼን ሁሉ ለአይን አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ባድም በሌላም ይናገራል ግን አናስተውልም አሰማም አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉንይስጠን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እድናይ የድንግል ማርያምልጅ ይርዳን ዋ ለኔ 😭😭😭 በስደት ሆኜ ለንሰሀ ሞት ሳልበቃ ምን ይበቃኝ ይሆን 😭😭😭
የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን ።❤💛💚🇧🇴
amlak maren maren...........
😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏
እሜን፡አገራችንን፡ስላም ይስጠን፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማእትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመናችሁንእግዚአቤሄር ይባርክልኝ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን እግዚአቤሄር ሆይ አሞሙቴን አሣምርልኝ ሞቴን በናት አገሬ ኢትዮጲያ አድርግልኝ😢😢😢😢😢የኢትዮጲያን ትሣኤዋን ለኢትዮጲያና ለልጆችህ አቅርብላቸዉ🙏🙏🙏😢😢😢 መልክቱ ሁሉም የሚሥፈራ የሚሥደነግጥ ቢሆንም በዉሥጡ ግን የሚበረታታ የሚጠነክር መንፈሥ አለዉ እደኔደካማጎን የማዳምጠዉ ሠዉ አልነበርኩም ግን እግዚአቤሄር ይመሥገን መልእክቱን በተሥፉ ሥለምጠብቀዉ እዳልረበሽ እዳላዝን እዳልተክዝ አድርጎነዉ እግዚአቤሄር የሚሠማኝ በጣም ይገርመኛል በትንሹ የምደፈርሥ ሠዉነኝ ግን በዚህመልእክት ተሥፍየን ሁሉ ሙሉ ያደርገዋል 🙏
እንኳን ደናመጡ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን መልክት በፁህፍ ሆኖ ሳየው በፊት እንደተለቀቀ በልብ አዝኝ ነበር የሚያነብልኝ ሰው አጥቼ ነበር እናም በጣም ነበር የከፋኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንተን ላከልኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤አባቴ በእውነት እኔ ሀጥያተኛ ነኝ በፀሎቶት አስብኝ 💔😭
በፀሎት አስቡኚ
ዋ ወየውልኝ ነፍሤን ጎዳዃት ሥጋዬ አታላኝ
የሠውልጅ ሞኙ ከንቱ ከሀዲው
እባክኽ እናሥተውል ሣይወሥደን ዲያቢሎሥ
ዋ ወየው ወየው ወየው ለኔ
ሲነግሩኝ አልሠማ አለሁ በኩነኔ
😭😭😭
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ይድረስ ለአባታችን አምሐ እየሱስ ገ ዬሐንስ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እኔ አንድ ተራ ውዳቂ በሐጢያት የቆሸሽሑ ሰው ነኝ በየጊዜው የሚለቀቁትን መልእክቶች ተከታትየ አዳምጫለሁ እየሖነ ያለው ቀድሞውን የነገሩን ነው። ነገር ግን አባቴ ቢያንስ ሐጢያቴን ቆሻሻየን መድሐኒያለም ይቅር ብሎ እንዲቀበለኝ ፀሎትዎ ያስፈልገኛል።
ስራየ ወታደር ነኝ ቀን በቀን እየተሰራ ያለውን አሻጥር ሐጢያት በአይኔ ሳይ ስራየን ጠላሁት ፈራሁ ከጦርነቱ በላይ የፈጣሪን ቁጣ ፈራሁ ስሜ ገብረ ሜካኤል (ባለውጊዜ ወንዴ) እባላለሁ ትውልዴ ምስራቅ ጎጃም ነው። በስጋ ነፍስ ተርፌ
1ኛ በኢትዮጵያ ይነግሳል የተባለውን ንጉስ ቴዎድሮስን አይቼ
2ኛ እርስዎ የነገሩንን ፀሐይ የተባለውን ሰብሳቢያችንን
3ኛ እርስዎ ተመልሰው በአይኔ አይቸዎት
4ኛ ትግራይ ዩኒቨርስቲ አብረውኝ የተማሩ የልብ ጎደኞቼን(ትግሬዎችን) አግኝቼ
5ኛ በትግራይ ውስጥ ያሉ ገዳማትን ድጋሜ ረግጬ ተባርኬባቸው(ደብረ ዳሞ፣አክሱም፣አሲንባ አባ ዘወንጌል፣ጉንዳጉንዶማሪያም፣መዝገበስላሴፋፂ፣አቡነ ዘራቡርክ፣ ክርስትና ያገኘሁባት አዲግራት መድሐኒያለም) ሰላም ብያቸው ብሞት ብየ ተመኝቼ ነበር ። አባቴ ምነው ምኞት በዛሳ እንደሚሉኝና ስለሚሆነው ነገር ተጠራጣሪ ነሕ ዴ እንደሚሉኝ አስባለሁ ግን አባቴ አምሐ እየሱስ በተለይ ለነዚሕ ቦታዎችና ለንጉሡ በውስጤ ታላቅ የሆነ ፍቅር አለብኝ ይሔን ይዤ መሞት ፈርቼ ነው ከተሰሳትሑ ይገስፁኝ።
አባ ወይ ለሚያይ እንደኔ የሕዝቡን መርገፍና መንገላታት መሰቃየት ወይ ሕፃናት ወይ አዛውንት ትግሬዎች ወገኖቻችንማ ተነድተው መጠው እየረገፉ እየመሸኩ ነው የሰው ደምና አስከሬን እንደ ከንቱ እየሖነ ነው። ማወቁን ቀድመው አውቀውታል አይተውታል ለኔ ግን አባቴ ዘገነነኝ ምነው ባታሳየኝ እላለሁ። አባ በዚ ይብቃኝና ባይሖን ፀሎት ያድርጉልኝ ገዳማትን የረገጠ እግሬ ቤተክረስትያን ካሕን ማግኘት ከብዶኛል። ሰላም ይሁኑ አባ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን። አድርሱልኝ!!
የትነው የጠፍህው አበቴ አምሀ ናፈክኝ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
እባክህ ወንድሜ አንቱታን ጨምርበት
እሜን
ኣባት ሆይ ብስደት ያውም ምግሪች ጭልሞብኝ ንግሮች ሁሉ ኢንቢ ብሊኝ ኢስከመቸ ነው የትካዘ ኑሮ ይሚኖረው ኢና ኢንዳሉት ይጅንን ክፍ ኣቀን ያስልፈን ዘንድ ክዝያም፡በፍት ብማውቅም፡ሆነ ባለማውቅ የስራሁትን ሃጢኣት ይቅር ይለኝ ኢንደ ኢንደገና ብፍቅቱ በቸርነቱ ብምህረቱ ይቅር የለኝ ዘምድ ኢባኮትን ባራርው በቅዱስ ሚካኣል ቅቀን፡ኢለምኖቶለሁኝ በጽሎት ኣትርሱኝ በቃ ብሎኝ ኢድስ ህይውይን ይምስሃ ጊዘ የስጠኝ ዘንድ ኢለምንሃለሁኝ፡ኢንደገና በዲስ ህይውት ለገታ ኢንዲመስኪርለት ፍቅስዱ ይሁንልኝ ገታ ይችላል በቃ ብውቃ ይብለኝ፡ኢነስ ደካማ ንውኝ ትህችን ትንሻን ኢዲመዩንበሱ ብስናኡ ምግባር ኢስገብቶ ገታዩ ልከስው ኢፈልጋለሁና ብሃጢኣተም፡ሆነ ብጠላት የመጣባንን ኢንቅፋት ሁሉ ይመታ ያሳፍርልኝ ዘንድ መላኢኪታት ብናንት ጽሎት ኢድን ዝርንድ ገታ ፈዋዱ ይጁንልኝ ባጭሩ ከበተስብ ከተለየሁም ህውያ ሁለት ኣመት ሆነኝ ብዝህ ጊዘ ኢናተ ሞተችብኝ
ስደት ገባሁኝ ይሁን ኢንጂ ያ ስይጣን ተከትሎኝ ሃዶ ኢንሆ ኑሮዩን፡ምስቂልቅል ኣርጉብኛል
ከዛም ኢንድገንኣ ስደት የስደት ስደት ኢዝህ ያለሁበት ክግገባሁኝ ስምንት ኣመተ ግም፡ግን
መኖረያ ወርቀት የለኝም፡ልርሊቹ ሲያገኙ ኢነ ግን ኣንድ በበሺታ ኢያስመስለ በነሱ ቁጥይር ሥር ኣስገብተውኝ ምንም ምንም ንገር ኣይስጡኝ በተስብብከነ ይጠቢቃል ግን፡ህን፡ምን ላድርግ ስለለኝ፡ኢያዘንኩኝ ኣለቅስውለሁኝ፡
ሥራም ኣላገኚም ባገኝም ኢስድራዩ ላይ ጠላት ያበዝቅብኛልሥራዩንም ነቀፋ ንቀፋ ያበዝቅብኛል ፍቅር ይሚባል ነገር ነስቶ ውሻ ኢያረገ ክማሃበራዊ ኑሮ ያስውዝታኛል ውዳጂ ያሳጣኛል
ላስብኩት ለጅመርኩት ንገር ሁሉ ሲከኢት ይነሳኛል
ስውን ትያስጭኪንቢዝናል ህይውተ ኢንዳጀማመሩ ሳይሆን ኢንደ ኣበ ኤየቀለጠ ስየጋድኚቸን ማድግ ብቻ ያዳየኛል፡ኣንደበተንም ይይዘኛል ውይ ወይ ኣባተ ምን ብዩ ሊንገሮት ለሶ ሁሉም ይታዩታል ይህ በነ ላይ ንግሶ ያለውን፡ስይጣን በዋ በቅስ ይስበተሊኝ ኣባትዩ ለችሎት ኢንእካን መንፈስን ያድኪምብኛል ኣንቢበም ላይምሮዩ ይዝትርጋል ማስታውሲም ኣልቺልም
እግዚአብሔር ይስጥህ ። በጽሁፍ ስለነበር ብዙ ሰው አልደረሰውም ። አሁን ግን በደንብ ነው ያቀረብከው እግዚአብሔር ይስጥህ
Geta hoy bemtahu geze be mengestke asebegen
ጎበዝ አሏህ አክብር የምትለዋ አልገባኝም
አህዛብ አሏህአክብር እያሉ በተክርሰቲያንን እና ያጠፋሉ ማለት ነው ለማለት ነው
Yes 👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
sewyee zefenun enadamt weys anten tinish kenesew enji
Aemn aemn aemn 💚💛❤️❤️❤️❤️👑👑💯😍😍😍😍🌹
አባ ቁጥር 7 በጉጉት እጠብቃለን
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️
Aba edmiena tens yestelen yerswe solete yedrsrlen
ይህ ትንቢት ሊፈፀም ጀመረ .....ወንድሞች እህቶች በተቻለ መጠን አቅማችን በፈቀደ ለመከራው ዘመን መዘጋጀት ያለብንን ነገሮች በፍጥነት አዘጋጅተን እናጠናቅ ::
ኣባታችን ኢን ምርድኪዩስ ፋየለኣቡራ ከለበስት ኣንሲቶ ኣድፍርሞ ማለት በ ቤ ፓለትካ፡ኢንዲመጣልም፡ጽሎት ኣርጉልኝ፡ኢስቲ ኣፍአን፡ሞሊቸ ለምስጋና ኢንዲቆም ኣምላክ ይርፋኝ፡
ሥራም ኢሱ ይኪፈቲልኝ ኢነ ኢነ ምንም ህይል የለኝም ከማልቀስ በስተቀር
ለምንድነው አላህ አክበር ያሉት ይሄንን የሚያስረዳኝ አለ ?
አህዛብ አላህ አክብር እያሉ ክርስቲያን ያርዳሉ ለማለት ነዉ
@@ፋኖየሐገርመከታነዉ ትክክክክልበቤቱያፃነሽ ውድ እሕቴ
አባ አምኃ ኢየሱስ ያስከፋንሆትን ነገር በማወቅም ዘመኑ አጠራጣሪ በመሆኑ ምክንያት ባለማወቅም አሳዝነንዎታል እና ይቅርታ አርጉልን (አርጉልኝ )
አቤት ይህ መልእክት ስልቀቅ ስንቱ አሽፎ ዛሪስ በሔወት ይኖሮው ይሁን አረ እኔይስ አባታችን ገና ድምፆወትን ስስማ እንባየ ይወርዳል
እማ😢😢😢አይደርስ የለ ደረሰ😢😢😢
በ1983 የተወለድክ እምምምምምም እውነት ነው የጥንቷን ኢትዮጲያን የረሱ ናቼው በዚህ ጊዜ የተወለዱ
አዳኮ ሀፍቶቹ ጀምረዋል
በምስሉ ላይ እንደሚታየው ያደረጉት ቆብ የእስራኤል ባንዲራ ነው ለዚያውም የኢሉሚናንቲ አርማ !! አልገባኝም ???
የዳዊት ኮከብ ነው,,,ብዙ መልእክት አላቸው ገለፃ አድርገውበት ያውቃሉ
ለኢላሀኢለላህ ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም
ውጪ ከዚህ አህዛብ
የተናገሩት ሁሉም ተፈፅሟል
በራሳችሁ ትርጉም አትሂዱ ።አላህ አክብር እያሉ አህዛብ ክርስቲያን ያርዳሉ ለማለት ነዉ ። እንጅ የአንችን አላህ ማን ያዉቀዋል ብለሺ ነዉ!!
ዝብ ውጭ
@@ፋኖየሐገርመከታነዉ ትክክል ለመግደል አሎሀክብር
ለምንድነው ታድያ እላህ ይክበር ይምትለው??? ወድ እስልምና ምነው ወገኔ የወገራና የወልቃኢቱ ???ቅዳሴስየትሂዶ ነው ዘፈን back ground ? ምነ እባክህ እነ ትፈሪ እዱኛ እንዳይስሙህ እንደእማረብህ ወንግጌልህና በገናህን እስማ እወድሃለው በርታ
አህዛብ አላህ አክብር እያሉ ክርስቲያን ያርዳሉ ለማለት ነዉ
አምሃ ኢየሱስ ራሳቸው ላይ ያደረገት ምንድነው የይሁድ እምነት ተከታዮች ምልክት አይደል እንዴ ኮከቡ???
እሱ እኔም ግራ ገብቶኛል
6 ጫፍ ያለዉ ኮከብ የዳዊት ኮከብ ነዉ ወገን 5 ጫፍያለዉ ኮከብ ደግም 666 ነዉ ልዩነቱ ግልጽ ነዉ።
ለምንድነው አላህ ዋክበር ተብሎ የተፃፈው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች አይደላችሁ እንዴ አልገባኝም
are you kidding me? አላህ አክብር?( አልገባኝም) አትቀልዱ እሽ።አምሀ ኢየሱስ በስማቸው አትነግዱ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ወደ የምህረቱ ዘመን ያሽጋግረን ዘንድ በፀሎት ዎ ያስቡን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን ሽ አመት ያኑርልን እትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን አባታችን በፆሎቶው ይስብኝ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን 🙏
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😢😢😭😭😭