እንኳን አደረሳችሁ! ለ11 ዓመት የተጠፋፉ ፍቅረኛሞች ተገናኙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 май 2024
  • እንኳን አደረሳችሁ! ለ11 ዓመት የተጠፋፉ ፍቅረኛሞች ተገናኙ

Комментарии • 1 тыс.

  • @user-ce5bt4vt4y
    @user-ce5bt4vt4y 2 месяца назад +306

    የእውነት ከሆነ ታሪኩ ሲጋቡ አሳየን የምትሉ 👍

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 2 месяца назад +227

    እኔም 11አመት የማፈቅረው ልጅ አለ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ ስደተኛ ነኝ😢😢😢😢

    • @user-je6uu2ij3n
      @user-je6uu2ij3n 2 месяца назад +4

      ታዲላቺሁ እኔ እንኳን 11አመት 11ቀን አልታገስም ዱአ ያስፈልገኛል

    • @TinaDusseldorf
      @TinaDusseldorf 2 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ."

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад +2

      እርምሺን አውጭ

    • @rreema6586
      @rreema6586 2 месяца назад +1

      አላህይርዳሺ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 месяца назад

      ውይ ማማዬ 11አመት አይከብድም።

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 2 месяца назад +200

    እውነተኛ ፍቅር የሚባለውን አንች ላይ በተግባር አየሁኝ ።

    • @FggfGjgf
      @FggfGjgf 2 месяца назад +5

      ❤❤❤❤😊😊😊

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 месяца назад +3

      የሱ በምን ተረጋገጠ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад

      ​@@fasikagmeskel8437እሱ የለውም እደንግግሩ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад +1

      ወንድሜ ፍቅር ይሉኘታ የለውም ጭራሺ አያውቀውም አንተ ፍቅሩና ፍላጎቱ ካለህ ምንም የሚያግድህ ነገር አይኖርም በጣም ክፉ ነህ የኔ ናት አስለቀሰችኝ የውስጥሺን መሻት አይቶ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ከሱም ጋ ሆነ ከሌላ

    • @AlexAlex-xp9jc
      @AlexAlex-xp9jc 2 месяца назад

      ❤​@@FggfGjgf

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 2 месяца назад +100

    በዚህ ዘመን ለፍቅር ታምኖ መገኘት መታደል ነው! በልጅ በትዳር ተባረኩ!

  • @ekrW
    @ekrW 2 месяца назад +101

    የዚህ ልጂ እርጋታ ንግግር በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታ ወንድማችን በላይክ ግቡ ደስ ይላል እንኳንም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል በልጂ ተባረኩ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 2 месяца назад +128

    እኔ ወንድ ነኝ ግን ጨካኝ አደለሁም አሁን ሰመለከት ወድነቴ አሰጠላይ ምክንያት እኛ ወንዶቺ ዉሸታሞቺ ነን
    ልጂታ ግን ምሰኪን የዋህ ናት እና ኡነቱ
    ከሁነ ልጂ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ መልካም ቀን

    • @user-lm5il1sr9w
      @user-lm5il1sr9w 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤ኣዘህ እወነት ነው ግን ሁሉ ኣደ ኣደለም 😅😅

    • @user-ft2dk8fm5c
      @user-ft2dk8fm5c 2 месяца назад +1

      ትክክል ነህ ግን ሁሉም አይደለም የወዶች ሲባል የሴቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማና ያልታየ ነገር የለም ለማንኛውም ለመልካሞክ አላህ ይጨምርልን ለዶማዎችም አላህ ይዘንልን ቀልባችንን ያርጥብልን

    • @user-lm5il1sr9w
      @user-lm5il1sr9w 2 месяца назад +1

      እኔ አደስዋ ታማኝ ሞህን እፍለጋለው ለኔ ምምሰል ፍጣሪ አሰከምጠን ድረስ ለምጣም ታማኝ ነራሳችንነው ሰው ከራሰው ነው ምጀምረው ራሴ ታማኝ ከህንኩ አሱም ታማኝ ይችላል

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 месяца назад +2

      95% ወንዶች እኮ ውሸታም ልባቸው 2:26 የማይገኝ ነው።

    • @user-vn6ud4md5n
      @user-vn6ud4md5n 2 месяца назад +3

      ወንዶችን ታማኝ የሚያደርጋቸውና የሚያርቃቸው የሴቶች አቀራረብ ነው እንዳውም ብዙ ጊዜ ፈተናውን የሚሰናከሉት በኢምንት ምክንያት እንስቶች ናቸው በእርግጥ አልፎ አልፎ ወንዶች ላይ ቢከሰትም እኔ አንዱ ምሳሌ ልሆን እችላለሁ አሁን በእድሜዬም ትልቅ ነኝ ግን አላገባሁም የቃል እስረኛ ነኝ ከሁሉም በላይ ቃል እውነትና ከባድ ነው ። ይህ አመለካከት ግን በብዙ ነገር ወኔያቸው የተሰለበውን አያካትትም የደረሰበት ያውቀዋል

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 месяца назад +67

    መልካም ምርጥ ጋዜጠኛ ኑርልን ወንድሜ 🙏

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 2 месяца назад +268

    ለምድነው እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ለምድነው ፊታቸውን የምትሸፍኑት

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c 2 месяца назад +2

      በትክክል

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 месяца назад +2

      💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @adanechabubo6143
      @adanechabubo6143 2 месяца назад +2

      Ba tekekil

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x 2 месяца назад +7

      ድራማ ነው የሚመሥል የልጁን ድምፅ አሥተውላቹህ አዳምጡትማ የግሩም የርሚያሥ ወንድም ድምፅ ነው የሚመሥለው እውነት እየተጫወቱብን ነው ብየ ነው የማሥበው እጅ ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ አይሸፈኑም ነበር ።።።።

    • @zm5638
      @zm5638 2 месяца назад

      ​@@user-kr9fu7eu1x😂😂😂

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 месяца назад +109

    ክፉ ነህ 11 አመት አሰቃየሀት ንፁህ ፍቅር ያላት ሴት አየሁ ወዶች ግን ዶማ ናቸው አዳዶች አተና መሰሎችህ ደሞኮ አሁንም ቀብረ ር አልክ ዶማ አልፈልግሽት አትሉም አድ ቀን ማሰቃየት እኳን 11አመት ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው ነህ ከዶማወች አደለህም እዳትቆጣ ❤❤

    • @mediitube8488
      @mediitube8488 2 месяца назад +6

      Liknesh ewunet

    • @user-zk8uz6do5m
      @user-zk8uz6do5m 2 месяца назад +3

      ዶማ😂😂😂😂

    • @FAEZAMUZYNS
      @FAEZAMUZYNS 2 месяца назад +3

      ወለህ በሠቅ😂😂😂😂😂😂

    • @LouLou-cj9hb
      @LouLou-cj9hb 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 месяца назад +5

      ያባቴን ዶማ አስታወሺኝ😂😂😂😂

  • @user-ik3zj1eu2o
    @user-ik3zj1eu2o 2 месяца назад +23

    እንደሷ የምትሆንልህ ሰላጣህ ነው የመጣኸው እድሜዋን ጨረሰህ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 месяца назад +67

    እምገርም ሴት ነች ይገርማል እዳች ያለ ሴት ያብዛልን ጀግና
    ፈጣሪ አይለያያችሁ❤❤❤

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y 2 месяца назад +51

    ዋዉ መታመን ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ❤

  • @KasuBogale
    @KasuBogale Месяц назад +12

    እውነተኛ ፍቅር ማለት በሷ በኩል ያለው እንደዚህ ነው ከዚህ ልንማር ይገባናል አሁንም የተመኘችውን ሁሉ ጌታ ያሳካላት

  • @user-bt6ms4ot4o
    @user-bt6ms4ot4o 2 месяца назад +16

    እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው አንቺ ብትጎጂም ፈጣሪ ጉዳትሽን አይቶ ሌላ ወንድ ሣታዪ በፅናትሽ የመጀመሪያሽን አገኘሽ ትዳራቹ የአብርሀም እና የሣራ ያርግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Месяц назад

      Yes, God rewards her because of her faithfulness.

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Месяц назад +6

    እውነቴን ነው!እንሻ!ይህን ፈልገህ ያደረከው ቢቻ ሳይሆን የአላህ ፈቃድ በመሆኑ! የዚህ ዓይነቶቹ ትክክለኛ ፍቅረኞች ፍፁም ባሁኑ ጊዜ መኖራቸው ከነሱ በላይ እኔን አስለቅሶኛል! በጣምም ተደስቻለሁ አላህ!ይህን ህልምሽን(ህልማችሁን) ያሳካላችሁ!! ይህ ሁሉንም ያስተምራልና! ልብ ያለው ልብ ይበል!!

  • @YohanesBayeh
    @YohanesBayeh 2 месяца назад +23

    ከይቅርታ ገር ልጅቱ ንፁህ የእግዚአብሔርን ፍቅር የጠበቀች ንች።ልጁ ብዙ ነገር ሞክሮ አልሳካለት ሲል ነው ፣ የድሮ ፍቅሬን ብሎ የ መጣው፣ እግዚአብሔር ይርዳት ለልጂቱ ፣ ከበስተሁአላ ምን እንዳለ ፣ግልፅ አይደለም። ለማንኛውም ፣ይርዳቸው።

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 2 месяца назад +16

    ለምን እንዲህ አደረገ ምናምን የመሰሉትን ጥያቄዎችን አላነሳም ፈጣሪ ስላለው ሆነ በቃ አሁን ደግሞ ፈጣሪ ፈቅዶ በፍቅራቸው ታማኝ ሆነው ተገናኝተዋል በጣም ደስ ብሎኛል:: : ሰው እዳሰበው ሳይሆን ፈጣሪ እንዳለው ነው የሚኖረው

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w 2 месяца назад +11

    በዉነት እንደዚህ ደስ የሚል ፋቅር በማየቴ በነሱ ኮራሁ እግዚሐቤር ይባርካችሁ እኔም በሰርጋችሁ እንድትጠሩኝ ከጋዜጠኛው ጋር አብሬ ከዚህ ጎበዝ ልጅ ጋር አብሬ ብመጣ ደስ ይለኛል። ውለዱ ክበዱ እስከ 120አመት ባንድ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be Месяц назад +11

    አይ የሴት መክራ መብዛቱ ወጆች ልቦና የስጣችሁ ።እወነተኛ ፋቅር በንች አየሁ የኔ ምስጊን ፈጣሬ መጨረሻዉን የሳምርላችሁ🙏

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 месяца назад +19

    ልጅታ ታማኝ ናት ሌላ እንዳላፈቅር እጌዳቸዋለሁ ማለት ልቤ ውስጥ ያለው እሱ ነው ብላለች ምስኪን ናት😢😢

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 Месяц назад +5

    ዘመናችሁ ይባረክ እውነተኛ ፍቅር : ያስታውቃል : ምንም እናኳ : ጉደቶዋት ቢጠፋም: በትዕግሥት ጠበቃ: እግዚአብሔር አገናኝቷል።

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 2 месяца назад +14

    የልጅነት ፍቅር ምንም ጊዜም ቢሆን ከልብ አይወጣም እንደነገሰ ይኖራል እስከ እለት ሞት በጣም ደስ ይላል መገናኘታቸው ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው የሰው ልጅ ይቸኩላል እግዚአብሔር ግን ቀን አለው በቀኑ በሰአቱ ያሳካል ሰርጋቸውን እግዚአብሔር ይባርክ የአብረሐምና የሳራ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ ቤታችሁ በልጅ ይሞላ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 2 месяца назад +27

    ኧረ አታፍርም እንዴት 11 ዓመት ሳትደውልላት ቆይተህ ዛሬ ያንተ እንድትሆን ፈለግክ ልቧን ከሰበርክ በኋላ😮😮😮😮😮

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 2 месяца назад +54

    አለማፈሩ 11 አመት ያልጠየቃት ላገባት ነው ሲል ትንሽ አግብታ ትሆን ብሎስ ማሰብ አቃተው ያንተ ፍቅር አይደለም አንተ እንኳን አግብተህ ፈተህ ይሆናል 🤔

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад +5

      ያለቺበትን ሁኔታ በድብቅ እየተከታተለ ቆይቶ ይሆናል እንጂ ዉዴ ምስኪን ግን እሷ ስታሳዝን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад +3

      አብሮ አደገ ነን ብሏል ግን አማረጪና የተሻለ ቢያገኙ,ወደሷም አይመለስምነብር ሴትነች ተሰብራ የምጠብቀው አደንግግሩ አሳማኙነገር የለም

    • @purplestars029
      @purplestars029 2 месяца назад +3

      Exactly 💯 it's what I was saying, but this guy is very lucky to come back to find the same gril he loves ❤️

    • @Bet1771
      @Bet1771 2 месяца назад +1

      በጣም

    • @Bet1771
      @Bet1771 2 месяца назад

      ​@@genetteshome3906ትክክል

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад +18

    ጡሩ ነው የውነተኛ ታሪክ ከሆነ👍

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 2 месяца назад +48

    እሱም ታማኝ ነው ደስ ብሎናል አልሐምዱልላህ።

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Месяц назад +5

    ወይ ወንዶች በቃ አስቀምጣችሁ እልም የብዙዎች ታሪክ ነው የስንት ሴት ሕይወት ጨልሞ ቀርቷል ልጅቱ በጣም ታሣዝናለች እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r 2 месяца назад +17

    በጣም ደስይላል እኔም እንደዚ ቢመጣልኝ ደስይለኝ ነበር የእግዚያብሔር ቢረዳኝደስይለኝነበር አስቀኑኝ አተም እድለኛነህ ❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад +33

    የኔ እናት ስታሳዝን በጌታ አንተ ግን ጨካኝ ነክ በዉነት አይዞሽ የኔ ዉድ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ዋዉ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng4118 2 месяца назад +9

    ወደጀ በእውት አድለም 11አመት 11ቀን የሚጠብቁ እህቶች በጸፋበት ዘመንና ቀን ሰው ሁና መገኘቷ እጅግ ያስደስታል አንተ ታማኝ ሁነህ አገልግላት !!የላው አዘጋጁ ወድማችን ፊት መሸፈኑ አስተማሪ ሊሖን አይችልም ትክክለኘው የሚሖነው ለልጅቷም ክብር የሚሰጣት በአለመሸፈን ነው 11ዓመት ማለት ቀልድ አድለም 11ስዓት መቆየት አቅቶቸው ከትዳራ በላይ ሐጆች እና ወስላታውች በበዙበት ዓለም ለይ ክብር ለሚገባትሴት ልጅ ተሸፍና መቅረብ የለባትም በተረፈ በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነው የሎቻችን ከዚህ እንማር ::

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 Месяц назад +5

    እንተ የተለየህ በመልካም ነገር ተፅዕኖ ፈጣሪ ልጅ። ተባረክ

  • @user-nf9ix9cq3t
    @user-nf9ix9cq3t Месяц назад +5

    እኔም 12ት አመት ፍቅረኛለኝ ሀረባገር 8አመት ሆነኝእሱምነው ግን በቅርቡ እንጋባል ኢሻአላህ😢😢😢

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 2 месяца назад +6

    በጣምነው ደስየሚሉት እውነተኛ አፍቃሪዎችናቸው በእባነው የጨረስኩት አዘጋጁ በጣም ነው ልትመሰገን የሚገባው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የስው አዘን የሚያዛዝንህ የምትገርም ልጅነህ እግዚብሔር ልጅነትህን ጤናህ ስራህ ቤተስብህን ከክፉሁሉ ይጠብቅህ በጣም እውነተና ህልናያለው ሰው አበሻ ማለት አተነህ ተባረክልኝ እንውድሀለን እናተደግሞ ሰርጋችሁን ያብላን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 месяца назад +11

    በእውነት እንደዚህ ያአለ እውነተኛ ፍቅር በዚህ አያው እግዚአብሔር ትደርችሁን ይባርክለችሁ ስርጋችሁን መያትማ አለብን እንደዚህ ቅን ልብ ያአለቻው ስውች

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Месяц назад +5

    እህቴና ወንድሜ ተባረኩ ሁሉም ነገር አላፊ ነዉ እና ስላሴዎች ኑሯቺሁን ይባርኩላቺሁ ::

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu 2 месяца назад +14

    እድለኞች ናችሁ ሁለት የሚፋቀሩ የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች አንድ የሆኑበት ቀን ታድላ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Месяц назад +6

    በጣም በጣም ደሰየሚል ፍቅርና ትግሰት ተሞልቶበት እግዝአብሄር በፈቀደው ቀን የሆነ ማለት ነው እውነተኛ ፍቅር never ever find this time at all well presented by engagement well down man

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Месяц назад +4

    ውድ ወንድማችን ይህን ድንቅና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ሰለምታቀርብልን!ሰላምና ጤና ይወፍቅህ!!እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!!

  • @TemesgenBirhanu-vd3zg
    @TemesgenBirhanu-vd3zg 2 месяца назад +21

    የነዚህ ሰዎች ታሪክ ፊታቸወን የሚስሸፍን አየደለም። ምረጡ የሚሸፈንና የማይሸፈን

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Месяц назад +7

    እግዚአብሄር አንድ ያረገውን ማንም አይለየዉም ማለት ይህ ነው እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም እንባየን መቆጣጠር አቃተይ

  • @King-sn9gz
    @King-sn9gz 2 месяца назад +15

    እንደልብህ ስትሆን ከርመህ ጥለሃት ሄደህ 10አመት የት ወደቀች ሳትል ከርመህ ይገርማል

  • @misha-er7eo
    @misha-er7eo 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ ይላል ትዳራቸውን እግዚአብሄር ባርኮ ይስጣቸው❤ ክፊል ሁለትንና ሠርግን እንፈልጋለን ልጁን ጠርታችሁ አሳዩን❤❤❤❤

  • @Alhmdulilhi
    @Alhmdulilhi 2 месяца назад +21

    የሚወድቱን እንደማግኘት ምን ደስታ አለ

    • @fafitube4261
      @fafitube4261 2 месяца назад

      😢😢😢😢😮😮

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r 2 месяца назад +14

    እሶናት እደተጎዳች የሚያሳየው ቀለበት ይዞ ከመበርከክ አቅፎኮን ቢያባብላት ጭራሺ 11 አመት ይቅርና አንድ አመት የተለየ አይመስልም እደሚመስለኝ ዋሺቶችኋል ምንም የተፀፀተ አይመስልምኮ

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 Месяц назад +7

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በዚህ ዘመን የማይታመን ነው

  • @taz3739
    @taz3739 Месяц назад +4

    በጣም ንጹህ ሰው ነሽ እግዛብሔር መጪውን ሂወታቱ ይባርኽ ❤❤❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-zb2jm9id3f
    @user-zb2jm9id3f 2 месяца назад +7

    እውነተኛ ፍቅር ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዝጥኛው ❤❤❤❤

  • @enate34
    @enate34 2 месяца назад +9

    ጀግናው እንኳን አደረስሳችሁ ዋውው እውነተኛ ፍቅርን ባቺ አው የኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 2 месяца назад +11

    የልጅነት ፍቅሬ ወዴት ነህ ጥራ ልቤ ናፍቆሃል😢😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 месяца назад +11

    በዚህ ዘመን አንዲህ መተማመን በሌለበት የዘመናችን ግሩም ድንቅ ፍቅረኛሞች ናችሁ ዘመናችሁ ብሩክ እንዲሆንላችሁ ከልቤ ተመኘሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋💋💋💋💋✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👌👌👌👌👌👌✝️✝️✝️✝️✝️✝️👭👭👭👭👭👭👭👭👫👫👍👍👍👍🤝🤝🤝👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💍💍💍💍💍💍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +15

    😭😭😭በጣም ደሥ የሚል ነው ጌታ መጨረሻችሑን ያሣምረው 🌷🌷🌷

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l 2 месяца назад +22

    ሰላም ሰላምእንኳን ደናመጣህ ወንድማችን

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 2 месяца назад +13

    አንዳንድዬ ገፍተን የምንሄደዊ ፍቅር እኛንም አፍቃሪቻንን ነዉ የምጎዳ እኔም ለ9 አመት ይከዉ እሰቃያለሁ ለብር ብዬ ትችዉ ከሀገር ወጣሁ የልጅነት ፍቅሬን የፍቅር መምህሬን 😭 አሁን ግን ምን ብዬ ልመለስ ወደሱ ፈራሁ 😭ደሞ ከሱ ዉጭ ወንድ መቅረብ አልፈልግም በቃ እደዚህ ነዉ ሳናገናዝብ የምንወስነዉ ዉሳኔ በጣም ይጎዳናል🥺 እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 месяца назад

      የኔውድ ደውይለት እሱጋም ተመሳሳይ ስሜት ይኖራል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሆን

    • @mahbobamahboba1335
      @mahbobamahboba1335 2 месяца назад

      ትዳርካልመሰረተደውይለትውድ😭😭😭😭😭😭

    • @abelchufamo5522
      @abelchufamo5522 Месяц назад +1

      ስለሱ አጣሬ ሌላ ሕይወት ካልመሰረተ ደውይለት እሱ ጋም ተመሳሳይ ነገር ይኖራል

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Месяц назад

      በጣም በሳል ልጅ ነች ተጠንቅቀህ ያዛት አደራ እሳ ታማኝ ናት አንተ ሞካክረሀል ይሁን ግን ሰው መግፋት ትርፋ ኪሳራ ነው አይተኽዋል

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Месяц назад

      አስለቀሰችኝ የኔ እናት

  • @woldeyohanneslode9934
    @woldeyohanneslode9934 Месяц назад +3

    ከአዲስ አበባ 420ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሆኜ በተለይም የልጅቱን መልካምነትና የፍቅር ሰው ሆና መገኘቷን እያሰብኩ ሊንኩን ደጋግሜ እየሰማሁ ያነባሁት እንባ የቅርብ ዘመዴ ሞቶም እንዲህ አንብቼ አላውቀውም!

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 20 дней назад +2

    እውነተኛ ፍቅር ሁለቱም ጋር አለ።ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሄር የአብረሃም የሳራ ያርግላችሁ

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 Месяц назад +7

    በጣም እናመሰግናለን ያቀረብክልን ደስ የሚል

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፍቅራቹሁን ይጨምርላቹ

  • @user-kq8gz4vt2y
    @user-kq8gz4vt2y 25 дней назад +1

    9 አመት በትዝታብቻ አይየኔነገር እሡለራሡ መጠበቅ ሠለቸው መሠል አግብቶ ያንድልጂ አባት ሁኖል እኔግን ሁሉም ወዶቺ ጠልቻቸው እኖራለሁ ብቻ ለኸይርነው😢😢😢😢😢😢

  • @woldeyohanneslode9934
    @woldeyohanneslode9934 Месяц назад +2

    የሠርግ ጊዜአችሁ መርዘም የለበትም፤ ልጅቱ ለብዙዎቹ ሴቶች አስተማሪ ታሪክ ሰርታ ያሳየች ናትና መጨረሻዋም ያማረ እንዲሆንላት ልዩ እንክብካቤና ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል፤ የመኖሪያ አድራሻችሁም ከቤተሰብ ወሬና ወከባ ራቅ ያለ አካባቢ ቢሆን ተመራጭ ነው እላለሁ፤ መልካም የትዳር ዘመን እንድሆንላችሁ እመኛለሁ! ለእውነትና ለቃል ደም እንባ ያለቀሰችለት ትዳሯ እንከን የለሽ እንዲሆን የዘወትር ምኞቴ ነውና!!

  • @taz3739
    @taz3739 Месяц назад +4

    ስንት ሌባ እንዳለ ,ስንት ጨዋም አለ ❤️🙏🙏🙏❤
    እግዛአብሔር ይባርክላቹ አይዞሽ ልጄ ❤🙏❤️

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 месяца назад +35

    ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዮቺ በመሉ እንኳን ለብረሀነ ትሳኤው በሰለም አደረሳቺሁ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 месяца назад +9

    ❤❤❤እናትዬ በጣም መልካም የፍቅር ሰው ፈጣሪ ይድረሰሺልሺ

  • @user-gt8nu6rs6y
    @user-gt8nu6rs6y 2 месяца назад +10

    ሰላም ወድማችን በርታ አስለቀሰችን😢

  • @user-rg8bh4tp3d
    @user-rg8bh4tp3d 2 месяца назад +9

    ሰላም እህት ወንዲሞች እኳን አደረሰችሁ በስደትያላችሁ በስራደፋቀና እያላችሁ ባአልን በስራቦታ ያሳለፋችችሁ አይዞን ፈጣሪ ከናተጋይሁን እኔሙስሊም ነኝ ግን እወዳችሁአለሁ መኪችን ሠላምህ ይብዛ❤❤❤❤

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 месяца назад +9

    ወድማችን በርታ ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Месяц назад +1

    እህታችን አንድ ምክር ልምከርህ አንቺ ከሱ በላይ ነሽ ውጪ የሚኖር የተሳካለት እይደለም ብዙ መሰናክል አለ ካሀገሩ ውጥቶ በሰው ሀገር ጎዳና የሚኖር እንዳለ አስታውሺ አንቺ በሀገርሽ ከቤተሰቦችሽጋር ደምቀሽ ጤናሽ ስራሽ ባልንጀሮችሽ አብረውሽ ካንቺ በላይ አምሮበት የሚኖር ማን ነው ለፍቅርሽ ታማኝ መሆንሽንም አደንቃለሁ የዚህ አለም ቁሳቁስና የወንዶችወደ ጥፋት የሚወስደው ማማለያ ገንዘብ አላታለለሽም

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 16 дней назад +1

    ህይወት እጅግ በጣም ጥሩ የፍቅር ሰው ነች አቤል እርግጥ በነበረብህ የቤተሰብ ሀዘን ሊሆን ይችላል ግን አሁን የእሷን ትክክለኛ አፍቃሬነት ተረድተህ አንተም ለእሷ ጥሩ ባል አባት እናት ወንድም መሆን አለብህ አለበለዛ እግዚአብሔር ከፍተኛ ቅጣት ነው የሚቀጣህ በዚህ ዘመን ይህችን ሰው የመሰለ እውነተኛ አፍቃሬ አይገኝም እንኳን አዲስአበባ ከተማ ውስጥ ይቅርና እስር ቤት ታስራ እና ሌላ ወንድ የማግኛ እድል የሌላት ሰው እንኳ ብትሆን እንደዚህ በቆራጥነት እና በታማኝነት የምትገኝ ሴት የለችም እና አስብበት

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሰርጋችሁ ጥሩን

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m 2 месяца назад +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤ ጥፍጥ ያለ ፍቅር

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Месяц назад +7

    ጀግና እህታችን ካንች ብዛ ትመረናእል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 2 месяца назад +34

    11አመት ፍቅረኛየ ይላል ደሞኮ ሂወቴነች ይላል ውሸታም የሚወዱትን 11አመት ቀርቶ 11ወር በጣም ብዙነው የወዶች ውሸት አያልቅ አታላችሁ ገደላችሁን አፍፍ ታማኝ ጎበዝ ናት እሶ 👍

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 месяца назад +5

      ወንድ ልጅ እውነት ተናግሮ ያውቃል እንዴ 🙃🙃😏😏😢😢

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад

      🤔🤔🤔😏😏😏

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад +2

      Exactly 11years not trustable ??

    • @SayedAhmada-nw1fd
      @SayedAhmada-nw1fd 2 месяца назад

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mahbobamahboba1335
      @mahbobamahboba1335 2 месяца назад

      እሱምጥፍትየለበትምበውሰጡየሆነነገርይኖራልአላህባድያድርጋችሁ😢

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 2 месяца назад +6

    የተባረክሽ ነሽ።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад +5

    እኔ እኳን 11 አመት 2አመት አልጠብቅም እሱን ግን ጠረጠርኩት ሌላ ህዎት ጀምሮ አልሳካ ብሎት ይመስለኛል

  • @seadi143
    @seadi143 2 месяца назад +18

    አብዛሃኛው ወንዶች አስመሳይ ናቸው😢. እኔ ስቀርበው ሲርቀኝ ስርቀው ሲቀርበኝ በረዥም ገመድ ስብ ለቀቅ እያደረገኝ እኔም መጨከን አቅቶኝ ስለምወደው አምስት አመት ቆየሁ በዛ ሁኔታ መጨረሻ ላይ እንደማይጨበጥ ሳውቅ ፍቅሩ ከልቤ ሳይወጣ አድራሻየን አጠፋሁ ከሱም እራኩኝ አሁንም አስበዋለሁ ግን እንደበፊቱ አይደለሁም ቢያንስ እራሴን ሆኜ እየኖርኩ ነው

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Месяц назад +29

    ፍቅር እስከ መቃብር የሚባለው ይህ ነው❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MuluSami
    @MuluSami 2 месяца назад +4

    በሌላ ቀን አቅርቧቸው ያሉበትን ማወቅ አለብን

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад +8

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n Месяц назад +2

    የምር በጣም ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ሴቶችን ያብዛልን

  • @yagetalij121
    @yagetalij121 2 месяца назад +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የመጨረሻ እንባ የሚታበስበት ይሁንላችሁ❤

  • @leimetAbadi
    @leimetAbadi 2 месяца назад +9

    ደስ የምል ቀን ኣምላክ ኣይለየቹህ ወንድሜ

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 2 месяца назад +3

    Bless, what a lovely Ending, Thanks for sharing that you are Legend Endalk ❤Happy Eastern

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 месяца назад +5

    አንተ ምን ጉድ ነህ 11 አመት ሙሉ 1 አንድ አመት ከባድ ነው ልጅታ ታሳዝናለች ቀሪው ሂወታችሁን ካሳት ደስተኛ አድርጋት ቶሎ ተጋቡ እምት ወልዱ አላህ ያርጋችሁ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa 2 месяца назад +9

    ደስሲል ❤❤ እኔሚ ፊቁርኝዬ 7አመቲ ተለየዬን እኔ እሱን በጠሚ ነው ዬሚወዶው

    • @Bet1771
      @Bet1771 2 месяца назад

      መርሳት ነው የሚሻለው።
      ወንድ 7 አመት ሙሉ ያለሴት አይቀመጥም።
      የዛሬውም ውሸቱን ነው ሲሞክር ቄይቶ የፈለገውን ስላጣ እድሌን ልሞክር ብር አለኝ ብሎ ነው የመጣው።
      እድሉ ሆኖ ነው እሷ ጥሩ የሆነችው

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 месяца назад +8

    ስላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Месяц назад +15

    እንደሚያወሩት ከሆነ ልዩ የዘመናችን ፍቅረኛሞች በብዙ ዓመት እና ፈተናዎች ውስጥ የተጠባበቁ ናቸው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርካችሁ በሐይማኖታችሁ ያፅናችሁ።

  • @HananHanan-bk7yn
    @HananHanan-bk7yn Месяц назад +1

    የእኔ እናት ጠንካራ ሴት የአንቺን ልብ ይሰጠኝ ታሪካቾን በጣም ተመሳሳይ ነው እኔ ግን እንደ አንቺ ጠንካራ አይደለሁም

  • @mommesi4877
    @mommesi4877 25 дней назад +1

    በውነት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ አግዚአብሔር አንድ ያአድርጋችሁ አየለያችሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 2 месяца назад +5

    Wow betam tamralachu God bless you ❤❤❤tebarek ❤❤❤🎉🎉🎉🥂🍾🎊🎊🎊

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 месяца назад +6

    Inquwan aderseh our great 👍 hero brother melkam baal 🎉🎉🎉🎉

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804 16 дней назад +1

    እግዚአብሄር በፍቅር ይገኛል ።የወደፊት ህይወታችሁ በፍቅር ይሙላ ከልብ መፋቀር ማለት ይህ ነው ሌላው የህይወት ቆይታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ያፈቀራችሁትን ምንም ይሁን ምን እንደማትረሱት ሁሉ ።ጠብቁት።ወጋ ከላይ አለው።።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +2

    እንዴት ነው ይህን ሁሉ አመት እንድ ቀን ሳትደውል ሳጠይቅ መኖሯነም ሆነ መሞቷን ሳታውቅ ከች እልክ ማለት ነው? ይገርማል አላህ ይርዲችሁ

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 2 месяца назад +8

    ፈቅር ማለት ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር ያስተማሩን ጥዶች መጨረሻችሁ ያማር ወልዳችሁ እምስሙ ያደረጋችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 месяца назад +5

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰግን እናተም ተባሪኩ❤❤❤❤❤

  • @user-ie1gu3mn4e
    @user-ie1gu3mn4e Месяц назад +2

    ለዚህ መብቃት በእውነት መታደል ነው።

    • @user-ie1gu3mn4e
      @user-ie1gu3mn4e 13 дней назад

      የሁላችንም እንደዚህ ንጹህ ልብ ይስጠን።

  • @user-ur4bl5xc7r
    @user-ur4bl5xc7r Месяц назад +2

    በጣም ደስ የሚል ነው አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gj7cg2qk8g
    @user-gj7cg2qk8g 2 месяца назад +3

    Inquan abro aderesen wendimacin melkamun lemela itiopia hizb imegnalhu betam des yemilew yenzi ligioc temesgen igziabiher yimesgen 🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 месяца назад +2

    Wow wow what a wonderful day I wish you life time happiness to you both ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 12 часов назад

    Absolutely Perfect and also My first Time Viewed , and Insipering History Love On Loved personally.

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 2 месяца назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውንድማችን

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 месяца назад +3

    Congratulations ❤☦️💎🥰🥰♦️💕thank you our best brother 🏆♦️💎