የትኛውንም ወንድ በፍቅር ለማንበርከክ 12 ጥበብ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 48

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 10 месяцев назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ተባረክልን💞🙏💞

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan8134 10 месяцев назад

    .በትክክል

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 месяцев назад +1

    እኔስ አለሆንልኝ ብሎል ሰቀረባቸው ይርቁኛል እምደውን ማገኛት አልችልም

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 9 месяцев назад

    እጂግበጣምጥሩ❤❤❤🎉

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 10 месяцев назад

    Thanks

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 месяцев назад

    ሠላምለእናንተይሁንንንን፣ዶክተር፣በጣም፣አክባሬህነኝ፣የምሠጠን፣ትምርት፣በጣም፣ጠቃሜነው፣እኔ፣ፈቅርኝዬን፣በ10አመት፣እበልጠዋለው፣ግን፣በጣም፣እንዋዳለን፣ንገሬዋለው፣ችገር፣የለም፣አለኝ፣እኔ፣ግን፣አልተዋጠለኝም፣እሥኪ፣ሁላችውም፣ሀሣብ፣ሥጡኝ!!❤❤❤

  • @TesfayeErkibo
    @TesfayeErkibo 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @almaz2abebe842
    @almaz2abebe842 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mbrhitgbrhwt1521
    @mbrhitgbrhwt1521 10 месяцев назад

    ዶግተርየ ስለምትስጠን ትምህርት በጣም እናመስግናለን እና ሁላችሁም እንድትመክሩኝ እፈልጋለው ጭንቀት ላይ ነኝ ፍቅረኛ ጋር ቤተስብ እንደሆንን እያወቅን ወደፍቅር ግባን በጣም ብዙኣመት ቆይተናል እናም ኣሁን ቤትስብ ጠይቀን እንድናቆም ተነግረኝ ለፍቅረኛየ ስነግረው ኣልተቀበለውም ዝምብለን ልጅ እንውለድ ከወለድን በሃላ ይቀበሉናን ኣልኝ እኔ ግን ኣይሆንም ኣልኩት ብተወው ክህደት ይሆንብኝ ይሆን ምታቁ ንገሩኝ ሲቆጠር ኣምስት ኣራት ነው ዝምድናችን ማጋባት ስንት ነውሚፈቀደው 🙏🙏🙏

    • @tigist19
      @tigist19 10 месяцев назад +1

      የቤተሰቦችሽን ምክር ስሚ እህቴ ይቅርብሽ እንደኔ አመለካከት ቤተሰቦቻችን ለኛ መጥፎ አይመኙም ምናልባት እደማትዛለቁ ሰለተረዱ ነው ደሞ ፆሎት አድርጊ❤

    • @mbrhitgbrhwt1521
      @mbrhitgbrhwt1521 10 месяцев назад

      እሽ እህቴ ኣመስግናለው❤ ግን በሃይማኖት ከስንት ማጋባት ይፈቀዳይ 🙏🙏

    • @حياةالصلحين
      @حياةالصلحين 10 месяцев назад

      7በላይ ነው ውዴ ይቅርብሽ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @AediAedi-x6c
    @AediAedi-x6c 10 месяцев назад +1

    ሠላም እኔ እንድትመልስልኝ ምፈልገው
    Tgአንድልጅ ተዋውቄው 4 አመት ካወራን ቡሀላ እወድሻለው ሲለኝ ፍቅር ጀመርን ከዛ ተገናኘን 19ቀን ብሀላ መውደዴ ሊያድግ ስላልቻለ ይብቃኝ አለኝ ምን ላርግ ጨንቆኛል ንገረኝ

    • @toptop2449
      @toptop2449 10 месяцев назад +1

      ምን ላድርግ ትያለሽ እንዴ! መንገዱን ጨርቅ ያርግልክ በይው ::

    • @AediAedi-x6c
      @AediAedi-x6c 10 месяцев назад

      መልስልኝ እባክህን በጌታ ፍቅር

    • @Werert-g1t
      @Werert-g1t 4 месяца назад

      የኔ እህት ምንታደርጊው ጥርግ ይበል ፈጣሪ ከተወሽ ነው መኖር የማትችይው ይሂዳ እንዳትለምኝው ፍቅር የሁለት ሰዎች ውጤት እንጅ አንዱ ተሳዳጅ አንዱአሳዳጅ ማፌ ፍይዳ ጠነካራ ሁኝ።

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr 10 месяцев назад +10

    ሰላም ዶክተር ዳኒ እኔ እንድትመልስልኝ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ ጓደኛ ነበረኝ እናም ሁለተ አመታችን ነው ከተዋወቅን እና በቪድዮ አውርተን አናውቅም አሁን በቅርብ ቀን በቪድዮ እያወራን እርቃንሽ ካላየሁሽ ብሎ ወደስድብ አመራ እኔ ደግሞ ባካል ስላልተገናኘን ቀርቶእርቃኔን በፊቴ እራሱ እየተሰቅሁ ነውእማወራው ስለዚህአሁን አይይደውልም ከ4ቀን በላይ ሆነው ስደውል አያነሳም እና ከማነው ጥፋቱ አደራ እንድትመልስልኝ??????

    • @sifanshow6955
      @sifanshow6955 10 месяцев назад +5

      አምልጪ በግዜ ተሳስተሽ እንዳታደርጋው እህቴ ይቅርብሽ

    • @drhabeshainfo2
      @drhabeshainfo2  10 месяцев назад +28

      እህቴ ምንም ያጠፍሺው ጥፍት የለም:: ሁሌም ቢሆን ከተቃራኒ ፆታ ጥያቄ ሲመጣ የመጣውን ጥያቄ በሚከተሉት መልኩ መመዘን ያስፈልጋል
      1) ይሄ ጥያቄ አምላኬን ፈጣሪዬን ያስደስታል ?
      2) ይህ ጥያቄ በቤተሰቦቼ በሰዎች ፊት ያዋርደኛል ?
      መልሱ አው ከሆነ : ለዚህ ጥያቄ መልሱ እምቢ ነው;; ይህን እምቢ ስላልሺው አልፈልግሽም ብሎ ከተወሽ ያለሽን እንኳን አርገሽለት ቢሆን አብሮሽ የሚዘልቅ ሰው አይደለም:: ምክንያትሽን በግልፅ ንገሪው ፈጣሪወን ሚፈራና ሚወድ ከሆነ ከስተቱ ይመለሳል አይ ካለ ግን ይህን እንድታረጊለት አልመክርሽም እህቴ::

    • @menitube-3685
      @menitube-3685 10 месяцев назад

      Thank you🙏

    • @AminaHusen-es5yr
      @AminaHusen-es5yr 10 месяцев назад +1

      @@drhabeshainfo2 አሽ አመሰገናለሁ 🙏🙏🙏

    • @jskahha1623
      @jskahha1623 10 месяцев назад +2

      እህቴ እሺ እዳትይው የሚወድሽ ቢሆን እደዝህ አይልም ለክብርሽ ይጨነቅ ነበር

  • @Banny-p7e
    @Banny-p7e 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ZinetZinet-l7r
    @ZinetZinet-l7r 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @istme4224
    @istme4224 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤