ከአድዋ ቀድማ ነጮችን ያሸነፈችው ሄይቲ አሳዛኝ ታሪክ Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ከአድዋ ቀድማ ነጮችን ያሸነፈችው ሄይቲ አሳዛኝ ታሪክ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

Комментарии • 47

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 года назад +5

    ሰላም ሳሎች የእናተን አቀራረብ ሁሌም ያስገረመኛል ዓለምን በደንብ እንዳውቅም እየገዘኝ ነው በጣም ክብር ይገባችኋል

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 2 года назад +16

    በጣም ትገርማላቹ ሃበሾች ታሪክ የማጣመም በሽታ ተለክፋችዋል ። ምንድነው የምትቀባጥሩት ? ከአድዋ ጋር ወስዳቹ የምታገናኙት ። እነሱ እኮ በቀኝ ግዛት ተረግጠው ተገዝተው ለመጀመሪያ ግዜ ነፃ ወጡ ። እኛ ግን ኢትዮጵያዊ ከአድዋ በፊት ስንቱን ገርፈን አባረናል ቀኝ ሳንገዛ ። አሁን እናተ የምትቀባጥሩት ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር እያመሳከራቹ ታሪክ አላዋቂ መሆናችሁን ያሳያል ።

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад +3

      ለምን የራስሽ አደዋ አትሰሪም !? ታሪክ መማሪያ እንጂ ማቅራሪያ አይደለም! ለስድቡ ከልብ እናመሠግናለን

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +2

      ከኣድዋ በፊት መቼ ነው ኢትዮጵያ ቅን ገዢ ያሸነፈች፧ ኢትዮያስ ብትሆን በጣልያንስ ኣምስት ኣመት ኣልተገዛችም እንዴ ጃንሆይ ወደ ኢንግሊዝ ሲሰሽ፧ ለምንኛው እንደዚ ጋዜጠኛ ታሪክ የሚያውቅ ያለ ኣይመስለኝም፡ ኣንተም መቅራራትን ትተህ የራስህ ኣድዋ ስራ ምክንያቱ በታሪክ ስትጎራ ሳታውቀው ዛሬም ቅኝ ግዛት ስር ላይ ነው ያለሀው: Nea-colonialism.

    • @romanamulugeta2331
      @romanamulugeta2331 2 года назад +1

      @@God-db9vp ሂድና መጀመሪያ ፊደል ቁጠር ኢትዮጵያ ከጣሊያን በፊት ስንት ግዜ እንደተወረረች ። ጁንታዎች የት ታቃላቹ ታሪክ ሲጀመር ። እንደው አንድ ልጥቀስልህ ከብዙዎቹ መሃል እንግሊዝ ኢትዮጵያን የወረረው ከጣሊያን በፊት ነው እኮ ። መቅደላ አፋፍ ላይ ጩህት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ ። የተባለለት ቴድሮስ ። አር ስንቱን ልንገር የቱርክን ወረራ ወይስ የግብፅን ወረራ በአለም ከባድ ተዋጊ የተባሉ ወራሪዎችን ገርፈን አባረናል ። በመጨረሻ ጅንታ የተባለ የአለም ክፉ አባረናል ። ጣሊያን በኢትዮጵያ ስም አንድ ውል አልፈረመም ታሪክ ተማር ቀኝ ግዛት ማለት ። በውጊያ ነው የቆየው አምስት አመት ።

    • @romanamulugeta2331
      @romanamulugeta2331 2 года назад

      @@SalonTube እሺ ስድብ ከመሰለህ ይቅርታ ብዙ የማላቀውን የውጭ ታሪክ ከናተ ስለተማርኩ ስለ ምማር ግን አሁን ያቀረባቹሁት አቀራረብ በጣም አናዶኛል ታሪክ የማጣጣል ። ቢረሳ እንዴት ቴድሮስ መቅደላ አፋፍ ላይ የተሰዋበት በእንግሊዝ አንገዛም ብለን ገርፈን ያባርነው ይረሳል ። የነ ቱርክ እና ግብፅ ወረራ ቢረሳ ። የኔ አደዋ ሰርቻለው የት እንደነበርክ አላውቅም ። ጁንታን ገርፌ አባርናል ። አሜሪካ ልትወረን መታ No more ብለን አለምን አስደንቀን ከጂቡቲ ድንበር ላይ አባረናል ኢትዮጵያን ሳትረግጥ ። ሌላ አለም ላይ ነበርክ መሰለኝ አላየህም ብታይ ኖሮ የአድዋ ድል በኛ እድሜ ደግመነዋል ። ስለዚህ የኔን አድዋ እንደሰራው ታውቅ ነበር ። የሚዲያ ሰዎች ናቹ ስታጠፉ ጥፋታቹ ይነገራችዋል ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад

      @@romanamulugeta2331 የመቅደላማ የሚታወቅ ታሪክ ነው፡ እንግሊዝ ገብቶ ንጉሱን ገድሎ እስረኞቹን ከእስር ኣስፈትቶ በሞቶ የሚቆጠር የብራና መጻሕፍትና ክቡር የሆኑ የቤተመንግስት ዕቃዎች ጠራርጎ ወስዶ ኣሁን እንግሊዝ ሙዝየም ይገኛል፡ እንዲህ ከሆነ ወራሪ መግረፍና ማባረርማ ወራሪ ያልገረፈች የኣፍሪካ ሃገር የለችማ፡ እንደው የት ዓለም ነውስ ኣሸንፎ ራሱ የሚገድል ንጉስ የታየው፧
      ጣልያን ኣምስት ኣመት ጦርነት ነው የነበረ ስትል ልክ ኣይደለም፡ 12 የካቲት በሺዎች የሚያህል ህዝብ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ በጣልያን ሲገደል የት ነበር ጦርነቱ፧ መርካቶ ፒያሳ ብሎ ብአጣልያን ቋንቋ እስካሁን የምትወደው ሰፈሮችህ እስኪሰይምልህ ድረስ ነው የገዛህ ኣባቴ።
      የግብጽና የቱርክ መቼ ነው እስኪ ጥቀሰው፧
      እንጂ በገንዘብ ኣንድ ሙሉ ክፍለ ግዛት ከነባህሩ ለጣልያን በገንዘብ የሸጠው ኣገር በኣፍሪካ ኣይገኝም፡ ሚኒሊክ ግን ኤርትራን ለጣልያን በገንዘብ እንደሸጠውስ ኣታውቅምን?
      ከዚ በላይ የሚያሳፍር ነገር ኣለ?
      ኣሁንም ኣፍሪካ ቅኝ ግዛት ስር ላይ ነው ኢትዮጵያን ጨምሮ Neocolonialism ብለህ ፈትሽ።

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 года назад +2

    አብዱልሰመድ በጣም አክባሪህ ነኝ። ያንተን ዘገባና ድምጽ ፍለጋ ስንት ቲዪብ ላይ እንደከንተራተትኩ ማን በነገረህ! ደስ ብሎኛል አሁን ስላገኘሁ። 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 2 года назад +11

    ግሩም ታሪክ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ሁኔታ የተራቡትንም የተሰደዱትን የተገደሉትንም በቁጥር እንደ ሃይቲ ቁጭ ቁጭ አድርጋችሁ ፕሮግራም ስሩበት

    • @nnjjj3605
      @nnjjj3605 2 года назад

      መቼ አላቃ መጨራሸችን መቼ ተዋቃ ገነ ምጥ ለይ ነን እኮ ገነ ጥሬ ነን እኮ😭😭

    • @tigistabajiru7595
      @tigistabajiru7595 2 года назад +1

      ወንድሜ እንድንማርበት ነው ያቀረብት ሃገራችን ሰላም ስትሆን አይቀርም ይሄ እንድነቃ ነው ከቻልለጓደኞች ላክላች 🙏🙏🙏

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 2 года назад +1

    Thanks, it is very knowledgeable story.

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 2 года назад +1

    ጎሽ !! አሪፍ ነው

  • @lalishodaniel8339
    @lalishodaniel8339 2 года назад +1

    Thank you 💕 God bless you

  • @habtewoldyilma4209
    @habtewoldyilma4209 2 года назад +11

    አባቴ ቀኝ ተገዝቶ የነበረና ነፃ የሆነ ጠፍቶብሀል እኛ የድል ቀን ነው የምናከብረው አነሱ ደሞ የነፃነት እሄንንስ በምን ትተነትነዋለህ

  • @samuelnigatie4750
    @samuelnigatie4750 2 года назад

    amazing history, thank u Abdusemed with your colleagues

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Год назад

    Very interesting history, I'm sad for the people of Haiti unsolved long time problems 🇭🇹 ,Almighty God protect the people of Haiti.

  • @yosefkelbi5052
    @yosefkelbi5052 2 года назад +1

    man I love you narration, delivery of the story and the quality as well. but The Story is very fascinating, I never knew about this at all

  • @gicfzdxhfzcj6066
    @gicfzdxhfzcj6066 2 года назад +3

    ነጪጠላሁ አላህ ከምድረገፅ ያጥፋቸው

  • @atiramalah8198
    @atiramalah8198 2 года назад +2

    መቼም ጦብያውያን የተጋሩን ታሪክ ለመቀማት እና ለማንቆሸሽ ማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
    ታሪካችን እንደሆነ ግን ማንም ኣይነጥቀንም መክንያቱም ጀግንነት ያባቶቻችን ስለ ሆነ ይህም በዓይናቹ ኣይታቹሁኣል እና።
    ጦብያ እንደፈጠርናት እንጨርሳታለን ወደ ድሮ ታሪካችንም እንመለሳለን ደግሞም እናደርገዋለን።
    ስኬታችንን ለማየት ጠላቶቻችንን በሂወት እንድትቆዩ ዕፀልይልቹሃለው።

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Год назад

    abeti ye xqure gegeneti💪💪💪💪💪💪💪💪 nezerti yesmanale africa gegena nene 😍😘👌💪💪💪💪💪💪 ethiopia & hayti❤ ebi alu gegenocu💪💪 salonoce tbarku👌

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 2 года назад +2

    እስኪ ከባህር ማዶ እምትፈለፍሉትን ሚስጥር የእኛ ሀገርንም ስሩት ፦ የበዛ ቡድኖች መፈጠሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ......

  • @luxurytime3934
    @luxurytime3934 2 года назад

    Great documentary! This is one of my favorite channel.

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад +1

      Glad you enjoy it!

  • @dahlakknife9609
    @dahlakknife9609 2 года назад

    you are amzing

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 2 года назад +1

    Well come salon tebe

  • @endradjewellery
    @endradjewellery 2 года назад +1

    ታሪኩ ደስ ይላል ነገር ግን እርዕሱን አስተካክል

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 года назад

    Enamesegnalen betam

  • @anwaradem6189
    @anwaradem6189 2 года назад +2

    መቼ ነው እነዚህን ነጮች ዋጋቸውን የምንሰጣቸው

  • @eyob3855
    @eyob3855 2 года назад +1

    🤚🤚🤚🤚🙌

  • @speedflix734
    @speedflix734 Год назад

    Ayiti

  • @seydwollo1146
    @seydwollo1146 2 года назад +2

    ይች ሀይቲ የአሁኗ ላይቤሪያ ነችዴ?

    • @Scenicvoyag
      @Scenicvoyag 2 года назад

      No

    • @alemayhufekadu4834
      @alemayhufekadu4834 7 месяцев назад

      በመካከለኛ አሜሪካ ካሪፒያን የምትገኘው !

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    አይ ይህች አለም!!! ሀይቲን የአፍሪካ ህብረት እንዲቀበላት ምኞቴ ነበር። ነገር ግን የአፍሪካ ህብረት በራሱ በምዕራባያኑ ሸንበቆ የታሰረ ነው። ይህች አለም በገንዘባቸው፣ በስልጣናቸው፣ በጦር ሀይላቸው በቆዳ ቀለማቸው በሚመኩ ትቢተኞች ምክንያት ፍትሕ እና ፍርድ ብታጣም ከላይ ባለው ኤልሻዳይ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘንድ ከፍርድ የሚያመልጥ የለም። እጅግ እናመሰግናለን ሳሎን ተረክ ለድንቅ አተራረኩ እና ለሰጣችሁን የታሪክ ቅንጭብ እውቀት።

  • @stihan58
    @stihan58 2 года назад +2

    ታሪክ አታደባልቅ ከአደዎ ድላችን ከታሪካችን ጋር በጭራሽ አይገናኝም ሄይቲ በባርነት ከአፍሪካ ተሸጠው የተወሰዱ ናቸው ላለመሳሳት መሞከሩ ጥሩ ነው

  • @mulugetajenbere8147
    @mulugetajenbere8147 2 года назад

    Mejemerya tariken ewek

  • @habtewoldyilma4209
    @habtewoldyilma4209 2 года назад +1

    እስከዛሬ ስሰማ የነበረው የተጣመመ ታሪክ ነበር የሠማሁት መጀመርያ አንተ ከጭንቅላት ባርነት ውጣ

  • @nathya789
    @nathya789 2 года назад +1

    የመጀመሪያዊ ከቅድመ ቅኝ ተገዥነት የወጣች ብላችሁ, ከኢትዮጵያ ጋር ስታስተያዩ, የቀላቀላቹህ መሰለኝ. እኛ ያልተገዛን, ተገዝቶ ነፃ የወጣ አገር ጋር ስታስተያዩ ታሪክን ማበላሸት ውይንም መቀላቀል አይሆንም?

    • @badruareb3738
      @badruareb3738 2 года назад

      ቆይ ግን እኛ አምስት ኣመት በጣልያን አልተመራንም እንዴ በዚህ አምስት ኣመት ጣልያን ብዙ መሰረተ ልማቶችን አልሰራችም እንዴ? በሰዓቱ የኛ ንጉስ ወደ እንግሊዝ ተሰዶ ለአምስት ኣመት አልኖረም እንዴ እንግዲህ እውነቱ ይሄ ነው በእርግጥ እኛ እየተዋጋን ነው በጠላያን ለአምስት ኣመት የተመራነው።

  • @sarahteketel5687
    @sarahteketel5687 2 года назад +1

    እንደ ህወሓት ታሪክን አንዱን ከሌላው አጣምማቹና አዛብተው አታቅርቡ። ጥቅት የሙስሊም ታሪክ ተንታኞች ለምንድነው ኢትዮጵያን በጣም ታሪካችንን ዝቅ አድርገው የሚመለከቱት???

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 2 года назад

    Amen