በደም የጨቀየው የማአድን ብዝበዛ በአፍሪካ Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • በደም የጨቀየው የማአድን ብዝበዛ በአፍሪካ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

Комментарии • 28

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 года назад +7

    ስራችሁ እና ተግባራቹሁ እጅግ በጣም የሚያስመሰግን ነው። ይህም ማለት በዓለማችን በአንድ ወቅት የፓለቲካ ሂደት የነበረ ፤ በአሁኑ ሰዓት ታሪክ የሆነ ፤ እንዲሁም ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ኩነት አሁን ላለነው ትውልድ ትልቅ አስተምህሮት የሚሆን እና የማስታዋል አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ ነው ።
    እናመሰግናለን ...!!!
    ትጋታችሁ ይቀጥላል ...!!!
    በርቱልን ...!!!

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 года назад +4

    እኛ አፍሪካኖች ለምን ተባብረን ምናባውያንን ከአገራችን አናባርርም?እንደ ቻይናና አሜሪካ ለአፍሪካኖች ተምችና ኩብኩባ የሆነብን የለም እግዚአብሔር ይጥረጋቸው በእውነት የአፍሪካ መሪዎች በአንድ ላይ ተሰብስበው ሌመክሩና የውጪ ዚጓችን ከአፍሪካ ሙልጭ አርገን ማባረርና በነፃነት መኖር አለብን የኛን ንብረት ሰርቀው ከሌላ ናምምንቴ ጋ ደባልቀው በውድ ይሸጡልናል ለዛውም በዶላር ጉድ እኮ ነው እናተዬ እስከመቼ የምናባውያን አሻንጉሊት እንሆናለን ?

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    የአፍሪካ አመራሮች ሁሉም አንድ ቢሆኑ ኑሮ ይሄ ሁሉ መከራ አይመጣብንም ነበር የአውሮፓ አሜሪካ ቅኝ ግዛት በዘመናዊ መልኩ መቷል ኡፍፍፍፍ 😭😭😭

  • @bukargason48
    @bukargason48 2 года назад +2

    የኛዎቹን ጨምሮ ለአፍሪካውያን ትልቁ ችግሮች መሪ ነን ብለው ጠመንጃ ይዘው የሚፈነጩባት ደነዞች ናቸው

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ዋው ሳሎኖቾች በጣም ነው የምትመቹኝ

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад

    የአፍሪካ ሀገራት ህዝብ ሁሉም እድለቢሶች ነንን

  • @leonardsolomon9332
    @leonardsolomon9332 2 года назад

    This is absolutely truth. I was living both Congo
    Brazza and Kinshasa

  • @shimelstaju5930
    @shimelstaju5930 2 года назад +5

    አፍሪካ አምላክ ይዘንላት!

  • @eyoelberhanu6604
    @eyoelberhanu6604 2 года назад +1

    Meretoche nachew beretu, 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @henifirtuna7102
    @henifirtuna7102 2 года назад

    በርቱልን 🙏

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 9 месяцев назад +1

    ይህንን ትንታኔ እንዳዳመጣችሁ " the blood diamonds " የሚል ፊልም ተመልከቱ።

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    thanks for sharing

  • @weldeyakoby9038
    @weldeyakoby9038 Год назад

    ኣይይይ ኣፍሪካ ማፈርያ ኮነን ያሁሉ ሃፍቲ በጃጅን አዳለን ከድህነት ኣልወጣንም ማፈርያ

  • @nurselamkemal6010
    @nurselamkemal6010 Год назад +1

    አብዱሰመድ መሀመድ ❤️

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 8 месяцев назад

    Similar story with ours, mindboggling to say the least 😢

  • @zaynmuaz37
    @zaynmuaz37 Год назад

    በነሱ ነሺዳ ብንደበርበትም ... ወላሂ ባንተ ግን ቀልድ አናውቅም ኡስታዜ በጣም ነው ምወድህ ነጭ ነጯን ስለምትናገር። ሃራምን አታግራራም፡ የሃቅ ሰው አላህ አለው አላህ ይጠብቅህ

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 года назад

    Mashallah

  • @leonardsolomon9332
    @leonardsolomon9332 2 года назад

    Please history of congo brazzavil next?

  • @shimelstaju5930
    @shimelstaju5930 2 года назад +2

    ያፍሪካ ትልቁ ችግር ባንዳነት ነው!!!

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 года назад

    ❤❤❤

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 2 года назад

    አይ አፍሪካ ሰላሙን ያምጣልሽ

  • @mesudali5458
    @mesudali5458 2 года назад

    ከበት ነ ን እኛ አፍሪኮ ወላሂ

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 года назад

    ኧረ ፕሊስ የፊልሙን ርእስ ጠቁሙኝ ነጩና ጥቁሩ ያሉበት

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад +1

      Blood Diamond

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 2 года назад

      @@SalonTube ታንክስ አሁኑኑ ገብቸ አየዋለሁ በጣም ደስ ያለኝ ያሳዘነኝ ፊልም ነበረ