እየቆየ በሽታ የሚሆን ሀዘን ነው የገጠመኝ አራት እህቶቹን በመኪና አደጋ ያጣው ካሊድ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2021
  • "የቴዲን መሞት bit.ly/3sfEw43 አሁንም አላምንም" የቴዲ ቡናማ እጮኛ ህይወት
    እየቆየ በሽታ የሚሆን ሀዘን ነው የገጠመኝ እህቶቹን በመኪና አደጋ ያጣው ካሊድ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 3 года назад +600

    አካዉንቴ ባዶ ነዉ አለ እኮ ለምን አይረዳም ጎፈድሚ ይከፈትለት የምር!!

  • @alazarhenok4598
    @alazarhenok4598 3 года назад +473

    ይህ ሰው በከባድ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ሆኖ ስለሚረዳቸው ሰወዎች የሚያስብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው የቻልነውን ልንረዳው ይገባል

    • @user-oj4jt9tb3e
      @user-oj4jt9tb3e 3 года назад

      ትክክል

    • @yelibezelalem9346
      @yelibezelalem9346 3 года назад +1

      @@user-oj4jt9tb3e ruclips.net/video/vhr1PXp_4LM/видео.html

    • @user-ve8qc9iq5z
      @user-ve8qc9iq5z 3 года назад +1

      ወዲማችን ኸሊድ አላህ ለ እህቶችህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ መልካም ስራቸዉን ይዉደዲላቸዉ ላተም ፅናቱን ይስጥህ በሁኔታዉ ሁላችንም አዝነናል አስከፍቶናል

    • @muhammdhuseen4485
      @muhammdhuseen4485 3 года назад +2

      انالله وانااليه راجعونሶብሩን አላህይስጥህ ወንዲሜ እያነሱ ም አላህ የጀነት ያርጋቸው

    • @yelibezelalem9346
      @yelibezelalem9346 3 года назад

      ruclips.net/video/vhr1PXp_4LM/видео.html

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 года назад +159

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን እውነት የሰው ፍጡር ናችሁ? 🤔እስኪ ምን አይነት ነገር ነው የሚያስደስታችሁ ? ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ 🙏 እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው ሚወስደው እግዚአብሔር ለአንተም ሀሳብህን ይሙላልህ 🙏

    • @RaniRani-vt7se
      @RaniRani-vt7se 3 года назад +3

      Yalemaweq yimesleghal bizu sew liyunetu aygebawm

    • @bezawitnegussie8232
      @bezawitnegussie8232 3 года назад +1

      No hazenachewn lemeglets yhonal tzye

    • @user-ot4eu2wu1d
      @user-ot4eu2wu1d 3 года назад +2

      ሰዉ መሆናቸዉ ያጠራጥራል ዉዴ ጉድ ናቸዉ

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 3 года назад +1

      @@user-ot4eu2wu1d በጣም ውዴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው

    • @zabibahasan4759
      @zabibahasan4759 3 года назад +1

      ህሊነ የሌለቸው እና የሰው ህይወት የማየሰስበቻው ነቸው

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w 3 года назад +74

    ከልዶ አለህ ያፂክ አለህ በጀናተል ፊርዶስ ይሰቢስበቹ🤲😭😭👍

    • @sofiaogaly2771
      @sofiaogaly2771 3 года назад +1

      የአላህ,ስራነው,አላህጀነተልፈርዶስ,ይወፍቃቸው,አላህየሚወደውንነው

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada 3 года назад +580

    አላህ ይርሀማቸው አንተንም አላህ ሶበሩን ይስጥህ በጣም ልብ ይሰብራል

    • @user-dl1sf2wi4r
      @user-dl1sf2wi4r 3 года назад +1

      አሚን 💔

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +2

      ነይ ቤተሠብ እንሁን ሠአዲ አወልን እንኳ ሠላም ገባህ በይልኝ እንኳ ደስ አለሽ በሰላም መግባቱም አንድ ነገር ነው

    • @seademytube1222
      @seademytube1222 3 года назад

      @@aminatahmed እ መቸ ገባ ሲጀመር

    • @ibrhaimimam6641
      @ibrhaimimam6641 3 года назад +1

      ሰአድ.ከአወልእህት.በጣም.ፉቅር.ይዞኛል.በውስጥ.መስመሯን.ብትልኪልኝ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 года назад +1

      @@ibrhaimimam6641 kkkkkk

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 года назад +270

    ካሊዶ ወንድሜ አላህ ሰብር ይስጥህ😭😭

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 3 года назад +1

      egizabhre yasenahe yemotutenem nfes yemar kebadee new

    • @mesbahjazakumullah2413
      @mesbahjazakumullah2413 3 года назад

      አብሽር. ወንድሚ. እህቶችህ ሸሒዶችናቸው.
      ኢንሻአላህ. ሠብር. ማድረግ. አለብህ
      ባለትዳር ኬልሆክ. ማግባት.አለብህ

    • @mesbahjazakumullah2413
      @mesbahjazakumullah2413 3 года назад +2

      የሠራቹትህን. ሥራ. አላህ. ይቀበላቹህ
      በመቀጠል. አላህ. በቁርአን.እንደነገረን.
      ማንም. ነፈሥ.ያለቀንዋ.አትሞትም
      ቀንዋ.ከደረሠ..ደግሞ. ወደፊትም ይሁን ወደሃላ መዘግየት..አትችልም

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@mesbahjazakumullah2413 ቤተሰብ እንሁን

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@zihramhemed6147 እንድማመር

  • @user-bp7xe6je2m
    @user-bp7xe6je2m 3 года назад +36

    😭😭😭😭💔💔💔💔በስመአብ ምን ፈተና ነው ወንድሜ የገጠመህ ብርታቱን ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ ያለፉትንም ነብሳቸውን ይማርልን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏በዚህ ከባድ ሀዘን ውስጥ ሆነክ ለወገንህ ታስባለህ ምን አይነት ሰው ነክ ቃላት የለኝም💔😭ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህ

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 3 года назад +5

    የአላህ አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣችሁ እነሱንም አላህ ጀነት ፍርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ አንተ ግን እጂግ በጣም መልካም ሰው ነህ ቅን ሰው ልጅ ይውጣልህ አላህ ሁሌም ካንተጋ ይሁን

  • @user-yl4oq7ex1t
    @user-yl4oq7ex1t 3 года назад +91

    ኢላሂ ከድንገተኛ አደጋ አንተ ጠብቀን እዝነትህን አብዛልን ወቶከመቅረት ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @semutube8222
    @semutube8222 3 года назад +171

    ካሊዶ አንተንም ቤተሰቡን በሙሉ አላህ ያፅናችሁ ልብ ይሰብራል ወላሂ😭😭😭
    አላህ ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላቸው እኛም ወደዛው ነን

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @sfhdgjfhffi4178
      @sfhdgjfhffi4178 3 года назад

      እኔ ሁሌ ከሰማሁ አስቶ አስታዉሳቸዉለሁ ሰብርን ይጣቹ

    • @mohammedakmel2858
      @mohammedakmel2858 3 года назад

      amin yarebi

    • @jemilayesuf5103
      @jemilayesuf5103 3 года назад

      Allah yerahemachw

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      "እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
      ruclips.net/video/Fg10M93_SU4/видео.html

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 года назад +17

    😭😭😭😭😭አላህ ጀነተል ፈርደውስን ይወፍቃቸው እናንተንም አላህ ሶብሩን ይስጣቹ ይከብዳል😭😭😭

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወዲምየ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከባዲ ሀዘን ነው
    የሞቱት እህቶች ነፍሳቸው ይማርው. ። አይዞን ወዲሜ ሁላችነም ሟች ነን

  • @dawitamekseb6319
    @dawitamekseb6319 3 года назад +108

    ኣላህ ይርሃማሹ መንግስተ ሰማይ የዋርሶም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭

    • @asnakechhone3620
      @asnakechhone3620 3 года назад +3

      አሜንወንድም

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 3 года назад

      egezihabire yabertahe

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

  • @bekind8472
    @bekind8472 3 года назад +102

    ወይ ወንድሜ በጣም ተጎድተሃል እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥህ ፈጣሬ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር

    • @user-fi4hu6mk4e
      @user-fi4hu6mk4e 3 года назад +1

      አሚን

    • @user-ve8qc9iq5z
      @user-ve8qc9iq5z 3 года назад +1

      ወዲማችን አላህ ሷብር ይወፍቅህ በዕርግጥ እኳን አተ እኛም ልባችን ተሰብሮል አዝነናል ግን የ አላህ ቀዲር ነዉ ምንም ማረግ አይቻል ዉሳኔዉን አሚን ብሎ መቀበል ነዉ አይዛህ

    • @ad1187
      @ad1187 3 года назад +1

      አሜን!!!

    • @martuhaile5894
      @martuhaile5894 3 года назад

      sorry i clicked "report" by mistake

  • @hanagetachew1581
    @hanagetachew1581 3 года назад +20

    እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈል ወንድሜ ! እጅግ ልብ ይሰብራል አንተ ቅን ሰው ፈጣሪ ሀዘንህን ያቅልልህ!

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 3 года назад +4

    እግዜያብሄር ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ እናማ ላተም መታ መታ 4 ልጅ ይስጥህ የሞቱትንም ነፍስ ይማር ጀነት ይወፍቅልን አሜን3

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 3 года назад +98

    ኢናሊላሂ ወኢና እለይሂ ራጅዑን😭አላህ ይሶብርህ ወንድሜ ለሞቱትም አላህ ይርሀም

    • @freshday8263
      @freshday8263 3 года назад

      👍🇪🇷

    • @user-ik8ec4vj2x
      @user-ik8ec4vj2x 3 года назад

      ኑ እንደማመር ቪዶወ በመየት ቢያንስ 3 ደቂቃ

    • @mg9950
      @mg9950 3 года назад

      እንዛመድ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +58

    እንኳን እሱ እኔም ልብን ነክቱታል ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ
    እነሱንም እግዚአብሔር ነብሳቸውን በፀደ ገነት ያኑረቸው
    ልብ ይነካን

  • @teyo9965
    @teyo9965 3 года назад +17

    ሀዘን ውስጥ ሆነህ ለስው ማስብ በጣም የማገርም ስጣታ ነው እግዚአብሔር አምላክህ ለመላው ቤተስብህ መፀፀናትህን ይሥጣቸው እግዚአብሔር ይፀናህ

  • @truestory5342
    @truestory5342 3 года назад +6

    የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን አላህ ጽናቱን ይስጥህ ውዱ ወንድሜ አይዞህ😭
    You're Strong Believer May Allah make it easy for you 😭

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k 3 года назад +67

    አይዞክ ወንድሜ አላህ በሷሊህ ሚስትና ልጆች ይካስክ

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 3 года назад

      በትክክል

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

    • @sartt4636
      @sartt4636 3 года назад +1

      እህት በሚስት ና በልጅ አይተካም እህትም የመየ ልጅ እህት ናት ሚስትም ሚስት ናት አቦ አላህ ሶብሩን ይስጥህ

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 года назад

      @@sartt4636 ትክክል አላህ ጥንካሬው ይስጠው ትልቅ ጉብዳ ነው የአላህ እዝነት አይለየው

    • @edenteshome3957
      @edenteshome3957 3 года назад

      Ayzoki Egzbher yzinake tinker bile libgo new

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 3 года назад +38

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና በሞቱት ፈንታ 4 መንታ ልጆች ይስጥህ ማስረሻ መካሻ እንዲሆንልህ። በላይክ አሜን በሉ እስኪ ሲያሳዝን።
    አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናችሁ።

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 года назад +2

    መልካም ወንድሜ በዚ ሁኔታ ሆነህ ራሱ ስለ ሰዎች መርዳት እንደ ምታስብ ስሰማ የምር አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 3 года назад +3

    በዚህ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ሁነህ አሁንም ለጎዳነ ልጆች ታስባለህ የአላህ አላህ ይገዝህ

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 3 года назад +232

    ፈጣሪ የፅናቅ:: እባካቹ ውድ ኢትዮጽያን እራሳችሁን ከመኪና አደጋ ጠብቁ።

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 3 года назад +63

    በጣም አዝኛለሁ ወንድሜ!!አንተ መልካም ሰው ሃዘኑ ከባድ ነው አይዞህ የያዘህ እግዚአብሔር ያፅናህ ሃዘንህ ያስረሳህ በርታ 😧😧😧

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 3 года назад +2

    May God give you strength, thank you for helping homeless you are Awesome !!

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 года назад +4

    ካሊድዬ ድርጊቱ በጣም ያማል 😥ቀደረላህ ነው☝ለሞቱት ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ላንተም አላህ ሶብር ይስጥክ ያረብ😥☝

    • @zainabali835
      @zainabali835 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @mg9950
      @mg9950 3 года назад

      እንደማመረ

  • @tesfayebenti4441
    @tesfayebenti4441 3 года назад +70

    ዉይ ወንድም ካሊድ የደረሰብህ ሀዘን በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ያፅናክ ለሞቱት ነፍሳቸውን መልካም እረፍት ይስጥ
    I'm sorry, for your loss💔 RIP!

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 3 года назад +47

    😭😭😭😭😭😭 ጽናቱን ይስጥህ ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል ከባድ ሐዘን ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @addisalemkebeta9831
      @addisalemkebeta9831 3 года назад

      ወንድሜ መልካሙን ሥራህን አይቼህ ሳመሰግን ነበር ነገር ግን ላንተህ ይህ አይገባህም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጣችሁ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

    • @mndds3301
      @mndds3301 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-gz6rf7rx8m
    @user-gz6rf7rx8m 3 года назад +38

    ሰብር ኣድርግ እንጂ ምንዳክ ጀነት እንጂ ሌላ ኣይደለም ኣብሽር ወንድሜ እሺ ታገስ የታጋሾች ምንዳ ያለገደብ ነወ ሡረቱል ኣዙመር 10

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 года назад +6

    የኒም ጥያቂ ይሂ ነው መልካም ሰወችን ለምንድነው እግዚአብሂር ቶሉ የሚወስዳችው 😢 😭

  • @mmmnnn7878
    @mmmnnn7878 3 года назад +33

    የኔ ወንድም አይዞህ አላህ ሶብሩን ይስጥህ እነሱንም አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው

  • @ekram0007
    @ekram0007 3 года назад +48

    ያረቢ ወንድሜ ይሄ ከቃል በላይ ነው። ብቻ ጀሊሉ ሶብሩን ይስጥህ! ለነሱም ጀነተል ፊርደውስን 🙏

    • @user-of6qb3pe7u
      @user-of6qb3pe7u 3 года назад

      ያረብእህቶችህንምጀነትንይፈወፍቃቸዉ አተንምአላህ ጀዛህንይክፈልህ ሊክይከፈትለት።ያለንን።እንርዳ

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 3 года назад

      አሚን

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@user-of6qb3pe7u እንድማመር

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@sweetjamil7977 ቤተሰብ እንሁን

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 года назад +2

    ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ሀሳብህን ይሙላ ለመልካም ነው ያስብልህ ወንድሜ ካሊድ

  • @menyahelabey5302
    @menyahelabey5302 3 года назад +2

    ያአላህ ካልዶ ብርታቱን ይስጥክ ያረብ ለከይር ነዉ የሞቱትንም ጀነትን ፍርዶ ስ ያረብ አይዞክ ወንዲሜ ጀግና አላህ ከአጠገብ ክ ይሁን

  • @fetishbedewi6388
    @fetishbedewi6388 3 года назад +51

    አላህ ሶብሩን ይስጥህ እነሱን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +1

      እንዛመድ በቅንነት

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +47

    ወንድም ምግብ ስታበላ አይቼ በጣም መርቄህ ነበር በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር የሜወደውን ይፈትናል በፈተና መጵናት አለብህ የመጀመሪያ ፈተናህ ነው በጰሎት በርታ ነው የምልህ እህቶቻችንን እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን እመቤቴ ማርያም ትቅረባቸው አይዞህ እግዚአብሔር ያጵናህ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +2

      ደምሪኝ የኔ እህት አበረታቺኝም

    • @sabaethiobaltina2613
      @sabaethiobaltina2613 3 года назад

      @@aminatahmed RUclips channel አለህ የኔ sabaEthio Baltina subscribe and comment

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 года назад +1

      @@aminatahmed ኤጭ

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 3 года назад

      @@aminatahmed እረተው እህቶች ሰው ሀዘንላይ ሆኖ ላይክና ሰብስክራይብ ስትለምኑ አይሰቀጥጣችሁም አንዳንዶችኾ ልባችሁ እደድጋይ ደርቋል አሁን ምኑትዝ አለሽ ላይኩ ብፈጣሪ እኛእያለቀስን

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 3 года назад

      @@zeharaewunetu2096 ሳህ እንደዉኮ በጣም ነዉ እሚገርሙት

  • @emukidane4513
    @emukidane4513 3 года назад +5

    Dis like የምታረጉ ግን እውነት ሰው ናችሁ ምነው ሰውነት እንዲህ ሆነ ልብ ይስጣችሁ,,, ወንድሜ አምላክ ፅናቱን ይስጥህ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 года назад +6

    ውንዴሜ ሀሊድ አላህ ስብርይሰጥህ አላህ ለጀነት ይበላችው አላህ ይች ነች መጥፊችሁ አላችው ሁላችንም ወደ ዛው ነን ሰብረ አላህ ይሰጥህ

  • @footballfusionmasterkuduse6720
    @footballfusionmasterkuduse6720 3 года назад +23

    ወንድሜ በደረሰብህ ሀዘን ልቤ ተነክቷል ይዞህ እግዚሐብሔር ያፅናናህ

  • @tube8869
    @tube8869 3 года назад +39

    አብሽር ወንድም አላህ ሶብሩን ይስጥህ ኢንሻ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቹው አላህ ያሻውን አደረገ መልሱን ከእሱ ጠብቅ 😢😢

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 года назад +4

    ከባድ ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የፀናናችሁ🙏🙏🙏

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 года назад +4

    ካሊዶ አላህ ብርታቱን ይስጥህ የምቱትንም አላህ የጀነት ይበላቻዉ ኡፍፍፍ😭😭😭😭

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 3 года назад +22

    ከባድ አዘን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ እጅግ ሲበዛ ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ልፋትህን ተመልክቶ በመልካም ነገር ይካስህ የሰው ልጅ የዘራውን ነውና የሚያጭደው አይዞህ ወንድሜ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 года назад +40

    😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ያፃፅናህ ካሊድ ሁላችንም ወደአላህ ተመላሽ ነው ሚቀር የለም ቀናችን ሲደርስ ተጓዥ ነን

    • @user-be2de4yj4x
      @user-be2de4yj4x 3 года назад +1

      እህ

    • @batlamebeltie1985
      @batlamebeltie1985 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጤሬ ጥናቱን ይሰጥህ😭😭😭😭

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@user-be2de4yj4x ቤተሰብ እንሁን

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@batlamebeltie1985 እንድማመር በቀንነት

  • @allahisone6979
    @allahisone6979 3 года назад +1

    ካሊድ ወንድሜ አላህ ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቃቸዉ ወንድሜ አብሽር አላህ ስለወደደክ ነዉ አልሀምዱሊላህ ሀቂቃ አንድን ሰዉ ማጣት ይከብዳል አደለም አራት ሰዉ ግን የእዉነት ሶብርክን አላህ ይቀበልክ አላህ ይተካል አላህ ይጨምርልክ ዉድ ወንድሜ

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 года назад +4

    I have no speech for this man strength after losing his 4 loved once and he still keep going! I have no word for you. You are here to tech all of us!! May God bless you and give you long life. My Brother you are special and the universe needs you we need you. My confidence to you and everyone who lost their life. And I Appreciate you for all you have done for us.

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +41

    አላህ ይራህማቸው እናተንም ሰብሩን ይስጣችሁ ድስ ላይክ የምታርጉ የምር ጤነኛናችሁ

  • @user-sd8ku9zo3d
    @user-sd8ku9zo3d 3 года назад +42

    አላህ ያሶብርህ እህቶችንም አላህ ጀነትል ፎርዶስ ይወፍቃችው

    • @ksbghiev9587
      @ksbghiev9587 3 года назад

      አላህ ለጀነት ያደረግነው አላህ የውደደው ነው ያደረገው አብሽር አላህ ሰበር ይስጥክ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад

      አሚን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@ksbghiev9587 ቤተሰብ እንሁን

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 года назад +2

    ወንድሜ እጅግ በጣም ከባድ ሀዘን ነው 😭😭😭😭 ሀዘንህ ልቤን አደማው አላህ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልህ🙏

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад +14

    እርሱ የሚወደውን ነው የሚፈትን ጥሩ ስራ በሰማይ ነው የሚከፈለው 🤲

    • @samriabate761
      @samriabate761 3 года назад

      እግዝአቢህር ያፂናህ

  • @dghhjfghjk627
    @dghhjfghjk627 3 года назад +11

    በጣም ልብ ይሰብራል አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @nigistyimer1737
    @nigistyimer1737 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ የጀመርከውን አላማ ከግብ እንደምታደርሰው አልጠራጠርም

  • @toibatoiba1352
    @toibatoiba1352 3 года назад +1

    ወንድም ኸሊድ አላህ ያፅናህ ወንድማች ሟች ቤሰቧችህን አላህ ይረሃማቸዉ

  • @user-hk2jf6bz7y
    @user-hk2jf6bz7y 3 года назад +20

    ወንድማችን አላህ ሶብሩን ይስጥህ ለእህቶችህ አላህ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቃቸው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

  • @bf7767
    @bf7767 3 года назад +43

    ኸር ተው የመንጃ ፍቃድ እንደ ሰፈር መታወቄያ እየርጫችሁ አስጨርሳችሁን በጫት የደነዘዘ ሹፉር😢 ወንድማችን ፈጣሪ ያፆነችሁ እነሱንም ነፍስ ይማር 😭 ሞት የርከሰባት አገር ኢትዮጵያ 😢😢

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 3 года назад +1

      በጣም ያሳዝናል መኝጃ ፍቃድ አሰጣጥ የማይሻሻል ሀገር በገንዘብ ይወስዳሉ ህዝብ እየገጩ ይለማመዳሉ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад

      ደምሪኝ የኔናት

    • @awolnur182
      @awolnur182 3 года назад

      በትክክል

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 года назад

      ትክክል በግ መጠበቅ መሠላቸው መኪና መዳት በገዘብ ሆነ እኮ ሁሉ ነገር አይይይ ጊዜ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад

      በጣምምምምም በጫት የደነዘዘ ጭቅላት ይዘው እያሽከረከሩ ህዝቡን ቀጥፈው ጨረሱት😭😭😭😭😭 ምነው ሰው ጠፋ ቆይ ህግ የለምዴ?

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 года назад +3

    ብድራትን እግዚአብሔር ይከፍላል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @friezerga7043
    @friezerga7043 3 года назад

    እግዚአብሔር ያፅናናህ የሞቱት ነብሳቸውን ይማረው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ አይዞህ ወንድማችን

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 3 года назад +56

    አላህ ይራሀማቸው ያረብ ጀነትፍርደወስ ይወፍቃቸው ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asi3115
      @asi3115 3 года назад

      አላህ ይረህመቸው

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@asi3115 ቤተሰብ እንሁን

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 3 года назад +27

    አላህ ይረህማቸው አላህ ይዘንላቸው
    ወላሂ. እንኳን. አምስት ሰው አንድም ሰው
    ማጣት ከባድ ነው. አላህ ፅናቱን ይስጥህ
    ወንድም ለሞላው በተሰብ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 3 года назад

    በጣም የሚከብድ ሃዘን ነው እግዚዐብሄር ያፅናህ እነሱንም መንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 3 года назад +3

    አላህ ይሶብርህ። ወንድም። ያማል በጣም። አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው

  • @karimatube519
    @karimatube519 3 года назад +27

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ አይዞህ ወድሜ ካሊድ በርታ አላህ ሰብር ይስጥህ ከነ መላዉ ቤተሰብህ መፅናናት ይስጣችሁ 😭😭😭

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +1

      እንዛመድ ሪማዬ

    • @karimatube519
      @karimatube519 3 года назад

      @@aminatahmed እሺ 👍

    • @mg9950
      @mg9950 3 года назад +1

      እንዛመድ

  • @jmibintebrahim805
    @jmibintebrahim805 3 года назад +22

    ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች …
    #አላህ ያበርታህ ወንድም እህቶችህን ደግሞ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው 🙏

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад

      የኔ እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አበረታቺኝ

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 года назад

      ሳህ አሚን ያረብ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.,.

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 3 года назад

      @@Atwima አሚን አሚን እሺ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 года назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ በርግጥ ጀዘንህ ከባድ ነው ግን የሚፀድቃቸውን ለነፍስ ዋጋ የሚያሰጣቸውን ስራ ሰርተው ስላለፋ አይዞህ በርታ እንዲያረታህም ፀሎታችንን ይሱማን።

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 года назад +7

    አይዞህ ወንድሜ እቺ ዱንያ ለሙስሊሞች ማፈተኘነች አለህ ጥንከሬን እነ ሷብርን አሟልቶ ይስጥህ

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h 3 года назад +15

    ውይ አንተ የበረታህ መስሎህ ጥንክር ብለህ ለመታየት ፈልገህ እንጂ ሀዘንህ ጉዳትህ ከአወራርህ እራሱ ከፊትህ ገፅታ ያስታውቃል አላህ ብቻ ሰብር ይስጥህ እነሱንም አላህ ይርሀማቸው እንኳን ላንተ ለኛ ለሰሚዎቹ እራሱ በጣም ከባድ ነው 😭😭

    • @mereyamiyebutakabirara8221
      @mereyamiyebutakabirara8221 3 года назад

      አሚንንን

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y 3 года назад

      አይ እህቲ ሀዘንማ መች ይቀራል አላህ የወሰነውን መውደድ እጂ አይን ያለቅሳል ልብ ያዝናል አላህ መቀበል ነው

  • @monasona6097
    @monasona6097 3 года назад +18

    እዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥህ😭😭

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y 3 года назад +2

    አይዞህ ውንድሜ እግዚ አቤሔር ያፀናህ ነብሳቸሁን ይማር

  • @genetmangisto2990
    @genetmangisto2990 3 года назад

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑር ውንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ያብዛልህ

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 года назад +47

    እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад +1

      ደምሩኝ ኢትዮጵያዊያን

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      "እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
      ruclips.net/video/Fg10M93_SU4/видео.html

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      @@aminatahmed beteseb enhun
      "እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
      ruclips.net/video/Fg10M93_SU4/видео.html

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@KYCNews ቤተሰብ እንሁን በቀንነት

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      @@aminatahmed Beteseb enehun

  • @user-kk1cs4sy9b
    @user-kk1cs4sy9b 3 года назад +9

    ኡፍፍፍ ካሊዶ ጌታ መፅናናቱን ይስጥህ እውነት እግዚብሂር ድብቅ ምክነያት አለው እግዚብሂር ያየው ነገር አለ አይዞህ ወንድሜ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @seniya6478
    @seniya6478 3 года назад +4

    አላህ ፅናቱን ይስጣቹህ ወድማችን 😢😢😢💔

  • @user-dm6zn5vc2v
    @user-dm6zn5vc2v 3 года назад

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ እነሱንም ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው

  • @addis2653
    @addis2653 3 года назад +10

    የተቀመጠልን ቀን አይቀርም ወቶ መቅረት አራት ስው ከቤት ማጣት ከባድ ነው ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ለስው ክብር ተምሳሌት መሆናቸው ያፅናናል አላህ ይራህማቸው ካሊድ ሁሉም ወገንህ ቤተስብ እንደሆነ እንዳትረሳ በርታ በል ወንድሜ🙏🏽

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 года назад +20

    እንዴት ነው ይሄን ወንድም መርዳት የሚቻለው?? መርዳትስ እንዴት እንችላለን? ሰይፉ go fund me ቢከፈትለትስ?? በውጭ ያለነው ለመርዳት ቀላል ያደርገዋል! ተከፍቶም ከሆነ ንገሩን: እግዚአብሔር እምላክ መፅናናትን ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይስጥ: ወንድሜ ያማል: እግዚአብሔር አዋቂ ነው! እይሳሳትም : የእግዚአብሔርን መልኬምነት በጎነት ብህይወትህ ታያለህ እሱ ሁልጊዜ መልካም ነው: በርታ ፅና!!!!!!

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 3 года назад

    የሚያፅናና እግዚያብሄር ነው አምላክ ብርታቱን ይስጥህ

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i 3 года назад

    እግዚኣብሔር ፅናቱ ይስጥህ ወንድም ለእህቶችህ ደግሞ ነብሳቸው ባፀደ ገነት ያኑርልህ።

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 года назад +17

    ይልቅ ሼፉ ለዘፋኝና ለሴት ከሚስጡ ምን አለ ይሄን ልጅ ቢያግዙት አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 3 года назад +8

    አላህ የሚወደዉን ይፈትናል ሶብሩን ይስጥህ ወድማችን የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ ያረብ😭😭😭

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 3 года назад +2

    ያአሏህ አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ እነሱንም ጀነትን ይወፍቃቸው ያረብብብብ

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 3 года назад

    ወድማለም በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናህ እነሱንም በመልካሙ ቦታ ያሳርፋቸው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +4

    ካሊዶ አንተ ወይንም እህቶችክ እኮ መጥፎ ስራ ሰርታች ው አይደለም ፈጣሪ የፈቀደው ሁሉ ሆነ ከተሳፈለት ቀን ማምን. አያልፍም የሰው ልጅ በእንቅፋትም ይሞታል ግን አይዞን 🙏🙏😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +11

    በጣም ያሳዝናል የመኪና አደጋ ሹፊሩ ብቃት ከሌለው ባይነዳ ይሻል ወገን አለቀ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @lovelove-zw9cg
    @lovelove-zw9cg 3 года назад +3

    አላህ ሶብር ይስጥህ ኡፍፍ ምን እንደምልህ አላውቅም የሞቱትንም አላህ ይራህማቸው ወድሜ😭💔

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ያፅናህ ወንድም አለም😭😭😭😭 እጅግ በጣም ልብ ይነካል ነፍሳቸውን ይማርልን🙏

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 3 года назад +34

    ወልቀዳ ወልቀደር ነው አላህ የወሰነው ውሳኔ የትም አይቀርም ቤትም ቢሆን አላህ የጻፈው ነው የሆነው አላህ በጀነት ያበሽራቸው አላህ ሆይ የሞቱቱን አተ እዘንላቸው

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 3 года назад +45

    ወንድም ካሊድ አላህ ይሶብርህ ለነሱም ጀነተል ፊርዶስን ይስጥልን አላህ የራሱ ምክንያት አለው Dislike የምታረጉ ደንቆሮዎች ሰው ናችሁ ግን

    • @user-ib2wh8vn5f
      @user-ib2wh8vn5f 3 года назад

      ወንድም ካሊድ አላህ ሶብሩን ይስጥህ ያርብ

    • @user-tb4dl3kp1b
      @user-tb4dl3kp1b 3 года назад +1

      እነሱማ የሰይጣን መልእክተኞች ናቸው ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው

    • @blen1468
      @blen1468 3 года назад

      እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።አይዞህ ማለት ቀላል ነው።እግዚአብሄር እርሱ በሕልውናው ከአንተ ጋር ይሁን።የሚሳነው ነገር የለም የባዳ ዘመድም ይሰጥሀል

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 года назад

      የዚህ ወንድማችን ሀዘን ያስደሰታቸው ሙስሊም የሚጠሉ እንስሳዊ አስተሳሰብ ያላቸው ቆሻሻ ዜጎች ናቸው የሀገር ሸክሞችም ናቸው::

    • @umu8704
      @umu8704 3 года назад

      @@user-tb4dl3kp1b ቤተሰብ እንሁን

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥህ መረጋጋትን ያጎናፅፍህ በርታ ለሁሉም ከጎንህይቁምልህ እርዳታ ያስፈልገዋልን እባካችሁ ወገኖች በቅርብ ያላችሁ ፈንድሬዚንግአዘጋጁና አሳውቁን

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 3 года назад

    ካሊድዬ እግዚያብሄር ያፅናህ የእህቶችህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ በርታ

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w 3 года назад +9

    ውይ ያማል ወንድሜ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ አላህ ስብሩን ማስቻሉን ጽናቱን ይስጥህ 😭😭😭😭😭

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 3 года назад +10

    አላህ ከድገተኛ አደጋ እኛንም ቤተሠቦቻችንንም አላህ ይጠብቀን።ወድሜ አላህ እህቶችህን ጀነተልፊርዶስን ይወፍቅልህ።አንተንና ቤተሠቦችህን ሶብሩን ይወፍቃችሁ

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 года назад +6

    ሰይፋ የሔ ወድም ምንም የለኝም እያለ ነው ምናለ እዲረዳ ሰው ብታሰተባብርለት ያማል እውነትም በምን ቅጣት ነው

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ያፅናህ እጅግ ያማል ለዚነው ቤተሰብ በአንድመኪና አይሂድ የሚባለው

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v 3 года назад +6

    ኢላሂ አተ ላጀነት በላቸውእህቶቶቻችንን ሀይር ሥራቸው ለዚህ ቀናቸው ይሁናቸው አላህ ሧብሩን ይሥጥህ ወድሜ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይሰጥህ 😭😭ለቆሚ ነው የሚከብደዎ ወድሜ

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 3 года назад

    አላህ አሁንም ያጠክርህ ሀዘኑን ከውስጥህ ነነቅሎ ያውጣልህ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል ብቻህን ስትሆን ነው የሚሰማህ ያረቢ ሰብር ስጠው አሚን

  • @azizaendries198
    @azizaendries198 3 года назад +2

    ያረብ ምን እደምል ሁሉ አላውቅም ግን አላህ ፊርዶሰል ጀነት ይወፍቃቸው አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ ያፅናህ ያበርታህ ሱበሀን አላህ ያማል በጣም

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ ከባድ ነው 😭😭😭

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 3 года назад

      ቤተሠብ አድርጊኝ እህት