በሰው አገር ወገን በሌለበት የጭንቅ ምጥ አምጣ ነበር-እናቴ፡፡ምን እንደነበር እና ምን እንደተፈጠረ ትነግረናለች፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ዛሬ ከእናቴ ጋ አስገራሚ የጋራ ገጠመኞቻችን ሁሉ ይነሳሉ፡፡እኔን እናቴ ውስጥ ላሳያችሁ ፈልጌያለሁ፡፡እናም በክፍል ሁለት ተያይዘን መጥተናል፡፡
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    Tiktok- @genet_nigatu

Комментарии • 548

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u 3 года назад +113

    እናት እኮ እናት ናት♥♥♥
    የምወድሽዬ ገንዬ እናትሽን ነፍ አመት ያኑርልሽ ♥♥

    • @user-yt3qk5xk2d
      @user-yt3qk5xk2d 3 года назад +2

      አሜን ያኑርላት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale8750 3 года назад +46

    ማዘርየ የናተ ዘመን ያምታልን ፈጠሪ የመከባበር የሰው ልጅ በሰውነቱ እጅ ዘረኝነት የሌለበት ዘመን ነበር

    • @samer8063
      @samer8063 3 года назад

      አሜን እማዬ ለኔም🙏🙏🙏🙏😍

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d 3 года назад

      በጣም ይገርማል እናት ሁሌም ደስተኛ ትሁን ገኒ ፈጣሪሽን አመስግኝ የማስጠቀቃ ደውል ሰቶ ምሮሻል ክብሩ ይስፋ ልጆችሽን ይጠንቅልሽ ከክፉ ነገር ንስሀ ገብተሽ በስጋወ ደሙ ከብረሽ ፈጣሪሽን አስደስች እህቴ ድቅ ነው የፈጣሪ ስራ

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 3 года назад +15

    ገኒየ ታድለሻል እደዚች አይነት ምርጥ እናት ሥላሉሺ ማሻአላህ

  • @user-io8rr2yy6d
    @user-io8rr2yy6d 3 года назад +17

    እናት እኮ የእውነት እናት ናት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን እናት ፍቅር ናት እናት ማለት በቃ ንፁህ ፍቅር ናት

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 3 года назад +6

    ገኒ እናትሽ ትክክል ናቸው ጀግና እናት ነሽ። በአሁኑ የኑሮ ውድነት ግዜ እንኳን 4 ልጅ ብቻ ማሳደግ 1 እራስንም ማስተዳደር ከባድ ነው።
    አድናቂሽ ነኝ

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g 3 года назад +17

    የዘንኩበት ግዜ የለም አሉ የእኔ እናት ቢኖርም እራሱ ይደብቁልናል እንጅ መች ይነግሩናል። እግዚአብሔር አምላክ አንችንም ለልጆችሽ እርሳቸውንም ለአንቺ በጤና ያቆይልሽ አሜን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад

      ትክክል ልጅ ታዝናለች በማለት ይከብዳታል እናቴ

  • @kidu715
    @kidu715 3 года назад +15

    አይ እናት እናት እኮ ልዩ ናት💐

    • @geye3686
      @geye3686 3 года назад +1

      እናት እናት እናት. እምዪ በምን ትለካለች ወደር የላትም. እንደው ዝም ነው

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 года назад +20

    እናት ለዘላለም ትኑሪ ገኒዬ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-ng8rz3lz7y
    @user-ng8rz3lz7y 3 года назад +4

    የአላህ እኔም እናቴጋ ከስደት መልስ እንደዚህ የምስቅበት የምደሰትበት ናፈቀኝ😰😰😰😰😰😰እማ እደሚሽን ያርዝምልኝ ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 года назад +5

    አይ እናት እኮ መገለጫ ቃል የላትም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ለሁም እናቶች

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s 3 года назад +10

    የኔ እናት ገኒየ እናትሽን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ ገኒየ ይእናት ተምሳሌት ነሽ እኮ አንችም የኔ እናት

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 года назад +1

    ቅመም የሆኑ እናት ለዱዓው አሚንንንንን እማ ረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ይስጥልን ማን እንደ እናት ነኒዬ ደርባባ ፍቅር የሆነች እናት አለችሽ ለካ እናትሽን ወጥተሽ ነው 😍😘😘

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k 3 года назад +3

    አቤት መታደል ለካ ከላይ ነዉ የደግነት ሚስጥሩ ወይይ መታደል ነዉ በእዉነት ደስ ስትሉ እግዚሐብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 года назад +10

    ለነገ ያላት ነፍስ ማንም አይነካትም ; አምላኬን የማመሰግንበት ብዙ ምክንያት ስላለኝ ደግሜ ደግሜ አመሰግነዋለሁ ክፍ ዘመን አልፎ ይሄን የመሰለ ቤተሰብ ስላስተዋወቅሽን እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን ገኒዬ ::

    • @teyo9965
      @teyo9965 3 года назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @babebe850
      @babebe850 3 года назад

      True

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @gd-zg9cj
    @gd-zg9cj 3 года назад +6

    አይ ገኒ አንዴ ግባርዋ ግጥም አድርገሽ ብትስምያት በጣም ደስ ይለኝ ነበር ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c 3 года назад +11

    ውይይይ የኔ ናት ታስለቅሳላችሁ ለናቶች ረጅም እድሜ ቀናሁ እኔ እናት የለኝም የቲም ነኝ እና ለዛ ነው

    • @samira3ali973
      @samira3ali973 3 года назад

      አብሽር እኔም እንዳች ነኝ

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 3 года назад

      እኔ ምእንዳችነኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @lamrotmoges9871
    @lamrotmoges9871 3 года назад +11

    ውይ እርጋታ እድሜና ጤናዉን ይስጥልሽ ገኒ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад

    በስማም ምንኛ መታደል ነው ሰው ስኬታማ ሆኑ ሀሳቡ ሁሉ ተሟልቶለት እናትም አባትም በህይወት ኖረው ማመስገን መቻል ከእድሎች ሁሉ ከመታደሎች ሁሉ መታደል ነው በጣም ታድለሻል ገንየ አሁንም እናትሽን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ስጥቶልሽ ለመጦር ያብቃሽ መልካም እናት

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 года назад +16

    እኔም ያሰብኩት ተሳክቶልኝ ሀገሬ ገብቼ እናትና አባት እግር ስር ተቀምጬ ሙሉ ታሪካቸውን እዲያካፍሉኝ ፈጣሪ ይርዳኝ እናም እኔም እደአቅም ዩቱበር ነኝ እስኪ አበራታቱኝ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር አድርጉኝ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 3 года назад +1

    እናት እኮ የልጆች አበበ ናት ለዘላለም ትኑር ለኢትዮያ እናቶች ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ይይላችሁ በቅናት ገደላችሁን ስለእውነት ; ኢትዮጵያ ናችሁ በጥሩ ወቅት የመጣችሁ ውብ ኢትዮጵያን ለዘላለም ኑሩ 🥰

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 года назад +4

    ገኒየ እናትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸው አንችም ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 3 года назад

    በጣም ትክክል ነው ያደረግሽው ትልቅ የተከበሩትን እናትና አባትሽን በአክብሮት ስለጋበዝሻቸው ከነሱ በላይ ትልቅ እንግዳ የለም ተባርኪ

  • @daniasrat31
    @daniasrat31 2 года назад

    ገነት ማሚ እጅ በጣም ጨዋታ አዋቂ ናቸው እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድላቸው

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd 3 года назад +3

    የኔ እናት ምን ይዤ እገባ ነበር እሉ እግዚአብሔር። ህይወት ይቀይራል እትሙት ያላት ነፍስ እንኳንም ለዝች ቀንና ስእት አበቃወት ሁላችንም የተጨነቅንበት ጊዜ ነበር ሁሉም እለፈ ገኒዬ እንኳንም ተረፍሽልን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад

    እውነት ነው ሁሌም ወላጂ የልጆቹን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስተው ነገር የለም ገኒ እናትሽን ያቆይልሽ እሚያስቀና ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እውነት ነው የወላጂ ምርቃንን የመሰለ የለም

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio3451 3 года назад +2

    እንዴት ዋላችሁ ገኒ።
    ከእናትሽ ጋር ሆነሽ ስትጫወቺ በጣም ደስ ትላላችሁ።አይገርምሽም እናትሽ መልካቸው ከለራቸው የሄጉ ራቸው ሁኔታ ሁለ ነገራቸው ቁርጥ የኔን እናት ይመስላሉ ።ይናገር ማል ሳያቸው እናቴን የማያት ያህል ይሰማኝል።አሁን ግን የኔ እናት በሕይወት የለችም።
    ገንዬ ለአንቺም ለናትሽም እድሜና ጤና ተመኘ ሁላችሁ። ለእናትሽ በደብ ጊዜ ስጫቸው በደብ!!!ተባረኪ።

  • @user-ez9nu9by4c
    @user-ez9nu9by4c 3 года назад +1

    ምርጥ እናት ገኒየ እናትሽ የንግግር ውበቷ እዴት ያምራል እረጅም እድሜ ጤና😍😍

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 3 года назад +2

    ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ 💞💞💞እናት እኮ እናት ናት ለልጆቻቸው አጥፍተሻል አስቸገርሽን አይሉም እኮ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 3 года назад +11

    💛❤️😍💚💛❤️😍💚💛❤️😍
    ለእናቶቻችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጣቸው 😍

  • @shemimashemima5466
    @shemimashemima5466 3 года назад

    እናት ለልጆቹዋ እብድም ብትሆን ለልጆችዋ ታስባለች እናት እናት ናት የአለም እናቶች ቢደመሩ አትበይ ገንዬ የሁላችንም እናቶች ለራሳቸው ተርቦ ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ ስለዚህ ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው ገኒ እናትሽ ደስ ይላሉ እድሜ ይስጣቸው

  • @mazaethio6684
    @mazaethio6684 3 года назад +1

    እናትኮ እናት ናት ኧረ ለነማየ ውለታቸው አያልቅም💖💖💖💖💖እድሜና ጤና ይስጥልሽ ገኒ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад

    ገኒ የተረጋጉ እናት ወግ ያላቸው ልክ እንዳቺ እግዛብሄር ባላችሁበት እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 3 года назад +2

    እረጅም እድሜ ለናቶች 🙏😘 ገኒዬ እግዚአብሔር እናትሽን ይጠብቅልሽ 🥰🥰

  • @genetmeshesha2908
    @genetmeshesha2908 3 года назад +5

    ከምር ከእናትሽ ጋር ሳይሽ እናትነትሽን ረሳሁት ገኒ የኔ ፍልቅልቅ😍😘😘🇧🇴

  • @susutube6227
    @susutube6227 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ከእናቴ ጋር ቁጭ ብየ ያወራሁ ያክል ነው ወላሂ የተሰማኝ ደስታ ደስ ስትሉ እናት እኮ አምሳያም አኳያም የላትም ገኒ እውነት ይሄ ሁሉ ጨዋነት እና ምርጥ ስነ ምግባር ለካ ምንጩ ከአስተዳደግ ነው ምርጥ እናት ነሺ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ

  • @ddddggcdd9926
    @ddddggcdd9926 3 года назад +2

    የእኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት እናቴን አስታወሱኝ እናቴ ሁሌ እንደመረቀችኝ ነው ገኒዬ አባትሽንም አቅርቢልን

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q 3 года назад +2

    የእኔ እናት እድሜ ይስጣቹ ገኒዮ ታድለሻል
    የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልንን

  • @tahataha132
    @tahataha132 3 года назад +2

    አንቱ ወድጄዋለው😂😂 ፈጣሪ ያን ዘመን መልሶ ያምጣልን ገኒዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 года назад +7

    ገኒየ የድንግል ማርያም ልጅ ምንይሰናዋል አድኖሻል የኔ እናት በጣምአሳዘኑኝ የሆነነገር ብቶኝብኝ ምንይዤ ልግባ አሉ እኔን እማማ አይእናት 😥😥😥🥰

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 года назад

    ኡፍ እናት እኔ በጣም ተመርቃለሁ በተለይ በእናትና አባቴ ግን ሁለቱንም አሁን በህዮት የሉም ሁሌ ወላጆችን ሳይ እናፍቃለሁ ገንዬ አንቺ ስትመረቂ ለኔም ላቺም አሜንአሜን አሜን💞💞💞💞💞

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 3 года назад +7

    ዉይ አስለቀሳቹህኝ እማማ እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @kedyH
    @kedyH 3 года назад +1

    እናት ዉለታዋ ብዙ ነዉ። ገኒ ላንቺ የፀለይኩት እና ያነባሁት እንባ አልረሳሁም። እንካን ኣላህ ማረሽ ገኒዬ።

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u 3 года назад +3

    እድሜ ከጤና ይስጥልሽ እዴት እዳሳዘኑኝ ምን ይዤ እቤቴ እገባለው አሉ አይ እናት😢😢😢😢😢

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 3 года назад

    እይ የገነት እናት በጣም አሳቁኝ የእኔ እናት አባቴን አንቱ ነበር የምትለው ዛሬ በህይወት ባይኖርም ነፍሱ በእፀደ ገነት ትረፍ
    እናተ በጊዜአችሁ እንቱ ተባብላችሁ ተከባብርችሁ ረጅም እድሜ እብራችሁ ትኖራላችሁ
    በእሁን ስአት እንተ እንቺ ተባብለው ከትዳራቸው የተፈናቀሉ ቤቱ ይቁጠራቸው
    እኔ የናተን ወቅት መከባበራችሁን እወደዋልሁ እሁምን እመኘዋለሁ የነበራችሁን ሰላም ሳስበው

  • @user-rm2mf3lv1z
    @user-rm2mf3lv1z 3 года назад +1

    ❤❤❤ኡፍፍፍ እናት እኮ ፈጣር እድሜ እና ጤና አብስቶ ይስጥልን

  • @hdeahh2017
    @hdeahh2017 3 года назад

    ውይይይ በጣም ደስ እምትል እናት ነች ያለችሺ ገንየ ለናቶቻችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ግን አንዳንዴ በፕሮግራምሽ ብታመጫቸው ጥሩ ይመስለኛል
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @mairanabush8290
    @mairanabush8290 3 года назад +3

    ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ደስ የሚሉ እናት ናቸው እኔም እናቴን መሰሉኝ ወይ መመሳሰል።

  • @user-cc4gc9kw2f
    @user-cc4gc9kw2f 3 года назад +43

    አባትሽንም አቅርቢልን

    • @hmdedshoo2054
      @hmdedshoo2054 3 года назад

      Yin inat rjim idim tmyhlw

    • @fafitube5279
      @fafitube5279 3 года назад

      እንደመር በቅንነት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 года назад +3

    የእናት ምርቃን ይደርሳል እናቴን በምቺለው አቅም እየተከባከብኩ ነው
    ቤትም እየሰራሁላትጠነው አላለቀም በዱአ እርድኝኝ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 года назад +4

    ወይእናት እኔምወልጃለው የናትፍቅር ከሁሉምየተለየነው እድሜጤናለናቶቻችን

  • @zahraseid8164
    @zahraseid8164 3 года назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥልሺ ለወላጆችሺ

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 3 года назад +1

    ገኒዬ አታምኝም እያለቀስኩ ነው ያየሁት።እኔም እናቴን ለምን ብዬ የምጠይቀውን ጥያቄ ያንቺ እናት ሲመልሱት እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ።

  • @mairanabush8290
    @mairanabush8290 3 года назад +3

    ገንዬ ደስ ስትሉ እኔስ መቼ ነው ከስደት መልስ ከእናቴ ጋር አይኗን እያየሁ የማወራት ዘጠኝ አመት በጣም ከብዶኛል አሁንስ

  • @amenaal7090
    @amenaal7090 3 года назад

    ምንም አያሳጣሽ ተደማጭነት ያድልሽ። ጤና ላንችም ለቤተሰብሽም ይሁን አሜን

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 года назад

    እናትነት ምን እንደሆን ለማወቅ የግድ ወልዶ ማየት ብቻ ባይሆንም ግን " ወልደሽ እይው" የሚባለው አባባል በእጅጉ ይገልጠዋል ብዬ አስባለሁ!!
    እናቴ እግዚአብሔር ልጆትን ምሮ በዚህ መልክ እንዲህ እጅግ ደስ የሚል ጭውውት ለማድረግ በመታደሎ እንኳን ደስ አሎት!!!!!

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 года назад +2

    መሽአላ እናት በጣም ደስየምትል ናት 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💜💛💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 года назад +2

    እናት እኮእናት ናት እናት መተካየለሽ
    ትኑርልን ለዘላለምገንየ ስወድሽ

  • @missayeaemero6888
    @missayeaemero6888 3 года назад +2

    Wow geni you are very lucky to have this Quality time with your mother Long live for you and ur mother GOD bless you 🙏

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 3 года назад

    Genny, you are the epitome of excellence. I have so much respect for you after seeing this interview with your Mom. You have an amazing Mom. Also, you are that too to your kids. God bless you and your family!

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад

    አይ እናት እናት እኮ ልዩናት ገኒዬ እረጅም እድሜ ለአለም እናቶቻችን ይሁን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት ማሚዬ ገኒዬ ላጅም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ አይ እናት ብታዝንም በሆዷ ነው

  • @user-nt5fd7px9n
    @user-nt5fd7px9n 3 года назад

    የኔ እናት የናንተን ግዜ እንዴት ደስ ይል ነበር ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በውነት

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 3 года назад +1

    God bless you mother and daughter you guys so beautiful g
    God is good you're here now tanks God 🙏

  • @freweinisium9248
    @freweinisium9248 3 года назад

    እልልልልልልልልልል ገኒየ የናትሸ. ምርቃት. ለልጅ ልጆችሸ እየተላለፈ ለዘልአለም ይኑር አወድሻለሁ ሁልጊዜ እየሳቅሸ እየበራሸ ኑሪ

  • @fikirtenegash4314
    @fikirtenegash4314 3 года назад

    በጣም ታምራላቹ እናቴን ነው የመሰሉኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ ዋዋዋዋዉ

  • @ethioaddis5903
    @ethioaddis5903 3 года назад

    ገኒዬ በጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ ለእናትሽ እድሜና ጤና ያድልልን በጣምነው እናትሽ ያስለቀሱኝ የእውነት እናት ለልጆ
    ችዋ የምትከውለውዋጋ ተነግሮ አያልቅም ::

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 года назад

    የኔ እናት አሜን አሜን አሜን ተብለናል እኛም 🙏🙏🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እማማን ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @onlytrue3544
    @onlytrue3544 3 года назад +1

    Wow, simple living highly thinking amelak karewene zemenachehun Emebetachen selamena tena abezeta testachu Amen ❤Egezabeher Amlake rajem edema Tana selamun ena barakatune abezeto yestachu Amen ❤

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y 3 года назад

    ማአሻላህ እደዚህ ቅመም የሆነች ልጅ የወለዱ እናት ማፀን ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ruthchannel4866
    @ruthchannel4866 3 года назад +1

    ውይ ገንእየ የኔ ቆንጆ ስእታምሩ እናትሽን እቅፍ አድርገሽ ሳሚልኝ ጌታ ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሊ💖

  • @rtyirtyu8867
    @rtyirtyu8867 3 года назад +1

    ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ባለፎ የለቀቅሹ የገኒ ቤተሰብ ሾዎ ላይ ልጅሽ አስለቀሰኝ ደብሮኛል ተረዱኝ ያለው በጣም አስለቀሰኝ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад +2

    አሚን አሚን ምርቃታቸው ይደረብሽ የኔ እናት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 года назад

    እናቶቻችሁ በሂወት ያሏ ታድላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥላችሁ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 3 года назад +1

    በምርቃት የሚያምን ቤተሰብ በእግዚአብሔር ፊት የታደለ ነው።

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 3 года назад +1

    እናቴ ለዝላለም ትኑር ማሻአላህ

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 3 года назад

    በጣም ከሚባለው በላይ ድስትላላችሁ እድሜ እና ጤና ይስታቸው ግን አንድነገር መቀመጫሽን ለናትሽ ባለመልቀቅሽ አዝኘብሻለሁ አንች ከታች ሁነሽ ነበር እናትሽ ማውራት ያለብሽ አይደለም ለእናትሽ ለምታከብሪው ሰው ቦታ ይለቀቃል ይህም ምንም ማለት አይደለም እና ባለማስተዋልሽ ይሆናል እና ለቀጣይ ላባትሽ ከመሬት ዝቅብለሽ የናትሽን ጭምር እንዳይሽ እፈልጋለሁ እውዳቸሁአለሁ በማያልቀው ውድድድድ

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለኢትዮጵያ እናቶቺ በሙሉ ለፍተው ጥረው ላሳደጉን እናትና አባቶቻቺን❤❤

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 3 года назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድላችሁ ገንዬ

  • @hewtlove5197
    @hewtlove5197 3 года назад +1

    Amen amen amen yenat merkat Eko aygebgnem enate eski nebsan yemrew belgn bentchu

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад

    የናትሽ እርጋታ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም ይስጥልሽ ገኒ የኔ እናት እራሱ አባቴን በስሙ አትጠራውም ይሄ ፓርት ፍገግ አደርገኝ

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 года назад

    አቤት እናትነት ሚስጥሩ ረቂቅ ሺህ አመት ያኑርሸ ፈጣሪ 💯💯💯💯💯

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 3 года назад

    አላህ ይጠብቅልሽ እናትሽንም አባትሽንም እድሜና ጤናም ይስጣቸው ገኒ እንወድሻለን አሚን ለምርቃቱ ማሚ

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 года назад

    ወይኔ ያዘመን ስያምር እናቴ የናተን ዘመን ዳግም ብመጣ ብዬ ተመኘው ደስሲል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 года назад +1

    ኡፉፉፉ የኔ እነት አላህ እኮን አታረፈልሽ ሀያት አላህ እድሜሽ የሪዝማው ማመ

  • @almassmass336
    @almassmass336 3 года назад +3

    ገኒ ሺ አመት ይኑሩልሽ አችም ከነቤተሠብሽ ሠላምሽ ይብዛ

  • @mekdiethiopiawitotubemekdi5688
    @mekdiethiopiawitotubemekdi5688 3 года назад

    ታድለሽ ገኒዬ እኔ እናቴን በልጅነቴ ነዉ ያጣሁት 😭ለናትሽ ና ለአባትሽ ረጅም እድሜ ታስቀናላቹ 😍😍😍

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад

    እምዬ, እናቴ በጣም እወድሻለሁ ! ❤
    ክፉሺን አልሰማ እ ማይዬ 🙏🙏🙏 አሜንንን ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 года назад +2

    ❤️እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናቶች ሁሌ ደስታ ይሙላልን

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад

    ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል ይህ ለወላጆችም፣ለልጆችም ትልቅ ትምህርት ነዉ ገንዬ @ መልካም ቤተሰብ እንደአንቺ የተባረከ ዘር ያፈራል ወልደዉ ለልጆች ፍቅር የሚያጎድሉ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ሰምተናል በተለያየ ሚድያ፣ ተወልደዉም ለቤተሰብ እፍርት የሆኑ ፡የእናንተ ግን በጣም ገራሚ ነዉ ለሁሉ አርዓያ የምትሆኑ ቤተሰቦች ጌታ ጨምሮ በሁሉ ይባርካችዉ።

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 3 года назад

    ገኒ። እውነት። መታደል ነው። እድሜና ጤናውን። ይስጥልሽ

  • @hssh9490
    @hssh9490 3 года назад

    እናት ለዛላለም ትኑር ያርብ ከቤተስቡችጋረ በስላም አገናኛኝ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 года назад

    ገኒ ታድለሽ ቆንጅዬ ደርባባ ጎበዝ እናት አለሽ እድሜ ይስጥልሽ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 года назад

    ማዘርየ በእናንተ ዘመን እውነተኝ ፍቅር ነበር ደግ ስውም ነበር ዘርኝነት የለ ሁሉ ነገር ያምር ነበር በእናንተ ዘመን።የኔ ትውልድ መጥተን ኢትዮጵያን በጠበጥናአት ገኒዬ ምሪቃኑን ለኔም ልካፈል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘረ ገኒ ሚስጥር ስማሁ ልበል ክክክክክ አፍቅርሺ ነበር ቀጣይ ስለትምህርት ቤት ላይፍሺ እና ስለ አሳለፍሺው የወጣትነት ፍቅር መስማት እፈልግ አለሁ።

  • @user-ny2cq2bn6d
    @user-ny2cq2bn6d 3 года назад +1

    ውይ ገንዬ እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሄር እድሜ ይስጣችሁ

  • @habhabshi9370
    @habhabshi9370 3 года назад

    እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቴች
    ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 3 года назад +1

    SOO SWEET MOMMA ALMAZE AND GENET LOVE IT WISHING YOU THE BEST .

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 3 года назад

    እግዚአብሔር እናት እና አባትሽን እድሜና ጤና ሰላም ይሰጥልሽ እንዳከበርሻቸው እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @meremaahmed4653
    @meremaahmed4653 3 года назад +1

    እህ እናት እናትነት እማማ በዚች አለም ላይ ያለች ትልቅ ሀብት አሏህ ሱበሀኑወታአሏ እርሜዎትን ያረዝመው