Seifu on EBS: ጥሎብኝን ሲሰማ የሚደሰተው አሳዛኝ ህፃን | Rahel Getu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ጥሎብኝን ሲሰማ የሚደሰተው አሳዛኝ ህፃን
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS www.youtube.co....
    Seifu on EBS 2
    www.youtube.co....

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 лет назад +1475

    መልካምነት ለራስ ነው።ፈጣሪ አደራህን ልጅ ለሚወድ ሁሉ ጤነኛ የሆነውን ልጅ ስጠን። ፈጣሪ ያድንህ አቡሽየ

  • @ቻቺየኛሰፈርቀበጥ
    @ቻቺየኛሰፈርቀበጥ 5 лет назад +256

    ቅድስት ድንግል ማርያም አንደበቱን ትፍታለት ራኤሎም እግዚአብኤር ይጠብቅሽ🙏

  • @ethiohagere8225
    @ethiohagere8225 5 лет назад +85

    😢😢😢 ሰይፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ለሠዎች ደስታን መፍጠርና ችግራቸውን መቅረፍ ምንኛ ያስደስታል😢😢
    ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው የምትረዱ እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +81

    ጌታ ነው የልጁን አንደበት የከፈተው
    ክብር ለስሙ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ፈጣሪእማየንአደራ
    @ፈጣሪእማየንአደራ 5 лет назад +26

    እ/ር ይፈውስህ በጥበቡ አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ኣባት

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ

    እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ ልጅ ይስጠን 🙏🙏🙏 ሰይፉ ተባረክ

  • @mikishow
    @mikishow 5 лет назад +225

    ደስ የሚል ፈላ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 5 лет назад +117

    የኔ ቆንጆ ልጅ አስለቀሰኝ ምን ያህሎቻችን ነን ጤነኛ ልጅ ስጠን ብለን አምላካችንን የምንለምነው ግን

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 5 лет назад +59

    የኔ ውብ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ግን መዝሙር ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ 5 лет назад +59

    ወይኔ አላህ ምንም አይሳንህም እና እሽረው ያረብ ጤነኛ ልጅ ሰጠን ልሁላችንም

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 лет назад +255

    የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ የእግዚአብሔር መላክ የእኛንም የስደት ህይወት ይቀይርልን አሜን ፫።እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 5 лет назад +155

    ሰይፉሻ አንተ ነህ ያወክበት ለነፍስ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +25

    ሰይፉ መልካም ሰው ነህ ሰው አለመምረጥህ ደስ ይለኛል አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ህፃኑ ሲያሳዝን አሏህ ያድንህ ባባየ

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 5 лет назад +32

    ወገኖቼ መልካምነት ለራስ ነው በሳማይ ወገን ያስገኛል እግዚአብሔር አንደባቱን ይክፈትለት።

  • @demituneqewo9928
    @demituneqewo9928 5 лет назад +59

    ደቡብ ጎንደር ደራወርዳ ወሲጥ ይሚግኜውን ወንቅሼት ቅዱስ ግብርኤል ጠበል ወሰጂው የድነለሻ እህቴ

  • @tizuyemariyam2333
    @tizuyemariyam2333 5 лет назад +19

    የኔ ጌታ እድግ በል እግዚአብሔር ከዚክ በላይ አደበቱን ይክፈትልሽ እህቴ እግዚአብሔርን ለምኝ የሚሳነዉ የለም ለሱ ❤

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 лет назад +50

    ባባዬ የኔ ጌታ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግልሽ እህትአለሜ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እድግ በል ቤቢዬ ልጂ በጣም ነው የምወደው❤
    ላልወለድነው ወልዶ ለመሳም ያብቃን 🙏

  • @Asia-ii6bd
    @Asia-ii6bd 5 лет назад +120

    የኔ ማር አላህ አፊያውን ይመልስለት። እናትስ 9 ወር እርግዛ አምጣ መውለዱ ብቻ ይበቃታል የልጇን ክፉ አያሳያት ።።

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 лет назад +84

    ለዚህ ነው እኔ ሰይፉን መሸለም አለብን የምለው እየሰራ ያለውን ስራ ማንም እየሰራው አይደለም እግዚአብሔር ይስጥህ ሰይፉ ከተገፉ ጎን ቆመከል እና ድንግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ ።

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 лет назад

      አሜን ሳልል በማለፌ ቆጨኝ።
      አሜን አሜን

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 лет назад +75

    My brother was like this for six years but now he is Genius Engineer, speaking three languages fluently. Ethiopia medical centers they just should have
    “speech therapy”, please don’t worry even Albert Einstein was like when he was child‼️‼️‼️
    God is Great💚💛❤️

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 5 лет назад +146

    የእኔ እናት ትልቅ ደረጃ ላይ ደረሱው የምታይው ያድርግልሽ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      አሚን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እሀቴ

    • @rehmanrehman9951
      @rehmanrehman9951 5 лет назад

      ውይይይ አይዞሽ

    • @rehmanrehman9951
      @rehmanrehman9951 5 лет назад

      ተባረክ ሰይፍየ

    • @konjoale4468
      @konjoale4468 5 лет назад

      አሜን

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome7224 5 лет назад +3

    እመቤታችን አንድበቱን ትፍታለት በውነት በጣም የሚያሳዝን😥😥 ነገር ነው ራሄል ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የኔ አሳቢ♥♥

  • @abduallalshemili5912
    @abduallalshemili5912 5 лет назад

    ተባረክ፡ሰይፉእግዚአብሔር፡መምጫመንገዱ፡አይታወቅም፡አንተም፡ትልቅየበጎአድራጎትእያረክነው፡፡አልፎአልፎቢሆንምከታተልህግን፡ሁሌመልካምእነትህነውማየው፡ዘመንይባረክ፡እረጅምእድሜይስጥህካንተፍሬየተገኙልጆችህለብዙሀንማረፊያ፡ያርጋቸው፡ትልቅቦታይድረሱልህ፡በልጆችህ፡ተባረክ፡ጌታሲናገርተርቤ፡አላበላቹህኝም፡ተጠምቼአላጠጣችሁኝም፡ታርዤአላለበሳችሁኝም፡፡ታምሜአልጠየቃቹህኝምይላልጌታሲመጣስለዚአንተይህንንፈተናአልፈሀለነዚለአንዱእንዳደረክ፡ለኔእዳደረክነውይላልጌታኢየሱስክርስቶስስለዚማስተባበር፡ብቻ፡በቂነውጌታ፡ደግሞበልጆችህያሳርፍሀል፡ስንትአሉእንዴሀፍረትእያዛቸውላስቲክለብሰውሚያድሩ፡፡ይሔለኔትልቅ፡በጎአድራጎትነው፡ግዴታበመሐበር፡ብቻአይደለም፡ስለዚጌታይባርክህምህረቱ፡ቸርነቱንያብዛልህ።

  • @ለኔስልዮናትቅድስትአርሴማ

    ሙት አንሳው ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰጅው ቅዱስ ገብርኤል ታምሩን ያሳይሻል ይዘሽው ሂጂ😭😭😭

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 5 лет назад +3

      ጸበል ለመሄድ እኮ ገንዘብ ያስፈልጋል፣ ከዚ ሂወት ተቀንሶ ምን ይገኛል ትራንስፖርት ስንቅ ለድሃ ይከብዳል

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 лет назад +3

      @@RiversideUSA
      ልክ ነሽ ግን ለትራንስፖት የሚትቸገር አይመስለኝም ህዝቡ የዋህ ነው

    • @earederadat8093
      @earederadat8093 5 лет назад

      ትክክል

    • @ኢማንአንዋር
      @ኢማንአንዋር 5 лет назад

      😁😁😁😁😆😆😆😆😆😂😂😂😂ፈጣሪየ የሞተም ታሥነሣላችሁዴ😆😂😂ውይ ደሞ ተሣደቡ መቼም አመላችሁ ሁኗል

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 5 лет назад +1

      😂😂😂

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 5 лет назад +64

    አምላክ ቢፈቅድልሽና ባህርዳር ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰጂው በማርያም ይፈወስልሻል የኔ ቆንጆ😭😭😭😭

    • @birtukaayalew139
      @birtukaayalew139 5 лет назад +1

      ትክክል የኔ ቆንጆ የበረሀው መናኝ ቅዱስ ገብርኤል ይፈውስ ነበር ታዲያ ያችን ቦታ ማን ይርገጣት ስይጣን መጨወቻ እየሆንን

    • @sarhalharbe6994
      @sarhalharbe6994 3 года назад

      አው በውነት

  • @samsongurach256
    @samsongurach256 5 лет назад +100

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይማርልሽ ግን ካንቺ ባላውቅም መንፈሳዊ መዝሙር ብታስሚው ጥሩ ነው።

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem3498 5 лет назад +19

    እግዚአብሔር ነው ሁሉንም ነገር የሚያስተካክለው ዘፈን የሰይጣን ነው ፀበል ዉሰጅዉ እህት

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ

    ቅዱስ ምካኤል ያሳድግህ የኔ ጌታ ሲያምር ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሳይፉ እግዚአብሄር ያክብርህ በጣም ደስ ይላል መርዳዳት ባህላችን ነው ደስ ሲል አይዞሽ ማሚ

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 лет назад +111

    ወይኔ ይሄ ህፃን ልጅ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፌ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማርህ 😿😭😭😭😭😜

    • @webak242
      @webak242 5 лет назад +1

      Amen!

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 5 лет назад

      አላህ ያሺርው ጨሪሶ የኔ ጊታ ያርብ

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 5 лет назад +28

    የኔ ማር አላህ ያሳድግልህ ሙሉ ጤናህንም ይመልስልህ አላህ ጤናማ ና ወላጆቹን አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ልጆችን አላህ ይስጠን

  • @aliseid7564
    @aliseid7564 5 лет назад +43

    በጣም ደስስስ ደስይላን ለሁላችንም አላህ ጤነኛልጂ ይስጠን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ሚስቴ የ6ስት ወር ነፍሰጡር ናት

    • @foziabdu5944
      @foziabdu5944 5 лет назад

      መሽ አላህ አላህ ሰላም ይገላግላት ጤነኛውንልጅ ይወፉቃት

    • @aliseid7564
      @aliseid7564 5 лет назад

      አሚን አሚን ፎዚየ

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 лет назад

      አላሁም አሚን ያረብ

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 лет назад +1

      ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ የ5ወር እርግዝ ነኝ በሥደት ላይ

    • @foziabdu5944
      @foziabdu5944 5 лет назад

      @@انااثيوبيبلاديالحبشيه አላህ ሀይር ይገላግለን ሁላችንንም ማማ እኔም ስደትነኝ 7ወር ሁኖኛል ኢንሻ አላህ ሴትልጅበቅርብ እንደምትኖርኝ ትናንት ዶክተሬ አብስሮኛል የትናንቱደስተየን አላህ እስከመጨርሻው ያድርግልኝ ኡመተል ሙሀመድ ገና እንበዛለን ኢንሻአላህ

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 5 лет назад

    ሰይፉ ብዙ ያልተነገረልክ ጥሩነትህ ጎልቶ ይያልወጥጣልክ ጥሩ ሰው ነህ እናም ለሌሎችም እግዚአብሔር ያክብርልን የእውነት ስጡ ይሰጣችኋል ብሎሏልና

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ

    እየዉልሽ እህቴ ጥሎብኝን ተይዉና የበረሐዉ መናኝ የአባ ዬሐንስን መዝሙር ሁሌም ክፈችለት አደበቱ ይፈታል

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 лет назад +4

    ሰይፉን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ሴይፍሻ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ከምር ክበርልን😍ራሄል ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ ምናምን ተብሎ እናት ፊት አይባልም በጣም ደስ እንዳለሽ ማስመሰል ነበረብሽ አለማወቅ ነው ብለን እንለፈውና ግን አንቺም ክበሪ❤

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ሰይፉሻ. እናቴ ናፍቃኛለች.
    ስድትን. ወድጀ. በናፍቆት. ትሰቃየሁ.
    ጣፉጭ የሆነ ልጅ. ማሻአላ አላህ ያሳ ድግህ
    አይዞሽ ይድንልሻል.ለወገን ድራከሺ ወገን ነው. የኢትዮጵያ ህዝብ. አይጨክንም. ግን ሙዚቃ. አታሰሚዉ. ጥሩ አይድለም.

  • @rabihhajj6920
    @rabihhajj6920 5 лет назад +104

    አይዞሽ ልጅሽ አፉን ይፈታል የአክስቴም ልጅ እንዲ ነበረች አሁን አፏን ፈታች

    • @ducgcvhcgx1302
      @ducgcvhcgx1302 5 лет назад +1

      የኔ እህት በናትሽ እደት እደተሻላት ንገሪኝ በሞቴ

    • @rabihhajj6920
      @rabihhajj6920 5 лет назад +1

      @@ducgcvhcgx1302 እያደገች ስትሄድ ማውራት ጀመረች በ5አመቷ መናገር ጀመረች🙏

    • @ducgcvhcgx1302
      @ducgcvhcgx1302 5 лет назад +1

      @@rabihhajj6920 ሀኪም ሳትሄድ

    • @ducgcvhcgx1302
      @ducgcvhcgx1302 5 лет назад +1

      @@rabihhajj6920 ሀኪም ሄዳ ከሆነ የት ሀኪም ቤት እደሆነ ንገሪኝ ወይንም ሰበቡ ምድነው ለማውራቶ

    • @rabihhajj6920
      @rabihhajj6920 5 лет назад

      @@ducgcvhcgx1302 ሀኪም ቤትም አልሄደችም እያደገች ስትሄድ መናገር ጀመረች

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 лет назад

    ሰይፍዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መልካም ሰው ነህ በምድር እምታደርገው መልካም ነገረ በሰማይ ደሞዝህ ነወ ሰይፍሻ ዘመንህ ይባረክ ዘርክ ይብዛ አሜን ኑርልን

  • @sarasari4608
    @sarasari4608 5 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግህ አባ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሰይፍሻ መልካም ስራ በመስራትህ እናመሰግንሀለን

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    መርዳት አላህ ካለ እረዳለሁኝ ኢንሻ አላህ ነገር ግን… በዘፈን ዳን ተፈወሰ የምትለኝን አልቀበልም ዘፈን በእኔ እምነትና ሃይማኖት ሀራም (ሃፂያት ) ነው። አዳኝ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ዘፋን ሀራም ሃፂያት ከሆነ ልያድን ሊፈውስ አይቻልም።
    በተረፈ አላህ አፊያ ያድርግህ እድግ በል

    • @sawomichael7138
      @sawomichael7138 5 лет назад +1

      Ethio Love በጥራቃብዬሻለው

    • @semiramillion9597
      @semiramillion9597 5 лет назад +1

      ፈላስፋ ነገር ነሽ ያልደረሰበት ግልግል ያወቃል

    • @mercym1733
      @mercym1733 5 лет назад +1

      Ethio Love tekekel nesh

    • @neymaneyma8957
      @neymaneyma8957 5 лет назад +2

      ዘፈን በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም

    • @habshihabshi7979
      @habshihabshi7979 5 лет назад

      @@semiramillion9597

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ ለሱ ሁሉም ቀላል ነውና

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 лет назад +4

    ባባዬ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የኔ ጌታ♥

  • @shitayedejene2802
    @shitayedejene2802 5 лет назад

    ሰይፉ በጣም እግዚአብሄር ይስጥህ ለልጆችህ ጥሩ ነገር አወርስክ መልካነት ለሰው መኖርን አስተማርካቸው ተባረክ

  • @ሠላምእለኪድንግል
    @ሠላምእለኪድንግል 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ጣፍጭ ልጅ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ እግዚአብሔር ከአናተ ጋር ይሁን በእውነት

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 лет назад +9

    የኔ ውብ እግዚአብሔር በሞገስና በክብር ያሳድግህ ግን ወላጆች ለልጆቻችን ከዘፈን ይልቅ መንፈሳዊ ነገር እንዲሰሙ ማድረግ መልካም ነው

  • @ዜድነኝየጎብየዋ
    @ዜድነኝየጎብየዋ 5 лет назад +65

    እግዚብሔር ይማርልሽ ግን በዘፈን ዳነ ከማለት እግዚብሔር ይመስገን ማለት ይበልጣን የሰይጣንን ዘፈን ይመስገን ከማለት

    • @helina3753
      @helina3753 5 лет назад

      Abhsa Abhasha ተባረኪ

    • @MTMT-xs6vl
      @MTMT-xs6vl 5 лет назад +1

      እውነት ብለሻል

    • @ghhggguy3459
      @ghhggguy3459 5 лет назад

      ቆዮልን ጥሩሰዎች

  • @masemlkela8461
    @masemlkela8461 5 лет назад +10

    በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ግን ሌላ ምንም አልሽም እመብርሀን አንደበቱን ትክፍትልሽ በተአምር እህቴ ፀልይ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 лет назад

    በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራችሁት ተባረኩ። አሷም ጀግና እሴት ናት ቁጥሯን ባገኘው ደስባለኝ።ለቁምነገር።

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад

    የኔ ጊታ ድንግል እመቤቴ አንደበትህን ትክፈተዉ ግን መንፈሳዊ ነገረ ብታስሚው ጥሩ ነዉ ውንቅሽት ገዳም ውስጂው ስይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ስዉ እግዚአብሔር ደግ ስዎችን ያብዛልን ራሄል እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላምሽን ያብዛዉ እህቴ መልካምነት ለእራስ ነው

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 5 лет назад +160

    አላህን አመስግኝ በጥሎብኝ አደለም አፉን የከፈተ

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 5 лет назад +23

    ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው እና ፈጣሪ ሆይ ጤነኛ ልጅ ለሁላችንም አድለን

  • @yu7789
    @yu7789 5 лет назад +12

    የኔ ማር ሲያምር እፍ ፈጣረ፫ አንደበትህን ይፍታልህ ወንቅሸት ፀበል ወሠጅዉ እናትዬ

  • @seblegida1758
    @seblegida1758 5 лет назад

    ቴባረኩ ሰይፍሻ እድሜና ጤና ይስጥክ በአዎሎ ነፋስና በዎጀብ ውስጥ እግዝአብሔር መንገድ አለው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 лет назад

    ሰይፍሻ፣ተባረክ፣እንደዚህ፣ያሉ፣እሚያሳዝን፣ኑሮ፣የሚኖሩ፣ሰወችን፣ማስታወስ፣ጥሩ፣ነዉ፣አይዞሽ፣የኔ፣እህት፣ፈጣሪ፣ያሳድግልሽ፣ይችን፣ትመስል፣ቆጆ፣ጎዳና፣ላይ፣መኖር፣ይከብዳል

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +47

    የኔ ሚስኪን ኣላህ ኣፍያ ያድርግልሽ የልጅ በሽታ ለወላጅ ከባድ ነው💔😥😥😥

  • @mer2222
    @mer2222 5 лет назад +3

    He’s full of confidence God bless him

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 5 лет назад +8

    የኢትዮጵያ ባለሀብቶች እግዚአብሔር ይባርክ ሴፍም እራሄርም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @habtamwubshet1399
    @habtamwubshet1399 3 года назад +2

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ግዚአብሔር ነው የከፈተለት። ክብር ለሱ ይሁን

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    እግዚአብሔር ሙሉ አደበትህ ይክፈትልህ እህቴ ወንቅሸት ገብርኤል ውሰጅው

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 5 лет назад +6

    ሰይፍሻ እድሜና ጤና ይሰጥክ የኔልዩ ህፃኑ አሳዛኝነው አላህ ጨረሶ ይማርክ

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 лет назад +11

    እግዚአብሔር ይዳብስህ የኔ ማር ለሱ ምን ይሳነዋን 😭💞💞💞

  • @mloves1346
    @mloves1346 5 лет назад +20

    ሱበሀናላህ እዚህ እኔም የምስራቤት ልጅ 8 አመት ይሆነዋል ምንም አይናገርም በዳይፐር ነው ያለው .ያገኝውን ነው የሚበላው .ሽንት ቤት ተጠቅሞ ቶሎ ካልተቀየር አውጥቶ ነው .የሚበላሽው ብቻ አላህ አፊያችውን ይመልስው .

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 лет назад +179

    አረ ፀበል ውሰዱት ሙዚቃ ሳይሆን መዝሙር አሰሙት እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ይመልስለት

  • @fikretetesfaye1217
    @fikretetesfaye1217 5 лет назад

    ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ ፈውስን ይላክለት እግዚአብሔር ሆይ የፈጠርከው አንተ ነህ ክፉና ደግ የማያውቅ ንፁህ ህፃን ነው አንተ ይቻልሀል ሁሉ ያለው ባንተ ነው ደግመህ ፈጠረው 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ስንታችን ነን ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ከምንለው ይልቅ ውንድ ሴት እያልን የምናማርጥ ፍጥሮቶች ነን ጌታሆይ በዚህ ህፃንቤት ትገኝ እንተ ሁሉ ይቻልሁል የኔ ኤልሻዳይ🙌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 5 лет назад

    በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይመስገን! ሰይፍሻ ዛሬስ ልመርቅህ..
    ቸሩ መድሀኒአለም ይባርክህ! ትዳርህን ይባርክልህ! ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ!
    የወደቀን ሰው በዚህ ዘመን የሚያስብ የለም ይህችን ምስኪን ከነልጇ ስለረዳችሁዋት በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 лет назад +5

    ሠይፍሽ መልካምነት ለራስ መልካምነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    ሰይፍሻ እድሜ ይሰጥክ እሰከመላ ቤተሰብ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ክፉን ያርቅልህ አሜን እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 лет назад +90

    የናዝሬቱ እየሱስ ጣልቃ በዚህ ቤት ይግባ በጣም ያማል?

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 лет назад

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምረው መልካምነት ለራስ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለረዳችሁት ራሄልም ሁሌም ከጎኑ ነኝ ስላልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እናመሠግናለን ሰይፉ ፋንታሁን የለዛ አዋርድ ሽልማት ላንተ ነበር መሸለም የነበረበት 🙏🙏

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 лет назад

    ሠይፍየ የኔቆንጆ የኔማር የኔ አባት
    ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህገ ይባረክ ሠይፍሺየ በሣቅ በጨዋታ የታጀበ ቁምነገር ያለህ ትልቅ ሠዉ ከምወድህ በላይ ጨምሬ ወድሀለሁ ሠላምህ ይብዛ አቦ
    ደግሞ ሤቶዮዋ ሥታምር አላህ ያድንላት ታሪክ ቀያሪ ልጅ ይሁን አሜን

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 5 лет назад +5

    ሰይፈ በሳቅ 😂😂😂የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ምክንያት አለው ለሁሉም ነገር አይዞሽ ውዷ 😥😥😍😍

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 5 лет назад +10

    እርችዬ ተባረኪ ሰይፍዬ አንደኛዬ ♥️ እድግ በልልኝ ልጄ መልካምነት ለራስ ነው

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma8546 5 лет назад +6

    የኔ ማር ማሙሽዬ ፈጣሪ አደበትህን ይክፈትልህ አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ አለው ይበልሽ

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 5 лет назад

    የኔ እመቤት በክርስቶስ ኢየሱስ አማኝ ወደ ሆኑ ህብረት ውሰጂው በፀሎት ይፈወሳል ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ብዙዎች ከብዙ አይነት ችግር እየተፈቱ ናቸው

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 лет назад

    ቅዱስ ገብርኤል አንደበቱን ይፍታለት የኔ አሳዛኝ መልካምነት ለራስ ነው ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 лет назад +5

    የኔ ጌታ ደስ ሲል ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርክ ሰይፍዬ እራሄል እናመሰግናለን ከዚ የበለጠ እንድትሰሩ አምላክ ይርዳቹ

  • @bayush6696
    @bayush6696 5 лет назад +30

    እህቴ ዳዴ እዲል ያደረገ እግዚአብሔር እንጅ የሷ ጥሎብኝ ዘፈን አይደለም ስለዝህ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አመስግኚ እግዚአብሔር ነው አደበቱን የፈታው

  • @hinduyemane1018
    @hinduyemane1018 5 лет назад +20

    አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብከው ጌታ ይባርክክ

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 лет назад

      😓😓😭😭😭😭😭😭☝

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ሙሉ ጤናውን ይመልስለት አሜን

  • @ekiramali1368
    @ekiramali1368 5 лет назад

    ሰይፍየ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ አላህ ይስጥህ ክፉ አይንካህ ምቀኛን አላህ ይያዝልህ ልጆችህ አደረጃ ይድረሱልህ ወላሂ መልካም ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ

    እባካችሁ ይህ የሰይጣን ስራ ነው ሙዚቃ እሚያሰኝ ወቅሸት ገብርኤል ገዳም ውሰጅው ይፈወሳል።

  • @sgsfdgg947
    @sgsfdgg947 5 лет назад +93

    ይሄ ህፃን ልጂ ሲደግ የስይፉን EBS ይወርሳል

  • @hiwotmengistu1439
    @hiwotmengistu1439 5 лет назад +4

    ሳፍዬ ጌታ ይባርክ ጥሩ መልካምነት ለራስ ነው

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад +1

    እማምላክ አንደበቱን ትፍታልሽ የናትን ጭቅ የምታውቅ ርህሪተ ምሊተ ፀጋ
    ሴፉሻ እናመሰግናለን

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር አንደበቱን ይፍታልሽ እህቴ!!!

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 лет назад +130

    ደግሞ እናትና ልጀለ ሲያምሩ የላስቲክ ቤት ሳይሆን ቢላ ቤት እሚነሰርሩ ነው የሚመስሉት እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 5 лет назад +37

    የከተማ ከንቲባ ታከለ ኡማ ይበቃታል ብትነግሩት ቤቱንም ይሰጣታል በእርግጠኝነት ትምህርት ቤትም የፈለገችበት ታስተምራለች አልጠራጠርም ብቻ እሱ ጋ አቅርቧት

    • @meselechmero2284
      @meselechmero2284 5 лет назад

      Be hasabsh betam new misimamaw!!

    • @selam9713
      @selam9713 5 лет назад +2

      እስኪ አታስቂን የስንቱን ደሀ አራስ ቤት እያፈረሰ ለሷ ሰጠ እንዴ

    • @hassanalli3183
      @hassanalli3183 5 лет назад +1

      ናርዶሥ ታከለይፋሽ ታከለ ለታይታ እንጂ እዲህ አይነት ሚሥኪን የሚያይ ቢሆን አንድ ሺ ሚሥኪን ባላፈናቀለ ቤት ባላፈረሠ ነበር

    • @hassanalli3183
      @hassanalli3183 5 лет назад +1

      እደዚህ አይነት በጎሥራ ከኦነግ አይጠበግም እዳውም በጎዳና ያሉትን ሣይቀር ማሣደድ ማሥደፈር አሮጊቶቺ ሣይቀሩ ይኸ ነው ያቺ ታከለ ሥራ ለማያቁት በቁቤ ንገርያቸው አሽቃባጭ

    • @hassanalli3183
      @hassanalli3183 5 лет назад

      እሁብሎ ቤት ሠጭ እሡብሎ ት/ቤት አሥገቢ እድሜ ከሠጠሽ ጠብቂ እሡ እራሡ ጠፊነው ምክንያቱም የሚሠራው ተኮልነው የሚሥኪን እባ አላህ ያያል

  • @meazaabadi5205
    @meazaabadi5205 5 лет назад +28

    እህቴ ይህ ልጅ ወርቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ዉሰጁዉ እዉነቴ ነዉ ይፈወሳል

    • @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን
      @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን 5 лет назад +1

      እውነት በለሻል አወ ይደናል

    • @naemhuae5481
      @naemhuae5481 4 года назад

      ሠይፊዬ በናትክ እኔም እዳስ የሆናልጅ አለኝ የማየወራ። ልክ እደስ ማጨፈሪ ምወድ። በጠም የሠዝናል ግን። አለህ አፈን ይፍተለት እናም ስልክህን ለክልኝ እኔልጅ አለኝ የስራውለት አማት ልጅ ምን ማድራግ እደለብኝ አለቅም እውናት ሴፉ። እስክ ማፊቴ ይውናኝ ልጅናው እኔ ስሜ ሠምራ ለለሞ እባለለው

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ሚስጊን

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 лет назад

    ባባየ ፈጣሪ አንደበትክን ይክፈትልህ ፀበል ውሠጅው እናት እግዚአብሔር ሆይ እኔም ደና ኗሪ ሁኝ የተቸገርን ብርዳ ደሥተኛ ነኝ የተራበን ማብላት የተጠማን ማጠጣት ትልቅ ሥጦታ ነው

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 5 лет назад +14

    አላህ ያሳድግልሽ እናቴ አፉንም እድያወራ አላህ ይዘንልሽ

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 лет назад +11

    ኡፍፍፍፍ አንጃቴን ነው የበላው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ አምላኬ ሆይ ይሄን ብላቴ ጎብኝልን አያቅትህምና🙏🙏🙏

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ እማ💙

  • @ፈቃርኢትዮጵያዊት
    @ፈቃርኢትዮጵያዊት 5 лет назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ሚስኪን ልጅ ሰይፉየ ተባረክ

  • @etanudesalegnetanu1728
    @etanudesalegnetanu1728 5 лет назад

    ወይኔ ሰይፍሻ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ሁላችሁም ፈጣሪ ይስጣችሁ ባባዬ እግዚአብሄር ያሳድግህ እመቤቴ አንደበትህን ትፍታልህ

  • @only7389
    @only7389 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @senaitetilahun6606
    @senaitetilahun6606 3 года назад +3

    ፈጣሪ ጨርሶ አንደበቱን ይክፈትለት🙏🙏🙏

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 5 лет назад +16

    He likes music playing and his talented wish him successful life ❤❤❤💖🙏🏼👍his cute too.

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 лет назад

    የኔ ጌታ ሰርተህ ሰርተህ ስታበቃ ጤናኛ ልጂ ሰጠን ምስክን ፈጣር ያድንልሽ እህታለም

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 лет назад

    አመአምላክ ታሣድግልሽ የኔ ቆንጆ በተረፈ ከሙዚቃው መንፈሣዊ መዝሙሮችን ብታልምጅዌ እና ወንቅሸት ገብርኤል ፀበል ይዘሽው ብትሄጂ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ሠይፉየ መልካም ሠው እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥክ!!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤