Seifu on EBS : ድምፃዊት ዘቢባ "ገራገር" በሰይፉ ሾውመድረክ | Live performance

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +340

    የኔ ገራገር የትነህ አባቴ😅😂እስኪ ገራገርን የተመቻቹ😉እኔ ያመቱ ምርጥ ዘፈን ብዬዋለው የኔ ድምፀ መርዋ ዘቢብ👉👍🏻💕

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 5 лет назад +166

    ሠናይ ፀባየ ሠናይ አመለ ሸጋ አቺ እራሡ ገራገር ነሺ እርጋታሺ ውሥጤ ነው እረጋ ያለቺ ሤት ደሥ ይለኛል

  • @kiebronteweldearaya6305
    @kiebronteweldearaya6305 5 лет назад +270

    የ ዘቢባ ኣድናዎች 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayelegetnet6633
    @ayelegetnet6633 5 лет назад +3

    አቤት ድምፅ ልዩ ነው በይበልጥ በዚህ መረዋ ድንፅሽ ለእግዚአብሔር ብትዘምሪበት ዘላለማዊ ደስታን ታገኝ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ ገራገሯ እህቴ

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 5 лет назад +8

    ዘቢባ የእውነት ትችያለሽ በlive band እንደዚህ አይነት ምርጥ ስራ ከሙሉ የራስ መተማመን ጋራ ። l love your skill and full confidence totally you're awesome .Keep it up.😍😍😍😍😍😍😍

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 5 лет назад +155

    እውነት ለመናገር ለኔ ምኑም ሊገናኝ አልቻለም ገራገር ለኔ አንደኛ ነው

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 5 лет назад +18

    አንድ ቀን ይሄን ድምፅ መዝሙር እንደምዘምሪበት ተስፋ አለኝ።

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +114

    ሁሉም ነገሯ እዳለ ሆኖ አለባበሷ እደኔ የፀዳችሁ be Like አሳዩኝ😍😘

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 5 лет назад +52

    ድምፅ ሲለካ ዘቦ ነች ለካ ያምራል ሲቀጥል አበሻ ቅንቅናም ሰለሆነ ነው አትስሚያቼ ሊያጣሉዋችሁ ነው ከጓደኛሽ ጋ በምንም አይገናኝ ወረኞች

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +329

    እስኪ ለዚህ ሙዚቃዋ ስንት ላይክ ይገባታል

  • @mebra4289
    @mebra4289 5 лет назад +61

    የኔ ድምፀ መረዋ በቃ ትቺያለሽ ወይ በተክልዬ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 лет назад +458

    ሁሉቱንም እህትማማችን / ጓዳኛሞችን ለማጣለት ከልሆነ በስታቀር ጥሎብኝ እና ገራገር አይማሰሰልም።

    • @hanam3589
      @hanam3589 5 лет назад

      Exactly

    • @sofiyaabdela4531
      @sofiyaabdela4531 5 лет назад +2

      ክበቡሽ የነቷልጅ
      በትክክል አረ በጭራሽ አይመሰሰልም

    • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
      @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 лет назад +3

      ትክክል እኔ 3ጊዜ ሰሞሁ ምንም አይመሳሰልም እልቅስ ወዶችን ከጥሎብኝ እኳን ወደ ገራገር ተሸጋገራችሁ ያስማማ ይመስለኛል

    • @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
      @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 5 лет назад +3

      ሰው ስራ አጥቶ እኮነው በምን እናጣላ እንጅ በምን እናስታርቅ የሚል ጠፋ ወይ ጉድ እኔም የሁለቱንም ሰማሁት በጭራሽ አይመሳሰልም

    • @one-home
      @one-home 5 лет назад +1

      ዘና የሚያደርጉ ቪድዮ አሉኝ አይታችሁ ስብስክራይብ ግጩኝ

  • @ermiyaswendimu5068
    @ermiyaswendimu5068 5 лет назад +626

    ምንም ማረግ አይቻልም ማድነቅ እና ማክበር ነው ።ምክንያቱም የድካምሽ ውጤት ነው።

    • @fentahunfekadie622
      @fentahunfekadie622 5 лет назад +2

      በትክክል!!!

    • @luwamtedros2566
      @luwamtedros2566 5 лет назад

      Bedenbi

    • @mekiayusuf2248
      @mekiayusuf2248 5 лет назад +1

      ትክክል

    • @one-home
      @one-home 5 лет назад +3

      ermias አስቲ ብራዘር ዘና የሚያደርጉ ቪድዮ አሉኝ አይተህ ስብስክራይብ ግጨኝ

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 лет назад +2

      V Show ጎራ በሉ ወደኛም

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 5 лет назад +28

    ዜድየ ድምፅሽ ያምራል ቀጥይበት ሌላም ዘፈን በርችልን

  • @masaratmasarat3719
    @masaratmasarat3719 5 лет назад +35

    እረ ዘቢባዬ ድምፅሺ በቃ ያዉ ምድረክላይም100👄❤

  • @newayeman9529
    @newayeman9529 5 лет назад +1

    የኔ ምርጥ የሆነ ቦታ ሪትሙ ይመሳሰላል ግን ምነም ችግሩ አይታየኝም ሰይፍሻ እንዳለዉ ታዋቂ እየሀተሆነ ሲመጣ እኛ ሀገር አስቸጋሪ ነዉ ከማበረታታት ይልቅ ማጎጠጡ በጣም የጎላ ድርሻ አለዉ ዘቢባዬ አይዞን ጆሮሽን ጥሩ ነገር ብቻ አሰሚዉ የኔ ምርጥ

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy 5 лет назад +3

    She is gifted with great voice. Her voice is beautiful even without singing. I cannot get tired of hearing her speak.

  • @ሰይድማሜ
    @ሰይድማሜ 5 лет назад

    በእውነት ዘቢባዩ በጣም ለየት ያለ ሙዚቃ ነው በዚሁ ቀጥይበት ወደንዋል

  • @sgsj5473
    @sgsj5473 5 лет назад +179

    ወይኔ ዘቢዬ ማመስገነሽ ካልቀረ እኔንም አመስግኝኝ ለሊትም ቀንም በሙዚቃሽ ተወጥሬነው ያለሁት

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 5 лет назад +2

    የኔ ቅመም ዘቢቢዬ በርች ዝም ብለሽ ወደ ፊት ከእግዚአብሔር ጋር።

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +36

    ስወደሽ ዘቢብየ ስው ብዙ ሊያወራ ይችላል አትስሚያቸው የኔ ቸኮሌት💚💛❤💋💋😍😍

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 4 года назад +2

    እወድሻለው ዘቢባየይ እድመን ጠናን ይስጥሽ ፈጣሪ ሁሉ ነገር ያሳካልሽ

  • @shegerarttime4217
    @shegerarttime4217 5 лет назад +5

    እነ ከምዙ እነ ጊልዶ የጣሉትን የኢትዮጲያ ሙዚቃ እናንተ እንደምታነሱት ተስፋ እናደርጋለን የጠንካራ ሴት ምሳሌዎች የኛዎች👍👍👏👏👏👏👏

  • @ኤልሲኦርቶዶክሷኤልሲየኦር

    ዋውውው ዘቢባዮ ድምጽ ማለት ታያለህ መድረክላል ሲያምር ያለ ቅንብር ዋውው ኦርጅናል ድምጽ የ ጥሎብኝ መድረክላይ ጌታን ቶሎ ነው የዘጋሁት

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 5 лет назад +9

    አቤት ደምፅ ዝም ነው ::በጣም ቆንጆ ነው ቀጠየበት sreatesh በዛላይ ወብ ነሽ:: በጣም

  • @ኢማንዴላቴዋ
    @ኢማንዴላቴዋ 5 лет назад

    ሰይፍየ በጣም ነውየማመሰግነው ዘቢባን ደግመህ ስላሳየኸን ዘቢብየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሺ ።እደው አድግዜ ባካል አግኝቸ ባየሁሺ እደው ማር የሆሺነገር

  • @nejahteshom6907
    @nejahteshom6907 5 лет назад +5

    በጣም የተመቸኝ የት ኖው የኔ ገራገር ሳላደቅ አላልፍም ዜዶዬ

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 лет назад +1

    ውይ አለባበስሺ ብቻ በቂ ነው ዘመንሺ ይባረክ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን

  • @liyatubeliya949
    @liyatubeliya949 5 лет назад +14

    👏🏽👏🏽🙌🏾she’s powerful & playful all the stage go girl

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህት አመሠግናለሁ

    • @genetgetachew8976
      @genetgetachew8976 5 лет назад

      ዋውውውልዩ

  • @girmagashu7280
    @girmagashu7280 5 лет назад +2

    ኮለል ያለ ድምፅ ከሙሉ ባንድ ጋር እንዲህ ሲቀርብ ደስ ይላል የኔ ገራገር

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 5 лет назад +4

    ስለሙዚቃ የማያቅ ሁላ ዝምብሎ ይበጠረቃል አንደኛ ነሽ

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 лет назад +4

    ዋዉ ዘቢቡብዬ ምርጥ ልጂ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nesueyualemaynesueyualemay8714
    @nesueyualemaynesueyualemay8714 5 лет назад +14

    Omg your voice is beautiful l Love it from 🇪🇷

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 лет назад +32

    ይች ልጅ አለባበሷን በጣም ነው የም ድላት አደራ እንዳትቀየሪ

  • @smjcx407
    @smjcx407 5 лет назад +5

    You are so beautiful, so sweet, I love you dear sister! May God blessed you! And blessed your work. Keep it up !

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Год назад

    A true artist who can sing so wonderfully even live on a stage.

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ዘቢብየ የእኔ ምርጥ ድምጽሽ የሚመስለው የዘማሪት ምርትነሽን ነው ሚመስል እባክሽ ዘፈን የሀጢያት ራስ ነው አስብበት የኔ ትሁት

  • @lubie31
    @lubie31 5 лет назад

    wow betam desyilal, tebareki yene ehit, kemetfo neger yitebikish, besirashim siketam, yadrigish, alah [fetari] …………. seifu antem tebareklin,,,,, antem bizu tru negerochin eyeserah new ezih lay, bizu sewochin eyeredah ena eysredah new,, lantem kelay fetari bereketun endewuha yafisilih wondime kebetesbihga,,, berta,,,

  • @masholkw4161
    @masholkw4161 5 лет назад +5

    ዘቢብየ የኔሃበሻ ምርጥ ድምፅ. አለሽ 💔💔❤💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobtessema5630
    @eyobtessema5630 5 лет назад +1

    ይህን ዘፈን ስሰማው በኢትዮጵያ ጥሩ ግዜ የመጣ ይመስለኛል የደስታ እንባ አነባለሁ ለምን ይሆን

  • @የድንግልልጅ-በ9ፈ
    @የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 лет назад +3

    አቤት ድምፅ አንደኛ ነሽ የኔ ምርጥ 😍😍

    • @mdmdkhan3744
      @mdmdkhan3744 4 года назад +1

      Yanamari.zabeba.💚💛💜💟

  • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ

    ምንም ማረግ አይቻልም የኔ ምርጥ ምቀኛ ብዙ ያወራል የኔ ምርጥ ተያቸው የቀና ብዙ ያወራል ምርጥ ድምፅ አለሽማይደርሱበት የኔ ምርጥ በርቺልኝ

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል

    ዛሬ አደኛ ነኝ ቀደምኮቹህ እልልልልል እስከመቼ መጨረሻ ኮማች እሆናለሁ 😄😄😄

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 лет назад

    ውይይይ ድምፅ ብሎ ዝም ነው💚💚💚አምላክሽን በዝማሬ አመስግኚበት እሙዬ ዋውውው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @reemreem-wg7nz
    @reemreem-wg7nz 5 лет назад +48

    ዘቢባ አድናቂዎች ላይክ ፕሊዝዝዝዝ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ አይከፈልበትም መልካምነት እንጂ ሰብስክ አርጊኝ ትወጂዋለሽ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 лет назад +1

    ገራገር አንተልጅ ገራገር ሆዴ ነብስ ነገር ገራገር እንዴት አረክልን ገራገር የመዉዴዴን ነገር ገራገር አንተን ባዪ በዝቶ ገራገር ልቤ ገራገር ከሚቸገር ገራገር ምነዉ ባወቀልኝ ገራገር አገር ገራገር ዬኔ ቆንጆ God Bless you My sister 💘

  • @zeburemohe1569
    @zeburemohe1569 5 лет назад +13

    ሰይፍሻ ለምንድነው ድምፆዊይ መብሬመንግስቴን የማታቀርብልን

  • @ahmedmohammed463
    @ahmedmohammed463 4 года назад

    it is great song grager with seifu on by the way i love you so much your program

  • @ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ

    ስወድሽ የኔ ማርርርርርርርር ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @rahilrahil9746
    @rahilrahil9746 5 лет назад +1

    የሁለቱም ዘፈን ምንም አያገናኘውም ገራገር ምርጥ ስራ ነው

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ

    ከመዝፈን መዘመር ከመደነስ ማሸብሸብ ይሄ ነው የእግዛብሄር ትእዛዝ

    • @dasistdiewahrheit1144
      @dasistdiewahrheit1144 5 лет назад +1

      ዝምበይ አስመሳይ አንቺስ ምንትሰሪያለሽ እዚ

    • @eliyas6498
      @eliyas6498 5 лет назад +1

      ወረኛ ለምን ታያለሽ ታዲያ ?

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 5 лет назад

    " ገራገር " ዘቢባ ድምጽዋን ላይቭ ላይ የበለጠ ይወደዳል 100%

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 5 лет назад +8

    I love this girl she’s so sweet Never give up

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 лет назад +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው የምር ዘቢባዬ በርቺልኝ

  • @አፊዝየናቴልጅያወምያባቴአ

    የዘቢባ አድናቂነኝ ❤💓💓💕✋👏👋👏👏👏

  • @debrituadamu208
    @debrituadamu208 5 лет назад

    የኔ እናት የአአገርሽ በአል ያለቅሸ በጥሩ ባል አገርሽን ያሰጠራሸ. የኔ ቆጆ ሽልማት ያስፈልግሻል አግዛቤር ይባረክሽ

  • @elhamts6903
    @elhamts6903 5 лет назад +40

    በቃ አስገርመሽኛል ስልሽ የኔ ገራገር👍❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥✌✌✌

    • @one-home
      @one-home 5 лет назад

      አኔም በሳቅ አስገርምሻለሁ
      ስብስክርይብ ብቻ

    • @natalanzi9515
      @natalanzi9515 5 лет назад

      ድምፀሺ ያምርል ቀጥይበት እድናቅሺ ነኝ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ ሰብስክ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት እንጂ አበረታቺኝ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      @@one-home ወደቻናሌ ጎራበል እኔም እላለሁ በኮመንት አሳውቀኝ

    • @sofhiesofhie4814
      @sofhiesofhie4814 5 лет назад

      ሥምሽን ቀይሪየሙሥሊም ሥም ይዘሽ ዘፋን

  • @ghhhghj3693
    @ghhhghj3693 4 года назад

    ረበጭራሽ አይገናኝም ለማንቻውም ፈጣሪይጠብቃችሁ የሁለቱም ድምፅ ያምራልአድናቂሽነኝ

  • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
    @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 5 лет назад +75

    የኔ ድምፅ መረዋ ውድድድድድድድነው እማረግሽ ቀጥይበት

  • @fikerbefiker5125
    @fikerbefiker5125 5 лет назад

    Wow yane demsti merew yemer betam arif sera yane gerger yemiluten atisemi achi menum ayemesasel achi bech berchi😍❤️

  • @ፋኖFANO
    @ፋኖFANO 5 лет назад +27

    አሪፍ ድምፅ አለሽ በርች አርቲስት እና ተዋኒያን በማድነቅ ተጠምጃለሁ አርቲስት አግብቼ ካላረፍኩ አልሆነም

  • @አሳምነውፅጌበስምህልጠራየ

    በርቺ የኔ ጀግና በራስ መተማመንሽ ብቻ በቂ ነው ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ

    ውይኔ በዚህ ድምጽ ብትዘምሪበት
    እህቴ ዘቢባ

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 5 лет назад

    በጣም ውብ ነው ደምጥሽ ቅላጤሽ ሁሉ ነገርሽ ዋውውው ነው ዘቢባ የልፋትሽ ዋጋ ነው ለቀጣይም ትልቅ ቦታ እድደረሽ የሁሌም ሙኞቴነው እስኪ የሰው ስኬት የማሚስደስታችሁ በ👍👍👍👍 አሳዩኝ

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 лет назад +11

    አለባበስሽ ስርአት አለው ጥሩ ነው😍

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ ሰብስክ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው አበረታቺኝ

  • @gezahgneberassu9195
    @gezahgneberassu9195 5 лет назад

    አቦ የዚች ልጅ ድምፅ በጣም ደሰስ ይላል በርቺ ዘቢባ

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል

    እንግዲህ ልይበት ላይክና ሰብስክራይብ የምትሉ አፈቹህን ዝጉልኝ እጀራ ወጥ በሽሮ

  • @amakn8762
    @amakn8762 4 года назад +1

    ዘቢባ የ🌹🌹🌹

  • @fekadaily
    @fekadaily 5 лет назад +628

    እስኪ ገራገር የተመቻችሁ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም ላድርጋችሁ

    • @engdatube506
      @engdatube506 5 лет назад +5

      ethio 24
      አድርጌሀለሁ እኔንም

    • @fekadaily
      @fekadaily 5 лет назад +2

      @@engdatube506 እኔም አደረኩህ

    • @እሙልጃንናፋቂእሙ
      @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 лет назад +2

      አድርጊያለው በረታ

    • @engdatube506
      @engdatube506 5 лет назад +1

      salam Ailew
      እሽ

    • @engdatube506
      @engdatube506 5 лет назад +2

      ማርያም እናታችን ፪፩
      የኔ ቆንጆ ቤተስብ ነኝ

  • @getanehademe9705
    @getanehademe9705 5 лет назад +1

    ደግሞ የምትሉት ብታጡ ይመሳሰላል አላችሁ አይ ! ምቀኛ ! በዚህ አይነት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ይመሳሰላል ማለት ነው ! ዘቢባ ቆንጆ አይዞሽ በምቀኛ ወሬ እንዳትረበሽ የተዳፈነ ፍቅርን የሚቀሰቅስ ምርጥ ዜማ ነው የሰራሽው !! የቀጣይ የሀገራችን ተስፋ የምናደርግብሽ ምርጥ ልጅ ነሽ 👍

  • @ኪድየሰለሞንልጅ
    @ኪድየሰለሞንልጅ 5 лет назад +8

    ዘቢብዬ የኔ ጋገራገር ስታምሪ እሪትሙ ብቻ ነው ሚመሳሰለው😘😘😘😘😘😘

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 лет назад

    Thank you sefsha slegabezken lezebiba berchi Konjo 😘😍😘😘👍🏻💚💛❤️

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 лет назад +11

    ዘቢብየ ድምፀሽኮ ምንም እንከን የማይወጣለት ከላይ የተሰጠሽ ነው ግን እግዚአብሄርን ስታመሰግኝበት ማለቴ ስትዘምሪ መስማት ምኞቴነው።።።።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    Very nice voice, with perfect stage presentation!

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 лет назад +9

    ከዘመኑ ቦጭራቆች ።ምርጥ ድምጽ አለሽ

  • @መሲየማርያምልጅመሢ
    @መሲየማርያምልጅመሢ 5 лет назад +2

    ዘቢባዬ የኔ ገራገር በርቺ

  • @girmamamo3159
    @girmamamo3159 5 лет назад +3

    Betam Yamral she Have Original Sound!!!

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад

    ይሄንን ማሢንቆ መቺ እንዴት እንዴት እንደምወደው ሁሌ ፈታ ያለነው ምችት ይበለህ የኔ ገራገር 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏👌👌👌👈👈👈👈🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 лет назад

      😃😃😃😃😃😃ሰይፍን መላ በል በይው

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      @@fafitube8254 😂😂😂🙋🙋🙋

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 лет назад

      @@Filseta 😜😜😘😘😘

  • @eriboy2552
    @eriboy2552 5 лет назад +5

    Ere she is so good and confident meanwhile tasted in min litzez as ze ngusnesh keep it up

  • @kaleed6373
    @kaleed6373 5 лет назад +1

    አቤት ድምፅ አለባበስ የኔ ቆጆ ሠው ቡዙ ያወራል ከትጨነቂ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 лет назад +25

    ጥሎብኝ ና ገራገር ሰማይና ምድር ነው።አቃጣሪ ሁላ ሠውና ሠውን አታባሉ

    • @hawltabey928
      @hawltabey928 5 лет назад +2

      ትክክል ሁለቱም ጥሩ ሠርተዎል ግን አይመሣሠልም የቅናት ወሬ ነው

    • @AbCd-lh1in
      @AbCd-lh1in 5 лет назад

      ሀፍ

    • @AbCd-lh1in
      @AbCd-lh1in 5 лет назад

      ሀሾላህ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 5 лет назад +1

    የኔ ገራገር 😍😘😘አይዞን ምርጥ ነው ከጥሎብኝ ጋ ደሞ አይመሳሰልም

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 5 лет назад +9

    ዘቢባየ ውይይ ደስስ ስትይ እውነት ረጋ ያልሽ የአራዳ ልጅ ነሽ ደግሞ ከጥሎብኝ ለእኔ ገራገር topical ኢትዬጵያዊ ነው

    • @mjbn7983
      @mjbn7983 5 лет назад

      በዚህ ድምፅሽ ለፈጣሪ በዘምሪ እንደት ያምር ነበር! ግን በጣም ነዉ የምድሽ ፀባዬ ሰናይ ነሽ እርጋታሽ ደስይላል

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 лет назад

    ሁለቱም ምርጥ ጓደኛሞች ናቸው አይለያቸው ከወረት የፀዳ ፍቅር ያድላቸው ገራገር ወድጄዋለሁ ያለ ድምፅ ማሣመሪያ እራሱ ድምጿ በጣም ማራኪ ነው እና ጥሎብኝና ገራገር በጭራሽ አይመሳሰሉም ለማንኛውም ሁለታችሁም በርቱ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 лет назад +15

    ካይን ይወጣሸ አምሮብሻል😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሰርክነኝወሎየዋ
    @ሰርክነኝወሎየዋ 5 лет назад +1

    ስወድሽ እኮ… ዘቢባን የሚወድ እስኪ👍👍

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад +23

    ትችያለሽ የኔ ማር እደጊ ብለናል እኔ ሙዝቃ አልወድም አቺን ግን ያለማካበድ ደጋግሜ ሰማሁሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ !!!

    • @sfsarsafrw2593
      @sfsarsafrw2593 5 лет назад +1

      ውድድድድድ

    • @ወይንሸት-ከ5ጸ
      @ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад

      @@sfsarsafrw2593 እኔም ውድድድ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      @@sfsarsafrw2593 በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት ትወጂዋለሽ ሰብስ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 5 лет назад

    ከለባበስ ጅምሮ በጣም ውብ የኔ ቆንጆ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ቅናት ነው እዳሰሚያቸው ወሬ አለባቸው የተፈጥሮ ድምጽሽን ነው ያሰማሽን ገና ከዚህ በላይ ታሰሚያቸውለሽ ውድድድድድድድ የኔ ማር

  • @user-gj8dh3ti3j
    @user-gj8dh3ti3j 5 лет назад +21

    እሥቴጂ ላይ ምንም የማይቀየር ዲምፅ የፍቅር አዲስ ነቀአ ጥበብ ነው ሌላው በትንሽ ቢሆንም ለውጥ አለ ምንም አይልም zebiba konjo

  • @smjcx407
    @smjcx407 5 лет назад +2

    Forget them,whatever they are talking about, you did great job zebi!!!!

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 5 лет назад +3

    የኔ ቆጆ ሙዚቃ መስማት የማይፈልገው ባሌ ያችን ሙዚቃ ከመኪናው ስገባ ስወጣ የምሳማው ገራገር ነው ለኔ አደኛ ብዪሻለሁ ዜድ

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 года назад

    ኡነት ዘብበዬ በጠምነው ምወድሽ የኔ ምርጥ

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት

    ይችንልጅ የኛየራድዮድራማላይ የእሙዬን ገፀባህሪ እራሄል ደሞ የለምለምን ገፀባህሪ ስትጫወት አዳምጣቸውነበር
    ሁላቸውም ድምፃቸው ያምራል ችሎታአላቸው

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 5 лет назад

    ወይይይ የኔ ውድ የድምፅሽ ቅላፄ ለየት የለ እኮ ኖ 😘😘😘😘😘 ሰላምሽ ይብዛ ብዙ ገራገርን እጠይቃለሁ 😍

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 лет назад +3

    ምንም ማድርግአይቻልም የድካማውጤትነው የኔጀግና በርችይ ዘይቤየ ሰይፍሽየ መመለስህጥሩው ሳዘፍንስትሄድይ ከፍቶንነበር

  • @konjetdeyaso6956
    @konjetdeyaso6956 3 года назад

    Zabebeya yana felekelki sawdeshi eko mar nagarrrrr❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад +4

    እፍፍፍፍፍ የኔስ ገራገር የትነህ😓😓

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 лет назад

    የኔ ገራገር ሰላምሽ ይብዛ ከነ ልጅሽ እንደት እኮ እንደምታምሪ መድረክ አያያዝሽ ብቻ ይማርካል የኔ ድምፅ መረዋ ገራገራ ዘቢባ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +121

    እስኪ ገራገር የተመቸው ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

    • @one-home
      @one-home 5 лет назад +1

      ለኔስ ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 лет назад

      @@one-home 👍👍👍

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 лет назад

      ገራገር የማይመችሁ ሤጣንብቻነው የተቀረሁሉምይመችዋል kkkkkkkk

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 лет назад +2

    እዚህላይ ደሞ የበለጥ ሠራሽው ልበል በጣም ማረከኝ
    ምን አልባት ቅንብሩን እያየሁ ወደድምፆ አልሄድኩምነበር ማለትነው እዛላይ
    እዚህላይ ግን የሚታይ ነገር ስለለ ሁለመናየን ካችጋ አርጌ ማረከኝ የበለጥ ዋው ዘቦየ