ሆዴ ውስጥ ባለችው ልጄ ስም ....... ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 9 месяцев назад +442

    አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል የሚባለው እውነት ነው። እጅግ በጣም ማስተዋል ያላት ዘመናዊና መልካም ሴት ነች። እንዲህ አይነቷ ሴት ናት ለባሏ ዘውድ ናት የምትባለው።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትዳራችሁ ይባረክ። በተረፈ የዚህን በምቀኝነት አንጎሉ የዞረ ህዝብ ወሬና ሀሜት በአሮጌ ማዳበሪያ ጠቅልለሽ ለራሱ ወርውሪለትና ሰላማዊ ሕይወትሽን ኑሪ ማንንም እንዳትሰሚ።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 9 месяцев назад +47

    ዘቢባን መናገር አይከብድም በዚ ውጣውረድ የልጅነት ጊዜ ያሳለፈች ሴት ዛሬ ሁሉ አልፎ ስኬት ላይ ስትደርስ የማይሆን ስም መስጠት ይከብዳል ዘቢባዬ እመቤቴ ትገላግልሽ ❤❤❤❤

  • @tigistayele3132
    @tigistayele3132 9 месяцев назад +568

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘቢባ,, ዘፈን ትተሽ ደሞ ይሄንን ጣፋጭ ድምፅሽን ለእግዚአብሔር ክብር የምታውይበት ዘመን ይምጣልሽ

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 9 месяцев назад +5

      አሜን

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 месяцев назад

      የዘፈነ ሁሉ መዘመር ድምፁ ያማረ ሁሉ መዘመር ከጀመረ ችግር የመጣው መጀመሪያ ሁላችንም ጥሩ ምእመን ሆነን እንገኝ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 9 месяцев назад +2

      አሜንንን

    • @ועח
      @ועח 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇷

    • @ledethailu8465
      @ledethailu8465 9 месяцев назад +1

      slayehush des blognl zebib yene jegna❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 9 месяцев назад +172

    ዘቢባ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ይህንን ቃል ያልሸዉ ሴት እግዚያብሔር ልብ ይስጥሽ እረ በሰዉ ደስታ ተደሰቱ❤

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 9 месяцев назад +40

    ክርስትና እናት ትርጉሙ ይሄነው እንኑረው ,በርቺ ዘቢባ መካስ መታደል ነው የሚካስ ጥቂት ነው የሚፀና የሚዘልቅ ትዳር የርግልሽ ማርያም ትቅረብሽ፡፡

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 месяцев назад +1172

    የሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 9 месяцев назад +3

      አሜን ግን መቼነው የምታርግሼ ?

    • @hewan676
      @hewan676 9 месяцев назад +1

      ​@userእሷአደለች😂😂😂-rj6ue3vt5i

    • @SENOIRITASENOIRITA
      @SENOIRITASENOIRITA 9 месяцев назад

      🤣🤣wey haabesha mn aschenekeh koy@@ፍቅርጌታቸው

    • @Beba873
      @Beba873 9 месяцев назад +3

      አሜን

    • @ashenafigebrehiwot9756
      @ashenafigebrehiwot9756 9 месяцев назад

      ኣሜን ሳሪ ግን ፎሎ ኣልመልስ ኣልሽኘ እንጂ ቲክቶክ (@121621)ቤኪ ኣዳማ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 9 месяцев назад +618

    እኔ የሚገርመኝ ወንዶች እባካችሁ የካዳችሁትን ልጆቹ ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ትረብሻላችሁ ይህ ጥሩ እይድለም ልቦና ይስጣችሁ

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 месяцев назад +2

      በጣም

    • @helen-t5o5r
      @helen-t5o5r 9 месяцев назад +7

      tekekele

    • @ועח
      @ועח 9 месяцев назад +1

      🙏🙏🇪🇷

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 9 месяцев назад

      Menem hone minem Abate gide nw abero mehone

    • @lulitshibiru9886
      @lulitshibiru9886 9 месяцев назад +5

      በእጅ ያለ ወርቅ ማለት ነው .........የምገርመው እና የምደንቁት እኮ ...የምቃጠሉት ትተው ስሄዱ ያች ሴት ቆማ መሄድ አይመስላቸውም :: ሌላው ደግሞ ሽንት ቤት ተፀዳድተው ውሃ ፍላሽ አድርግው ካካቸውን ውሃ ስወስደው ይቆጫቸዋል 🤣

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 9 месяцев назад +238

    ዘቡየ አንች እራሱ እንደ ዘፈንሽ የሆንሽ ገራገር ልጅ ነሽ ማርያምን የየዋህነትሽ አምላክ ትዳርሺን እስከመጨረሻው ያሳምርልሺ🙏🏻 🥰ኢሱየ ተባረክልን ዋው 👌🥰🥰

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 9 месяцев назад +31

    እግዚአብሔር ነው የካሰሽ ካለአባት ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ጀግና እናቶች ምሳሌ ነሽ👏 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏

  • @mizanabraha573
    @mizanabraha573 9 месяцев назад +12

    ዘቢባ ጽቡቅ ድምጺ ዘለኪ ብጣዕሚ ዝፈትወኪ ማርያም ብሰላም ትገላግልኪ በርትዒ ኩሉ ኣብ ግዚኡ ጽቡቅ ክክውን እዮ ኤርትራዊት ኣድናቂትኪ❤

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 9 месяцев назад +95

    የሰው ልጅ የሚያልፍበት ብዙ ነው!! ዘቢባ በመልካም ሰው እጅ እንድታድጊ እግዚአብሔር ረዳሽ፤እትየ አርሴማ ድንቅቅቅ ሰው!!

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 месяцев назад +311

    ተዋት በቃ ትኑርበት ❤ አቤት መታደል ባዳን ዘመድ አርግልኝ የሚባለዉ ቀላል አደለም እረጅም እድሜ ከጤናጋር የኔ እናት❤

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 9 месяцев назад +128

    እንደ ሰው ያልሆነው አምላክ በሰላም ይገላግልሽ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 9 месяцев назад +14

    እመአምላክ ከጎንሽ ትሁን። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይከልልሽ። አንች ጠንካራ እና ትሁት ሴት ነሽ። ከብዙ ክፉ ኮመንቶች ይልቅ ጥቂቱ ፀሎትና መልካም ኮመንቶች ይበልጣሉና። በርችልን❤ የፍቅር ሸማ ያልብስሽ ውዴ

  • @MeskiaAbdela
    @MeskiaAbdela 9 месяцев назад +29

    የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ የሆድሽን አላህ በጀርባሽ ያርግልሽ

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 9 месяцев назад +185

    የኛ እናት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ልቦትን አይቀይርቦት ዘቢባም ማርያም ትቅረብሽ ትዳርሽን ከሰው አፍና አይን ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 9 месяцев назад +154

    ዘቢቤ ዛሬ አቡነ ኪሮስ ናቸው ተስዬልሽ ነበር
    በለዕተቀናቸው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላቹ
    #የኢሱ እናት ዘርሽ ከዘሬ.ይቀላቀል ሲሉ ነው የተሳልኩልሽ
    #ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 9 месяцев назад +55

    ዘቢባዬ ይበልጥ ወደድኩሽ የኔ ጨዋ ጀግና ነሽ በቃ መርካቶ ልደታዬ ይህ እኮ ነው በቃ ስለ ወላጅ እናትሽ በጣም አዝናለሁ ግን እኝህን የብዙሀንን እናት ልደታዬም ስለሰጠችሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ይስጣቸው ያልተነገረላቸው ብዙ እናቶች አሉ መርካቶ መርካቶ እምዬ ያደኩባት መርኬ ዘር ብሔር ሀይማኖት የማትለው የሀብታሙ የድሀው የሁሉም የሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል በተፈጠረው የሰው ዘር የምታምነው ፆም የማይታደርባት የሁሉ መኖሪያ

  • @Amejr27
    @Amejr27 9 месяцев назад +16

    ወይኔ አስለቀሳችሁኝ ዘቢባ እሚገርም ነገር አሳልፈሻል ጠጣም ጠንካራ ነሽ!!!

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera5737 9 месяцев назад +9

    ዘይባ ልጅ ሊሰጥሽ ያሰበው ፈጣሪ ነው ሰው ስላለ ምንም አትሆኝም እመቤታችን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 месяцев назад +194

    መቼም የኛ ሰው ሰው ሲከፋው እንጂ ሰው ሲደላው አይወድም ይህቺ ልጅ እ/ር የሰጣትን ኑሮ ትኑርበት ተዋት ደስተኛ ስለሆነች ነው ጫጫታው የበዛው ምድረ ምቀኛ ሁላ አይዞሽ ዘቢባዬ እ/ር አሁንም ይርዳሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 9 месяцев назад

      በጣም ማርያምን

    • @dagimgetnet2483
      @dagimgetnet2483 9 месяцев назад +1

      አሽቃባጭ ክፍት አፍ

    • @Mesi-d5m
      @Mesi-d5m 9 месяцев назад +3

      @@dagimgetnet2483
      አቤት ቅናት ቅናት ያቆረቁዛል እንጂ አያሳድግም ጨርጫራ ሁላ

    • @mekdalawitmaryam3280
      @mekdalawitmaryam3280 9 месяцев назад +2

      የ እግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም!!!

    • @hiwotaklilu9568
      @hiwotaklilu9568 9 месяцев назад

      Yelben nw yetenagershw

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 месяцев назад +82

    የአፎን ፍሬ ለራሷ ያድርግላት ጨካኝ እንኳን ሳታጠፊ ብታጠፊስ እንዴት ሴት ሆና እንደዛ አይነት ቃል ከአንደበቷ ይወጣል ሰወች ከባዶች ነን የኔ እህት ወድቀሽ አትገኝ ሁሌም ቀና በይ የኔ አህት እመብርሃን ትቅረብሽ❤

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 9 месяцев назад +9

      የሚገርመው፡ ክርስቲያን ነን የምንል ሰዎች ፡ ነን በመጥፎ፡ ቃላት፡ የተለከፍነው፡ እግዚአብሔር ልቦና፡ ይስጠን፡

  • @MohammedJemal-d7h
    @MohammedJemal-d7h 9 месяцев назад +65

    ሀገሬ በአሁኑ ሰዓት እንደዚህ አይነት እናቶች በመኖራችው አልሀምዱሊላህ እላለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጦት እመኛለሁ

  • @yamrotabera1977
    @yamrotabera1977 9 месяцев назад +5

    ሁሌም ከፍ ባልን ቁጥር እንቅፋት አይጠፋም ግን ለመጠንከር አንዱ መንገድ እንደሆነ ነው ማሰብ ያለብን, ምንም ብናደርግ ደግሞ ሁሉንም ሰው በአንዴ ማስደሰት ይከብዳል እና የኔ ቆንጆ ትላንትሽን ረስተሽ ደስታሽን አጣጥሚ,... እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰🥰🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 месяцев назад +13

    ዘቢባ የእኔ ልዩ እንደሰው ያልሆነ አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @lastadebash2789
    @lastadebash2789 9 месяцев назад +105

    እንግዲህ ይሄን ሁሉ ችግር አሳልፋ በሁለት እግራ የቆመችን ልጅ ነዉ የምትሳደቡት ልብ ይስጣችሁ ፈጣሪ

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 9 месяцев назад +61

    አይዞሽ እህቴ የማይሰራ ብዙ ያወራል የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 9 месяцев назад +75

    ዘብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህይወትሽ አስለቀሰኝ እናት አጥተሽ ታናሽ እህት በልጅነትሽ አዝለሽ 😭😭😭😭 በዛ ላይ በመጀመርያ ህይወትሽ መቼም እንደተፈተንሽ ግልፅ ነው እነዚን አልፈሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ቀሪው ዘመንሽ በደስታ ይለቅ የልጆችሽ እናት ሁኚ ባለቤትሽንም እስከመጨረሻው በፍቅር አርጅ ይሄንን ህዝብ ተይው እግዚአብሔር ያደረገልሽ ይበቃል

  • @TURKIAL-d2k
    @TURKIAL-d2k 9 месяцев назад +5

    ዘቢባዬ የኔን ሕይወት ስላስታወሽኝ እየሰማዉሽ ስቅስቅ ነዉ ያልኩት በርቺ
    እንደኔና እንዳንቺ የተፈተኑ ልጆች ወድቀው አይወድቁም

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 9 месяцев назад +18

    ያለእድሜዋ የበሰለች ጀግና ሴት የአነጋገር ብስለት ጎበዝ በርችልን አይዞሽ የሰው ወሬ አትስሚ የኔ ቆንጆ ወደ ፊት ብቻ ከእግዚአብሄር ጋር ተራመጅ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 месяцев назад +29

    ዘቢባዬ ከአይን ያውጣሽ እግዚህአብሄር ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቅሽ። እመብርሃን ከቅፏ አታውርዳችሁ።
    የአብሳላ በፈቃዱ ድንቅ ስም በሰላም ትምጣልን።
    የኛ ሰው ምቀኛ ነው አሁን ደስተኛ ስለሆንሽ ብዙ ምቀኛ ታፈሪያለሽ ግና በ እግዚህአብሄር ሃይል ትወጪዋለሽ።
    ልጅሽ ምርጫ ለማስገባት ገና ነች ቢያንስ 16-18 እድሜ ውስጥ ትሁን።
    አይዞሽ ዘቢባዬ ሁሉም ያለፋል።

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 9 месяцев назад +40

    ዘቡዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ።ማርያምን አሣዘንሽኝ ተባረኪ 🙏 ዘቦዬ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🙏🤲

  • @solomonberhane3299
    @solomonberhane3299 9 месяцев назад +57

    ዘቢብ & እናትሽ ረዥም እድሜ እንወዳቸዋለን። long live to seifu!

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 9 месяцев назад +10

    ዘቢባ አንቺ መልካም ሰው ነሽ የሠዉን ወሪ አትሥሚ የእግዚአብሔርን ማየት ነው እመቤቴ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 9 месяцев назад +11

    ወ/ሮ አርሴማ እናመሰግናለን ዘቢባን እዚህ ማድረሶት🙏🙏🙏

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 9 месяцев назад +104

    ዘቢባየ የኔ ወርቅ ማንንም አትስሚ አቺ ማ ተመቸሻቸዉ እደልባቸዉ ለመዘንጠል 😢የኔ ቆንጆ ድንግል ልጅሽን አሳቅፍ ሁለት ታድርግሽ የኔ እናት አይዞሽ ❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 9 месяцев назад +68

    ውይ ዘቢባየ ብዙ ፈተና አሳልፈሻል ሰው ሲስቅ ደስተኛ ይመስላል የኔ ውድ የክርስትና እናትሽ ዋው ጀግና እናት ናት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ዘቢባየ አላህ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 9 месяцев назад +263

    ውይ ታዋቂ መሆን ከባድ ነው መከራሽን አሳዩሽ አይዞን❤❤❤❤❤

    • @telepo2457
      @telepo2457 9 месяцев назад +3

      batam atasazinim?isuwa yewah silahonech bechachataw aschenekuwat yene yewah❤

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 9 месяцев назад

      😢😢በጣም

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 9 месяцев назад

    በእውነት ዘቢናዬዬዬ በጣም ነው አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቁጥብ ፈጣሪ ኑሮሽን ይባርክ በደስታ ኑሪ የኔ ጎበዝ እመብርሃን ትቅረብሽ ።።።

  • @meseretmegeresa3819
    @meseretmegeresa3819 9 месяцев назад +4

    ዘቡዬ መካስ መታደል ነዉ ለወረኞች ብዙ አትጨነቂ ሰዉ እኮ ቢያዝሉት እንኳን ለምን እግሬ ተንጠለጠለ የሚል ፍጡር ነዉ እንኳን እግዚያብሄር በበረከት ጎበኝሽ ትዳርሽን ያፅናልሽ በርቺ ካለፍሸዉ ከባድ ጊዜ ይሄ ቀላል ነዉ መተዉ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ እህቴ በርቺ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 9 месяцев назад +36

    የግል ጥቅምሽም እንኳን ምን አገባቸሁ የኔ ቆንጆሁ እመቤቴ በሰላምሽ ትገላግልሽ አይዞሽ እመቤቴ አለች

  • @xssa6895
    @xssa6895 9 месяцев назад +30

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ እንዳንች ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያንች ህይወት እኔ ጋ አሁን አለ ልጄ ካላበት እያሳደኩ ነው እንደ ሚያልፍ አምነላው እግዚአብሔር ይመስገን በልጄ ደስተኛ ነኝ❤🙏

  • @AlmazAlemayehu-p2z
    @AlmazAlemayehu-p2z 9 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርመኝ ሰው ሲሻሻል ለምንድነው የሚያናደን ዘቢባ ባለችበት ህይወት ስትረግጥ ትኑር ነው የምንለው የሰወልጅ የሚለፋው የሚሰራው ሊሻሻል ነው እግዚያብሔር ደግሞ ታሪክ ይቀይራል እርሶም ይህን እድል ሰጣት ታዲያ ምኑነው የእርሷ ጥፋት ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጣት የተባረኩ ልጆች ይሁኑላት

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 9 месяцев назад +2

    ዘቡዬ ይመችሽ ዝም ብለሽ ህይወትሽን ቀጥይ ቅናት ነው ህዝቡን የሚያንገበግቡሽ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @yemarmedia
    @yemarmedia 9 месяцев назад +16

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አንዳንድ ሰው ግን ይገርማል የሰውን ህይወት ለማደፍረስ ደፋ ቀና ይላል
    ዘቢባ አንች እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ያለፍሽ ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 9 месяцев назад +101

    የኔ ቆንጆ የረገሙሽ ለ ራሳቸው ይሁን እረግማን ከአፉ የወጣ የተረገመ ነው ያንቺን ያህል መሄድ አይችሉም ለዛ ነው ቀንተው ድንግል ማርያም ትቁምልሽ ልጅሽን ታሳቅፍሽ የኔ ፍቅር ❤

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 9 месяцев назад +1

      ኧረ ለራሥሺ ያርግልሺ እና ባማራ ዴም እና መፈናቀል ልትቀልድ ትፈልጊያለሺጄዝባ

    • @gojjamfenta6800
      @gojjamfenta6800 9 месяцев назад +2

      አሽቃበጠች እኮ ለአዳነች ኩበት😂😂😂😂

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 9 месяцев назад +2

      አንችም እሷም ተያይዛቹሁ ገደል ግቡ በአማራ ስቃይ የተሳለቃቹሁ

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 9 месяцев назад

      እናንተ የጠላችሁትን ሁሉ ሌላ ሰው መጥላት የለብንም የሰው አመለካከት የተለያየ ነው ምድረ ዶንቆሮ መሀይም እርግማንና ስድብ የመሃይምነት ውጤት ነው ​@@መቅዴሥየማርያምልጅ

    • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
      @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 9 месяцев назад +3

      ላንቺና ለመሰሎችሽ ያርግልሽ ጥንብ ጋላ የአዳነች ፓንት አጣቢ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 9 месяцев назад +19

    የኔ ቆንጆ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባ ታድርግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 9 месяцев назад +22

    እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ጎበዝ ጣንካራ ነሽ ያሳደጉሽም የክርስትና እናትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ድምፅሽ ደግሞ የሚገርም ነው ❤

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 9 месяцев назад +4

    በእግዚአብሔር ላይ ታመኚ ሰዋች መቼም ከሰው ላይ አይወርዱም ተራጋሚዋች የተረገሙ ይሆኑ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በርቺ

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለማርያም ልጅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ።🙏🙏🙏 አሜን ።

  • @adonaisipu6949
    @adonaisipu6949 9 месяцев назад +32

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዘቢባ፣የትልቅ ሰው ልጅ ነሽ፣ከይቅርታ በላይ ምን አለ! ማርያም ትቅረብሽ

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 9 месяцев назад +19

    ዘይቢባዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ አይዞሽ ምንም አላጠፋም

    • @sebletlaye1528
      @sebletlaye1528 9 месяцев назад +1

      ዘይቢባዬ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ ደግሞ ምንም ጥፋት አልሰራሽም

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 9 месяцев назад +149

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን አኗኗራችን ያማረ ይሁን የዱዓ የፀሎት ወቅት ነው አሚን በሉ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 9 месяцев назад +2

    ስለ ቅድሚያ ጋብቻ የሠጠሽው ምክር በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ ጌታ እየሱስ በሠላም ይገላግልሽ

  • @Enatdemsachew-q2y
    @Enatdemsachew-q2y 9 месяцев назад +2

    ዘቢባዬ እንኳን ተሳካልሽ እንኳን ህይወት አማረልሽ እንኳን እግዚአብሄር ቀደመልሽ እሰይ !!! ከዚህም በላይ የዘለአለም ደስታ ሰላም ፍቅር ስኬት ይሁንልሽ ። የደካሞች ሰዎች መጥፎ ምኞታቸውን ወደ መልካም አጋጣሚ እርግማናቸውን ወደ ምርቃት እግዚአብሔር ይቀይርልሽ።

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 9 месяцев назад +19

    ዘቢባ መጥፎ አይን አይቶሽ ነዉ የገነነዉ እና እመብረሐን ትቅረብሽ ደሞ ፀልይ የምር ፀልይ የቀነመንፈሥ አለ ተጠንቀቂ በፀሎት የሚገሠፅነዉ ቅናተኛ ሕዝብነዉ

  • @ዘውዴሀይሉሀይሉ
    @ዘውዴሀይሉሀይሉ 9 месяцев назад +24

    ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም
    በጎ ስራሽን ቀጥይ በሰላም
    ተገላገይ አይዞሽ፣

  • @waine6059
    @waine6059 9 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ዘቢባዬ ሰምቶ እንዳልሰማ አይቶ እንዳላየ እለፊ ሁሉም ጤዛ ነው አይግረምሽ በሆድሽ ያለችው የበፊትም ልጅሽ ባለቤትሽ አንቺም ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @lili-i7m
    @lili-i7m 9 месяцев назад +3

    እንደዚህ አይነት እናቶች ይብዙልን ጌታ እየሱስ ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘቢባ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 месяцев назад +26

    ትክክል የክርስትና እናትን የፈፀሙ ውብ እናት።
    ❤❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 9 месяцев назад +26

    ሰይፍሽ ❤እንኳን ደስ ያለሽ በዚህ ጊዜ ወደፆለት ነው የተባርከች ልጅ ይስጣችሁ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi2545 9 месяцев назад +81

    ዘቢባዬ ሰው የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም 👌 የኔ ውድ ድንግል ትቅረብሽ 😘😘😘

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 9 месяцев назад +2

    መቼም የኛ ሰው ሰው ሲከፋው እንጂ ሰው ሲደላው አይወድም ይህቺ ልጅ እ/ር የሰጣትን ኑሮ ትኑርበት ተዋት ደስተኛ ስለሆነች ነው ጫጫታው የበዛው ምድረ ምቀኛ ሁላ አይዞሽ ዘቢባዬ እ/ር አሁንም ይርዳሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ

  • @bethelemwoldhawrait5233
    @bethelemwoldhawrait5233 9 месяцев назад +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ፣ ማርያም በሽልም ታውጣሽ! ያስደገችቻች እናት መልካም ስው ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 9 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ሰው ሲሰጥ እድህ ነው እማይዬ ማርያም ትቅረብሽ 🙏🙏🙏ይችኛዋ ሴትዩም የሠው ልክ እረዥም ጤና ይስጣቸው 🙏😰

  • @robloxissowoah
    @robloxissowoah 9 месяцев назад +12

    እውነትን ነው የደረሰበት ያቃል እኛ ባሳደግነው ለልጆቹ አምሮ ብለንብናገናኝ አይምሮቸውን ቀይረው ይልኳቸዋል ❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 9 месяцев назад +5

    የኔ እህት በፍፁም ይቅርታ መጠየቅ የለብሸም የኔ ውብ ምን አጥፍተሸ ለደሀ ደጅ በጠናሸ no way...አይዞሸ በርቺ👏👏👏👏
    የመጀመርያው አባት የታባቱ ነበረ ሲጀመር እኛ ምናቃት ቀጥ ብላ ሰታሳድግ ነው::
    አሁን የአባት ፍቅር ሰታገኝ ከአዲሱ አባት የምን ቅናት ነው ሚያንጨረጭረው የሁላችንም ክብርና አድናቆት በግዜ ማይዋጅ ነው ሰራሸን ቀጥ ብለሸ ሰሪ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ትዳርሸን ጠብቂ
    የሶሻል ሚድያውን እብደት ንቀሸ እውነተኛውን አለም አጥብቂ
    much respect🙌🙌🙌🙌☝🙏

  • @nadiahassen5712
    @nadiahassen5712 7 месяцев назад

    ወይ ዘቢባዬ በፌትም ትመቺኝ ነበር አለው አለው አትይም አሁን ደግሞ history ሽን ስሰማ በእውነት አስለቀሽኝ አላህ ልጅሽን በላም ይገላግልሽ

  • @MeazaLema-h3f
    @MeazaLema-h3f 9 месяцев назад +2

    የኔውድ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው አትጨነቂ ውዴ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን በሠላም ተገላገይ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 9 месяцев назад +33

    ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ አበቃሽ
    ላንቺ ክፍ የተመኙት ሁሉ
    የ አንደበታቸዉን ፍሬ ይብሉ ለነሱ ይዙርባቸዉ ምቀኛ ሁላ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 9 месяцев назад +12

    ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያም በስላም ልጅሽን አሳቅፍ ሁለት ታርግሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 9 месяцев назад +63

    ዘቢባዬ የኔ ገራገር እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 9 месяцев назад +2

    አይዞሽ ዘቢባዬ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን የጊዜው ጉዳይ ነው፡፡ ሁሉም ነገር በጊዜው ይስተካከላል፡፡

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 9 месяцев назад +1

    ዘቢባዬ የእኔ ልዬ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና በእድሜ በፍቅር ያኖራችሁ የእኔ ምርጦች እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏❤🙏ምርጥ ሰው ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 9 месяцев назад +24

    ልጅሽ ሰታምር እንዴት እንደወደድኳት ሳሚልኝ ከአሁን በሆላ ምንም አታውሪ ይከፋታል ደሞ ጠንካራ ልጅነሽ እንደዚ አልጠበኩም ነበር ታሪክሽን ሁላችንም ብዙ ታሪክ ያለነን ለማንም አትረበሺ አርግዛ የልወለደች ሴት ብትሆን እንደዚ አይነት ቃል አየወጣትም አብሽር በይ በሰላም ማርያም ቀርባሽ ትገላገያለሽ !!!!

  • @azmerawasega428
    @azmerawasega428 9 месяцев назад +206

    ኑሮን ለማሸነፍ በተለያየ ቦታ ተፍተፍ የምትሉ ፈጣሪ ጓዳችሁን ይሙላላችሁ።

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 9 месяцев назад +11

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ:: የኛ ሰው ቸግሮሽ ስታለቅሺ ነው የሚወድሽ ቆርሰሽ ስትበይ ዝም ብሎ ይከፋዋል :: ልብ ይስጠው በሰው ደስታ መደሰት መልካምነት ነው::ካለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር በብዙ ይስጥሽ ለኛም ጭምር🙏🏾

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 9 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል መዳኒዓለም ከወደቅሽበት ሊያነሳሽ ከፈቀደ ማንም ምንም ቢል ምን አይመጣም ምክንያቱም ድጋፍሽ አምላክሽ ነው ህይወትሽን የቀየረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዘቢባ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር የበለጠ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ የሰውን ሚስጥር ውስጡን ሳታውቁ አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እውነት እመቤቴ ሰላም ትፍታሽ ዘቢብዬ

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 9 месяцев назад +17

    ዘቢብ አይዞሽ። ድንግል የሰጠችሽን እናት ኡማኑኤል ይጠብቅልሽ። ትዳርሽን ልጆችሽንም መዳህኒዓለም ይጠብቅልሽ። ተባረኪ። ይቅርታ መጠዬቅ ክብር ነው። አይዞሽ! ሥራሽን ብቻ ሥሪ። አይዞሽ የእኔ እናት። ❤❤❤

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 9 месяцев назад +10

    ኡፍ የኔ እናት ሰውን ሳታውቁ መራገም ከባድ ነው አይዞሽ የልብሽን ምታውቂው አንቺ ነሽ ከዚህ በላይ የልብሽን መሻት ያሰብሽውን እመቤቴ ትሙላልሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @seadayehaiklij6277
    @seadayehaiklij6277 9 месяцев назад +22

    ምርጥ እናት መወለድ ቋንቋ ነው

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 9 месяцев назад +1

    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግልሽ የኔ ቆንጆ ሰው በብዙ ይፈተናል አይዞሽ ስለሰው አትጨነቂ ❤❤❤

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 9 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እመብ ርሀን ትቅረብሽ ዘቢባዬ እንኳንም እግዚአብሔር ካሰሰሽ ኑሮሽን ይባርክልሽ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад +6

    ክብር ለ እናታችን አደራችውን
    ከበቂ በላይ የተወጡ ድንቅ እናት ድንቅ ኢትዮጵያዊት !
    እመብርሀን እድሜ @ ከ ጤና
    ጋር ይስጣት ልጆችዋን .. ለቁም ነገር ያድርስላት ከምር
    ድንቅ እናት ናት ! 👏👏👏
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ 😍🙌🏻

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 9 месяцев назад +6

    ዘቢባዬ በጣም የሚወዱሽ እና የሚያደንቁሽ ብዙ ናቸዉ የኔ መልካም
    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ
    በፈጣሪ ፊት አንድ ነፉሰጡር ሴት ተነስታ ባላጠፍችሁ ጥፋት ይቅርታ አትጠይቅም ለሚሳደቡት ልቦና ይስጣቸዉ አንቺ ድንቅ የኢትዮዾያ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 9 месяцев назад

      ዝም በይ ቆሻሻ መሀይም። ባላጠፋችው ጥፋት ትያለሽ እንዴ? ካላጠፋች እና ዝምብለን ምን አገናኘን? ይቅርታ ስላለች ተቀብለናል። አንች ግን ዝም ብለሽ አትበልጠጭ ቀፋፊ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 9 месяцев назад +1

    ዘፍን ባልደግፍም አችግን የዋህነትሺ እደት ደስ ይላል እመብርሀን የሆድሺን በጀርባሺ ታድርግለሺ ወድሻለሁ❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 месяцев назад +2

    ዘቢባዬ የእኔና የአንቺ ታሪክ ማርያምን በጣም አንድ አይነት ነው አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ማንንም አትስሚ

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
    @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 9 месяцев назад +15

    እህቴ ምን ነካሽ ብትረግምሽ እሚመርቆሽ ስንት ህዝብ እሚመርቅሽ ያለበት የአንድ ከንቱ ሴት እርግማን አትጨነቂበት በሰላም ወልደሽ ልጂሽን በእቅፍሽ ያዢ ዘመንሽ የደስታ የፍቅር የማደግ ያድርገው የኔ ቱሁት❤❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 9 месяцев назад +18

    ውይ😢 እር ስው ምን ነካው አይዞሽ😢 የስው ክፋታቱ የሆድሽን በጅርባሽ ያርግልሽ መንታ ይስጥሽእህት

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 9 месяцев назад +3

    The brave lady who cared for Zebiba deserves immense respect. Witnessing such an incredible story touches me deeply. Additionally, Zebiba's down-to-earth and humble nature truly warms my heart. I'm left speechless by it all.

  • @TeaLabor-bj2ot
    @TeaLabor-bj2ot 9 месяцев назад

    የኔ እናት እመብረሃ በሰላም ትፍታሽ ግልፅነትሽ በጣም ለወረዱ ሰዎች አርያ ነሽ መድረክ ላይ ለሚላለጡብን አርያ ነሽ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🙏❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 9 месяцев назад +2

    አታልቅሽ የረገሙሽ የረገሙ ናቸው አንቺን የረገምሽ እርግማኑ ተመልሶ ወደ እነሱ ነው ሚመለሰው አይዞሽ እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ።

    • @SiyfuWelde
      @SiyfuWelde 9 месяцев назад

      የረገመሺ የተረገመነዉ

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 9 месяцев назад

      እውነት ነው አመሰግናለሁኝ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 9 месяцев назад +48

    ዘቢባዬ ዘፈን አድናቂ ባልሆንም ያንቺ እንዲህ ፍልቅልቅ ማለት እጅግ ደስ ብሎኛል ምክንይቱም እጅግ በጣም አመስጋኝ እና አመለ ወርቅ ልጅም ነሽ እግዚአብሔር ጅምሩን እንዳሳመረልሽ ፍፃሜውን እጅግ ደስ በሚል ሁኔታ ይባርክልሽ እመቤቴም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 месяцев назад +15

    ዋውውውው እመቤቴ ትቅርቡሽ የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን

  • @HassetYohana
    @HassetYohana 9 месяцев назад +3

    የኔ ውድ ዘቡ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከክፉ ይጠብቅሽ ማርያም ትቅረብሽ❤❤

  • @alemtegeng
    @alemtegeng 9 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልቧ የተሰበረች ሴት ማንንም አታስቀይምም የሰው አስተሳሰብ በርች የልባም ሴት ምሳሌ ነሽ❤❤❤❤

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ነሽ ዘቢባ ተባረኪ። በሰላም እንድትገላገዪ ጸሎቴ ነው። ክፉዎች ሆነናል ለሰው በጎ መመኘት አቅቶናል። ምን ሆነን ይሆን? ክርስቶስ በደሙ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይሸፍንሽ። ድንግል ማርያም ትቅረብሽ።

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 9 месяцев назад +11

    እንደነዚህ አይነት መልካም እናት ያብዛልን. ይህንን አይነቱን መልካም እሴቶቻችንን ሊያጠፋብን የመጣውን የብልግና መንግስት እግዚአብሔር ያስወግድልን.