እሙካዬ ባል መረጠችልኝ🤭😅….💍💍የት ነህ ሰዉዬ?my mom qualifications to get merried💍💍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 286

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 23 дня назад +72

    ይቺ እናት ልዩ ናት በእውነት እምነቷ 100%❤

  • @seneworkmesfin9861
    @seneworkmesfin9861 23 дня назад +48

    የእናትሽ ስብእና ለፈጣሪ ያላት ቦታ ሚገርም ነው።እሙካ በጣም ነው ደስ የምትለው። እና ደሞ ሁለታቹም ጨዋታ አዋቂ ናቹ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 23 дня назад +56

    አይ እናቶቻችንኮ ሰው አየኝ የሚል ሳይሆን እግዚአብሔር ያየኛል የሚል መድኃኔዓለምን የሚፈራ አንቺን የሚያከብር ቤተሰቦችሽን የሚያከብር ይስጥሽ ጥሩ ❤❤❤❤

  • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
    @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ 23 дня назад +24

    አቤት አቤት ቢሄርተኚነትን ሲጠዬፉት ክብር ይገባዎታል የሚር ኢትዮቢያውይነትን ከእረስዎ አዬሁ ሰው ሁኖ የተፈጠረውን አሉ 🎉🎉🎉

  • @adamkayel9987
    @adamkayel9987 22 дня назад +27

    እሙካ እንደኔ እንግዳዘርን የምትመስለው 👍

  • @tsigeawash796
    @tsigeawash796 23 дня назад +8

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ትችይለሽ! ደስ የምትል እናት አለሽ መቀረፅዋን የምትቅ ከሆነ በጣም ጎበዝ እናት ነው ያለችሽ!! የማታቅ ከሆነ ግን እንዳትነግሪያት የኔ ቆንጆ በዚሁ ቀጥሉ በጣም ነው የምታዝናኑን😂

  • @MuleTefera-rb3og
    @MuleTefera-rb3og 23 дня назад +25

    እሙካ የተባረከች እናት ናት።

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 23 дня назад +5

    😂😂😂😂በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ ምክርን እሙካየ ትምከር

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 23 дня назад +10

    ሳባዬ ታድለሽ ምርጥ እናት አለሽ እሙካ ደስ ትለኛለች

  • @ፍሬ-ሕይወት
    @ፍሬ-ሕይወት 23 дня назад +17

    ሳባዬ እና እሙካዬ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ❤

  • @BarchiYeEnateleji
    @BarchiYeEnateleji 22 дня назад +5

    የኛ የኢ/ያ እናቶች እኮ ቁጥብ ደግ አዛኝ ሩህሩህ አረቀው አሳቢ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ናቸው ብቻ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲 ብዙወቻችን የወላጆቻችንን ምክር ብንሰማ የት በደረስን ነበር እሙካና አንች ቀጫጫ ልጅ ስወዳችሁ❤😍😍

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev 23 дня назад +14

    ማዘር ግን ታቃለች ቪዲዮ እንደምትቀርጫት የኔ ጣፋጭ. በርቺ ❤❤. ቪዲዮሽ ብዙ ይቱብ ላይ በብዙ ላይክ እና ፎሎ እየታየ ነው የትኛው ያንቺ እውነተኛ ይቱብሽ እንደሆነ ብትነግሪን. አሪፍ ነው 🤗🤗😇

    • @abc12452
      @abc12452 16 дней назад

      እኮ እኔም ግራገባኝ የትኛዉ እንደሆነ

  • @OliyadAbera-u3o
    @OliyadAbera-u3o 4 дня назад +1

    እሚገርም የአእምሮ ምጥቀት እና ሰብአዊነት ያላቸው እናት

  • @uaua1419
    @uaua1419 22 дня назад +4

    ማዘራ የተናገረችሽ በደብ ሥማት ማሻአላህ ብያለው ለማዘራ

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 21 день назад +3

    Jirtuu ijjoollee mee like godhaa akka kootii jalaataan❤❤❤

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 15 дней назад

    ሎሚ ሎሚ አልል አንጀቱ የወጣ😅😅😅😅😂😂😂😂አጭር እረጅም ፈልጎ አይፈጠር ዘር ቆጠራ ብሎ ጋብቻ 👍👍👍❤

  • @FerawetTadese
    @FerawetTadese 23 дня назад +69

    እኔ አንቺ ልጅ በቀደም ከተገረፍሽ በዋላ ትሰሪያለሽ ድጋሜ ብዬ አላሰብኩም ነበር

    • @melaku6947
      @melaku6947 22 дня назад

      አንጀቱ የወጣ 🤣 እየባሰባት ነው እሚሄደው

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 21 день назад

      ተነጋግረው ነው የሚሰሩት

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 23 дня назад +13

    ወይ ይችልጂ ገደለችኝ😂😂😂😂

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 19 дней назад

    ዊ ሳባ አሳቅሺኝ የምር እናትሽ የዋህና ቅን ናቸዉ ታድለሽ እንደጎደኛ ስታወሩደስ ይለኛል እዉነታቸዉ ነዉ በተለይ ሀይማኖታቸዉ ደስ ሲሉ

  • @KokobiALbahew
    @KokobiALbahew 19 дней назад +2

    የኔ እናት❤❤❤❤❤ ለኔም ይሆናል ምክሩ 😂❤

  • @aalMl-s5s
    @aalMl-s5s 23 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልሺ

  • @mahletjimma9793
    @mahletjimma9793 22 дня назад +2

    እምነቱ ዋና ነገር ነው 😢ኣይ እሙካ ትክክል
    በፅሎትሽ ኣስቢያት

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 23 дня назад +11

    ዞሬ ግርፋ የለም 🎉❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 23 дня назад +5

    የኔ እናት ድርብብ ያለች እናት❤❤❤❤

  • @muluneshmezgebe8898
    @muluneshmezgebe8898 23 дня назад +3

    Watching you from Jamaica. You guys are lovely ❤

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 18 дней назад

    ወቸ ጉድ ደሞ በዚ መጣሽ 🙄🤭😂😂😂👉🏻🏌🏻‍♂️🏌🏻‍♂️

  • @tigistalemayehu6204
    @tigistalemayehu6204 23 дня назад +16

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ በሳቅ ነው የጨረስኩት 😂😂

  • @bettyamare687
    @bettyamare687 22 дня назад +1

    ሳባ እና እኔ ሱባየ ገብተን ካልሆነ አንወፍርም 😂😂😂እሙካ እረጅም ጤና እድሜ ይሳጣቸው❤

  • @KidistBeleleBelele
    @KidistBeleleBelele 22 дня назад +1

    እግዚአብሔርን ይሚፍራ አንችን የሚያከብር ❤❤ ❤

  • @FELEKETIGABIENEH
    @FELEKETIGABIENEH 22 дня назад +2

    ወይኔ በፍቅር ገዳይ ናችሁ! በእውነት እንደዚች ያለ አማት እና እንዳንቺ አይነት ሚስት ነው የምፈልገው! እኔ አሟላለሁ እዚህጋ ነኝ እና እባክሽን ሳባ በሞቴ ከኔጋ እንጋባ! እረ አለሁ፣ እንዴ!

  • @Samutijamal
    @Samutijamal 7 дней назад

    ❤❤❤❤ betam des yemetelu beteseb yemachachu

  • @solomonbaraki7884
    @solomonbaraki7884 19 дней назад

    ሳብዬ ቆንጆ ቴገርሚያለሽ አሳቅሽኝ ኦናትሽ ግን በጣም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ እናቴን አስታወሱኝ መዲሀኒያለም ረጅም እድሜ ኦና ጤና ይስጣቸዉ እንዳላቸዉ አይነቱን ያብዛልን አንቺም በርቺ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 23 дня назад +3

    ደስ ትላላችሁ

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 23 дня назад +9

    እሙካየ ፍቅርዋን አዝሮ ልደፋኝ ነው ባለፈው የለቀቅሽው ብድዮ አስርየ ይሆናል ያየሁት የምር😅❤ሱስ ሁናቹሁብኛል❤

  • @mulu5
    @mulu5 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂እረ አሳቅሽኝ መቸስ ሎሚ ሎሚ አልል አላለች ማዘርዬ እደዉ ልፋ ብሎሽ ነዉ 😂😂እረ ተይ አንች ልጅ እደጊ

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 21 день назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክዎት እማዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheal-j7u
    @raheal-j7u 23 дня назад +3

    እዴት እደምወዳቹ የምር በተለይ ሙካዬን❤❤እረጅም እድሜ ኑሪልኝ አሜን

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 22 дня назад +2

    ተመስገን ዱላ የለም ዛሬእሙካየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠወት

  • @Hig6gh
    @Hig6gh 23 дня назад +13

    አያልቅብሽ😂😂😂😂😂😊

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 22 дня назад +1

    ወይ ሳባየ እስፓርቶማ የት ይቀራለ❤❤❤

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 20 дней назад

    😂😂😂😂omg ለምን አሁን ሳልወልድ አርሽኚም part 😂😂😂😂

  • @BirtukanAbera-c8m
    @BirtukanAbera-c8m 17 дней назад

    yemer gen endezi ayenet enat des yemetel emenetuan akabari tadelesh edemena tena yesetelesh betam new yemewedat ❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሙካ ስወዳቸው ምርጥ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤ማርያምን ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelzemedkun5994
    @rahelzemedkun5994 16 дней назад +1

    😂😂የኔ እናት ❤

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t 23 дня назад +6

    እሙካ ምርጥ እናት ልጅቨን በምክር እንጅ በድላ አታድርጊ ሰትናደጄ መጥፎ ቦታ ትመቻታለቨ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችው❤

    • @AmiraMuhammed-c9j
      @AmiraMuhammed-c9j 5 дней назад

      Video edametesara ataqem belalache eko 📷 edala ataqem
      😊

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq 23 дня назад +28

    እዴት እደምወዳቹህ እናት እና ልጅ

    • @Bggzb
      @Bggzb 22 дня назад

      ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

    • @MedesMedes-y4j
      @MedesMedes-y4j 20 дней назад

      ❤❤❤❤❤

  • @ebisegetuu5912
    @ebisegetuu5912 12 дней назад

    Kkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤desi yimilu inati

  • @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
    @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ 23 дня назад +2

    አላወራሽም 💋💋💋 አለች ወይኔ ደስስ ስትል 😄

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 18 дней назад +1

    ዋው ልዩ እናት❤❤

  • @ketemamelknew
    @ketemamelknew 22 дня назад +2

    yehan yemamalaw ene negne🥰🥰🥰

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 22 дня назад +1

    በጠዋት የሚነሳ😅😂 ፕ መሥፈርቱ 👌 አቺም ልክ እደሱ😂

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 23 дня назад +7

    ሸር አድረጉላት በእዉነት አይቆጥር ስወዳቸዉ እኮ😢እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እሙካ እናቴ እግዚአብሔር በምንተወት ያጵናወት የእዉነት መጨረሻቸዉን ያሳምርልን

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 23 дня назад +4

    አቤት እምነት❤

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 23 дня назад +3

    😂😂😂😂be Ewnet betam new mitgarmuw😂😂😂😂❤❤❤

  • @HiwiTube-ug5wl
    @HiwiTube-ug5wl 22 дня назад +3

    እሙካ ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ፈጣሪ❤

  • @Mary-zh6bf
    @Mary-zh6bf 15 дней назад

    እሙካዬ ❤ ስወድሽ ሳብዬ ደስ የምትይ አንፍር ነሽ:

  • @mihrettefera1936
    @mihrettefera1936 22 дня назад +4

    የኔ የዋህ እናት ከልባቸው እኮ ነው የሚያወሩት

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 7 дней назад

    እሙካየ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 23 дня назад +4

    እሙካ ❤ ዛሬ ሳቅችየምር ልዩ እናት አድማጪ

  • @Tarik-l5q
    @Tarik-l5q 23 дня назад +7

    አደኛ🎉🎉🎉🎉ነኝ

  • @yibrsh
    @yibrsh 22 дня назад

    እኔ የገረመኝ ማንም ሰው ቢሄሩ እንድያገባ ነው የሚፈልገው የእሙካ አስተሳሰብ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @tube6031
    @tube6031 22 дня назад +1

    አስኪ እናበረታታት በቤቷ ከቤተሰቦቿ ሆና ለማደግ የምትጥር ደስ የምትል ልጅ ናት።ደሞ ኣይከፈልበት

  • @MeseretBolesh
    @MeseretBolesh 23 дня назад +19

    ዛሬ ያለ ዱላ ነው😊😅😅

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 23 дня назад +4

    የኔቆጆ 🤓🤓

  • @TegistUae
    @TegistUae 23 дня назад +4

    ❤❤❤❤ሥወዳችሁ አታናጃት ማዘርሽን

  • @EyerusGudisa
    @EyerusGudisa 23 дня назад +3

    Are endzi aynete betseb enberatatacew❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera 22 дня назад +2

    በማርያም ዘምሪላት ለእሙካ❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 22 дня назад

    ይቺ ልጅ ባግባታን እጃ ምንም እደትወጣ አይፈልጉም😂😂😂😂😂ሰወዳቹ ስታምሩ እኩ

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb 22 дня назад +1

    እሙካ ዛሬ ቁንጥጫ የለም እንዴ ናፈቀኝ ❤❤❤❤

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 20 дней назад

    እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ ነው ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 22 дня назад

    አንጀቱ የወጣ ተብሎ አሁን ሰው አለ😂 እሙካየ ደጋግመ ነው እኮ ማያቹ❤

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 23 дня назад +3

    ከቢጋላነው ነው ገዝተሽ የምታመጭው
    🎉❤ቅመምእኮነሽ ❤🎉🎉😂

  • @GenetBelete-c5i
    @GenetBelete-c5i 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂Emukayee sewedesh eko

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 23 дня назад +8

    ልብ አውልቅ የሆንሽ ልጅ😂😂😂

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite 21 день назад

    የኔ ልአልት መጣሽ 🎉🎉

  • @firikelbesa4940
    @firikelbesa4940 22 дня назад

    🥰🥰🥰🥰 ለዋደፊቱ new tebaleshal😂

  • @kuku34-d1s
    @kuku34-d1s 21 день назад

    tadelesh .....very matured mother

  • @HaftamAderajew
    @HaftamAderajew 22 дня назад +1

    መቀመጫውን ነበር እምታክይ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 23 дня назад +2

    እምወዳችሁ እናት እና ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SitotawuLiranso
    @SitotawuLiranso 23 дня назад +3

    First view 🎉🎉

  • @saratube7513
    @saratube7513 22 дня назад

    የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 22 дня назад +1

    አይሞካ ሲመቹኝ እግዚአብሔር እረዥምእድሜ

  • @QABONቃቦንTUBE
    @QABONቃቦንTUBE 22 дня назад +2

    እምነቱ ድርድር የለውም❤❤❤❤

  • @simaabi7153
    @simaabi7153 22 дня назад +1

    በር ላይ ቆሞ ይጠብቅሻል?፤ አንጀቱ የወጣ ተብሎ ሰው አለ?፤ ወደቤት ይመልስሻል፤ሳባ እንዳታዋርጂኝ፤ መቀመጫውን ነበር የምታክይው፤ ማስታወቂያ ልትለጥፊ ነው? በመጨረሻም ፈርሚ.....😂😂😂😂😂😂❤😂😂❤❤

  • @هلا-ر9غ7خ
    @هلا-ر9غ7خ 23 дня назад +6

    አጀቱ የወጣ አልቻልኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeskeremMesfin-q8o
    @MeskeremMesfin-q8o 22 дня назад +2

    Emuka kelib sew nat astesasebua yileyal ❤❤

  • @Gadiseetube
    @Gadiseetube 23 дня назад +2

    Yene inati❤❤😂😂

  • @samrisamri9461
    @samrisamri9461 22 дня назад

    በሬ ሆይ በሬ ሆይ 😂😂😂😂😂እሙካዬ ❤❤❤

  • @ZainaBhuyt
    @ZainaBhuyt 22 дня назад +3

    የት የሙካ አማች😅😅
    መስፈርቱ ያሟላ እንግዲ ሳቢ ዝግጁ ናት❤

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 22 дня назад +5

    ኢች የታመታች ልጅ ምትመችዉ😅😅

  • @HannaGezu
    @HannaGezu 23 дня назад +1

    Zor beye alayem ahun😂😂

  • @GujDhb
    @GujDhb 22 дня назад +1

    ምንጢእናት❤❤❤❤❤

  • @addisalembekele4465
    @addisalembekele4465 22 дня назад +2

    Ehema yelem😂😂😂

  • @kia_alex12
    @kia_alex12 23 дня назад +3

    Des setlu 🥰

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 22 дня назад +2

    Emuka giftiikoo 😅❤❤❤

  • @1216-HB
    @1216-HB 23 дня назад +5

    የፃፍሽውን አሳይን በአሙካዬ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SisayAshenafi-k4z
    @SisayAshenafi-k4z 18 дней назад

    እሙካዬ እድት እንደምወዳችው❤❤

  • @Chalto-x9w
    @Chalto-x9w 22 дня назад +1

    Mom koo❤❤

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 21 день назад

    "ዘር ቆጠራ ብሎ ጋብቻ አለ እንዴ" እግዚኣብሄር የባረከሽ እናት። ተባረኩ

  • @TigistSmegn
    @TigistSmegn 16 дней назад

    የኔ ደርባባ እሙካዬ ስወዳችሁኮ