የድሮ ነብያት Tiktok ይጠቀማሉ እና ሌሎችም | ከድምፀ ነጎድጓዱ ራዉኤል እንድሪስ ጋር ያደረግነው ቆይታ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ራውኤል እንድሪስ በገፆቹ ላይ ጠቃሚ የሚባሉ ስለፍቅር የሚነሱ ሀሳቦችን በማቅረብ ይታወቃል።
@FikirTVOfficial @Rawuel_Endris
በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏
*****
#podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi dereje haile wedding photo #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic ዮኒ #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv አሜሪካ #feker
#ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
Disclaimer:
This content is designed for awareness purposes and is not intended as professional advice. Individuals are encouraged to seek personalized guidance based on their specific circumstances.
ስለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ!
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ፤ ለአክብሮትህ ቃላት የለንም 🙏🙏🙏
ጓደኛና ቀዳዳ ልብስ አንድ ናቸው
😂😂ምን ማለት ነው@@GuHi-f9t
አንተ በመመርመር እና በማንበብ ላይ የተመረኮዘ ሀሳብ ትሰጣለህ ሴቶቹ ጠቅላላ ምላሳቸዉና አዕምሮዋቸዉ ራሱ የተናበበ አይመስለኝም 🙏
ኤስፋርሎስ ድንቅ ሰው 🎉
እዚ የምንሰማው ነገር ሁሉ የሚታደስ ነው ስለዚህ ወገን የማይታደሰ ው ን የ እግዚአብሔር ቃል የህይወት መመሪያችን ቃል ይሁን
kale hywetn yasemaln tkkl
ገና አሁን ሰማዉ...ሰዉ ምያወረዉ ነገር የደረሰበት የእዉቀት ደረጃውን ያሳያል ይሄ ልጅ ብዙ እዉቀቶችን ሰብስቧል ለመስማትና እኩል ለመዉራት ማንበብና ተፈጥሮን መረዳት ያስፈልጋል
ዋው😯 ራውኤል አስተሳሰብ ከዚህ አለምጨ ላይ ካለው Logic ለየት ያለ ነው። ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ ነው የምታየው ።በርታልን🙏🙏🙏🙏
መሀል ነይ ያለችው ልጅ o my God sooooo cute 🥰🥰🥰❣️💞
ልጁም ሀሳብ የመግለፅ አቅም አለው በርታ
ወይኔ ልጁ በጣም ነዉ ሚገርመዉ ጥበቡ አነጋገሩ ዋውውው ብዙ ትዉልድ ትቀይራለህ በርታልን❤❤🎉ሴቶቹም ሰ@ብ አድርግያቸዋለዉ
“ጲላጦስም፦ አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን? ብሎ ጠየቀው። እርሱም መልሶ፦ አንተ አልህ አለው።”
- ሉቃስ 23፥3
Yehem malet yalkewen negn maletu nw
ሃይማኖት በጣም በተደጋጋሚ በመጥፎ ሁኔታ ያለአግባብ ተነስቶዋል። ነገር ግን 4 ቱም የሚስማሙበት ይመስላል ። ሃይማኖት ያላቹ ሰዎች የምታደምጡትን ነገር በአግባቡ እንድትመዝኑ አሳስባለው።
መጀመርያ ነው ያየሁት እደዚህ የሚወራም የመጀመርያ ነው ስስማ ይለያል በርቱ ጥሩ ቆይታ
ሠወሥትሽን ያለ አንባ ዉሀ አፈርፍሮ ይበላቺሃል በጣም ጎበዝ አስተማሪ ቁም ነገር አለዉ ትምህርቱ ከተጠቀምን መፍቲሄ አለዉ መዳሀኒት ነዉ ዋዉዉዉዉ
My favourite podcast so far❤❤
3ቱም ሴቶች የተረጋጉ ናቸው ደስ ሲሉ
እንደኔ የምመክረው ተጋብተው ካልወለዱ እሷ እንዳየችው አስመስላ ነግራው እንድትተወዉ ቢነግራት።እና ድጋሚ ሀይማኖት አባት ጋር ወስደህ መሞከር። ጥሩ ይመስለኛል።
ስሙ እራሱ " ፌሚኒስት "ሀገራዊ አይደለም ደስ አይልም የሴቶችን ጉዳት ወንዶችም ሁሉም በጋራ ጉዳት የሚያደርሰዉን መቃወም ላይ ...
ልጁም ሀሳብ የመግለፅ አቅም አለው በርታ❤
ልጁ ግን ግራ ያጋባል እኔ ከጎኑ ያለችዋን ሴት ሙሉ በሙሉ እደግፋታለሁ ግን ስትገቡ ስማችሁን ተናገሩ🎉❤
ከ ጎኑ ያለችው ልጅ አስጨነከዋለች👍
❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ በርቱ ገና ትበዛላችሁ እና እንህዳም አዳዴ አምጡልን❤
Weyne des setlu yehone yemiseb vibe alachu ❤
በጣም ደስ የሚል ልጅ ዋውውው🎉
He is cool guy👍
Love is a set of emotions and behaviors characterized by intimacy, passion, and commitment. , i think Rawuel is right
ኢየሱስ "እኔንጃ አንተ አልክ" አላለም። ወጣቶች እባካችሁ የእግዚአብሄር ቃል መሀይማን አትሁኑ!!!!!! እኔንጃ 😳🤔
ኢየሡስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባዉና የሁሉ የሁሉ ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ለዛዉም እዉነተኛ ፈራጂ ሳለ በጲላጦስ ፊት ለፍርድ ባቀረቡት ጊዜ ጲላጦስ አንተ የእግዚአብሄር ልጅ ነህን ብሎ ሲጠይቀዉ አተ አልክ አለዉ ጂ እኔጃ አላለም ። እናም ልጁ አልተሣሣተም ያዉ እሡ እኔጃ እዳላለ የተረዳ ይመሥላል እርሡ በወሬ መሀል ስለተናገረዉ ነዉጂ
"በዚህ እድሜያቸው ትንኮሳ ደርሶባቸው ካልሆነ በስተቀር ስሜቱ የላቸውም" በጣም ስህተት ነው
ሴቶቱ ስለ behavioral psychology ማንበብ አለባችሁ።
Ymesmat cheger albachu andande sewoche kalgebachu zem belwo ygede mawrat ylbachume
perfectly said
ቺኮቹ ግን ዛሬ buy one get one free make up ነው እንዴ ተለቀለቃችሁት እኮ ምነው ምነው ያለሱ naturally ውብ ናችሁ
By the you guys are doing really well with yr podcast
እኔ የድምፅ አድናቂ ነኝ ልክ እንደዚህ ልጅ የሚያምር ድምፅ ያለው ሰው ስልኬ ላይ ደወለ ከዛሬ ሰባት አመት በፊት ዋዉ ድምፁ ልቤ ውስጥ ነው የቀረው እስካሁኗ ሰአት ድረስ በስልክ እያውራን ነው በአካል ግን አላውቀውም
ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ በርታ በል
Wow betam yemgerm sew nw turu yemenager chlota yahlew sw nw bertu gobozech❤❤
I thought i was the only one who doesn't believe in dating..mihretye❤
"ዴቲንግ" የአሜርካውያን የመተጫጨትን ፅንሰ ሃስብ አቅልለውት ነው። በአበሻ ባሕል ግን ቤተስብ የሚያውቀው መተጫጨት ሲሆን ዓላማው ግን ወደፊት የሚፈፀም ትዳር ብቻ ነው። እየተገናኙ በነፃነት እንዲጫወቱና እንዲተዋወቁ ቤተሰብ ይፈቅዳል፣ እነሱም ልብ ለልብ እንዲተዋወቁ አጋጣሚው ይፈጠርላቸዋል። በድሮው ልማዳዊው ዓላማ ከሆነ ወሲባዊ ግንኙነት ግን ከትዳር በፊት የለም። ይህ ጥሩው ነገር ነው። የማይግባቡና በፀባይ የማይስማሙ ከሆነ ትዳሩ ይሰረዛል። መተዋወቅ ጠቃሚ ነው።
Eski sile dating concept awuru..is it good or bad , disadvantages advantages minamn, does it really work, there are lots of people who wants relationship and still many people are single..eski silezi please
The interviewer’s haven’t understand what he is saying😁 that’s so sad! For the future let your participants finish their talk!
Rawol eye contact yegolewal😌
ደፋሪ በመወቀሱ ፣በመሰደቡ ይከፋናል ባይሆን እያለቀሳቹ ወይም እየተለማመጣቹ ሚስኪን ሁናቹ ካላወራቹ እናንተ ባህል ልታበላሹ ነው ከሆነ ነገሩ አንተ ተደፈርና ወይም አካላዊ ጥቃት ይድረስብህና ተረጋግተህ ስታወራ አጥቂዎችህን ስትለማመጥ መፍትሄ ማምጣት እንደቻልክ አሳየን ፣ በነገርህ ላይ ሴት ልጅ እስከ አሁን በራሷ ሂወት እንደምርጫዋ እንድትኖር በመይፈቅድ ብዙሀን መሀበረሰብ ባለበት ሀገር ላይ የተወሰኑ ሴቶች ሆነ ማህበራት ያለምንም ደጋፊ የሚያደርጉ እንቅስቃሴ ምንም ባይሆን ኑሮ ለዚህ እንቅስቃሴ እንደዚህ ተረብሻቹ እንደ አንተ አይነት ወንዶች በየፖድካስት በገኛቹት አጋጣሚ አታወሩም ነበር፣ እውነት የሴቶች ችግር የኔም ችግር ነው ብለህ ብታስብ ስለ ጥቃት አድራሾች ታወራ ነበር ፣ አንድ ሀሳብ ከሌላ ሀገር መጣ ማለት የነገሩን መጥፎነት ማሳያ ምልክት አይደለም፣ ይቅርና ብዙሀን ህዝብ ኢትዮጲያ ውስጥ ተቀብሎት ሚኖረው እስልምናም ሆነ ክርስትና ሀገር በቀል አይደሉም፣ አስተምህሮታቸው አላማቸው መመሪያቸው ነው ጥሩም መጥፎ ሚያደርጋቸው፣
በአጠቃላይ ስለ ፆታዊ ጉዳይ ያወራሀው ነገር ለእኔ በጣም አሰልቺ ነበር ቀሪውን ክፍል እራሱ ለማዳመጥ የማይጋብዝ ነው
Is it only with me that the Audio and video is not syncing ?
Mercy❤
በጣም ያሳዝናል እሱ ስለትልቅ ገዢ ሀሳብ እያወራችሁ እናንተ ተራ ወደሆነው ጉዳይ እንዲወርድ ታስገድዱታላችሁ ደግሞ እስኪ አስጨርሱት የእንግዳ ፕሮግራም እኮ ነው እንግዳው የራሱን ሀሳብ እንጂ እናንተ የራሳችሁን ማንፀባረቅ የለባችሁም እኔ አሁን ትላላችሁ ምን አገባን ስለናንተ ይህ እኮ የእንግዳ ፕሮግራም ነው!
It’s podcast not interview 😅
@@YenekalEsheteyamhal enday sewye podcast eko 70℅ guest talk 30℅ host talk eko nw zmbleh atawera lmngnawm
የተሻለ ነገር ሁሌም ለእናንተ ለማድረስ እንጥራለን ፤ በእውቀት የተደገፈ አስተያየትዎን ደግሞ በኢንስታግራም ገፃችን ቢልኩልን እጅግ ደስ ይለናል
ገዢ ሀስብ እና ፍልስፍና አትለይም እንዴ ቆይ እንዴት ነው ተወልደሽ በሶስት ወርሽ ስለሴክስ ምታቂው አጉል ፍልስፍና ውስጥ ነው ያለው ልጁ።😂😂😂
@@MGh-or3cw አይይይ አልገባህም ማለት ነው ለማንኛውም መልካም ህይወት ፍሎስፍና ትርጉሙን ማሳነስህ በራሱ ምንም እንዳልበሰልክ ያሳያል Google አድርገው
ኮፊደስህ.ይመቻል.ብሮ❤❤❤
ጎበዝ ነህ ብሮ👍
ejhn feta argew bro yechenekeh nw ....
የአለም እረፍት የሚሆን ሴት የለም ሴት ስትል ሁሌ ከሄይዋን ጀምር ሴቶች ልክ እንደ አሻንጉሊት ናቸው ወንዱ በፈለገው መንገድ የሚጠቀማቸው ግን ስታውቃቸው ብቻ ነው የሴትን ባህሪ የማታውቅ ከሆነ እንሱ እንደ አሻንጉሊት ይጠቀሙብሃል የሴትን ባህሪ ጠንቅቆ የተረዳ ወንድ ሴት ማረፊያዬ ነች አይልም
Alright❤😂
ትዳር ማለት እሱም እሳም ሁለቱም እናት አባታቸውን ይተዋሉ ሁለቱም አንድ ይሆናሉ ዝለዚህ ይሁለቱም ቤቴሰብ 0% መሆን አለበት ጣልቃ ገብነቱ
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5
31 ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
yet anebebk y setwan??
About the story..sassy lik nech may be safe behone way yihun gin metawek alebet ...its unfair for all...set silehonin aydelem
አንደኛዋ ልጅ "በአጠገቡ ያሉትን ሴቶች በሙሉ ድምጥማጣቸውን አጥፍቷቸዋል።" አለች። ለካስ ሴቶችን መቀያየር ጀግንነት ነው ማለት ነው። አይ እኔ! ሞራል አለኝ ብዬ አንዷን ፍቅረኛዬን ላይ ብቻ መኖር መፈለጌ ሞኝነት ሆኗል ለካስ? ግዜዬ ባክኗል እንዴ?
I respect you bro! I know you bdnb ensu bayreduhem!
Raul👏👏👏👏
ጀግንህ
wow arif eyeta new bertu jegenoch
ብልት መቆረጥ ደስ ይላል😂
Difami yiqrebilin be lela risi ❤❤❤
Waww ጀግና ነህ አቦ
የተለየ ❤ ድምፅ ነው😂
Lemin endetegabeze giltse aydelem?
Egedachuhen seteyeku betera betera teyku and lay atawru le engedaw comfort aystem
Kegonu ytkemtchewo sat betam serat ylatem kalbabswa jemra
እኔ ባንተ ህይወቴን ቀይራለሁ 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ቃላቶች ውስጥ ያሳምናቸዋል😢 በርታለኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
That best,but he is not good I contact
Megerm negegr new wendma allah itebkek
መሻአላህ
ለኔ ተመችቶኝል አሰበቸው ✌️👌👈
ህግን እና ያለንበትን ዘመን ያላገነዘበ እንተርቢው ነው።
aladametachutm 😊
Seochu lmndn nw maydemametut
Love is feeling
ክርስቶስ ኢየሱስን አንደ ማንኛውም ወንድ ብሎ ከነ ቢድሃ ጋር እኩል ምሳሌ መስጠት እንደኖርማል ነገር የሚቆጠርበት ሾው
ኢየሱስ ያሳርፋቹል ወደ እርሱ ቅረቡ።
ሴቶቹ ብር ብቻ ስለሚውዱ ይልቅስ ወደ እየሱስ ተጠግቶ መንኖ መኖር ይሻላል ለማለት ነው?
is it me or its the video is repeted it selfe
አንዴ እንኳ ሳይስቅ ፕሮግራሙ አለቀ
ወድድኩት
የነሱ ሴቶችኮ በወንድ ነው የተደፈሩት የሚል መሪ እኮነው ያላቹህ እሄ ኣልሰማቹም ወይስ ባልሰማ
ጥያቄው እና አመላለሱ ......????
Megelalet ymeslten melket kehon ensesate keswo lejoche yteshal seltun nachewo malet new
ወይ ጉድ እናተ ልጆች
አቅጣጫ የሚያስት አስተያዬት! ወጣቶች ያውጣችሁ! የድፍረቱ መጠን የጌታን የኢየሱስን ንግግር "ከዓለማዊ እና ፍጡራን ወንዶች" አነጋገር ጋር እያነጻጸሩ ማቅረብ ጥሩ አይደለም ወንድም!
Waw
Mirt lij berta
Pretend voice bro
Be your self
ራኦል my favorite person we'll dedicated i like his logic
He is not even an average looking person and at 23 he talks a lot without detail experience.
i respect you bor❤😂😂
ከአጠገብህ ያለችዉ ልጂ ሙሪ አፍ ናት ዉይ አለብላቢት
ፍልስፍናው 😂😂😂
አህለን
Tmschay eyayahu nw 😂
😳ሴቶቹ ሲያስፈሩ ሆ አረ በፈጠራችሁ ትንሽ qenes አርጉት ማርያምን ስታስጠሉ really 🙄
Betekekel terdtsachewal gatwet neger nachewo
setochu egoistic nachaw kirkir yiwodelu liju gin yimachew hz genius
😂🎉❤😢🎉
Endee ....how it could be women sourse fo Peace and confilict lol😂😂😂
Men sourse of conflict ....bcz they loook at our world ....
Newu zmm belchu tekebelu newu
Kkkkk
You guys stop talking in English
ተረድቸሻለሁ ይላል ሴትን የሚደግፍ ይመስላል እንጂ እህት የለውም ያስታውቃል የምር
Yene ihit yiqrta gn bedemb adamteshiwuwal lijun sw yerasun hasab nw yemiyaweraw ena lijum yerasun hasab geletse lijtuwam hasbun teqawuma hasabuan geletsech lemn inde xelashiwu inenja bichaa gn ye liju hasab tikikil nw indene ena zimbilesh batferjii Des yilegnal yet taqiwalesh sijemer
Ihit norw alnorew
Serprius new🎉🎉🎉
Feminist ማለት ትዳር ፣ ባል ፣ የሀገር ፍቅር የሌላቸው።በአውሮፓውያን NGOs ገንዘብ ልባቸው የሸፈተ በሚል ከተተረጎመ ቆዬ
ዋዉ🎉
ለምን ይህንን ሰው ጋበዛችሁት?
በቃ ጎፌ አበጥሮ እና ድምፅ አጎርንኖ ከተናገረ የአዋቂ ቦታ ተሰጥቶት እንደ ፈላስፋ መበጥረቅ ነው።
ኧረ @SemereBariaw ድረስማ
እስማማለሁ!... የሚገርመው ሰው በንባብ ካልዳበረ አዋቂ ምሁር ብሎ የሚበይነው በልምዱ ይሆናል ወይም መንጋው በበየነው ይሆናል :: ዲፋይን ለማድረግ ማወቅ ይጠይቃል ::
ውድ ተመልካቻችን ለአመክንዮአዊ ትችት(logical critics) ሙሉ ቪዲዮን አይተውት ቢሆን ይመከራል ፤ ትችት ትልቅ እውቀትና ግንዛቤን የሚጠይቅ ሙያ እንደመሆኑ መጠን ምን ያህል እርግጠኛ ኖት በእርስዎ የማመዛዘን ብቃትስ?
ቤተሰብ ስለሆንን ደስ ብሎናል
አይባልም ነውር
@@FikirTVOfficial
I watched it.
That's where i learned that the dude is lecturing how its fine to date under age.
Yet, he has nothing to relate; no knowledge, no reasearch finding, ......
Just he feels it is okay and you all endorsed he is intelectual onbthe subject matter.
SHAME