ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
  • Видео 48
  • Просмотров 435 498
መልካም አዲስ ዓመት | የአራዳ ልጅ እና በዓል @FikirTVOfficial
🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት ያሰባችሁት ተሳክቶ ፤ የጎደለው ሞልቶ ሰላማችሁ በዝቶ አዲስ ተስፋ የምትሰንቁበት ዘመን ይሁንላችሁ።
ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን
ፍቅር ቴቪ
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiannewyear #ethiopianholiday #አውደ_ዓመት #አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ #በዓል #ethiopian #addisababa #ፍቅር #ህይወት #ethiopianairline #fikirtvofficial #feker #fkr #ፍቅር #fyp #fypシ゚viral
Просмотров: 1 346

Видео

የሞት ፍርድ በኢትዮጵያ | ጋብቻ እና የሀብት ክፍፍል | ናኦል Naol Abera @FikirTVOfficial
Просмотров 730День назад
ተማሪ ካለ ሁሌም አስተማሪ ይኖራልና ክፍተታችን ብለን ልንማማር ለዛሬ ደግም የህግን ጉዳይ ከስር መሰረቱ ሊነግረን ፤ ኑሯችን እና የህግ ጉዳይስ ምን ይመስላል የሚለውን እየዳሰስን ከታዋቂው የህግ ባለሙያ ናኦል ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ቁም ነገር አዘሉን ጨዋታችንን በሰዓት መገደብ የግድ ሆነብንና እነሆ በክፍል ሁለት ልናቀርብላችሁ ወደድን። #ethiopia #habesha #feker #fikir #fikirtvofficial #live #entertainment #law #ethiopianairline #jondaniel #yonimagnainternational #ፍርድ #ቤት #ፍቅር #ህይወት @FikirTVOfficial
የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ምን ሆነ? | ናኦል | Naol Abera @FikirTVOfficial
Просмотров 1,6 тыс.14 дней назад
ተማሪ ካለ ሁሌም አስተማሪ ይኖራልና ክፍተታችን ብለን ልንማማር ለዛሬ ደግም የህግን ጉዳይ ከስር መሰረቱ ሊነግረን ፤ ኑሯችን እና የህግ ጉዳይስ ምን ይመስላል የሚለውን እየዳሰስን ከታዋቂው የህግ ባለሙያ ናኦል ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። #ethiopia #habesha #feker #fikir #fikirtvofficial #live #entertainment #law #ethiopianairline #jondaniel #yonimagnainternational #ፍርድ #ቤት #ፍቅር #ህይወት @FikirTVOfficial
እውነቱን ለማጋለጥ ጉዳዩ እኛ ቤት እስኪመጣ አንጠብቅም ‎@FikirTVOfficial
Просмотров 1,7 тыс.14 дней назад
ዛሬም በሄቨን ጉዳይ ዝም የሚል አንደበት የለንም ፤ ፍትህ!..ፍትህ!...ፍትህ! #justiceforheven #ሄቨን #ethiopia #habesha #fikir #love #feker #habehanews #news #podcast #justice
ታዋቂዋ ዩቱበር የት ጠፋች? | አስተማሪ የሆነው የፍቅር ህይወቷስ? @FikirTVOfficial
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
በዩቱብ መንደር ዝናዋ የናኘው ይዲዲያ ዛሬ ደግሞ ከጠያቂነት መድረክ ወርዳ በተጠያቂነት ልናቀርባት ወደድን። ስለ ውድ ጊዜዋም በእናንተ ፍቅር በሆናችሁት ተመልካቾቻችን ፊት እጅ ነስተናል። ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቴቪ @FikirTVOfficial #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbee...
ገጣሚዋን በፍቅር የጣላት ምን አይነት ወንድ ቢሆን ነው? @FikirTVOfficial
Просмотров 55 тыс.Месяц назад
ፍቅር ቆሞ ሲሄድ ማንን ይመስላል ? ሕሊናን ! አንደበቷ ጣፋጭ... የግጥም ስንኞቿ የልብ ሀኪም ነውና ሕሊናን ጋበዝ አደረግናት። ሆዷ ውስጥ ምንም ጨዋታ እንዳይቀር አድረገን ያቀረብነውን በፍቅር የተዋዛ ወጋችንን እነሆ ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን፥ ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቴቪ @FikirTVOfficial #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #e...
ከአስቂኞቹ ቲክቶከሮች በስተጀርባ ምን አለ? | Silefikir Podcast with filagot and Kiduskal @FikirTVOfficial
Просмотров 33 тыс.Месяц назад
ከ ፍላጎትና ቅዱስ-ቃል ጋር በነበረን ቆይታ ዘና እያደረጉን ሰዓቱ እንዴት እንኳን እንደሄደ አላወቅንም ነበር ፤ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረን ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቴቪ @FikirTVOfficial podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ...
ሰላምን የሚሰጡ የህይወት መልሶች | ቆይታ ከቤቲ safespace ጋር @FikirTVOfficial
Просмотров 4,7 тыс.Месяц назад
ከውድ እንግዳችን ቤቲ ጋር በነበረን ቆይታ የማይታይ ነገር ግን እጅግ ወሳኝ የሆነውን የአእምሯችንን ጤና ብሎም ስለ ጤናም ህይወት ጊዜ ቢገድበንም የተወሰነውን አውግተናል፤ ውድ ተመልካቾቻችን ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቴቪ @FikirTVOfficial #health #mentalhealth #attachment #life #habesha #ቤቲ #mentorship #advisor #lifecoach #podcast #viral #educational #entertainment
በዚህ ዘመን የዋህ ወንድ አለ ብዬ ስለማላስብ አፈቀርኩት @FikirTVOfficial
Просмотров 4 тыс.2 месяца назад
የኔ ህይወት | Yene Hiwot ዞር ብለን ብንመለከት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ለማንም የማይናገረው ግን መተንፈስ የሚፈልገው አንድ ታሪክ አለው። ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቴቪ | Fikir TV @fikirtvofficial #fikir #fikirtv #feke #yene #hiwot #life #mylife #ethiopia #newvideo #entertainment #truestory #ethiopianmovies #ethiopiannews
ብዙ ያልተነገረለት አስገራሚው ፊልም | ሳቋ Ethiopian new movie @FikirTVOfficial
Просмотров 4002 месяца назад
ያልታየውን ዕይታ እነሆ በአዲስ አቀራረብ ፈታ ትሉበት ዘንድ ይዘንላችሁ መጣን ፤ ከምትወዱን በላይ እንወዳኋለን። ፍቅር ቴቪ | Fikir TV @FikirTVOfficial #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi dereje haile wedding photo #h...
የእንጀራ እናትና የክፋት ጥግ መጨረሻው❗ @FikirTVOfficial
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
የኔ ህይወት በተሰኘው ዝግጅታችን በህይወታችን ባጋጠሙን ጉዳዮች ላይ እያነሳን የሆድ የሆዳችንን እንጫወታለን። በአካል ለመቅረብም ሆነ እነሆ ህይወቴ ብላችሁ ለመናገር የፌስቡክና ፣ ኢንስታግራምና ቲክቶክ አካውንታችን ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቲቪ ❤️❤️❤️ fikirtv #fekertv #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎ...
ታሪኩ ብርሀኑ(ባባ) እውነትም ወዳጅ የሆነ ሰው! @FikirTVOfficial
Просмотров 4652 месяца назад
ያልታየውን ዕይታ እነሆ በአዲስ አቀራረብ ፈታ ትሉበት ዘንድ ይዘንላችሁ መጣን ፤ ከምትወዱን በላይ እንወዳኋለን። ፍቅር ቴቪ | Fikir TV @FikirTVOfficial #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi dereje haile wedding photo #h...
በትምህርት ሰቃይ የሆነ ሰው ስለ ፍቅር ያውቃል ?@FikirTVOfficial
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
ናፊዳር በፍቅር ህይወት ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያበቁንን የበሳል ምክሮች በቲክቶክ አካውንቷ ስትቸረን ከርማለች ዛሬ ደግሞ ተሰምቶ የማይጠገበው ሀሳቧን ለመኮምኮም ተሰይመናል። @FikirTVOfficial በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏 #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባ...
የሱፍ አበባ ፊልም ላይ ልብ ሳንለው ያለፍነው ‎@FikirTVOfficial
Просмотров 5572 месяца назад
ግሩም ኤርሚያስ ከመስከረም አበራ ጋር በመዋሀድ ፊልም መሆኑን አስረስተው በእውነታ ባህር ይዘውን እብስ ያሉበትን አጋጣሚ በአዲስ አቀራረብ ፈታ ትሉበት ዘንድ ይዘንላችሁ መጣን ፤ ከምትወዱን በላይ እንወዳኋለን። ፍቅር ቴቪ | Fikir TV @FikirTVOfficial #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #...
ባሏን ማፍቀር ያልቻለችው ሴት ህይወት @FikirTVOfficial
Просмотров 4 тыс.3 месяца назад
የኔ ህይወት በተሰኘው ዝግጅታችን በህይወታችን ባጋጠሙን ጉዳዮች ላይ እያነሳን የሆድ የሆዳችንን እንጫወታለን። በአካል ለመቅረብም ሆነ እነሆ ህይወቴ ብላችሁ ለመናገር የፌስቡክና ፣ ኢንስታግራምና ቲክቶክ አካውንታችን ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። ከምትወዱን በላይ እንወዳችኋለን ፍቅር ቲቪ ❤️❤️❤️ fikirtv #fekertv #podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎ...
ፍትህን ፍለጋ @FikirTVOfficial
Просмотров 5753 месяца назад
ፍትህን ፍለጋ @FikirTVOfficial
በልደቴ ቀን የገጠመኝ አስደንጋጭ ነገር | የጥንካሬ ልክ | መቼም የማይረሳ ቆይታ ከሳቤላ(Bellayeeee) ጋር @FikirTVOfficial
Просмотров 31 тыс.3 месяца назад
በልደቴ ቀን የገጠመኝ አስደንጋጭ ነገር | የጥንካሬ ልክ | መቼም የማይረሳ ቆይታ ከሳቤላ(Bellayeeee) ጋር @FikirTVOfficial
ሁለት ባል በአንድ ግዜ ማግኘት አይከብድም ? የማን ልሁን ? @FikirTVOfficial
Просмотров 2,8 тыс.3 месяца назад
ሁለት ባል በአንድ ግዜ ማግኘት አይከብድም ? የማን ልሁን ? @FikirTVOfficial
ወንድ ልጅ ቆንጆና አስተዋይ ሲሆን ደስ ይላል | በአስተዋይነቱ ከሚታወቀው ካሌብ ጋር የተደረገ ቆይታ @FikirTVOfficial
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
ወንድ ልጅ ቆንጆና አስተዋይ ሲሆን ደስ ይላል | በአስተዋይነቱ ከሚታወቀው ካሌብ ጋር የተደረገ ቆይታ @FikirTVOfficial
ፍቅረኛዋን በገንዘብ የፈተነችው ሴት መጨረሻ | የኔ ህይወት @FikirTVOfficial
Просмотров 4,4 тыс.3 месяца назад
ፍቅረኛዋን በገንዘብ የፈተነችው ሴት መጨረሻ | የኔ ህይወት @FikirTVOfficial
ባሏ ጥሏት ሊሄድ እንደሆነ ያወቀችው ሴት ታሪክ | የኔ ህይወት @FikirTVOfficial
Просмотров 3,6 тыс.3 месяца назад
ባሏ ጥሏት ሊሄድ እንደሆነ ያወቀችው ሴት ታሪክ | የኔ ህይወት @FikirTVOfficial
የኔ ህይወት | የሙከራ ስርጭት የአረብ ሀገር ቆይታና የህይወት ታሪክ
Просмотров 1,4 тыс.3 месяца назад
የኔ ህይወት | የሙከራ ስርጭት የአረብ ሀገር ቆይታና የህይወት ታሪክ
ለትዳር የሚሆናችሁን ሰው መለየትና እና የአሜሪካ ቪዛ ገጠመኝ | ከምናደንቃት ሊና ጋር የነበረን ቆይታ @FikirTVOfficial
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
ለትዳር የሚሆናችሁን ሰው መለየትና እና የአሜሪካ ቪዛ ገጠመኝ | ከምናደንቃት ሊና ጋር የነበረን ቆይታ @FikirTVOfficial
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ቆንጆ | ከሞዴል ውብዓለም ጋር የነበረን የማይረሳ ቆይታ @FikirTVOfficial
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ቆንጆ | ከሞዴል ውብዓለም ጋር የነበረን የማይረሳ ቆይታ @FikirTVOfficial
ኑ ስለ በዓል እያነሳን የሆድ የሆዳችንን እንጨዋወት | እንኳን አደረሳችሁ @FikirTVOfficial
Просмотров 4,3 тыс.4 месяца назад
ኑ ስለ በዓል እያነሳን የሆድ የሆዳችንን እንጨዋወት | እንኳን አደረሳችሁ @FikirTVOfficial
በጨዋነቷ የተመሰከረላት ሴት | ከሳራ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ @FikirTVOfficial
Просмотров 14 тыс.4 месяца назад
በጨዋነቷ የተመሰከረላት ሴት | ከሳራ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ @FikirTVOfficial
የድሮ ነብያት Tiktok ይጠቀማሉ እና ሌሎችም | ከድምፀ ነጎድጓዱ ራዉኤል እንድሪስ ጋር ያደረግነው ቆይታ
Просмотров 45 тыс.4 месяца назад
የድሮ ነብያት Tiktok ይጠቀማሉ እና ሌሎችም | ከድምፀ ነጎድጓዱ ራዉኤል እንድሪስ ጋር ያደረግነው ቆይታ
ታዋቂ አርቲስት አግብቶ የመኖር መጨረሻው @FikirTVOfficial
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
ታዋቂ አርቲስት አግብቶ የመኖር መጨረሻው @FikirTVOfficial
ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር በድብቅ ክለብ ውስጥ ስትጨፍር ለባሏ የተላከው ፎቶ @FikirTVOfficial
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር በድብቅ ክለብ ውስጥ ስትጨፍር ለባሏ የተላከው ፎቶ @FikirTVOfficial
ሚስቱ ራሷን ባለመጠበቋ የተጨነቀው ባል
Просмотров 26 тыс.5 месяцев назад
ሚስቱ ራሷን ባለመጠበቋ የተጨነቀው ባል

Комментарии

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 10 часов назад

    Yidu❤❤❤

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew День назад

    Konjo new

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ День назад

    ሴት ለወንድ እና ለገንዘብ ያላት አመለካከት ሁለ ይገርመኛል።

  • @emmmeh639
    @emmmeh639 День назад

    ሁሉም በአንድ ጊዜ ያወራሉ...

  • @ShifaBurahaba
    @ShifaBurahaba 2 дня назад

    ረጅምሰውላይ በጣም ተናፈጣቹሁ

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 3 дня назад

    She is gorgeous and beautiful mind (London)

  • @relaxingsounds5069
    @relaxingsounds5069 4 дня назад

    interesting

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 4 дня назад

    የገረመኝ የዱሮ ትዳር ከአሁኑ ጋር ማወዳደራቸው ነው። የአሁን ዘመን ሰው ቦሌ ተጋብቶ እንጦጦ ሳይደርስ ይፈታል እኮ።

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 4 дня назад

    ያውም ከለላ ወንድ ቀምቶ አልወድህም ስትለው አስባችዋል?። ይሄ ወንድ አሰዳቢ የወንድ አልጫ። ያውም የአረብ አገር ሴት።

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 4 дня назад

    He is the most stupid person.

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 4 дня назад

    ከኢትዮጵያ ጀምሮ በጉራው ታዋቂ የሆነ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ። እሱው ማህበረሰብ ነው ከአገር ወጥቶም ያልለቀቀው።

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 4 дня назад

    በአሜሪካ ላይ ዶክመንት ኖሮት መስራት አቅቶት የሴት እጅ የገባ ወንድ ሽርጣም ወንድ ይባላል።

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 4 дня назад

    ጥሩ ምክር ነው በርቱ

  • @SenthayewGetachew
    @SenthayewGetachew 4 дня назад

    Bisemiam limejemreya geza comment sitewe.......limanegawem progeramacu rijem nw gen bitam asetimare ena yimayesilice nw.ewnite konjo program nw,hulitacum akerabewoce gobeze nacu.biretu. ሕ ሊነ bitam gobeze birece eshi ena bitame bitame bitame nw mewideshe.

  • @SenthayewGetachew
    @SenthayewGetachew 4 дня назад

    Bisemiam limejemreya geza comment sitewe.......limanegawem progeramacu rijem nw gen bitam asetimare ena yimayesilice nw.ewnite konjo program nw,hulitacum akerabewoce gobeze nacu.biretu. ሕ ሊነ bitam gobeze birece eshi ena bitame bitame bitame nw mewideshe.

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 5 дней назад

    21 አመት አሜሪካ ኖሬያለሁ ሰው በቀለሙ በሐይማኖቱ ሰሰደብ አይቼም ሰምቸም አላውቅም። እድሜሽ ግን + ታክስ የለውም ?።

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 5 дней назад

    አረ ይሄ ራሣቹ ብቻ ሠው እንግዳ አርጋችሁ ረጅሙን ሠአት እናንተ ወሥዳችሁ መለፍለፋችሁ ደሞም እንግዳውን ሁሉ እያቋረጣችሁ እሥቲ ይሄን ሥሙት ወደህዋላ በእውነት ይሄን አሥተካክሉ

  • @abelfrew6691
    @abelfrew6691 6 дней назад

    Khaludi ma boy

  • @ameha2158
    @ameha2158 6 дней назад

    💯🌼

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 6 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉 Love it

  • @mayatube824
    @mayatube824 6 дней назад

    kahlido & ፈገግታው 🎉🎉

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 6 дней назад

    ምህረትዬ ጨዋ ደም ትይኛለሽ ግጥም በጣም እወዳለሁ።

  • @zerishman-k5f
    @zerishman-k5f 7 дней назад

    ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ😅

  • @MelakuWorkineh
    @MelakuWorkineh 8 дней назад

    She is so sweet and soulful. Protect girls like her at any cost.

  • @yonatantollosa6574
    @yonatantollosa6574 10 дней назад

    So funny pdcst just Betam rezeme

  • @sayimenmaleda8415
    @sayimenmaleda8415 10 дней назад

    Hilu wedjesh nebere gin ameletesh aznalehu

  • @user-pl8oh8fh1v
    @user-pl8oh8fh1v 10 дней назад

    Arif podcast new ❤

  • @user-pl8oh8fh1v
    @user-pl8oh8fh1v 10 дней назад

    Keep going bro 💪 🙏

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 11 дней назад

    Yididya❤❤❤

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 11 дней назад

    Yididya❤❤❤❤

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 11 дней назад

    Yemalignawa .... ds atiym Plus ... atakuarchiachew .... Yididya + yedarignawa..... Nigigrachu yifewisal❤❤❤❤

  • @Addistoday
    @Addistoday 11 дней назад

    በርቱ ! keep going!

  • @sirakmehari1877
    @sirakmehari1877 11 дней назад

    Waw des silu

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast 11 дней назад

    I like the green and red flag game, Its so new and I appreciate how you guys are creative👏🏾

  • @Alladin-rh9bl
    @Alladin-rh9bl 11 дней назад

    31:27 🤔

  • @gelchugenale2330
    @gelchugenale2330 13 дней назад

    Tuhan😂

  • @HawariyawHp
    @HawariyawHp 13 дней назад

    What a wonderful podcast keep it up

  • @wosenaytenfisu7488
    @wosenaytenfisu7488 13 дней назад

    lemin ayehegn yemil police ale.zare tewat uniformun lebso set silakef ayichew gelamtognal.naol video sirabet.

  • @tamratmamokebede2177
    @tamratmamokebede2177 13 дней назад

    ፍቅር ቤት ፕሮግራማችሁ ይመቻል ግን በል አብረው እየኖሩ መደፈር ተብሎ ነገር ከየት ይመጠል ግን ችግር ከለ በል እና ምስት ተማምኖ ተስመምተው የሚኖሩ የሚራደዱ የህይወት አገሮች ናቸው ግን ተደፈርኩ የሚበል ቃል ተገብ አይደለም

  • @tamratmamokebede2177
    @tamratmamokebede2177 13 дней назад

    መስነጠስ 1:07:19

  • @tamratmamokebede2177
    @tamratmamokebede2177 13 дней назад

    ዉድ ፍቅር ቲቪ አቅራቢዎች ስለ ፕሮግራም ዝግጅት ላመሰግናችሁ ለአድመጭ ስሜት እንድሰጥ በተረጋጋ መንፈስ ተራ በተራ እያወራችሁ ፕሮግራም ተስተላልፉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @YosanAsefa
    @YosanAsefa 14 дней назад

    Mahi fkr berchi

  • @user-zt1fy3hx1b
    @user-zt1fy3hx1b 14 дней назад

    ፕሮግራማቹ ደስ ይላል ከቻላቹ ግን ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ብትጋብዙልን ብዙ እንማርበታለን Please

  • @user-ym8bj3lk3p
    @user-ym8bj3lk3p 14 дней назад

    አንዴ እንኳ ሳይስቅ ፕሮግራሙ አለቀ

  • @ሜና
    @ሜና 14 дней назад

    Both of you are very good presenters ❤❤

  • @Jasmine-xs1hi
    @Jasmine-xs1hi 15 дней назад

    you both are smart, and the way you engage with your guests is 👌👌

  • @HaymiTefera-w1d
    @HaymiTefera-w1d 15 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 16 дней назад

    አምስት አመት date ካደረግሽ ምን ቀረ አግብተሻል ኦኮ። መቸም ድንግል ነኝ አትልኝም።

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e 16 дней назад

    በግራ ያለሽው ልጅ ከእንግዶቹ በላይ ታወሪያለሽ ደሞ ሰው ሲያወራ በመሀል እየገባሽ አታቋርጪ እርእሱንም ደሞ ወደ ክርክር አትውሰዱ

  • @Tabor810
    @Tabor810 17 дней назад

    Could you please invite Feker and Samri ?