Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመጀመሪያ ላይክ አድራጊ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ይርዳሽ
እኔነኝ😂😂😂
👍👍👍👍👍
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
አመሰግናለው
አስላም ዋለኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ባለትዳር ነኝ ልጅ አልወለድንም ወንድ ነኝ የምኖረው አውሮፓ ሃገር ነው በአላህ ይህን ህልም እንዳታልፊኝ ፍቺውን ንገሪኝ በህልሜ መሳሪያ የያዙው የማላቃቸው ስዎች እየተኮሱብኝ ጥይቱው አይመታኝም እኔም በያዝኩውት መሳሪያ ሰዎቹው ተኩስውብኝ ካለፉው በሃላ በያዝኩውት መሳሪያ ተኩውሼ ከመሃል አንድውን ጭንቅላቱን መትቼው ገደልኩት ከዛም ጋደኛቸውን የገደልኩባቸው ስዎች እኔን ለመግደል በማፈላለግ ላይ እያሉው አንድ የማላቀው ስው እንዲህ ብሎ ነገረኘ ከተገደለባቸው ስዎች አንድው ተናጋሪ አንተን ገሎዎ የጭንቅላትህን አጥንቶች እስባብረዋለሁ እያለ ሲዝት ስምቼዋለሁ አንተ ከዚህ ሃገር መውጣት አለብህ አለኝ ከፈለክ ወደ አሜሪካ ወይም ወደካናዳ አለኘና እኔም እሺ ብየው ይዘውኝ ሁለት ትልልቅ መርከብ ማቆሚያ ስው ስራሽ የሚመስል መርከብ ማቆሚያ እንደወንዝ ልክ እንደ ሲውዝ ካናል የሚመስል ነገር ነው የመጀመሪያውን ወንዝ ዘልዬ ተሻገርኩውና ሁለተኛው ወንዙ ጋር እሱ ጋር ጠብቅ አሉኙ መርከቡው አሁን ይመጣል አሉኝ እኔም እዛው እንደቆምኩኝ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ
@@HalimaTube-hs8dwአስላም ዋለኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ባለትዳር ነኝ ልጅ አልወለድንም ወንድ ነኝ የምኖረው አውሮፓ ሃገር ነው በአላህ ይህን ህልም እንዳታልፊኝ ፍቺውን ንገሪኝ በህልሜ መሳሪያ የያዙው የማላቃቸው ስዎች እየተኮሱብኝ ጥይቱው አይመታኝም እኔም በያዝኩውት መሳሪያ ሰዎቹው ተኩስውብኝ ካለፉው በሃላ በያዝኩውት መሳሪያ ተኩውሼ ከመሃል አንድውን ጭንቅላቱን መትቼው ገደልኩት ከዛም ጋደኛቸውን የገደልኩባቸው ስዎች እኔን ለመግደል በማፈላለግ ላይ እያሉው አንድ የማላቀው ስው እንዲህ ብሎ ነገረኘ ከተገደለባቸው ስዎች አንድው ተናጋሪ አንተን ገሎዎ የጭንቅላትህን አጥንቶች እስባብረዋለሁ እያለ ሲዝት ስምቼዋለሁ አንተ ከዚህ ሃገር መውጣት አለብህ አለኝ ከፈለክ ወደ አሜሪካ ወይም ወደካናዳ አለኘና እኔም እሺ ብየው ይዘውኝ ሁለት ትልልቅ መርከብ ማቆሚያ ስው ስራሽ የሚመስል መርከብ ማቆሚያ እንደወንዝ ልክ እንደ ሲውዝ ካናል የሚመስል ነገር ነው የመጀመሪያውን ወንዝ ዘልዬ ተሻገርኩውና ሁለተኛው ወንዙ ጋር እሱ ጋር ጠብቅ አሉኙ መርከቡው አሁን ይመጣል አሉኝ እኔም እዛው እንደቆምኩኝ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጀሪካን ከበባነቧ ውሀ መቅዳት
😍😍😍🌹🌹
የአውዘመዘም ውሀ
ruclips.net/video/hqCDR6Mdc38/видео.htmlsi=rJFh-FoWg8KQIlk4
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ ባለቤቴ ከወገብ በታች እራቆቱን ሀፍረተ ስጋው እየታየ የመኝታ ክፍል በር ላይ ቆሞ አየሁት ምን ይሆን
ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=YY87epw40UpdaJY6 👈
ጉድጓድ ውሀ ሙሉ ሆኖ ማይት
ውሀ መቅዳትስ
ruclips.net/video/UBOuQfAfBEI/видео.htmlsi=OICTbWJ9hFK3ANPN
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን በህልም ነጭ በግ በገመድ እስሬ እየሄድኩ ግልገልዋ ወደውሀላ ትቀርብኛለች እስዋን ልፈልግ ስሄድ መኪና ይገፈትረኛል ግን ምንም አልሆንም ባለትዳር ነኝ
ruclips.net/video/j7letirKQGc/видео.htmlsi=Kp2_VO6QAmCSn2y4 👈ruclips.net/video/KozxlA43zzM/видео.htmlsi=qkG3WV-7hkNSfC2k 👈
የኔ ቆንጆ ፍቅረኛን ይወደኛል እኮ እያልኩ ደስ አያለኝ ማለም ትርጉሙ ምንድነው
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=IJR6hfSuPuZxq1mB 👈
@@HalimaTube-hs8dw ሀሊማየ የቱ ነው ለኔ የሚሆነው ኑዛዜ የሚለው ነው ወይስ?ይህኛው ነው በይኝ ላዳምጠው በአላህ ግራ ገብቶኝ ነው ውዴ
ሴት ልጅ ወለድኩ በህልሜ ፍችልኝ እባክሽ
ማሻ አላህ ።ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=2pRtPKXwMgIw57Nj 👈
* ፍርሃት እና ስጋት: ህልሙ በህይወትዎ ውስጥ ስለሚሰማዎት ፍርሃት እና ስጋት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ፍርሃት ከተወሰነ ሰው ወይም ሁኔታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል፣ ወይም አጠቃላይ የደህንነት ስሜት እጥረት ሊሆን ይችላል። * ጥፋተኝነት እና ኃላፊነት: አንድን ሰው በህልም መግደል ጥፋተኝነት እና ኃላፊነት ስለሚሰማዎት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ስሜት በእውነተኛ ህይወት ውስጥ በተፈጸመ ድርጊት ምክንያት ሊሆን ይችላል፣ ወይም አንድ ነገር በተለየ መንገድ ማድረግ እንዳለብዎት የሚሰማዎት ስሜት ሊሆን ይችላል። * ለውጥ እና ሽግግር: አገር መልቀቅ እና በመርከብ መጓዝ የህይወትዎ ውስጥ ትልቅ ለውጥ እና ሽግግር እንደሚመጣ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ለውጥ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ሊሆን ይችላል።
እዴነሸ። እህቴ የኔ ለየት የሚለው እኔ። ውሀ ከቧብሃው በታይላድ እየቀዳሁ ዝብ ይቀርባል አባርሪ ውሀውን። ቀዳሁ ምድነው የፈታሁ ነኝ አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/C5-WkZ6_Apc/видео.htmlsi=RdmJaCtWJaG1XxMA 👈
ሃሊማዬ በኮመንት ፍችልኝ ቪዲዮ ላይ አጥቼ ነው የተፋታሁ ነኝ የእግዛብሄር አገልጋይ የሆነ ሰው ብዙ ሰው ተሰብስቦ የፀሎት ፕሮግራም ይመስለኛል በውስጤ ስለስራዬ ቢፀልይልኝ ስል ድንገት ጭንቅላቴን ይፀልይልኛል ሲጨርስ ከ2ዓመት በኋላ ሊገልሽ ያለ መንፈስ ከውስጥሽ ተነስቷል ይለኛል ከዛ ልሞት ነው ብዬ አለቅሳለሁ ።ከዛ ጥር አንድ የውጭ አገር ቪዛ ተመቶልሽ ወደ ውጭ ትሄጃለሽ ስቴጂ ግን የእግዛብሄርን ሃቅ እንዳታስቀሪ ይለኛል
ruclips.net/video/4CuUMvltPN0/видео.htmlsi=MsffF3IeYYbiVgCw 👈ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=eyYYXCken--kyVWm 👈
የኔ ውድ እህት ህልሜን ስፈችልኝ አመሰግናለሁ አስያ ጓደኛየ ናት ከሷ ጋር እና ከሌሎች ከማላቃቸው ሴቶች የሆነ ቦታ ልንሄድ ዘንጠናል የአስር ሰላት ወቅቱ ገብቷል፣አስያ እዚ እንስገድ ወይስ እዛ ፣ስለት እዚው እንስገድ እዛ አንቆይም ስላት መግሪብ ላይ እንመለሳለን አለችኝ መስገጃ እያነጠፍን ነቃውጓደኛዬ ባለትዳር ናት እኔ አላገባሁም አላህ እውቀትሽን ይጨምርልሽ በርችልኝ
ruclips.net/video/eucjpJJTj0M/видео.htmlsi=-Oyw0TNrx9KoZf4D 👈
አመሰግናለሁ ለቀናነትሽ
አሳላም፣አለይኩም፣ቤተስብ፣ሆኖ፣በጂሪካን፣ጉድጓድ፣ውስጥ ውሃ፣ሊቀዳ፣ሲል፣እብድ፣የመሰሉ፣በድንጋይ፣ሊመቱ፣ካሳየ፣ምን፣ያመለክታል
ruclips.net/video/4cZuk0IfF2s/видео.htmlsi=M8uYlBOAGAjGs0Np 👈ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=BtUWVNiJbpWKu9b- 👈
እኔ ከዚ በፊት ጥይቄ ነበር ከተኛሁ በኃላ እፍን የሚያይ ደርገኝ ምድነው ጥሩ ኢ ማን ባለኝ ግዜ ነበር ያው ወደ ኢ ማን ስመለስ ያፍነኛ ቤት ውስጥ ያለ ሰው ሲያወሩ ይሰማ ግን ለመነሳት ብሞክር ያክተኛል ምድነው
እህቴ ይህንህልም ፍችልኝ ስለበሬ ያለውን አይቸዋለሁግን የኔ የተለየነው፡፡ ከብዙበሬዎች መካከል አዱ ዳልቻ በሬ ሊወጋኝ ወደኔይመጣል እከላከለዋለሁ ወድሜ ከኔትንሽ ፈቀቅ ብሎ ተቀምጦ ጀዋል እየነካካ ነበር ያው በሬ ወድሜን ሊወጋብኝ ሢል እኔ በሬውንእከላከልለታለሁ ከዛም በሬውን በትግል ሠውአያይዘኝ እሸጠዋለሁ እያልኩኝ እግራጀላይ በገመድ አድርገውከደርቀውግድ ጋር አሠሩኝ አሁንም እዳይወጋኝ እያልኩ በቀኝ እጄ ጀዋሌን ይዠለሁ ወድሜም ከተቀመጠበት አልተነሣም ነበር እኔ ድንጋጤ በተሞላበት ሁኔታ ዱአ እያደርኩ ከቅልፌ ነቃሁ የነበርኩበትን ቦታ አላቅም ነበር ያለሁት ሥዴት ነው አላገባሁም፡፡
ምናልባት ለሆነ ጥቅም ወይም ፍራቻ ከማትፈልጊው ሰው ጋር ልትጣመሪ ትችያለሽ
ዋልኩም ውስላም እድት ነሽ ከፍቅርናይ ተጣልተናሎ በህልሜ ከአርብ ሀገር መቶ እናጋ ተቀምጦዉል አና ዘመድ ይመስልናል ከቦርሳው አውጥች የሱም ልብስ እለብስለው ምችግር አለዎ ዘመድም ቢሆን መግባት እችላለው እላለው እሱ አይናግርንም ዝም አለኝ ውሀ ለመቅዳት የሱን ልብስ አውጥች የርሴት ቢጂማ ልብስኩ እናቴ ውሀ ባህይ ጫኚ ና አምጢ ትለናለች እሱ ይኩርፈን ይመስለናል
ያላገባሁ ነኝ
ከሱ የተጣላችሁት በገንዘብ ወይም በስደትሽ ምክንያት ነው
@@HalimaTube-hs8dw የተጣላነው እሱ 8 አመቶ ቆይቶ መጣ ከአርብ ሀገር ከዛም በራሱ ጉዴይ ልካ ማስር አልቻለም ተጣላን የሱን ልብስ ይሆለኩት ስራ ለመስራት ነው
@@HalimaTube-hs8dw የተጣላነው አሱ እህደለው በማለቱ ነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ፋችልኝ በኮሜንት እዝህ ከምሰራበት ቤት ግቢ ላይ ከጎደኞቸ ጋር ሁኘ ፓሊስ መቶ ያዘኝ ኸሰ ልቀቀኝ ህወጥ አደለሁም እያልኩኝ እታገለዋለሁኝ ፓሊሱን ከዛ ይዞኝ እስር ቤት ወሰደኝ ስልኬንም ቀማኝ ከሰከሰብኝ ከዛ ከእስርቤት ሁኘ አንዷ ሴት ትመስለኛለች ፀጉሬን ትነጨኛለች ልቀቂኝ እያልኩኝ እጮሀለሁ በስተመጨረሻ ከእስርቤቱ አመለጥኩኝና ስሮጥ ስሮጥ ፓሊሱ በሌላ መንገድ ቀድሞኝ በቢለወ ሊወጋኝ ሲል የማላቀው ወጣት ልጅነው ፓሊሱን ተኩሶ ገደለው ከዛ ሳይዙሽ አምልጭ እያለኝ ከሆነ ቤት ውስጥ ገብቸ አመለጥኩኝ ምንድነው ፋችልኝ
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=Uv-7e30vxtiw0HTw 👈ስለ ፖሊስ ከሰማሽበት ሰአት ጀምረሽ እስከመጨረሻው ስሚው ለጥያቄሽ መልስ አለ
❤❤❤❤❤
የመጀመሪያ ላይክ አድራጊ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ይርዳሽ
እኔነኝ😂😂😂
👍👍👍👍👍
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
አመሰግናለው
አስላም ዋለኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ባለትዳር ነኝ ልጅ አልወለድንም ወንድ ነኝ የምኖረው አውሮፓ ሃገር ነው በአላህ ይህን ህልም እንዳታልፊኝ ፍቺውን ንገሪኝ በህልሜ መሳሪያ የያዙው የማላቃቸው ስዎች እየተኮሱብኝ ጥይቱው አይመታኝም እኔም በያዝኩውት መሳሪያ ሰዎቹው ተኩስውብኝ ካለፉው በሃላ በያዝኩውት መሳሪያ ተኩውሼ ከመሃል አንድውን ጭንቅላቱን መትቼው ገደልኩት ከዛም ጋደኛቸውን የገደልኩባቸው ስዎች እኔን ለመግደል በማፈላለግ ላይ እያሉው አንድ የማላቀው ስው እንዲህ ብሎ ነገረኘ ከተገደለባቸው ስዎች አንድው ተናጋሪ አንተን ገሎዎ የጭንቅላትህን አጥንቶች እስባብረዋለሁ እያለ ሲዝት ስምቼዋለሁ አንተ ከዚህ ሃገር መውጣት አለብህ አለኝ ከፈለክ ወደ አሜሪካ ወይም ወደካናዳ አለኘና እኔም እሺ ብየው ይዘውኝ ሁለት ትልልቅ መርከብ ማቆሚያ ስው ስራሽ የሚመስል መርከብ ማቆሚያ እንደወንዝ ልክ እንደ ሲውዝ ካናል የሚመስል ነገር ነው የመጀመሪያውን ወንዝ ዘልዬ ተሻገርኩውና ሁለተኛው ወንዙ ጋር እሱ ጋር ጠብቅ አሉኙ መርከቡው አሁን ይመጣል አሉኝ እኔም እዛው እንደቆምኩኝ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ
@@HalimaTube-hs8dwአስላም ዋለኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ባለትዳር ነኝ ልጅ አልወለድንም ወንድ ነኝ የምኖረው አውሮፓ ሃገር ነው በአላህ ይህን ህልም እንዳታልፊኝ ፍቺውን ንገሪኝ በህልሜ መሳሪያ የያዙው የማላቃቸው ስዎች እየተኮሱብኝ ጥይቱው አይመታኝም እኔም በያዝኩውት መሳሪያ ሰዎቹው ተኩስውብኝ ካለፉው በሃላ በያዝኩውት መሳሪያ ተኩውሼ ከመሃል አንድውን ጭንቅላቱን መትቼው ገደልኩት ከዛም ጋደኛቸውን የገደልኩባቸው ስዎች እኔን ለመግደል በማፈላለግ ላይ እያሉው አንድ የማላቀው ስው እንዲህ ብሎ ነገረኘ ከተገደለባቸው ስዎች አንድው ተናጋሪ አንተን ገሎዎ የጭንቅላትህን አጥንቶች እስባብረዋለሁ እያለ ሲዝት ስምቼዋለሁ አንተ ከዚህ ሃገር መውጣት አለብህ አለኝ ከፈለክ ወደ አሜሪካ ወይም ወደካናዳ አለኘና እኔም እሺ ብየው ይዘውኝ ሁለት ትልልቅ መርከብ ማቆሚያ ስው ስራሽ የሚመስል መርከብ ማቆሚያ እንደወንዝ ልክ እንደ ሲውዝ ካናል የሚመስል ነገር ነው የመጀመሪያውን ወንዝ ዘልዬ ተሻገርኩውና ሁለተኛው ወንዙ ጋር እሱ ጋር ጠብቅ አሉኙ መርከቡው አሁን ይመጣል አሉኝ እኔም እዛው እንደቆምኩኝ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጀሪካን ከበባነቧ ውሀ መቅዳት
😍😍😍🌹🌹
የአውዘመዘም ውሀ
ruclips.net/video/hqCDR6Mdc38/видео.htmlsi=rJFh-FoWg8KQIlk4
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ባለቤቴ ከወገብ በታች እራቆቱን ሀፍረተ ስጋው እየታየ የመኝታ ክፍል በር ላይ ቆሞ አየሁት ምን ይሆን
ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=YY87epw40UpdaJY6 👈
ጉድጓድ ውሀ ሙሉ ሆኖ ማይት
ውሀ መቅዳትስ
ruclips.net/video/UBOuQfAfBEI/видео.htmlsi=OICTbWJ9hFK3ANPN
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን በህልም ነጭ በግ በገመድ እስሬ እየሄድኩ ግልገልዋ ወደውሀላ ትቀርብኛለች
እስዋን ልፈልግ ስሄድ መኪና ይገፈትረኛል ግን ምንም አልሆንም ባለትዳር ነኝ
ruclips.net/video/j7letirKQGc/видео.htmlsi=Kp2_VO6QAmCSn2y4 👈
ruclips.net/video/KozxlA43zzM/видео.htmlsi=qkG3WV-7hkNSfC2k 👈
የኔ ቆንጆ ፍቅረኛን ይወደኛል እኮ እያልኩ ደስ አያለኝ ማለም ትርጉሙ ምንድነው
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=IJR6hfSuPuZxq1mB 👈
@@HalimaTube-hs8dw ሀሊማየ የቱ ነው ለኔ የሚሆነው ኑዛዜ የሚለው ነው ወይስ?ይህኛው ነው በይኝ ላዳምጠው በአላህ ግራ ገብቶኝ ነው ውዴ
ሴት ልጅ ወለድኩ በህልሜ ፍችልኝ እባክሽ
ማሻ አላህ ።
ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=2pRtPKXwMgIw57Nj 👈
አስላም ዋለኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ባለትዳር ነኝ ልጅ አልወለድንም ወንድ ነኝ የምኖረው አውሮፓ ሃገር ነው በአላህ ይህን ህልም እንዳታልፊኝ ፍቺውን ንገሪኝ በህልሜ መሳሪያ የያዙው የማላቃቸው ስዎች እየተኮሱብኝ ጥይቱው አይመታኝም እኔም በያዝኩውት መሳሪያ ሰዎቹው ተኩስውብኝ ካለፉው በሃላ በያዝኩውት መሳሪያ ተኩውሼ ከመሃል አንድውን ጭንቅላቱን መትቼው ገደልኩት ከዛም ጋደኛቸውን የገደልኩባቸው ስዎች እኔን ለመግደል በማፈላለግ ላይ እያሉው አንድ የማላቀው ስው እንዲህ ብሎ ነገረኘ ከተገደለባቸው ስዎች አንድው ተናጋሪ አንተን ገሎዎ የጭንቅላትህን አጥንቶች እስባብረዋለሁ እያለ ሲዝት ስምቼዋለሁ አንተ ከዚህ ሃገር መውጣት አለብህ አለኝ ከፈለክ ወደ አሜሪካ ወይም ወደካናዳ አለኘና እኔም እሺ ብየው ይዘውኝ ሁለት ትልልቅ መርከብ ማቆሚያ ስው ስራሽ የሚመስል መርከብ ማቆሚያ እንደወንዝ ልክ እንደ ሲውዝ ካናል የሚመስል ነገር ነው የመጀመሪያውን ወንዝ ዘልዬ ተሻገርኩውና ሁለተኛው ወንዙ ጋር እሱ ጋር ጠብቅ አሉኙ መርከቡው አሁን ይመጣል አሉኝ እኔም እዛው እንደቆምኩኝ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ
* ፍርሃት እና ስጋት: ህልሙ በህይወትዎ ውስጥ ስለሚሰማዎት ፍርሃት እና ስጋት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ፍርሃት ከተወሰነ ሰው ወይም ሁኔታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል፣ ወይም አጠቃላይ የደህንነት ስሜት እጥረት ሊሆን ይችላል።
* ጥፋተኝነት እና ኃላፊነት: አንድን ሰው በህልም መግደል ጥፋተኝነት እና ኃላፊነት ስለሚሰማዎት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ስሜት በእውነተኛ ህይወት ውስጥ በተፈጸመ ድርጊት ምክንያት ሊሆን ይችላል፣ ወይም አንድ ነገር በተለየ መንገድ ማድረግ እንዳለብዎት የሚሰማዎት ስሜት ሊሆን ይችላል።
* ለውጥ እና ሽግግር: አገር መልቀቅ እና በመርከብ መጓዝ የህይወትዎ ውስጥ ትልቅ ለውጥ እና ሽግግር እንደሚመጣ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ለውጥ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ሊሆን ይችላል።
እዴነሸ። እህቴ የኔ ለየት የሚለው እኔ። ውሀ ከቧብሃው በታይላድ እየቀዳሁ ዝብ ይቀርባል አባርሪ ውሀውን። ቀዳሁ ምድነው የፈታሁ ነኝ አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/C5-WkZ6_Apc/видео.htmlsi=RdmJaCtWJaG1XxMA 👈
ሃሊማዬ በኮመንት ፍችልኝ ቪዲዮ ላይ አጥቼ ነው የተፋታሁ ነኝ የእግዛብሄር አገልጋይ የሆነ ሰው ብዙ ሰው ተሰብስቦ የፀሎት ፕሮግራም ይመስለኛል በውስጤ ስለስራዬ ቢፀልይልኝ ስል ድንገት ጭንቅላቴን ይፀልይልኛል ሲጨርስ ከ2ዓመት በኋላ ሊገልሽ ያለ መንፈስ ከውስጥሽ ተነስቷል ይለኛል ከዛ ልሞት ነው ብዬ አለቅሳለሁ ።ከዛ ጥር አንድ የውጭ አገር ቪዛ ተመቶልሽ ወደ ውጭ ትሄጃለሽ ስቴጂ ግን የእግዛብሄርን ሃቅ እንዳታስቀሪ ይለኛል
ruclips.net/video/4CuUMvltPN0/видео.htmlsi=MsffF3IeYYbiVgCw 👈
ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=eyYYXCken--kyVWm 👈
የኔ ውድ እህት ህልሜን ስፈችልኝ አመሰግናለሁ አስያ ጓደኛየ ናት ከሷ ጋር እና ከሌሎች ከማላቃቸው ሴቶች የሆነ ቦታ ልንሄድ ዘንጠናል
የአስር ሰላት ወቅቱ ገብቷል፣አስያ እዚ እንስገድ ወይስ እዛ ፣ስለት እዚው እንስገድ እዛ አንቆይም ስላት መግሪብ ላይ እንመለሳለን አለችኝ መስገጃ እያነጠፍን ነቃው
ጓደኛዬ ባለትዳር ናት እኔ አላገባሁም አላህ እውቀትሽን ይጨምርልሽ በርችልኝ
ruclips.net/video/eucjpJJTj0M/видео.htmlsi=-Oyw0TNrx9KoZf4D 👈
አመሰግናለሁ ለቀናነትሽ
አሳላም፣አለይኩም፣ቤተስብ፣ሆኖ፣በጂሪካን፣ጉድጓድ፣ውስጥ ውሃ፣ሊቀዳ፣ሲል፣እብድ፣የመሰሉ፣በድንጋይ፣ሊመቱ፣ካሳየ፣ምን፣ያመለክታል
ruclips.net/video/4cZuk0IfF2s/видео.htmlsi=M8uYlBOAGAjGs0Np 👈
ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=BtUWVNiJbpWKu9b- 👈
እኔ ከዚ በፊት ጥይቄ ነበር ከተኛሁ በኃላ እፍን የሚያይ ደርገኝ ምድነው ጥሩ ኢ ማን ባለኝ ግዜ ነበር ያው ወደ ኢ ማን ስመለስ ያፍነኛ ቤት ውስጥ ያለ ሰው ሲያወሩ ይሰማ ግን ለመነሳት ብሞክር ያክተኛል ምድነው
እህቴ ይህንህልም ፍችልኝ ስለበሬ ያለውን አይቸዋለሁ
ግን የኔ የተለየነው፡፡ ከብዙበሬዎች መካከል አዱ ዳልቻ በሬ ሊወጋኝ ወደኔይመጣል እከላከለዋለሁ ወድሜ ከኔትንሽ ፈቀቅ ብሎ ተቀምጦ ጀዋል እየነካካ ነበር ያው በሬ ወድሜን ሊወጋብኝ ሢል እኔ በሬውንእከላከልለታለሁ ከዛም በሬውን በትግል ሠውአያይዘኝ እሸጠዋለሁ እያልኩኝ እግራጀላይ በገመድ አድርገውከደርቀውግድ ጋር አሠሩኝ አሁንም እዳይወጋኝ እያልኩ በቀኝ እጄ ጀዋሌን ይዠለሁ ወድሜም ከተቀመጠበት አልተነሣም ነበር እኔ ድንጋጤ በተሞላበት ሁኔታ ዱአ እያደርኩ ከቅልፌ ነቃሁ የነበርኩበትን ቦታ አላቅም ነበር ያለሁት ሥዴት ነው አላገባሁም፡፡