Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሞኬ ዛሬ ስለ ቼልሲ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለንChelsea Forever💙💙💙
ሞኬ በጣም ደሰ ብሎኝል ሰለ ቼልሲ ሰለውረክ እጂግ እናመሰግናለን አንዳድ እንድ ለክለባችን እንድትሰለፍ በትትና እንጠይቃለን ደግሞ በጣም ደሰ የምለው ድምፅ አልክ በዚህ ቀጠል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ እረዥም አማት እና ጤና ፈጠራ የሰጠው
የኔ ቼልሲ 💙💙💙
የመስመር ተከላካዮች ወደ መሀል ኢንቨርት እያደረጉ ሲገቡ የመሃል ክፍሉን ለመቆጣጠር 2:08 በጣም ተጠቅሞበታል እናም በቡድኔ የእድገት ደረጃ በጣም ተደምሜአለሁ ምክንያቱም ያንን ዉስብስብ የመልበሻ ክፍል ቋጠሮዉን ማገኘት ከባድ ነበር ።ነገር ግን ማሎ ጉስቶ ወደ መሀል ኢንቨርት ሲያደርግ ብዙ ጊዜ 10 ቁጥር ላይ ይገኛ በዚህም ምክንያት የፓልመር ፈጠራና ቴክኒክ እየቀነሰ ይመስለኛል በተለይ በትላልቅ ጨዋታወች የተጫዋቾቹን የስነ ልቦና ቀጣይነት ለማገኘት አንድ ትልቅ ክለብ ማሸነፍ አለባቸዉ ባይ ነኝ በተለይ ከቶፕ 4 ዉስጥ
💙💙💙🔥🔥
Chelsea 💙💙🏆🏆🏆
💙💙💙💪💪
We are Chelsea the icon of excellence the pride of London 💙💙
Pride of London 💙
Preide of london yet now yalewo💙💙💙
ቼልሲ❤❤❤❤❤
No.one presentation .
Chelsea ❤️
Enzo Maresca tactics is workable
ጥሩ ዕይታ ነዉ። ስለ ቼልሲ ማውራትህን ቀጥልበት።
Chealse ወደ ስሙ እየተመለሰ ነዉ የወጣቶች ስብስብ መሆኑ መታወቅ አለበት
Good❤❤❤❤
Thanks Meku🙏
Future pride of London
Thank you moke
Very insightful 👌
Glad you think so!
ብዙ ግዜ ስለ ቼልሲ ዘገባ ስታቀርብ አልመለከትም ከአርሰናልና ከዩናትድ ቀጥሎ ብዙ ደጋፊ ያለው ክለብ ቼልሲ መሆኑን አትርሳ ከማንም ያላነሰ ቪው ታገኛለህ እስኪ እነ አላዛርና ሌሎችም ስለ ቼልሲ ዘገባ ሲሰሩ ስንት ቪው እንደሚያገኙ ገብተህ ተመልከት አትሸወድ
አሪፍ ትንታኔ ነዉ መኳንንት ግን ክላሲካሉ ከድምጽ ጋር መሆኑ ምቾት አልሰጠኝም፤ ምናልባት ለኔ ብቻ ሊሆን ይችላል pure ድምጽ ቢሆን መልካም ነበር!
የኔም ሀሳብ ነው
Moke በጣም አክባሪህ ነኝ ስለ ማንቼ ሰፋ ያለ ሀሳብ በወር አንዴ በዙም ውይይት ብናደረግ ደስ ይለኛል።
ቼልሲ ይችላል
ሞኬ ዛሬ ስለ ቼልሲ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
Chelsea Forever💙💙💙
ሞኬ በጣም ደሰ ብሎኝል ሰለ ቼልሲ ሰለውረክ እጂግ እናመሰግናለን አንዳድ እንድ ለክለባችን እንድትሰለፍ በትትና እንጠይቃለን ደግሞ በጣም ደሰ የምለው ድምፅ አልክ በዚህ ቀጠል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ እረዥም አማት እና ጤና ፈጠራ የሰጠው
የኔ ቼልሲ 💙💙💙
የመስመር ተከላካዮች ወደ መሀል ኢንቨርት እያደረጉ ሲገቡ የመሃል ክፍሉን ለመቆጣጠር 2:08 በጣም ተጠቅሞበታል እናም በቡድኔ የእድገት ደረጃ በጣም ተደምሜአለሁ ምክንያቱም ያንን ዉስብስብ የመልበሻ ክፍል ቋጠሮዉን ማገኘት ከባድ ነበር ።
ነገር ግን ማሎ ጉስቶ ወደ መሀል ኢንቨርት ሲያደርግ ብዙ ጊዜ 10 ቁጥር ላይ ይገኛ በዚህም ምክንያት የፓልመር ፈጠራና ቴክኒክ እየቀነሰ ይመስለኛል በተለይ በትላልቅ ጨዋታወች
የተጫዋቾቹን የስነ ልቦና ቀጣይነት ለማገኘት አንድ ትልቅ ክለብ ማሸነፍ አለባቸዉ ባይ ነኝ በተለይ ከቶፕ 4 ዉስጥ