MEQUANENET BERHIE PODCAST
MEQUANENET BERHIE PODCAST
  • Видео 208
  • Просмотров 1 678 399

Видео

ኢትዮጵያዊ አይደለሽም ይሉኛል | ፅጌ ድጉማ | olympics | 2024
Просмотров 26 тыс.10 часов назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ከስታዲየም በር በፖሊስ ተባረርኩ | Gezahegne Abera | olympics | Haile Gebreselasie| paris 2024
Просмотров 19 тыс.13 часов назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ሩጫው አልገባኝም | ሪከርዱን ሰጠነው | በሪሁ አረጋዊ | haile gebrselassie | men's 10 000 m | Olympics
Просмотров 169 тыс.15 часов назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
አርሰናል ሜሪኖን ካስፈረመ የሚያገኛቸው 5 ጥቅሞች | Mikel merino | welcome To Arsenal | Olympics 2024 |
Просмотров 12 тыс.17 часов назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
VICTOR OSIMHEN | ቪክቶር ኦስሜኼን | ከጎዳና ውሃ ሻጭነት እስከ አውሮፓ ንግስና | HIGHLIGHTS | euro 2024 | asrenal |
Просмотров 38020 часов назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
Leroy Sane | ሊሮ ሳኔ | ያልተጠበቀው የአርሰናል ፍላጎት | arsenal | HIGHLIGHTS | euro 2024
Просмотров 4,8 тыс.22 часа назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
የሁለቱ አዛውንቶች ውድድር | Haile Gebrselassie | ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ | Olympic Games 2024 |ክፍል ሁለት |
Просмотров 31 тыс.День назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
እኔም ለጎፋ | Abubeker Nasir 2024 | support gofa | በደረሰው አደጋ ከልብ አዝኛለሁ |
Просмотров 2 тыс.День назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
የመታኝ አትሌት ፓስተር ሆኗል | Haile Gebrselassie | ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ | Olympic | ክፍል አንድ |
Просмотров 39 тыс.День назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
MIKEL ARTETA | የአምናውን ህመም መርሳት እፈልጋለሁ | euro 2024
Просмотров 2,8 тыс.День назад
🎥 MIKEL ARTETA SECRETS: Inside the Mind of Arsenal's Mastermind! ⚽ Welcome to our deep dive into the strategies, philosophies, and behind-the-scenes secrets of Mikel Arteta, the brilliant manager of Arsenal Football Club. 🌟 Whether you're an Arsenal fan, a football enthusiast, or someone who loves to understand what makes a top-tier coach tick, this video is for you! 🔍 In this video, we'll expl...
Zubimendi | አርሰናል እና ማንቸስተር? | arsenal | Manchester | #arsenal
Просмотров 3,7 тыс.День назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
Arne Slot | አዲሱ የሊቨርፑል ኮት ይሰፍቸዋል ?ይጠባቸዋል? | Euro 2024
Просмотров 44014 дней назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
Amad Diallo | ይህ የውድድር ዓመት የእሱ ነው | Dribble | Erik Ten Hag Euro 2024
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
Kenenisa Bekele | የ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ | ESPN | African | Best Athletes | 2024
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
Riccardo Calafiori | ማጥቃት + መከላከል | Arsenal |
Просмотров 3,7 тыс.14 дней назад
Riccardo Calafiori | ማጥቃት መከላከል | Arsenal |
Viktor Gyökeres | የአርሰናል ቀጣይ ህልም | ARSENAL | Nico Williams | ቪክቶር ዮክሬስ
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
Viktor Gyökeres | የአርሰናል ቀጣይ ህልም | ARSENAL | Nico Williams | ቪክቶር ዮክሬስ
LENY YORO | ቀያዮቹ ዝርፊያ የፈፀሙበት ግዥ | Welcome to Manchester United | manchester united |United medical
Просмотров 4,3 тыс.14 дней назад
LENY YORO | ቀያዮቹ ዝርፊያ የፈፀሙበት ግዥ | Welcome to Manchester United | manchester united |United medical
አስገራሚው ትውውቅ | ህልሙን የኖረው ኪሊያን ም'ባፔ | ARSENAL TRANSFER | Euro 2024 | Arsenal
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
አስገራሚው ትውውቅ | ህልሙን የኖረው ኪሊያን ም'ባፔ | ARSENAL TRANSFER | Euro 2024 | Arsenal
Joshua Zirkzee | ማን ነው? | HIGHLIGHTS | #arsenal #manchesterunited #euro2024
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
Joshua Zirkzee | ማን ነው? | HIGHLIGHTS | #arsenal #manchesterunited #euro2024
አሳማኝ የአውሮፓ ሻምፒዮን | Spain vs england | España | Euro 2024
Просмотров 83921 день назад
አሳማኝ የአውሮፓ ሻምፒዮን | Spain vs england | España | Euro 2024
ለእንግሊዝ የመጣው ምርቃት | THE THREE LION'S BLESSING | Bukayo Saka | euro 2024
Просмотров 3 тыс.21 день назад
ለእንግሊዝ የመጣው ምርቃት | THE THREE LION'S BLESSING | Bukayo Saka | euro 2024
ለልጅ ሲል የተከፈለ መሰዋእትነት | ከአንበሳ መንጋጋ | ልጁን የፈለቀቀው ኑኔዝ | England | Euro 2024
Просмотров 3,2 тыс.21 день назад
ለልጅ ሲል የተከፈለ መሰዋእትነት | ከአንበሳ መንጋጋ | ልጁን የፈለቀቀው ኑኔዝ | England | Euro 2024
ተአምረኛው የእንግሊዞች ጥቁር ወርቅ | የኮቢ ሜኖዋ እንደገና ፈርሳ ፣ተሰርታ ፍፃሜ የደረሰችው እንግሊዝ | euro 2024
Просмотров 4,9 тыс.21 день назад
ተአምረኛው የእንግሊዞች ጥቁር ወርቅ | የኮቢ ሜኖዋ እንደገና ፈርሳ ፣ተሰርታ ፍፃሜ የደረሰችው እንግሊዝ | euro 2024
ላሚን ያማል የራሞስን እጅ የጨበጠ ዕለት | The day Lamin Yamal Hold Ramose's hand | euro 2024
Просмотров 2,4 тыс.21 день назад
ላሚን ያማል የራሞስን እጅ የጨበጠ ዕለት | The day Lamin Yamal Hold Ramose's hand | euro 2024
አሁን ተናገር | 𝘀𝗽𝗲𝗮𝗸 𝗻𝗼𝘄 | ቀጣይ የአለም እግርኳስ በእሱ ይዝናናል | 𝗔 𝗙𝗢𝗢𝗧𝗕𝗔𝗟𝗟 𝗴𝗲𝗻𝗶𝘂𝘀 | Euro 2024
Просмотров 3 тыс.21 день назад
አሁን ተናገር | 𝘀𝗽𝗲𝗮𝗸 𝗻𝗼𝘄 | ቀጣይ የአለም እግርኳስ በእሱ ይዝናናል | 𝗔 𝗙𝗢𝗢𝗧𝗕𝗔𝗟𝗟 𝗴𝗲𝗻𝗶𝘂𝘀 | Euro 2024
𝐓𝐇𝐄 𝐁𝐈𝐆 𝐒𝐄𝐌𝐈 | ታላቁ ግማሽ ፍፃሜ | ጨዋታው የት ላይ ያልቃል | 𝗲𝘂𝗿𝗼 𝟮𝟬𝟮𝟰 | #euro2024
Просмотров 63128 дней назад
𝐓𝐇𝐄 𝐁𝐈𝐆 𝐒𝐄𝐌𝐈 | ታላቁ ግማሽ ፍፃሜ | ጨዋታው የት ላይ ያልቃል | 𝗲𝘂𝗿𝗼 𝟮𝟬𝟮𝟰 | #euro2024
ሁለት ዋንጫ የበላው አዲስ ግደይ | ለፍፃሜ እንቸርሳለን | የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ |
Просмотров 1,2 тыс.28 дней назад
ሁለት ዋንጫ የበላው አዲስ ግደይ | ለፍፃሜ እንቸርሳለን | የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ |
የሮናልዶ ስንብት | 𝗧𝗛𝗘 𝗟𝗔𝗦𝗧 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘 | ሮናልዶ ፖርቱጋልን እያሰለጠነ ነው | 𝗲𝘂𝗿𝗼 𝟮𝟬𝟮𝟰
Просмотров 1,5 тыс.28 дней назад
የሮናልዶ ስንብት | 𝗧𝗛𝗘 𝗟𝗔𝗦𝗧 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗖𝗘 | ሮናልዶ ፖርቱጋልን እያሰለጠነ ነው | 𝗲𝘂𝗿𝗼 𝟮𝟬𝟮𝟰
𝐑𝐈𝐂𝐂𝐀𝐑𝐃𝐎 𝐂𝐀𝐋𝐀𝐅𝐈𝐎𝐑𝐈 | በአርሰናል የትኛው ቦታ ሊጫወት ይችላል | Arsenal Transfer Target 2024 #arsenal
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
𝐑𝐈𝐂𝐂𝐀𝐑𝐃𝐎 𝐂𝐀𝐋𝐀𝐅𝐈𝐎𝐑𝐈 | በአርሰናል የትኛው ቦታ ሊጫወት ይችላል | Arsenal Transfer Target 2024 #arsenal

Комментарии

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 8 часов назад

    የአዞ እንባ

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 8 часов назад

    ምንም አልቻሉም የኛዎቹ ምንም ወርቅ አለጨብቅም ሰአት ብቻ ምን ይሰራል ወቅታዊ ብቃት ብቻ

  • @eyasuch.8724
    @eyasuch.8724 8 часов назад

    በወቅቱ በሜዳው ብቁ የሆነ ያሸንፋል በቃ!! ስለዙር ማክረር ስለታክቲክ ቴክኒክ መዓት ብታወራ ለውጥ የለውም፡፡ ያን እያንዳንዱ ዓለም ላይ ያለ ባለሙያ ያውቃል የአንተን ማክረር ታክቲክ ቴክኒክ አብጠርጥሮ ያውቃል፤ ይዘጋጅበታልም፡፡ ውጤት ሲጠፋ የእናቴ ቀምስ አደናቀፈኝ ምናምን የምክንያት ኮቴት መዓት፡፡ ሲናሸንፍ የታክቲክ ቴክኒክ የብቃት መዓት ማዝነብ የለመደብን ነው፡፡ ዋናው ብቁና አዕምሯዊ ዝግጁነት ያለው አትሌት መቼም ቢሆን ያሸንፋል፡፡ አትሌቶችም እንዲሁ ሰዎች ናቸውና እሜዳ ውስጥ በውድድሩ ጊዜ የሚገጥማቸው ክስተት መዘንጋት የለብንም፡፡ በቃ ብቁ አይደለንም በአሁኑ ኦሎምፒክ ሌላው ፖለቲካ እዚያው ለሚዲያና ለዩቲዩብ ሽቀጣ ያዙትና ቸብችቡበት!!

  • @AbiyotAhmedin
    @AbiyotAhmedin 8 часов назад

    ደራርቱ የሀገር የአለምም ኩራት ናት ችግር ያለው ዶ/አሸብር ነው ። መጠየቅ አለበት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 часов назад

    አገታችንን አሥደፍችሑን ለእናንተ ብለን ግዜያችንን ሠጥተን ፀሐይ ሢጠብሠን እናንተ የያዛችሑ የዘር በሸታ ፓሪ ይዛችሑ ገባችሑ 😭😭😭

  • @united6563
    @united6563 8 часов назад

    የደራርቱ እምባ የውሸት ይመስለኛል። አመራሮቹ በትክክለኛው መንገድ ቢሰሩ ኑሮ በፓሪስ ኦሎምፒክ ይሄ ውርደት ባልመጣ። ለሩጫው ፍቅር እና አቅም የሌላቸውን እራስ ወዳድ ሯጮች ነው የመረጡት። በዘመድ እና በዘር የሚሰራበት ተቋም ሆኗል።

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 8 часов назад

    Ayzosh Derartu 💚💛❤️

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 8 часов назад

    ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ፌደረሽኑን ቢወርሰዉ በዉቀት በተመራ

  • @heniman2687
    @heniman2687 8 часов назад

    "Kenyans have adopted and refined Ethiopian running techniques, resulting in better performances and more victories recently. To maintain their competitive edge, Ethiopians may need to innovate and adapt their techniques in the future."

  • @tebelay
    @tebelay 8 часов назад

    ብልሹ አሰራሯን እና ስፖርትን በዘር ከፋፍላ ውጤት እንዲርቀን ካደረገች በሗላ ወንጀሏን በእንባ ልትደብቅ ስትሞክር አለማፈሯ 😂😂😂

  • @hiruyyonas4589
    @hiruyyonas4589 8 часов назад

    ኬንያ ተማተው እያሸነፉ በአለም አትሌቲክስ መድረክ የፉከከሩን ድባብ ይቀንሳል?

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 8 часов назад

    እንደሉ ወደ ጸበል ይግቡ በጤነቸዉ አይደለም ስለእዉነት ወደፊት እግዚአብሔር ይገልጸወል😢

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 8 часов назад

    No more oromuma

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 8 часов назад

    ደራርቱ ውስጧና ውጪዋ አንድ አይደለም የሚሉ የቅርብ ሰዎቿ አሉ ክፉ ናት ይላሉ

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 9 часов назад

    No more madenzezha sile atletiks min ageban hizbachin iyeregefe

  • @demewozkebede3992
    @demewozkebede3992 9 часов назад

    ከየቤታቸው ነው እንዴ ጠርተው የወሰዷቸው? መቼም ስልጠና እንዳሎሰዱ ማወቅ ይቻላል

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 9 часов назад

    No one can be successful on the amhara blood okay

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 9 часов назад

    Who cares about olompic banatih tetekel

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 9 часов назад

    ለደራርቱ ትልቅ ክብር አለኝ🎉 ግን ከዚ ሰውዪ ጋር መልቀቅ አለባቸው ።

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 9 часов назад

    Derartu yegna dingut azagne ayzoshe enwodishalen...ayzon ayzon ayzon

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 9 часов назад

    ዘረኝነት ይውደም የአዞ እንባ አሸብር ሸብር የሆነ ሰው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 9 часов назад

    ደብረኝ በጣም ድሮ ድት እንሆን ነበር ማርያም ይህ ሁሉ ዘረኝነት ነው እድህ ያደረገን

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 9 часов назад

    ዶንቆሮ. የምትለው. ሰውዬ. አንተላይ. ያለው. መንፈስ. በይሱስም. ይወጋ. ዶንቆሮ.

  • @essubalewewunetu8459
    @essubalewewunetu8459 9 часов назад

    በአሰልጣኞችም በማዋረድ አመራሩን ብልሽሽቱን አዉጥቶ በማዘንም ሆነ በማልቀስ ቤሳቢስት ዉጤት አይገኝም???, ተጠያቂነት ካልመጣ ገና ቁልቁለቱ ይቀጥላል።

  • @Dink93
    @Dink93 9 часов назад

    ደራርቱ አላዋረደችንም አዋርዳንም አታውቅም በታሪኩዋ አለም ሻፒዮን ላይ ስኬታማ ነበሩ ለ ኦሎፒክ ተጠያቂ ከተፈለገ ዶ/ር አሸብር አለላቹ 💚💛❤️🇪🇹

  • @tewodrostmarkos8465
    @tewodrostmarkos8465 9 часов назад

    ዘረኝነት በህግ ካልታገደ ኢትዮጲያ ማሸነፍ አትችልም

  • @berekettedla481
    @berekettedla481 9 часов назад

    The vary shame full Olympics of all times for Ethiopians all the responsibles are lairs and cheaters SOOOOOOORYYYY

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 9 часов назад

    We can't walk back we have to work for the next starting today. The result should be evaluated carefully!!!

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 9 часов назад

    ዘረኝነት ይውደም ወያኔ የተጠላዉ በዘርኝነቱነዉ

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 9 часов назад

    ደም ታልቅስ ይቺ አረመኔ ያልታወቀባት ዘረኛ ሌባ አሰመሳይ መሠሪ ዱቄት ።

  • @user-bt5ie9kp3x
    @user-bt5ie9kp3x 9 часов назад

    "እባካችኹን ?! እባካችኹን ?! ለአገራችን ክብር ለአገራችን ከፍታ ስንል በመተጋገዝ አብረን እንስራ?!።" አትሌት ኃይሌ።

  • @hailemichealtadesssee812
    @hailemichealtadesssee812 9 часов назад

    weregha, Yeazo emba new. s;emin sle Tsega Duguma bikat ataweram. Botrafawwwwwwwwwwwww

  • @habt-tube
    @habt-tube 9 часов назад

    ለምን ዶ/አሸብር አይሮጥም ግን ? ክብራችንን ዝቅ አድርገው ቀለዱብን

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k 9 часов назад

    ደራርቱና አሸብር መልቀቅ አለባቸው አዋርደውናል

    • @Dink93
      @Dink93 9 часов назад

      ደራርቱ አላዋረደችንም አዋርዳንም አታውቅም በታሪኩዋ የግል ችግር ካለብ/ሽ እዛው ቤታቹ ፍቱ ምድረ ማፈሪያ ታሪክ አላዋቂ ነውረኞች

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k 9 часов назад

      @@Dink93 ደራርቱ በምትሮጥበት ወቅት ኢትዮጵያን አኩርታለች ነገር ግን የመሮጥና የማስተዳደር ችሎታ ይለያያል ደራርቱ በሀላፊነት ከተቀመጠች ጀምሮ ያለቅሬታ የተደረገ ኦሎምፒክ የለም አሸብርም ደራርቱም መምራት ብቃት የላቸውም አለቀ

  • @yeshakbekelelegesse5120
    @yeshakbekelelegesse5120 9 часов назад

    የእጃቸውን አግኝተዋል ፌዴሬሽኑ መፍረስ ነው ያለበት ምድረ ዘረኞች ናቸው

  • @yeshakbekelelegesse5120
    @yeshakbekelelegesse5120 9 часов назад

    የአዞ እንባ ነው ይቺ ክፉ ያልታወቀባት ቀፋፉ ዘረኛ አሮጊት ቀለደችብን እኮ እየተነባተበች

    • @mesisorecha8920
      @mesisorecha8920 9 часов назад

      Jealous and hatful culture down.

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 8 часов назад

      አይባልም በፍጹም ደራርቱ ዘረኛ አይደለችም ግን ከዚህ ውጤት በኋላ መልቀቅ አለባት በሚለው እስማማለሁ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 9 часов назад

    መንፈስ ነበረባት የሚለዉን ተረት ተረት ቆርጠህ ማስወጣት ነበረብህ። ጠንክሮ በመስራት የመጣ ድል እንደሆነ ነዉ ለሌሎች ማስተማር ያለብህ። ስንት ደንቆሮ አትሌት/ኳስ ተጨዋች መተት ተደርጎብኛል እያለ ከዉድድር እንደወጣ አትርሳ። አንተ ደግሞ እንደ አንድ ጋዜጠኛ ይሄን የደንቆሮዎች መልዕክት ልትጋራዉ አይገባም።

  • @dawitkefyallew5928
    @dawitkefyallew5928 9 часов назад

    አሸብር ይውረድ አዋረደን እኮ ወይኔ ኢትዮጵያዬ ......ሰለሞን ባረጋና ዮሚፍ ለሀገር የሚሮጡ አይመስሉ ሰለሞንማ ባለፈውም አዋረደን አሁንም ደገመው ልጁ ከዚህ በኋላ ያለበትን over confidence ካላስተካከለ እንዲሁ ለገንዘብ ብሎ የሚሮጥ ነው የሚሆነው

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k 9 часов назад

      ዮሚፍ ቀጀልቻኮ ነው የሰለሞንን ማሊያ ይዞ የጎተተው እናም ሲያስለቅቀው ጅል የሆነው ዮሚፍ ቀጀልቻ ወደቀ ወርቁ ከሁለቱም ሳይሆን ቀረ

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 9 часов назад

    ፅጌ ቆንጅዬ የኢትዬጵያ ህዝብ ኩራት ነሽ

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 9 часов назад

    ዘረኝነት ይዉደም ዘረኝነት ሃገራዊ ፍቅራችንን እያሳጣን ነዉ

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 9 часов назад

      ኧረ የምን ወረኝነት ነው??? ደራርቱ ኦሮሞ መረጠች ልትሉ ፈለጋቹ እንዴ? ዱሮም የኦሮሞ ልጆች በብዛት ይሮጡ ሀገራቸውንም ያስጠሩ ነበርኮ። ነው ወይስ ምንድነው ዘረኝነቱ?

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 9 часов назад

      ኢትዮጲያጰእኮ ሁሌ ባለውለታዎቿን አታከብርም።

  • @assefashberhe9036
    @assefashberhe9036 9 часов назад

    👍

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 11 часов назад

    የገዛኸኝ አበራ ጉዳይ ምንድነ ነው የተፈጠረው ችግር? ይህ ሠው የሀገራቺን,ባለውለታቺን ነው ለምንድን ነው የሚጉላላት ምክናየት በአትሌቲክሰ ,ቡድኑ ውሰጥ,ያለው ችግር አሁንም አልተፈተም ማለት,ነው አሁንም,በፌደሬሺኑ ውሰጥ,የተበለሸ መሆኑ ያሳያል በጣም እውነተኛ ባለሙያ አይወደድም ሰለዚሀ የሚፈለገው በዝምድና እና በሙሰና የሚሰራበት ፌደሬሸን ሆኖአል ይህንን ጉዳይ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፈርድ? በጣም,አሳዝኖኛል , መንግሰት ይህንን ፌደሬሺን ውሰጡን መፈተሺ አለበት ,,አበቃሁ,,

  • @Zewdu_Tessema_Adal
    @Zewdu_Tessema_Adal 12 часов назад

    ደራርቱም ገዛኸኝም የአገር ባለውለተኞች ናቸው። ውጤት ሁሌ ላይሳካ ይችላል። ግን ችግራችሁን ተወያይታችሁ ፍቱ። ለመፍረድ ግን የደራርቱን ሃሣብ መስማት አለብን ገንዘባችንና የኦሎምፒክ ወረቅ ቁልቁል በፍጥነት እየሮጡ ነው🤣🤣🤣

  • @mimia7202
    @mimia7202 13 часов назад

    Wow I’m proud of you my black diamond 💎 sister good job we love you 🥰👍👍👍👍💔💔👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @getachewgebru1659
    @getachewgebru1659 14 часов назад

    Endet yigebhal Neftegnaw Haile Litgedlew yewsenkbet Berihu Eko new yashenrfew Demo mewenjelkin atakonem Mikegna azenk azagn........

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 16 часов назад

    What's wrong with EAAF for presenting the age-old unfit athlete Kajalcha and kenenisa to compete for ethiopia, which is not short of young capable athletes for Paris 2024?. Selecting to these age old athletes for the competition shows by itself shows severe corruption exist within the athletic federation.

  • @fenetsol3725
    @fenetsol3725 17 часов назад

    Enye yazekut yegeginawe atletachinen record asbelu!😢

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 19 часов назад

    We love you Tsige and Wawjers

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 19 часов назад

    We thanks toomuch Alemu Wawijera

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 19 часов назад

    You are the best Ethiopia She is Amhara