Amad Diallo | ይህ የውድድር ዓመት የእሱ ነው | Dribble | Erik Ten Hag Euro 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 15

  • @aymenenderis
    @aymenenderis 3 месяца назад +3

    ምርጥ ገለፆ

  • @MackSami
    @MackSami 3 месяца назад +5

    መኳንንት አቀራርብህን በጣም ነው የምወደው እናም በርታልን ወደ ሀሳቤ ስመለስ አማድ ተሳክቶለት ማየት ፍላጎቴ ነው ምክንያቱም በጣም የተገፋ ልጅ ነበር አሁን ጊዜው ይመስላል

  • @TesfalidetBotaro-uh1ok
    @TesfalidetBotaro-uh1ok 2 месяца назад +1

    በርታ ብራዘር ጥሩ አቀራረብ ነው 🙌

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 месяца назад +1

    በዚህ ዓመት ምርጥ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ አማዱ ይችላል 🔥🔥🔥

  • @MehzemMehzem
    @MehzemMehzem 3 месяца назад +7

    Amad sakan ይመስለኛል በ 24/25 እንደሱ እሚበራ star ⭐️ ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @tesfayeabebe-gg2wf
    @tesfayeabebe-gg2wf 3 месяца назад +11

    ስለ ማንችስተር ዩናይትድ በደንብ ስራልን።

  • @Manayehabtieworkie
    @Manayehabtieworkie 3 месяца назад +1

    You are the only one eligible to speak about football and footballers, with some of your friends. thanks to god for giving us you.

  • @abinesru2041
    @abinesru2041 3 месяца назад +2

    ስለ አርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾችና አሰልጣኙ ሜሲን እንዴት እንደሚወዱት ካንተ ፖድካስት እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @KIDUSKongK
    @KIDUSKongK 3 месяца назад +2

    ስለ ሜሰን ግሪንዉድ ታሪክ ስራልን እስኪ

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 месяца назад

    አፍሪካዊ ሲሳካለት ደምቆ ሲታይ ሲበዛ ያስደስታል

  • @kaleabfetene8205
    @kaleabfetene8205 3 месяца назад +1

    Zare nw yadametkuk tru akerareb nw berta

  • @Dagim71
    @Dagim71 3 месяца назад +1

    Amad >>> Sancho + Antony

  • @aymenenderis
    @aymenenderis 3 месяца назад

    ምርጥ ገለፆ

  • @aymenenderis
    @aymenenderis 3 месяца назад

    ምርጥ ገለፆ