ሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር ወጋኝ አለችግብጽ በፀጥታ ማስከበሩ ልትሳተፍ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 26

  • @GjHalima
    @GjHalima 18 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሁስታዝ ጀማል እናመ በርታ

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 18 дней назад +2

    ዓበይን ንፁዉ ዉሀ መቆጣጠርና የበህር በር መስገደድ የሚቻልበትን ሁኔታ በመፍጠር የሀገረችን ጥቅም ማስከበር የሚቻል መንገድ አለ ይህ ለሱማሌም ይሰራል

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 18 дней назад +7

    ግብፅ ትናንትም ፣ዛሬም ፤ነገም ጠላት ነች። መፍትሄው በጃችን ነው። ለዚህም ከህዳሴው ግድብ መብራት ለሌላቸው ወገኖች መብራት ደረጃ በደረጃ ማስገባት ፤በምንም ዓይነት ከአባይ ተፋሰስ አገሮች ውጭ አስገዳጅ ስምምነት አለመፈረም፤ የህዳሴው ግድብን ለመስኖ እርሻ መጠቀም መጀመር፤ ጣና በለስን የመስኖ እርሻ ፕሮጄክትን እንደገና ማስጀመር፤በአባይ ተፋሰስ ላይ ሌላ የመስኖ እረሻ ግድብ መጀመር፤የተፋሰሱ አገሮች የራሳቸውን ግድብ እንዲጀምሩ ማገዝ ጠቃሚ ነው። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 18 дней назад +2

    ኡስታዝ ጀዛካላሁ ኸይር
    አላህ ይጠብቅህ

  • @TuraTuna-e2t
    @TuraTuna-e2t 18 дней назад +4

    ግብፅ የእትዮጵያ ብቸኛ ጠላት

  • @GjHalima
    @GjHalima 18 дней назад

    ግብፅ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠለት ነች

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 18 дней назад +1

    Ye Ethiopia 🇪🇹 telatoch ayesakalchewm!!!!!!

  • @tadessetumato9471
    @tadessetumato9471 18 дней назад +1

    Ethiopian Peoples and government Never Forget Egyptian Conspiracy.

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 18 дней назад

      That's right! Egypt is ETHIOPIA'S eternal enemy!

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 18 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ምን ጊዜም በተጠንቀቅ መቆም አስፈላጊ ነው።

  • @Habte-z9z
    @Habte-z9z 17 дней назад +1

    አንቴ የኢትዮጵያ ልጅ !!
    እንዴት በምን መንገድ አንተን ልደግፊህ ወንድሜ ? የእኔ Geography/M A /ትንሽዬ ብሆንም ካንቴ ጋር መታጋል እፈልጋለሁ ::እግዚአብሔር ያኑሪህ::

  • @abuabdulhakim1367
    @abuabdulhakim1367 18 дней назад

    የግብፅ ሴራ መቼም ሊሳካ አይችልም የሱማሌ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከግብፅ መንግሥት ጋር የሴራ ሹኩቻ መፍጠር

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 18 дней назад +2

    የግብፅ ጉዳይ የሚገርም ነው 🤔🤔

  • @DahranXassan-yu3rp
    @DahranXassan-yu3rp 18 дней назад +1

    Went
    New

  • @aboamboo8113
    @aboamboo8113 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negussuasrat
    @negussuasrat 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 18 дней назад

    السلام عليكم ورحمة الله ❤❤❤

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse 18 дней назад +2

    አንተን አዉነተኛ ነህ ሰለዚህ ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ የጠብቅህ።

  • @AsefaKebede-e6f
    @AsefaKebede-e6f 18 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉our king of abbay....read sea is our natural borders...❤❤❤ nothing stop us access to the sea....🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉😮😮😅😊

  • @mekke6544
    @mekke6544 18 дней назад +3

    ይህን ግርግር ሱማሌ ውስጥ ከሱማሌው ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጋር ተመካክራ የፈጠረችው የግብጽ ደህንነቶች ናቸው።
    የሱማሌው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የትግራዩ ደብረ ጽዮን በለው ።ግብጽ ገና ሱማሌ ውስጥ በተላላኪዎቻ የኢትዮጵያ ን ወታደሮች ለማስወቀስ ብጥብጥ ትፈጥራለች።ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ በተላካኪዎቻ እንደምታደርገው።

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 дней назад

      @@mekke6544 እኔም እደዛ ገምቻለው ግን ሰወቹ ቀላል ሴረኛ አይደሉም የሚገርም

  • @DahranXassan-yu3rp
    @DahranXassan-yu3rp 18 дней назад

    This
    Is
    A
    Thrue

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu4642 18 дней назад

    Thanks to God, Egypt only contributes 0 % to the Abay River (Nile)

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤