የሴቶች የአይምሮ ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 98

  • @wittylovebuster
    @wittylovebuster  3 года назад +2

    Thanks for all your comments i love you all!

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 года назад +11

    ዊንታና ሰላም ነሽ? በጣም የሚገርም ነው።እውነት ነው የሴትን ባህሪ በጣም ብዙ ነው።ከተናገርሺው ከብዙ በጥቂቱ 'የተጎዳችን ሴት በፍቅር አክማት 'የሚለው ነው ።በርቺ እሺ!??

  • @yonasalemayehu7364
    @yonasalemayehu7364 2 года назад +1

    ጎበዝ በጥሩ ሁኔታ ነው የገለፅሽው .ግን እንደዚህ አይነት ሰዎች ሚስት ለማድረግ ጥሩ ነው ወይስ ይቅርብኝ አሁን የተናገርሻት ሴት ናት አጠገቤ ያለችው?

  • @samuelasefa2839
    @samuelasefa2839 3 года назад +1

    ዊንታና በጣም በጣም አድናቂሽ ነየ የምሠጭው ትምህርት ለሴትም ለዉንድ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ግን ዊንታና በጣም ተቸግሬለው እና በጣም ምክርሽ ያስፈልገኛል እና መልሡን እፈልጋለው በተለይ ወጣ ያለ የወሲብ አይነቶች ያልሽው ተመችቶኛል እና ባክሽ ንገሪኝ

  • @foziyamohamad3047
    @foziyamohamad3047 3 года назад +1

    ዊንታዬ video ሽን በጣም ነው ምወደው ምከታተለው ይሄ video ግን የተለየ ነው እኔን ከነዚ ከገለፅሻቸው ሴቶች በሀሪ ሁሉም አለኝ ግን ምፈልገውንም በደንብ አገኛለሁ የእውነት video ሽን ሚከታተል ወንድና በአንዱ ሰምቶ በሌላው የማይደፋ ከሆነ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽዉ::ይመችሽ አንቺም እወቂ ተወዳጅ ነሽ

  • @gettanehaberra4138
    @gettanehaberra4138 3 года назад +2

    Welcome
    Thanks a lot
    I'm happy too

  • @wudezazu9439
    @wudezazu9439 2 года назад

    እውነት ነው! እንደዚ ነው የማደርገው ግን ተምሬበታለው አመሠግናለሁ !👍

  • @abuzakir8759
    @abuzakir8759 3 года назад +8

    የሀበሻ ሴት እጂግ እጅግ የምታስጠላኝ ባሏን ወይንም ቦይ ፍሬንዷን ለማናደድ የምትሰራው ፀያፍ ነገር ነው ሌላ ወንድ ጋር እስከመተኛት ያደርሳቸዋል ለማስቀናት ያላቸው ጥረት ።ይሄ ማስቀናት ወይንም ለመወደድ መጣር ሳይሆን በሰውንዴትና የወዳጇን ክብር በመንካት የምትደሰት ሴት ናት ።እኔ አልቀናም አልበሳጭም ለመጉዳት አልሞክርም ግን ልክ ከዚህ በፊት እንደማላውቃት ወይን አይቻት እንደማላውቃት ሴት አድርጌ እርግፍ አድርጌ እተዋታለሁ ።እንደዚህ ሳደርጋቸው ደግሞ ጨርቃቸውን ጥለው እስኪሄዱ ያብዳሉ እኔም ከማዘን ይልቅ የባስ እያስጠላችኝ ትመጣለች ።
    ሴት ማለት ባሌ ወይንም ጓደኛየ እንዳይጠረጥረኝ ወይንም እንዴት እንደምወደው እንዲያውቅ በምን ላሳምነው ብላ በመልካም ንግግርና ምግባር የቀረበችኝ ሴት እንዴት እንደምትማርከኝ ለሰከንድ እንድትለየኝ አልፈልግም ።

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 3 года назад

      Wargha😁

    • @susunegnwendmwanafakisusun2475
      @susunegnwendmwanafakisusun2475 3 года назад

      lik blehal wendm

    • @abc12452
      @abc12452 3 года назад

      ልክ ነህ እኔ በጣም የምወደዉ ፍቅረኛ አለኝ እኔ ን በሌላ ሰዉ እንዳይጠረጥረኝ እፈራለሁ አንድ ወንድ ከጠየቀኝ ጠይቆኛል አልለዉም ከሌላ ሰዉ ሰምቶ ሲጠይቀኝ በግድ አዎ እለዋለዉ እንጂ እንዲሰጋ አላደርገዉም።

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 3 года назад

      አናንተህ አትብሱም

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 3 года назад +1

    Nice Please Keep It up you're treating minds. Nice Nice Nice...... The best video I have ever seen

  • @azmachgebeyehu3928
    @azmachgebeyehu3928 3 года назад +1

    Am new for this chanal and like your presentation.Smile girl Winti

  • @yisfalignpetros697
    @yisfalignpetros697 2 года назад

    betam nw mitimechign winta beka sitasreji mitaneshachw hasaboch ..beteley bichashen sitsiki enam esikalehu betam Tru nw Berta beyyy thanks

  • @Sada-i7l
    @Sada-i7l 11 месяцев назад

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወደሸ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው

    በለው ዊታዬ ዛሬ ደሞ ሴቶችን ጨፈጨፍሽ

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው።
    ሆኖም መቅለስለስ አታብዢ!

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 2 года назад +1

    ትክክል

  • @ahirabdul5460
    @ahirabdul5460 3 года назад

    Thank You my Sister👌

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 3 года назад +1

    ጎበዝ በርችልኘ እህቴ 😍😍😍

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад

    የኔ ማር ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል ተባረኬልኝ

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 года назад

    😂😂😂🤭🤭ይሄማ የሴት ጥሩ ነገር ነው እኔ ይመቸኛል በተለይ ለማወቅ ነው

  • @blackPanther-ec7ot
    @blackPanther-ec7ot 3 года назад +2

    Loved your pitch to make peeps subscribe..😄😄

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 2 года назад

    ዊንታና እስቲ እርጂኝ ሚስቴ ቁላህ በጣም እረጅም ነው እያለች አሳቀቀችኝ ምን ላድርግ::

  • @KsaKsa-j1y
    @KsaKsa-j1y Год назад

    የኔ ፀባይ ሁሉም በጣም ትክክል ነው😢😢

  • @microsecond502
    @microsecond502 2 года назад

    Thank you for your best advise.

  • @mustefayesufadem6466
    @mustefayesufadem6466 Год назад

    You're Smart girl

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +1

    አይ የኛን ጉድ አወጣሽው 🤩🤩🤩🤩

  • @tizazuworku8765
    @tizazuworku8765 4 месяца назад

    ለእኔ ሕይወትበጣም የተመቸኝ ምክሮች

  • @fetleyemane5780
    @fetleyemane5780 Год назад

    እስኪ ልጠይቅሸ ሴት ልጅ ክምታፍቅረው እና ከምያፈቅራት የትኛው ነው ሚሻላት፡፡

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 3 месяца назад

    ወላሂ የኔታሪክነዉ እኔምእደዚህነኝ አይእኛሴቶቺ

  • @mesemese1352
    @mesemese1352 3 года назад

    Thank you

  • @sherefsuafi6605
    @sherefsuafi6605 3 года назад +3

    አይ ዊንታና የአእምሮ ጨዋታ ማለት ባጭሩ ያልተገባ በወንዶች ላይ ጥርጣሬ በሚለው ይስተካከል ይህም ባህሪ ቤታችን አፍርሷል ምክንያቱም የአእምሮ ጨዋታ የሚያበዙ ሴቶች የመጥፎ መጥፎ ናቸው አታለባብሺው

  • @muselibax8561
    @muselibax8561 2 года назад

    Wunateya desiteya astemaari nesh

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 3 месяца назад

    ወንዶቺየ ኑ አዳምጡ እስኪዛሬእኳ ኑአዳምጡ የሴቶቺ ራስ ምታቶቺ ኑኑኑ

  • @danielalemayehu
    @danielalemayehu 3 года назад

    Ewnat new ande sweden gari fiker yezohiale ahuni eywerashi alew nager hula leki nashi agatami yanachi video semachew neber ena yawershew nager hula esua lay ayewalew. Lande semint betam neber yaminadedew ahuni geni chila beyatalew ewnat yameleshi betam new yamanadedew endaz setehon

  • @ማያማያ-ገ5ቀ
    @ማያማያ-ገ5ቀ 3 года назад +1

    ስለምን ናው ምታወሪው 😳😳😳😳🙈👈

  • @ewnetusimegn9831
    @ewnetusimegn9831 3 года назад +1

    አንች ለሠው መፍትሔ እያስተማርሽ እኔን ገደልሽኝ እኮ

  • @wagehailu
    @wagehailu Год назад

    Yene konjo😅😅😅❤❤❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 года назад

    ዊንታዬ የኔ ውድ ውድድድ

  • @abdiwendmu2031
    @abdiwendmu2031 3 года назад +1

    አሁንስ ፕሮሰሳቹ በዛ ምነው ሳላገባ ብሞት

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 года назад

    የኛ መካሪ ይሄኔ አንቺ ትብሻለሽ🤣🤣

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад

    lik nesh sistu😘

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 3 года назад

    is wintana married?

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 3 года назад +1

    ሴት ልጅ የእጅ ስዓት በግራ ወይስ በቀኝ ነው የምታደርገው

  • @natimama5184
    @natimama5184 3 года назад +1

    Ça ça va je vais demander un garçon comment je peux dire je t'aime

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Swu indastedadegu nwu ::
    Anchim set nesh biye asbalehu

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka5611 3 года назад

    Konjiyewa gegnanm gud endezi zeregefshiw

  • @ndsams4234
    @ndsams4234 3 года назад

    የኔን በሙሉ ተናገሪሽልኝ

  • @mikiyasgirma9097
    @mikiyasgirma9097 3 года назад

    Cool that's Right

  • @negingnati1809
    @negingnati1809 3 года назад

    ዕንደ ማር ጥዑም ነው ምክርሽ

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 3 года назад +1

    ንግስት ነሽ ይመችሽ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 3 года назад +1

    ከመታኘ ቆይቷል 😳😳🤔🤔🤔😂😂😂😂😂ወይ ጉድ

  • @temesgenzewde7824
    @temesgenzewde7824 3 года назад +3

    ያልሻቸው ነገሮች በትክክል ገልፀሽዋል

  • @tagazetch1864
    @tagazetch1864 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @temeclips8519
    @temeclips8519 Год назад

    Tileyaylesh yemir

  • @marilove3638
    @marilove3638 3 года назад

    Yene konjo sewdeshi eko

  • @endalkenyew5189
    @endalkenyew5189 3 года назад

    Wintaaa

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 3 года назад

    🙏❤

  • @mulyenegatezera1400
    @mulyenegatezera1400 3 года назад

    Andegnawu leni nw

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 3 года назад +1

    እነዚህ ነገሮች ልክ ናቸዉ ይሰራሉ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 3 года назад

      ክክክክክ ይገባችዋል

  • @aduneyenatulij6911
    @aduneyenatulij6911 3 года назад

    mikirochish hulem xafach nachew berchi

  • @mami.haytie
    @mami.haytie 2 года назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @nigusalemu9567
    @nigusalemu9567 3 года назад

    ,ባልአለሽ እንዴ ዊንታና?

  • @frezghitesfamariam1653
    @frezghitesfamariam1653 3 года назад +1

    100%

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 3 года назад +1

    😘❤❤❤❤

  • @temeclips8519
    @temeclips8519 Год назад

    Most girls now a day's have this psychology 😮

  • @tsigeroamnspark6352
    @tsigeroamnspark6352 3 года назад

    Wawawawa

  • @derbitube7133
    @derbitube7133 3 года назад

    🙋‍♀️🙋‍♀️💯💯💯💞💞💞💞💞💞💞🙏

  • @YeneneshYene-cq6kw
    @YeneneshYene-cq6kw Год назад

    ዊንታና

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 года назад

    Hiii

  • @elsisw2530
    @elsisw2530 2 года назад

    ዊን ❤💋💋#💋##

  • @alifchopele
    @alifchopele 3 года назад

    ሲጀመር, 1. ያለፈውን ችግሯን በወንዶች አሳባ,
    2. ለድሮው ነገር አሱን መበቀሏ,
    3. አሱ ደሞ ተረድቷት, ለሷ ዶክተር ዶክተር መጫወቱ, ፈፅሞ ስህተት ነው!! ለምን በይኝ, የተገላቢጦሽ ሴቶችን ስትመክሪ "ዉሸታም, አላማ የሌለው, player,.... ከሆነ, ጊዜሽን አታባክኝ, አትመኚው, ሌባ ነው......" 😆😂😂 አያልሽ..... 🤭 :: ወንዶች ወይ ጥፋተኛ ናቸው ወይ ሴቶችን መታገስ, መረዳት አለባቸው!! በቃ ከዚህ አታልፊም:: ፈፅሞ የማይገባኝ ነገር, አንዴት ሴቶችን ምስኪን/ደካማ አድርገሽ ታያቸዋለሽ??🤔 I love challenges. ገና ትጨመቂያለሽ😊 🙏🙏.

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ

    ክክክክክክክጨፈጨፍሽንእህትሽ

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 года назад

    Siwedish

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 3 года назад

    🤣🤣👍🙏

  • @zewduzegeye5347
    @zewduzegeye5347 2 года назад

  • @mitikugyohanes7526
    @mitikugyohanes7526 Год назад

    thank you

  • @abdiwendmu2031
    @abdiwendmu2031 3 года назад

    አሁንስ ፕሮሰሳቹ በዛ ምነው ሳላገባ ብሞት