"ፓንት አላደረኩም" ፍልፍሉ - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 87

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Год назад +18

    ፕሮግራሙን ገብቸ ያየሁት የጃሉድን ወሬ ለመስማት ነው😂😂ይመችክ ጃሉዴ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ፍልፍሉዬ ምርጥ ኮሜድ ነውኮ ስወደው😂😂😂

  • @hussienahmedethio4222
    @hussienahmedethio4222 Год назад +5

    ዋውው እኮ ነው ፍልፍሉ በዛ ፈጠራው ደሞኮ ብልጥ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ቀልዳቹ ደስ የሚል ቢሆን ቃላት አጠቃቀማቹን ብታስተካክሉ ደስ ይላል 👌

  • @kabibob
    @kabibob Год назад +3

    ጃሉድ ጋንጃ በሉባንጃ🤣🤣🤣🤣

  • @zoma663
    @zoma663 Год назад +6

    ጃሉድ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад +1

    ወይኔ በእውነት ፈስ እዴት ነው መሰላችሁ የሚስቀኝ
    ፍልፍሉ ሆዴን ሰሳመምከው. ክክክክክክክክ

  • @girumaynalem8389
    @girumaynalem8389 Год назад +4

    በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው ፈታ ነው ያረጋችውኝ በ ተለይ ፍልፍሎ እና ጃሎድ

  • @tube6262
    @tube6262 Год назад +3

    ፍልፍሉ ይቺላል 100%

  • @binynugssie9163
    @binynugssie9163 Год назад +6

    I watch this video because of him jalud 😂

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Год назад +9

    guys ይመቻችሁ ዘና አድርጋችሁኛል የአራዳ ልጆች ባይኖሩ እኮ !ምን ይውጠን ነበር::

  • @Purpose_path-h
    @Purpose_path-h Год назад +5

    ኧረ ወይኔ ጃሉድ😂😂😂

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Год назад +1

      ምን ሆኖ ነው ጃሉድ አሞት ይሆን😓😓😓

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@ሔርሞን ቤተሰብ አርጉኝ😍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Год назад

    ጌታዬን ለጃሉድ ብዬ ይህን ቴቪ ለሁለተኛ ቀን ማየቴ ነው። ዳዊት አባተ የቀረበ ቀንና ዛሬ for ጃሉድ😃ጃሉዴ ሰው ነው እኮ የእውነት አለምን ለመምሰል አይጨነቅም፣ ፉሽን አይል፣ እነሱን ልምሰል አይል አራድዬማ እሱ ነው ይመችህ አባቴ😃😃ጃሉድን ማንም አይጠላውም በጣም ተወዳጅ እኮ ነው የእውነት አብዛኛው ሰው እንዳውም ለእሱ ብሎ ነው ይሄን ፕሮግራም ያየው just like me😃

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 Год назад

    ጃሉድ ማይ ብሮ 😂😂

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Год назад +15

    ፕሮግራሙ አሪፍ ሖኖ ኤዲተሩ ግን የተመታ ነው ዝብርቅርቅ ያለ ነው

    • @teferagirma9078
      @teferagirma9078 Год назад

      ትክክል

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Год назад +1

      ኸረ ምርጥ ነው እንከን አትፈልጉ

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Год назад +1

      ትንሽ መደማመጥ የለም

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +1

      @@teferagirma9078 ቤተሰብ አርጉኝ💖

  • @betawrash3393
    @betawrash3393 Год назад

    አሌክስ ኮሜዲዉ ጃሉድ በመትረስ ሲል አፍንጫዉን ጨምደድ አይኑን ፈጠጥ አርጎ ወደነፍልፍሉ ሲዞር በሳቅ ሽንቴ አመለጠኚ እይት በሞቴ😂😂😂😂😂

  • @lifeisgood878
    @lifeisgood878 Год назад +1

    ጃሉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +2

    የጃሉድ ቅርቃር ይለያል 😂😂😂

  • @TILAHUNTile-zv4wb
    @TILAHUNTile-zv4wb Год назад

    jalud🇯🇲😍😍

  • @yohannesmokennen5281
    @yohannesmokennen5281 Год назад +5

    ምን አለ እንደ ጃሉድ የውሃ በአደረገኝ እግዛብሄር

  • @AYC255
    @AYC255 Год назад +1

    Ere ጃ ገደለኝ 😂🤣😃😂🤣😃

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው Год назад +2

    ዋውውው ስወዳችሁ

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 Год назад +1

    Jahlud Yewnetegna sew much respect

  • @beshabesha8995
    @beshabesha8995 Год назад +2

    ጃሉዴ እኮ እውነተኛ ኮሜዲ ነው

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን Год назад +1

    የፈልፉሉ በጣም ነው ያሳቀኝ ላለመታሰር ጠጣው አብይ አትልም ነበር ፈሪ 😂😂😂😂

  • @abediabedu9147
    @abediabedu9147 Год назад

    Wow

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Год назад

    ወይኔ በሳቅ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +2

    ጃ ይመችሽ

  • @nemastube44
    @nemastube44 Год назад

    ሱስ መጥፎ ነው ጃሉድ ግን በጣም እየተጎዳ ነው ፈጣሪ ያውጣህ አቅቶታል እኮ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +1

    በርቱ ኮሜዲያንያን ክበሩ ጠንክሩ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Год назад +1

    ፍልፍሉ ጎረቤቴ በሆነ እህህህ 😂😂😂😂😂

  • @ምርቃት-ኸ9ቘ
    @ምርቃት-ኸ9ቘ Год назад

    የፍልፍሉ ፈስ ያበደ ነው ቦንብ😂😂😂😂

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +1

    እረ ኤዲተር አቀዣበርከን መሰቃቀልከው

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Год назад +2

    እደኔ ጃሉድን የሚወደው አለ

  • @he5896
    @he5896 Год назад +1

    ፍልፍሉ ሰራተኛዋን አንተ ነበርክ የምታጫውታት

  • @melkakeya1533
    @melkakeya1533 Год назад

    Jayeee weddd

  • @mohammedsiraj8404
    @mohammedsiraj8404 Год назад +3

    በቧዬ ነው የታጠብኩት ፍልፍሉ የፈሳው ፈስ መቼም አረሳውም ይመችህ ግልፅ ኮሜዲያን

  • @EstifanosHagos-u2n
    @EstifanosHagos-u2n Год назад

    Waschew
    7
    endai and jalud des yelugnal 22:58

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 Год назад

    Kkkk

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 Год назад

    ጃሉድ ነው ፈሱን የፈሳው 😂😂😂

  • @fedelafedela8725
    @fedelafedela8725 Год назад +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @merejaayenakem1420
    @merejaayenakem1420 Год назад +2

    እረ ፈስ ነዉ የ ሰማሁት

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን Год назад +1

    ጃሉድ የተሸከምከው ፀጉር ይቅርብህ ተላጨው ሚስኪን የሆነ ነገር ሆኗል አሞታል ወይስ ግራ አጋባኝ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን Год назад

    ጁሱ ግን ምንድ ነው😂😂😂😂😂

  • @becalm1645
    @becalm1645 Год назад

    አይ ፍልፍሉ የምንግዜም ክሬቲቭ ማይንድ አያልቅበት ብየዋለሁ።

  • @ስታምሩG
    @ስታምሩG Год назад

    በርቱ

  • @whoami8518
    @whoami8518 Год назад +1

    ፓንት ጥሩ አይደለም

  • @melakudamtew3830
    @melakudamtew3830 Год назад

    ተመቻችሁኝ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    😂😂😁😁😁😆😆😀😀😄😃😅😄😄😄😃😃የፈሱ ነገርስ😆😆😀😀😅😄😃😃

  • @haru2134
    @haru2134 Год назад

    I love you😘

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Год назад

    Yeketel. Kemetetelaw Poletikegna Yetebalkew Jalmero ,Meles zenawi Malet techel neber. kemidebereh comediyan Ketebalk degmo Yemideberegn Ylem Kalehone betam Askisgnun meterat Techel neber. Arif Program new Atanzazut enji

  • @mahletgetu7847
    @mahletgetu7847 Год назад

    😂😂😂

  • @haymanotteshome3787
    @haymanotteshome3787 Год назад

    በtv መች መች ነው የሚቀርበው

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ Год назад +1

    እየጠጣነዉዴ ኤዲት ያረገዉ የሆንክ ምች

  • @zoma663
    @zoma663 Год назад +1

    ጃሉዱ ቁጭ ያለው ለምን ነው

  • @kidisty
    @kidisty Год назад

    🤣🤣🙊

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን Год назад

    ግን ምርጥ ብሮግራም በሳቅ ጨረስኩት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Год назад +1

    ፍልፍሉ እርግጠኛ ነኝ ያንተን ፓንት
    የሰረቀው ኦነግ ሸኔ ነው 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 Год назад

    Besak gedelachwgn

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Год назад

    ለምን ግን ጁንታው አትልም ጥሌ

  • @7bate504
    @7bate504 Год назад

    komjo show nw gin editor gin amatataew tezeberareqe

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Год назад

    በዓል ሲመጣ የአርቲስቶች የግርግር ፕሮግራም ስልችት ነው የሚለው።

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 Год назад

    Betam tastelalcuo

  • @seidomer9584
    @seidomer9584 Год назад

    zare subscribe adergilehu abbayoch ymechachu

  • @edomiyasmidea
    @edomiyasmidea Год назад

    በጣም ቅጣችሁን አጣችሁ እረ በስመአብ ምን አይነቶቹ ናቸው ምን እንማር ከናተ ቢያንስ የሚያሰተምር ነገር አሳዮን ትውልዱ ከናተ ምን ይማር🙄🙄🙄

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад

    አብይ አህመድን ነዋ ምን ጥርጥር እና ጥያቄ አለው 👿👿😡😡ሰው በላውን አገር አተራማሹን

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 11 месяцев назад

    ከቆሸሸ አእምሮ የሚመነጩ ጊዜውን የማይዋጁ ጨዋታ መሳይ ግን ትውልድ ገዳይ መልዕክቶች መሆናቸውን ነው የታዘብኩት! ሃይ ባይ ሊኖር ይገባል!!!

  • @yonadesu1336
    @yonadesu1336 Год назад +5

    በግድ ኮሜድያን ነን ብላችሁ ሙጥኝ አትበሉ አንድ ፍልፍሉ ብቻ ነው ከልቡ ኮሜድያን ሌሎቻችሁ በጣም ነው የምታስጠሉት ሌላ ስራ ፈልጉ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ በጣም ደባሪዎች ናችሁ

    • @whoami8518
      @whoami8518 Год назад +7

      ሀበሻ ምቀኛ ነው እንዱ አንተ ነህ አንድ ሰብስክራይብ ምን ያጎላል

    • @notfitsum
      @notfitsum Год назад +3

      Oh no! They lost the subscription of your exalted, one-week old account??😭 How will they survive this?😲😂🤡

    • @gezahegnworku6863
      @gezahegnworku6863 Год назад +2

      ምቀኛ ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ???😠😠😠

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 Год назад +1

      እንጀራቸውን ዘጋህው ምፅፅ😂

    • @Ethio595
      @Ethio595 Год назад

      ARAM neger 😊

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Год назад +1

    ምንድነው ጥያቄው የሚደብርህ የምትጠላው ማነው ምናምን ጥያቄ ጅል ጅላንጅሎች ጅላንፎዎች ናችሁ ጥፉ ከዚህ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 Год назад

    😂😂😂😂