Best new Ethiopian traditional Masinko tizita music 2020 አዲስ ልብን የሚመስጥ ባህላዊ ትዝታ አዝማሪ ማሲንቆ ሙዚቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 92

  • @ነኝወሎየዋ-ወ3ጸ
    @ነኝወሎየዋ-ወ3ጸ 4 года назад +3

    ኡፍፍፍ መለየት ሥደት የሚሉት ባይኖር ምናለ ዘፈኑ አባቴን መንገድ ሁሉ ሀገሬን አሥታወሠኝ በሥደት ህይወት ኑሮን ለማሸነፍ ተሠደን ያለነው ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን መገን ትዝታ

  • @wubante
    @wubante 3 года назад +3

    I really thank you for sharing this lovely song 😁

  • @zewduylma4653
    @zewduylma4653 4 года назад +1

    ይኸ ባህላችን. ደስ ሲል. ቀሰቀስክብኝ

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 4 года назад

    ይገዛ በነበር አባት እንደ በሬ እኔ እገዛህ ነበር ባባዬ ናፍቆቴ ከአንዱ ተበድሬ ባባዬ ናፈከኝ የት ላግኝህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 года назад +13

    አዝማሪዎች እኮ ወደር የለላቸው ጋጣሚና ትምቢት ተናጋሪዎች ናቸው እኔማ ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ አሥተዳደጌ ነው በኛ አካባቢ ሊቀ መኳሥ ይባላሉ

  • @احمد-ح7ح8خ
    @احمد-ح7ح8خ 4 года назад +1

    ወይ ተውለደሬ ትዝ አለይ አሁንስ በስቱ ልቃጠል

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Год назад +1

    ዋው👍👍👍

  • @zewduylma4653
    @zewduylma4653 4 года назад +1

    ትዝታ. ደስ ሲል

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 4 года назад +5

    አዝማሪ እወዳለሁ ❤️

  • @تالبنتلب-ي5ظ
    @تالبنتلب-ي5ظ 4 года назад +1

    እድሜ ይስጥህ ይምር በጣምነው የምትመቸው

  • @eremetyasin6694
    @eremetyasin6694 4 года назад +1

    አገሬ ትዝ አለኝ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 года назад +1

    ያገሬ አዝማሪ ጥበበኛ ነው

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 4 года назад +1

    አባቴ አላህ ይዘንል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀሲነትሀሲነት
    @ሀሲነትሀሲነት 3 года назад +1

    ውይ ትዝታ ስቄ ነው ከወድሜ ጋር

  • @zelekeendale3431
    @zelekeendale3431 4 года назад

    Selamachihu bizt yibel tebareku

  • @የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ

    አይይይይ አቦ ይመችህ አላህየ አገራችንንተመጥፎነገር ጠብቅልን

  • @eremetyasin6694
    @eremetyasin6694 4 года назад

    ጥሎብኝ ማሲቆ ይመስጠኛል

  • @ayalewtegaw2718
    @ayalewtegaw2718 Год назад

    አተሠውየ።ምነውአብሬበዋልኩኝ።ካተጋ

  • @saadysaady1865
    @saadysaady1865 4 года назад +1

    አዝማሪውስጤነው

  • @almazwerkneh3450
    @almazwerkneh3450 4 года назад +4

    አይይይይ እኔ እንደውም እንደው ነሽ እንኳን ዘንቦብሽ አለ አይ ስዴት

    • @jhjji168
      @jhjji168 4 года назад +1

      ስደትአልሆነም

    • @almazwerkneh3450
      @almazwerkneh3450 4 года назад

      በጣም የኔ ውድ

    • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
      @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 4 года назад

      @@almazwerkneh3450 አይዞሺ እህቴ ጥናቱን ይሥጠን

    • @almazwerkneh3450
      @almazwerkneh3450 4 года назад

      @@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ሲፈቅድልን እንገባልን ባለችበት ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ የስዴት እህቴ

  • @شبريالشبري-ع6ي
    @شبريالشبري-ع6ي 4 года назад

    እፍፍፍእዴት ደሥይላል

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 4 года назад

    ባህልማ ነበረን የሰው ሀገረ ፋሺን እያመጡብን ተሸገረን እጂ እኔ አላዳምጥም እዳጋጢ ነው የሰማሁት

  • @YihonassGirma
    @YihonassGirma 10 месяцев назад

    ማሲቆ ስሰማ ሆድ ዪብሰኛል

  • @alamrewbirara2274
    @alamrewbirara2274 2 года назад

    አላምረው

  • @sm2734
    @sm2734 4 года назад

    ዪምራል ግጥምህ አይይይ ወሥጠ፯ ትነካለህ

  • @ዜድሻየደሤዋ
    @ዜድሻየደሤዋ 3 года назад

    ሰላምተወዳጁ

  • @AbduSeid-n3q
    @AbduSeid-n3q Год назад

    ይከፈት በነበር ቀብር እንደሳንቃ ስናወጋ ውለን ማታ በተዘጋ የሚለውየለህም

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 4 года назад +6

    ደጉ አማራ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ

    • @ELIAS123-c7DE
      @ELIAS123-c7DE 4 года назад

      የኔ ምርጥ አንቺ ነሽ ኮሜንትሽ ያጠግባል አቦ ሰላምሽ ይብቃ!

    • @kiwenfetena8612
      @kiwenfetena8612 4 года назад +1

      Amen Amen Amen

    • @ደስታዩቱብ
      @ደስታዩቱብ 4 года назад +1

      መልካም እናመሰግናለን

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 4 года назад +1

      @@ELIAS123-c7DE Amne yna fikre ደሜ love u💛💛💛

    • @zpzp6181
      @zpzp6181 4 года назад

      נצךףףףףףףףףף

  • @alimakwt4211
    @alimakwt4211 4 года назад

    አባቴ ማሽታውሽያ አይይይይይይ

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv Месяц назад

    ❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @אמנוןרדהרדה
    @אמנוןרדהרדה 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @adanesintie6851
    @adanesintie6851 Год назад

    simu man new

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 4 года назад +1

    በትክክልነው

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 4 года назад

    በጣም ደሰ ይላል

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 4 года назад

    ውድድድ አዝማሪ ነፍስ ነገርነው ስሙ ?

  • @netsanetabate2773
    @netsanetabate2773 4 года назад

    wow masinkow temechtyal

  • @mikiyamikiya4040
    @mikiyamikiya4040 4 года назад +2

    እርይ።እሱንእያዳመኩኝ።የማዳምንልብስአቃጠልኩት።አዝማሪበጣምእወዳለሁኝ።ሁሌየውም።ኮረናኮረና።ማንተጨንቆይሞታል

    • @asnakeamsalu4423
      @asnakeamsalu4423 4 года назад

      ታያት ባክሽ እምሷም ይቃጠል

    • @mikiyamikiya4040
      @mikiyamikiya4040 4 года назад

      @@asnakeamsalu4423 እህ።ክክክክክክ

  • @clickcell9655
    @clickcell9655 4 года назад

    Wowwwwwwww tizita

  • @hajarahajara7654
    @hajarahajara7654 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 года назад

    ያዝ እንግዲህ ተቀበል

  • @ኩሩኢትዮጵያዊ
    @ኩሩኢትዮጵያዊ 2 месяца назад

  • @mikiyamikiya4040
    @mikiyamikiya4040 4 года назад

    ስልኩንየምታውቁላኩልኝ።እሱንአውቀዋለሁኝ።እኛቤትይመጣነበር።3ቀንቆይቶነበርየሚሄደው።አምናእኛቤትሄዶ።በሪከርዲልከውልኝነበር።ሁሉንምይችላል

  • @dawitethio2897
    @dawitethio2897 4 года назад

    Woow betam dink new

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 4 года назад +5

    በሀሳብ ጭልጥ አልኩ
    ግጥሞቹ ስምና ወርቅ ናቸው

  • @adbg2620
    @adbg2620 4 года назад

    ምን ጉድ ነው አንተው መሰንቆውን ሲመታ ከድምፁጋር ብዙ ታስባለህ

  • @meleseayalew2157
    @meleseayalew2157 Год назад

    Berara,nafkota

  • @የጁጊራና
    @የጁጊራና 4 года назад

    አይይይይይ ያች ቀን

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 4 года назад

      አባቴን አስታወስከኝ ማታማታ ያጫዉተን ነበረ

  • @zinet273
    @zinet273 4 года назад

    ገባየዉን ሣይ እደት ያስፈራራል አገሩ ሠወቹ ነጭ ሆነዋል 😭😭😥😥😥

  • @אניישפרדה
    @אניישפרדה 4 года назад

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩

  • @meleseayalew2157
    @meleseayalew2157 Год назад

    Tesfa

  • @ዘምዘምይመር
    @ዘምዘምይመር 4 года назад

    ስሙማነው

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 4 года назад

    አይይይይይይይይ

  • @meleseayalew2157
    @meleseayalew2157 Год назад

    M,t.
    Berara,dehenan

  • @MnalaTakla
    @MnalaTakla Год назад

    😮

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 4 года назад +1

    💚💛❤

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 4 года назад

    በትክክክል።ማርርር

  • @ሳቁቀልድነው
    @ሳቁቀልድነው 4 года назад

    እህህህህ

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    😍😍😍😍😘😘

  • @memomemo5837
    @memomemo5837 4 года назад +1

    M

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 4 года назад +2

    የተወልድኩበትን አካባቢ አስታወስኝ::ገብያውም;ክብቱም: ሰዎቺም አገሬን አምጥተው ከፊቴ ድቅን አደረጉብኝ::ተመልሼም እንዳላየው ኮሮና የማባል ተራራ ተጋረዱብኝ::ለመሆኑ ሰውዬው ስሙ ማነው?

  • @addisabba5563
    @addisabba5563 4 года назад +4

    ደጉ ያገሪ ስው የዋሁ አማራ ምንም አንካችሁ ደሞቼ

  • @Tube-lh2pk
    @Tube-lh2pk 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfapowatagebremariam5050
    @tesfapowatagebremariam5050 4 года назад

    Www

  • @الشامسيعلي
    @الشامسيعلي 4 года назад

    ክክክክክክክክክክ

  • @yisakhabesha6009
    @yisakhabesha6009 4 года назад

    ጭልጥ ብየ ነበር በትዝታ ኣየ ኢ/ያ ወሪቅ ኮነች።

  • @jamalKhan-sh1ze
    @jamalKhan-sh1ze 4 года назад +1

    አይይይይይይይይይ