Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሳም ነው ጽጌ። እእእእእእእእእእእእእእእ የዘመናችን ጀግና ነበር
😢አሳምነው ፅጌ መቼም አንረሳህም በስጋ ብትለየንም ሁሌ በአማራው ልብ በጀግናው ፋኖ በትውልዱ ስምህ ከመቃብር በላይ ሲወደስ ይኖራል።
የምትችሉ ሰወች እባካችው እርዱት ብዙ ነገር ያስተዋውቃል በፈጠራችው
Endet magignettt yichalal ?...
@@Daniel_Bistegn_Reda በውስጥ አዋራኝ እኔ አገናኝሀለሁ@esheumersha ቴሌግራም ላይ
@@Lasta-tube
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው በጣም ምርጥ ድምፃ አለው ለረጅም ሰአት አዳምጨዋለሁ ሁሌም ብሰማው በጣም ደስ ይለኛል
ምርጥ ድምጻዊ ነህ ግን እነአምባቸውን ጨምረህ ብታነሳቸው መልካም ነበር ሁለቱም በሻጥር እንደተገደሉ ሁሉም ማወቅ አለበት .ለመጣብነም መከራና ለትግላችን ውጤት መልሱ በአንድነት መታገል ነው .
That's right
ye Agew lje gudegna nberegn universtiy lay ena edsu aynet tru sew ayche alakem behiwete AGEW love you guys
የዘመኔ ጀግና የዘመኔ አፄ ቴዎድሮስ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ነፍስህ በገነት ትሁንልኝ!!
እስኪ አገሬን ልያት ከዛፍ ተጠልጥየ ይመጣድሆነ አሳምነው ፅየ
የምወድህ የማከብርህ ደምጸ መረዋው ሁል ግዜ የማዳምጠው አቤት ቃና ጥበብ ሲገለጽ እጽብ ድንቅ ነው በርታልን ያገርህ ልጅ ከ ቢኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ክበርልኝ
ምን አይነት ጊዜ ነው የገዛ ወገኑን የሚገድል ታግሎ ነፃ የሚያወጣውን
መገን ሠጠ ዘበኛ የማልጠግበው ተጫዋች የማይበትን ቀን እናፍቃለሁ
ዘንዘልማ ሲነሳ በጣም የሚያበሳጨኝ እውነት አሳምነውን ያሳጣን ቦታ ስለሆነ
ዘንዘልማ ሂጀ አልበላም ምያለዉ የሚበቅለዉ የዛ ጀግና ደም ነዉ😭😭😭😭😭አይ ዘንዘልማ ሲጠሩሺ ያማየኛል አማራን በሙሉ በላሺዉ አሳምነዉ ፅጌ😭😭
እስቲ አገዳ ልብላ ነቅየ ነቅየ፥የአማራው መሰዋት አሳምነው ፅየ:
አሳምነውን ያስገደለው ባለስልጣ በውነት ዘሩ እስከዘላለም የተረገመይሁን
በጣም ደስይላያን👍👍
amen amen amen
Egzabher yferdale
እሽትየ ያማራን እዉይ ሰጠ ዘበኛዉ ኦፍፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አሳምነዉ እያነሳችሁ አብሽሩልኝ ወድሞቸ ያልፋን 😍😍🥰🥰🥰
ወዳጀ ሰጤ ትንሽ ቢጎሰቁልም ልዩ ድምፅ!!!! ዘንዘልማ !!!!!
የላሊ በላ አዝማሪ እር ማን እደናተ ድምፀ ብሎ ዝም
ሰጠ ዘበኛ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው የላስታው ድምቀት
ምርጥ ድምፃዊ ነህ ሰጠዬ ጀግናው በርታልኝ
አላህ ይጠብቃችሁ ነማራየየየየየየየየ ነብሺሩ ያልፋል
አሣምነው አሣምነው የአማራ ኩራት የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ነበር አሁንም ነው
ሰጠየ የላስታው ንጉስ እንጀቴን በላኸው
የኔ ጀግና እሺትየ በርታልኝ
አሳምነዉ ፅጌ ስነሳ የማለቅሰዉ ነገር ስ ላይመለስ አባያ አሳምነዉ እንወደሀለን 💚💛❤
Siwodh.......Egziabher yibarkh
እድሜህ ይርዘም ምርጥ ድምፅ ጀግና ጥበበኛ አዝማሪ
መቸም አይጠቀሙ ጀግኖችን የሚገሉ አይ ሥቶችን በላቸው ይህ ሠይጣን መግስት😢😢😢😢አሣምነው ፅጌ መቸም የማይረሣ ነው ሙቶም ስሙ እደነገሠነው😢😢😢
የዛ ጀግና ደም ነው:: ወንድማችን ብቻውን ገብቶት ነግሮን ነበር:: ወገን አሁንም ተነስ :: እስከመቸ እንተኛ::
Sete Zebegna is one of Ethiopia's best Azimaris, but he is not as fortunate as his talent. Melodic, sweet, and fantastic music! Long live!
የአሳምነው ሀገር፣ የዚያ ጀግና ወገንነግሬያቹህአለሁ አታልቅሱ ብዬሲወጣ ሲናገር ለሞተው ሰውዬ..!!
እውነት የአሳምነው ሞት እንደኔ ያንገበገበው ሰው ይኖሮ ይሆን እግዚአብሔር ነፍስህን በዓፀደ ነገት ያኑራት❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሁልግዜም እኔውድህለን አሳምነው ፂጌ ነፍስህን ይማረው የኔ ጀግና የአማራ ተስፋ
እጅግ በጣም ነዉ የሚያገበግበኝ ፈጣሪ ነብሱን ይማር።አላማዉ ይሳካል በአለ አቅማችን እንታገል
በሱ ሞት ያላለቀሰ አማራ ጠላት ብቻ ነው
አሜን 🥺🥺😒😥💐
😭😭😭
እንገናኛለን ብየም አልነበር አይ አያ አለፈ ስንል ሌላ መጣብን እንጂ ድምፁ ለጀሮ ሲመች ግጥሞቹ ዋዉ ናቸው
የበላጓ ምሽግ እፋረድሀለሁ ኑርዋ ጉደሊን ገብሬብሀለሁ አይይይይይ 😢😢
እሸትየ በርታ
እንኳን ደህና መጣህ ሰጤ ጀግናው ናፍቀኸን ነበረ ግን በጣም ተጎሣቁሏል ሰጤ በጣም አሳዘነኝ 😭
መገን ድምስ አማራየ በሁሉ የተካነ እኮነው አላህ ይጠብቃችሁ
ኣረ እኔስ ሆድ ባሰኝ ስደት አላህ ይይልህ
አይይይ አገሬ ናፈቀኝ እንወድህ አለን ጋሽ ሰጠ
በጣም ነው የምወድህ
ላስታዬ የደም ስር❤ከጎጃሙ ፋኖ💪
በርታ ወንድማችን ጄኔራል አሳምነው ያማራው ዋስትና ጀግናችን አልሞተም አላማውን እውን ይሆናል
አሳምነው ችኩል ነበር በጣም ችኩል ግን ጀግና
አሳም ነው 💚💛❤️ 😭😭😭🙏🙏🙏
😥😢አሳምነው ጀግናየ😢😢😢
ኑርልኝ አባት በጣም ነው የማደቅ ሰጥየ
የኛ ጀግና እዴሚና ጤና ይስጥህ ሠጠየ
አመሰግናለሁ ያገር ልጅ
አሳምነው ፅጌ እህ ህ ህ😭😭😭
ለሰርጌቢዘፍንልኝ
እደሞተሰሞን ማንም ያዘነየለምነበር እዲውም በናባቸወ ነወ ሰወ ያዘነበር አውን ታወቀለት
አሣምነዉ ያማራዉ መከታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው
ወየዉ እኔ መብረረ ንዉ የቀረኝ
ባሀዩቶቡ አማራነው ሰብስክራይብ ላርገው
Amhara , my blood ....Long live Sete Zebegna
ደምቸ አስለቀሳችሁኝ
የአሣምነዉ ዘር ነኝ
ዋው ነው እሺ❣❣❣
እፍፍፍ የኔጀግና አይሞትም
ወይ አሳምነው አንተ ስትነሳ እባ ይተናነቀኛል እህህህህህህህህ ነው
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ! የአሳምነው ልጅ የሳቱ ላነቃ፣ የተናገረው አንዱ 'ሚበቃ!
እዛም እዛም ብሎ ይበላል እንጀራያሳምነዉ ውንድም ነፍጠኛዉ አማራ
This is nice , i am an Eritrean live in the USA. Where is this at. Someday i will visit Ethiopia small towns. Not Addis Abeba
thank you bro we are from the historical place of ethiopia called lalibela
ዋውውውውው🥺🥺🥺
አማራየ 💚💛❤🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አቤት ድምጽ!!!I love him
በአገኛችሁት አጋጣሚ አማራን ከፍፍፍፍፍ💚💛❤✅
ሰላምነው
የአማራዉ አባት አሳምነዉ 😥😥😥😥😥😥
የሰጠ ዘበኛን መገኛ ተባበረኝ ፈልጌው ነው ወድሜ
ደሞቸ ላኩልኚ እስቲ😢😢😢😢😢😢
አባቢ መቸም አንረሳህም አሳምነው ፀጌ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢😢
አባዬ 😢 አሳምነው ፀጊ
ምንዪሻላል አሳምንዉ
እሸት በርታ
ሁሌ የሚያንገበግበኝ የአሳምንው ሞት 😢😢😢
ጀነራል አሳምነው ፅጌ የወንዶች ቁና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
አማራየ 🥰🥰🥰🥰🥰
ምንም የሚሰጠወት አስተያየት የለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤ አሳምነውን አንረሳውም
ሳይንትን ለ ክላሽ.... ❤️
የሚገርም ፀጋ🙏🙏🙏
ማርኮ ነው ዲምፁ
በጣም💔💔💔💕
Igzabere idemena xena yesxachuw ❤❤❤
ኧር ከፈኝ ወገን
መግን ድምፅ ይህ ሰው በድጋሜ ትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቃዎል አሳመነው ወይ ጎድ የግር እሳት ሆነንን
አሳምነው ፅጌ😢😢😢😢😥😭😪😭😓
አባይ ማዶ መሬት አልበላም እርሜ ነው 😭😭😭😭💔💔💔
😂😂😂😂😂😂😂Love, demetse bilo zem
Yene jegna abat asamnew tsge😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪
አሳምነው ጀግናው
Woynii asiii
አይ ወገኔ 😢😢😢😢😢😢አማሀራ
አቤት ድምፅ😘
አንተ የአማራ ኩራት ሀሞተ ቆራጥ በስጋ ተለየኸን እንጂ በመፈስ ከአንተው ከጀግናው ከአሳምነው ፅጌ ጋር ነን የኛ ጀግና ፍሬህ ፍሬ አፍርቶ የኢትዮጵያን ጠላቶች እያቀጠቀጠ ብርድ ብርድ እያላቸው ጥላቸውን ሳያምኑ ቁጭ ብድግ እያረካቸው ነውና ኩራ የኛ ጀግና ደግሞም እርግጠኛ ነን የአንተን ህልም እናሳካዋለን የአንተ ልጆችነንና ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን።
አባይ ማዶ መሬት እፋረድሻለሁ አሳመነው ፅጌን ገብሬብሻለሁ 💔💔💔💔💔
አይ ሞት ያሳምነወ ነገር ሁልግዜ መቃጠል እረ ደነድድድድሁኝ
ሰላም አባይ እባላለሁ። ይህን የማሲንቆ ዘፈን ለኔ ብዙ ትርጉም ይሰጠኛል። ከዛ ማህበረስብ ስለመጣሁ። ሙዚቃው ለዩቱብ ቻናሌ ባክ ግራውንድ ሙዚክ መጠቀም እንችል ይፈቀድልኝ?
ችግር የለውም ላንች ጠቃሚ ከሆነ ተጠቀሚው
ወይኔ አሳመነው ፅጌ አንዴ ተነሳና ሁለተኛ ሙት ሀገርህን እያት ምን እንዳረጉት
አሳምነው ሁሌበልባችን ትኖራለህ😭❤
በጣም ትችላለህ ስምህን ፈልጌ ሰብስክራይብ አደረኩህ ላስታ ቲዩብ
ASAMINEW TSIGE OF WOLLO NEVER DIE, STILL HE IS ALIVE.
አሳም ነው ጽጌ። እእእእእእእእእእእእእእእ የዘመናችን ጀግና ነበር
😢አሳምነው ፅጌ መቼም አንረሳህም በስጋ ብትለየንም ሁሌ በአማራው ልብ በጀግናው ፋኖ በትውልዱ ስምህ ከመቃብር በላይ ሲወደስ ይኖራል።
የምትችሉ ሰወች እባካችው እርዱት ብዙ ነገር ያስተዋውቃል በፈጠራችው
Endet magignettt yichalal ?...
@@Daniel_Bistegn_Reda በውስጥ አዋራኝ እኔ አገናኝሀለሁ
@esheumersha ቴሌግራም ላይ
@@Lasta-tube
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው በጣም ምርጥ ድምፃ አለው ለረጅም ሰአት አዳምጨዋለሁ ሁሌም ብሰማው በጣም ደስ ይለኛል
ምርጥ ድምጻዊ ነህ ግን እነአምባቸውን ጨምረህ ብታነሳቸው መልካም ነበር ሁለቱም በሻጥር እንደተገደሉ ሁሉም ማወቅ አለበት .ለመጣብነም መከራና ለትግላችን ውጤት መልሱ በአንድነት መታገል ነው .
That's right
ye Agew lje gudegna nberegn universtiy lay ena edsu aynet tru sew ayche alakem behiwete AGEW love you guys
የዘመኔ ጀግና የዘመኔ አፄ ቴዎድሮስ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ነፍስህ በገነት ትሁንልኝ!!
እስኪ አገሬን ልያት ከዛፍ ተጠልጥየ ይመጣድሆነ አሳምነው ፅየ
የምወድህ የማከብርህ ደምጸ መረዋው ሁል ግዜ የማዳምጠው አቤት ቃና ጥበብ ሲገለጽ እጽብ ድንቅ ነው በርታልን ያገርህ ልጅ ከ ቢኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ክበርልኝ
ምን አይነት ጊዜ ነው የገዛ ወገኑን የሚገድል ታግሎ ነፃ የሚያወጣውን
መገን ሠጠ ዘበኛ የማልጠግበው ተጫዋች የማይበትን ቀን እናፍቃለሁ
ዘንዘልማ ሲነሳ በጣም የሚያበሳጨኝ
እውነት አሳምነውን ያሳጣን ቦታ ስለሆነ
ዘንዘልማ ሂጀ አልበላም ምያለዉ የሚበቅለዉ የዛ ጀግና ደም ነዉ😭😭😭😭😭አይ ዘንዘልማ ሲጠሩሺ ያማየኛል አማራን በሙሉ በላሺዉ አሳምነዉ ፅጌ😭😭
እስቲ አገዳ ልብላ ነቅየ ነቅየ፥
የአማራው መሰዋት አሳምነው ፅየ:
አሳምነውን ያስገደለው ባለስልጣ በውነት ዘሩ እስከዘላለም የተረገመይሁን
በጣም ደስይላያን👍👍
amen amen amen
Egzabher yferdale
እሽትየ ያማራን እዉይ ሰጠ ዘበኛዉ ኦፍፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አሳምነዉ እያነሳችሁ አብሽሩልኝ ወድሞቸ ያልፋን 😍😍🥰🥰🥰
ወዳጀ ሰጤ ትንሽ ቢጎሰቁልም ልዩ ድምፅ!!!!
ዘንዘልማ !!!!!
የላሊ በላ አዝማሪ እር ማን እደናተ ድምፀ ብሎ ዝም
ሰጠ ዘበኛ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው የላስታው ድምቀት
ምርጥ ድምፃዊ ነህ ሰጠዬ ጀግናው በርታልኝ
አላህ ይጠብቃችሁ ነማራየየየየየየየየ ነብሺሩ ያልፋል
አሣምነው አሣምነው የአማራ ኩራት የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ነበር አሁንም ነው
ሰጠየ የላስታው ንጉስ እንጀቴን በላኸው
የኔ ጀግና እሺትየ በርታልኝ
አሳምነዉ ፅጌ ስነሳ የማለቅሰዉ ነገር ስ ላይመለስ አባያ አሳምነዉ እንወደሀለን 💚💛❤
Siwodh.......Egziabher yibarkh
እድሜህ ይርዘም ምርጥ ድምፅ ጀግና ጥበበኛ አዝማሪ
መቸም አይጠቀሙ ጀግኖችን የሚገሉ አይ ሥቶችን በላቸው ይህ ሠይጣን መግስት😢😢😢😢አሣምነው ፅጌ መቸም የማይረሣ ነው ሙቶም ስሙ እደነገሠነው😢😢😢
የዛ ጀግና ደም ነው:: ወንድማችን ብቻውን ገብቶት ነግሮን ነበር:: ወገን አሁንም ተነስ :: እስከመቸ እንተኛ::
Sete Zebegna is one of Ethiopia's best Azimaris, but he is not as fortunate as his talent. Melodic, sweet, and fantastic music! Long live!
የአሳምነው ሀገር፣ የዚያ ጀግና ወገን
ነግሬያቹህአለሁ አታልቅሱ ብዬ
ሲወጣ ሲናገር ለሞተው ሰውዬ..!!
እውነት የአሳምነው ሞት እንደኔ ያንገበገበው ሰው ይኖሮ ይሆን እግዚአብሔር ነፍስህን በዓፀደ ነገት ያኑራት❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ሁልግዜም እኔውድህለን አሳምነው ፂጌ ነፍስህን ይማረው የኔ ጀግና የአማራ ተስፋ
እጅግ በጣም ነዉ የሚያገበግበኝ ፈጣሪ ነብሱን ይማር።አላማዉ ይሳካል በአለ አቅማችን እንታገል
በሱ ሞት ያላለቀሰ አማራ ጠላት ብቻ ነው
አሜን 🥺🥺😒😥💐
😭😭😭
እንገናኛለን ብየም አልነበር አይ አያ አለፈ ስንል ሌላ መጣብን እንጂ ድምፁ ለጀሮ ሲመች ግጥሞቹ ዋዉ ናቸው
የበላጓ ምሽግ እፋረድሀለሁ ኑርዋ ጉደሊን ገብሬብሀለሁ አይይይይይ 😢😢
እሸትየ በርታ
እንኳን ደህና መጣህ ሰጤ ጀግናው ናፍቀኸን ነበረ
ግን በጣም ተጎሣቁሏል ሰጤ በጣም አሳዘነኝ 😭
መገን ድምስ አማራየ በሁሉ የተካነ እኮነው አላህ ይጠብቃችሁ
ኣረ እኔስ ሆድ ባሰኝ ስደት አላህ ይይልህ
አይይይ አገሬ ናፈቀኝ እንወድህ አለን ጋሽ ሰጠ
በጣም ነው የምወድህ
ላስታዬ የደም ስር❤
ከጎጃሙ ፋኖ💪
በርታ ወንድማችን ጄኔራል አሳምነው ያማራው ዋስትና ጀግናችን አልሞተም አላማውን እውን ይሆናል
አሳምነው ችኩል ነበር በጣም ችኩል ግን ጀግና
አሳም ነው 💚💛❤️ 😭😭😭🙏🙏🙏
😥😢አሳምነው ጀግናየ😢😢😢
ኑርልኝ አባት በጣም ነው የማደቅ ሰጥየ
የኛ ጀግና እዴሚና ጤና ይስጥህ ሠጠየ
አመሰግናለሁ ያገር ልጅ
አሳምነው ፅጌ እህ ህ ህ😭😭😭
ለሰርጌቢዘፍንልኝ
እደሞተሰሞን ማንም ያዘነየለምነበር እዲውም በናባቸወ ነወ ሰወ ያዘነበር አውን ታወቀለት
አሣምነዉ ያማራዉ መከታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው
ወየዉ እኔ መብረረ ንዉ የቀረኝ
ባሀዩቶቡ አማራነው ሰብስክራይብ ላርገው
Amhara , my blood ....Long live Sete Zebegna
ደምቸ አስለቀሳችሁኝ
የአሣምነዉ ዘር ነኝ
ዋው ነው እሺ❣❣❣
እፍፍፍ የኔጀግና አይሞትም
ወይ አሳምነው አንተ ስትነሳ እባ ይተናነቀኛል እህህህህህህህህ ነው
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ! የአሳምነው ልጅ የሳቱ ላነቃ፣ የተናገረው አንዱ 'ሚበቃ!
እዛም እዛም ብሎ ይበላል እንጀራ
ያሳምነዉ ውንድም ነፍጠኛዉ አማራ
This is nice , i am an Eritrean live in the USA. Where is this at. Someday i will visit Ethiopia small towns. Not Addis Abeba
thank you bro we are from the historical place of ethiopia called lalibela
ዋውውውውው🥺🥺🥺
አማራየ 💚💛❤🌹🌹🌹
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አቤት ድምጽ!!!
I love him