Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አቦ ፡ ሃገርህን ና ሃይማኖትህን አገልጋይ አንደበት ያርግልህ አሜን!!
የግብጽን ኣበዳሪ የሱዳን ከሻሪ ኣባይ ተገድበዋል ስራሽን ቀይሪ! ይበል
በጣም ደስ የሚል ነው ,ጀግና የወልድ
እደግ እደግ ብለን ያሳደግነዉ ጠጋ ዘንበል ዘንበል አለ እኛኑ ሊወጋ በልማ ዘራፍ
አህለን1ደኛ ነኝ
ጎንደር በመወለዴ ሁሌም እንደኮራሁ ነው
ጀግናው ገበሬ ዘመናችሁ ይርዘም ክፉ አይካችሁ
I really like it thanks for sharing this fantastic traditional song.
Ewnet new
ያምራል አገር ትዝታው
አወይ ሃገራች እዳበል እስኪ ያገር ልጅ
ዛሬስ ተመኘሁ መቶ ጊዜ ቢሆን ሰብስክራይብ ሚደረገው
Smart you are truly Patriot of our country & continue to share such type of energetic music.
ዉስጤነው
ፀረ አሰ
This amazing Thanks
አቦ ይመቺህ
ዘራፍ ያገሬ ልጂ ዘራፍ በልስኪ
እቧ በል
አየ ስደት 😔😔😔
ጥሎብኝ ብሃላዊ ነገር በሙሉ እወዳለሁ እድገቴ ነው መሠለኝ
Ya
እኔም
Good job
Great song. Thank you for sharing us Roha tube🙏❤️🇪🇹
Wolo gerageru I love 💘 Wolo Ere..tewutewu ......yamiral
በአባይ ድርድር የለም ልክ ነህ
አረ ዘራፍ አረ ዘራፍ ተቀበልማ አንተ እስኪ ዘራፍ ልበል አንዳንዴ እንደ ወንድ ድገመውማ እስኪ ዘራፍ ልበል አንዳንዴ እንደ ወንድ ወተት ብቻ እኮ ነው #መገፍት የሚወድ !!!በልልኝማ አንተው ዘራፍ የእናናየ ልጅ የሴቷ ጀግና እምቢ ----
ከጀግኖቹ ሀገር ጎንደር ተወልጀ በነጋም በጠባም ይታሰራል እጅ
አይዞን ክክክክክክ
አይ ተዝታ
Good 👍
በዚች ግድብ ስር ከጽጌረዳ ቀበሌ አጣና ተሸክሜ ሁሌ ቅዳሜ ወደ ደብረ ብርሀን አልፍ ነበር፤ ትዝታዬን ቀሰቀስከው፤ አሁን የባንክ ቤት ሰራተኛ ሁኛለሁኝ; የጠራ ልጆች ስወዳችሁ እኮ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን እየከፋው እየተንገላታ ሰው ለዝና ብሎ ይቀይራል ቦታ እውነት 😭😭😭😭😭
እዉነት ነዉ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሰንቆ መሰንቆ መሰንቆ ሲመታታሥሮ የነበረ ቀረርቶ ተፈታፍከራም ብቅ አለ ጥይት እያምታታ
አይይይ ስደት ወላሂ ፍጀኝ
AAAA
Wow 😘😘😘😘😘😘😘berta fantastic exsleent 100/100,/100🤩😍🎵😇🌝😀😀😆👌😀
ይመቻችሁ ማሩች
❤😢😢😢😢🎉
yamral
era endat new gobez men lehun ?
💤✋🙏 Please stop 👍✨✨✨🎉😊👏😁👏😃🎉እንኳን ደስ አለህ !
ስፈልገው የነበረው ሙዚቃ
wawwwww
ተቀበል በለው አይበገሬው ሁሌም በሰማው አይሰለቸኝም
😍😍💕👍👍👍👌👌👌
አረ ውይይይይይይ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈😭
እውነት
ሽክ
እልም፡ጭልጥነው፡፡ውሀአይላመጥም፡ጠላትወዳጂ፡ላይሆን፡አልመጠመጥም
አይ
Gebrehiwot
Alks alks alegn...yasalefkut wub zemen tiz eyalegn.ye akababiyachn fukera kererto eyesemaw yadekubet zemen tiz eyalegn ahun yalewubet hiwot mnm waga endelelew yitayegnal. Europe, USA and Canada hulunm aynew gn man endezih aynet wub zemen yale yemiyasdest yelem. Ebakh ሲሳይ የሚባል የ ወሎ አዝማሪ ፈልገህ ሁሉንም መዚቃ እዚህ ላይ ጫነው:እርግጠኛ ነኝ ሸክላው የድሮ ሙዚቃ ቤቶች በተለይ ወሎ ውስጥ አይጠፋም:ፈልግልኝ እና ሃገር ቤት ከተገኘ እኔ 1000ዶላር እከፍላለው::እባክህ እርዳኝ ሙሉ ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው::ከወንድሞቸ ከ አክስት አጎት ልጆች ጋር ጣፋጭ ህይወትን አሳልፈንበታል
@getaye fisseha ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣህ እያልን፤ የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ቃል እንገባለን።
@@asksemreseattle ምንም አደለም::እሽ እኔም ታገኘዋለህ ብየ አስባለው::የሱን ሙዚቃ አገኛለው ብየ እኮ ባህል የሚወድ ቻናል እየፈለኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ደከምኩ ግን እስካሁን ላገኘው አልቻልኩም ያልኩህ አዝማሪ ከ እነ ወንድሙ አማረ በኋላ የመጣ ነው ግን የወንድሙ አማራ ስራዎች የትም ቦታ ታገኛቸዋለህ የዚህን ሰው ዘፈን ግንላገኛቸውአልቻልኩም
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
😭
ባባይ ድርድር የልም እውነት
Thanks for all
Www
አባይ ተገድቧል ስራሽን ቀይሪ ሀሀሀ
እልልልልል😍
@@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ ብያለሁ እህቴ
@@werku2201 አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የማይቀየር የለም 💋
@@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ አሜን ማማዬ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አቦ ፡ ሃገርህን ና ሃይማኖትህን አገልጋይ አንደበት ያርግልህ አሜን!!
የግብጽን ኣበዳሪ የሱዳን ከሻሪ
ኣባይ ተገድበዋል ስራሽን ቀይሪ! ይበል
በጣም ደስ የሚል ነው ,ጀግና የወልድ
እደግ እደግ ብለን ያሳደግነዉ ጠጋ ዘንበል ዘንበል አለ እኛኑ ሊወጋ በልማ ዘራፍ
አህለን1ደኛ ነኝ
ጎንደር በመወለዴ ሁሌም እንደኮራሁ ነው
ጀግናው ገበሬ ዘመናችሁ ይርዘም ክፉ አይካችሁ
I really like it thanks for sharing this fantastic traditional song.
Ewnet new
ያምራል አገር ትዝታው
አወይ ሃገራች እዳበል እስኪ ያገር ልጅ
ዛሬስ ተመኘሁ መቶ ጊዜ ቢሆን ሰብስክራይብ ሚደረገው
Smart you are truly Patriot of our country & continue to share such type of energetic music.
ዉስጤነው
ፀረ አሰ
This amazing Thanks
አቦ ይመቺህ
ዘራፍ ያገሬ ልጂ ዘራፍ በልስኪ
እቧ በል
አየ ስደት 😔😔😔
ጥሎብኝ ብሃላዊ ነገር በሙሉ እወዳለሁ እድገቴ ነው መሠለኝ
Ya
እኔም
Good job
Great song. Thank you for sharing us Roha tube🙏❤️🇪🇹
Wolo gerageru I love 💘 Wolo Ere..tewutewu ......yamiral
በአባይ ድርድር የለም ልክ ነህ
አረ ዘራፍ አረ ዘራፍ
ተቀበልማ አንተ
እስኪ ዘራፍ ልበል አንዳንዴ እንደ ወንድ
ድገመውማ
እስኪ ዘራፍ ልበል አንዳንዴ እንደ ወንድ
ወተት ብቻ እኮ ነው #መገፍት የሚወድ !!!
በልልኝማ አንተው
ዘራፍ
የእናናየ ልጅ
የሴቷ ጀግና
እምቢ ----
ከጀግኖቹ ሀገር ጎንደር ተወልጀ በነጋም በጠባም ይታሰራል እጅ
አይዞን ክክክክክክ
አይ ተዝታ
Good 👍
በዚች ግድብ ስር ከጽጌረዳ ቀበሌ አጣና ተሸክሜ ሁሌ ቅዳሜ ወደ ደብረ ብርሀን አልፍ ነበር፤ ትዝታዬን ቀሰቀስከው፤ አሁን የባንክ ቤት ሰራተኛ ሁኛለሁኝ; የጠራ ልጆች ስወዳችሁ እኮ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን እየከፋው እየተንገላታ
ሰው ለዝና ብሎ ይቀይራል ቦታ
እውነት 😭😭😭😭😭
እዉነት ነዉ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሰንቆ መሰንቆ መሰንቆ ሲመታ
ታሥሮ የነበረ ቀረርቶ ተፈታ
ፍከራም ብቅ አለ ጥይት እያምታታ
አይይይ ስደት ወላሂ ፍጀኝ
AAAA
Wow 😘😘😘😘😘😘😘berta fantastic exsleent 100/100,/100🤩😍🎵😇🌝😀😀😆👌😀
ይመቻችሁ ማሩች
❤😢😢😢😢🎉
yamral
era endat new gobez men lehun ?
💤✋🙏 Please stop
👍✨✨✨
🎉😊👏😁👏😃🎉
እንኳን ደስ አለህ !