#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 Месяц назад +6

    ❤❤❤ ይግዛው ድምፅህ ምን አለ እድሜ ልክ ቢኖር ያስብላል።ያገሬ ጀግኖች።

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 2 месяца назад +11

    ሰላምክ ይብዛ ውዱ የሀገሬ ልጂ በርታልኝ ወንድምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome 21 день назад +5

    አቦ ይመችህ ሙልየ የምትባል በጣም ለምወዳት ጒደኛየ ጋበዝኩዋት 😊😊

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 День назад

    እጅግ መልካም .....ቃል የለኝም.......!!.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +17

    ሙሉየ የእናቴ ስም ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት አማራይቱ የአገውቷ ልጅ ዘመቄቷ ነኝ ከደብረ ሐሮን ሀገር❤❤❤❤❤

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 2 месяца назад +7

    በርታ ጎጃም መራዊ ከዘመነ ሀገር❤️❤️

  • @TigistSisay-m3b
    @TigistSisay-m3b 13 дней назад +1

    በጣም ደስየሚል ዘፍንነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bamlak_Getnet
    @Bamlak_Getnet 2 месяца назад +1

    ይመችህ ወንድሜዋ❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 5 дней назад

    ሙልየ😊አማርዊን እደት እደምታምሩ የሙዙቃ አዲናኒ አደለሁም😊

  • @brandimekonnen7651
    @brandimekonnen7651 2 месяца назад +4

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 2 месяца назад +2

    ዋውውው ፅድት ያለ ባህሉን የጠበቀ የወሎ ሙዚቃ ባህል❤

  • @wolloentertaiment
    @wolloentertaiment 2 месяца назад +4

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @eyobseid3899
    @eyobseid3899 Месяц назад +3

    ፋሲሎ ሀሪፍ ድምፅ እና በጣም የሚገርም ተስጦ እንዳለህ በጣም ያስታውቃ በተለይ እኔ ከትምህርት ቤት ጀምሮ ስለማውቅህ ችሎታህን ጠንቅቄ አውቃለሁ ነገር ግን በራስህ ሙዚቃ ብትመጣ እና በተሻለ ሚዚቃ ባይህ ደስ ይለኛል እንደነ ስዩመቃል በሀሪፍ ስራ ብትመጣ ይህን በገነት ማስረሻ ስለምናውቀው የድምፅህን ምሉእነት የቀንሳል ለወደፊት በተሻለ ሙዚቃ እንደምትመጣ ተስፍ አደርጋለሁ በርታ ፍሲሎ

  • @MyDream-v9s
    @MyDream-v9s 2 месяца назад +11

    ይሄን ዘፈን ለማግኘት ስንት ቀን እንደለፋሁ
    ሁሉም በጊዜው ይሆናል!!!

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 4 дня назад

    An amazing Ethiopian country song which penetrates your mind by reminding who, from and where you are!!

  • @Aeges-th8uc
    @Aeges-th8uc Месяц назад +2

    ዋው በጣም ያምራል ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 2 месяца назад +2

    wow በርታ 👏

  • @AzeneFentie
    @AzeneFentie 2 месяца назад +1

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ
    ይበላል ይጠጣል ማሩ ወለላዋ
    ስጦታው,ካላይ ነው ዋዋ❤

  • @EnatEnat-s1e
    @EnatEnat-s1e 2 месяца назад +2

    በጣም,የተመቼኚ,ዘፈን,በርታለኚ,ያገሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanAman-g2h
    @AmanAman-g2h Месяц назад +1

    ሸዋ😢ለምን ይሆን ወደ ኋላ ያስቀረን በርታ ወንድማችን ኮራሁብህ❤❤❤❤

  • @MetadelLeaku
    @MetadelLeaku 2 месяца назад +1

    ጎንደሬ መሆን መታደልነው ሀገሬድምቀቴ ሰላምሽን ፈጣሪይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад +1

      አማራ መሆን መታደል ነው ድል ለአማራ ፋኖ❤❤💪💪💪💪

  • @amanualtefera4344
    @amanualtefera4344 Месяц назад +1

    በርታ ፍሲሎ የእውነት ደስ ይላል ።

  • @TruworkTru
    @TruworkTru 2 месяца назад +4

    Fasil tesfaye proud of you ❤❤❤

  • @SaifulRana-c2o
    @SaifulRana-c2o 2 месяца назад +3

    አይዞህ በርታልን ፋሲሉ ያገርልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 2 месяца назад +2

    ዋውውውውው በርታ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @Eyerus-s9j
    @Eyerus-s9j 2 месяца назад +1

    በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 6 дней назад

    ሙሉየ የዉዷ እናቴ ስም ነው ❤❤ሙዚቃውን በየቀኑ ነው የምሰማዉ እናቴ የኔ ናፍቆት 😢😢

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Месяц назад +3

    አማራየ ሁሉነገር ያምርበታልልልል❤❤❤❤❤

  • @Haymanot-q7f
    @Haymanot-q7f Месяц назад +1

    አልጠገበኝ አለ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @MeKdi-w4s
    @MeKdi-w4s 2 месяца назад +3

    ዋው አማራዬ❤❤👍👍👍👍

  • @MameHabesha-u5v
    @MameHabesha-u5v 2 месяца назад +4

    ስፈልገው ወዋወዉ ነው

  • @Ada2man
    @Ada2man 2 месяца назад +3

    ፋሲሎ ያገሬ ልጅ በርታ🎉❤❤❤❤

  • @demekegizachew5576
    @demekegizachew5576 Месяц назад

    በዘመናችን ከዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ እስከ አሁኖቹ ተተኪዎች ድረስ ብዙ ታላላቅ ድምፃዊያንን አስተውለናል።ነገር ግን እንደ ቴዲ/ቴዎድሮስ ካሳሁን/ በሙዚቃው አለም የድምፃዊነት፣የገጣሚነትና የፈጠራ ተሰጥዖ የተቸረው ድምፃዊ ያለ አይመስለኝም።ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጠው።

  • @adampomme521
    @adampomme521 Месяц назад +1

    ፋስልደምዜ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘሜዴ ባትሆን ይቆጨይ ነበር

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Месяц назад +1

    ዋውውውውው የኔ ወርቆች የጨለማው ምድር ብርሀኑ አማራ እያረረ ለራሱ ሳይደላው ግን ለወገኑ እንደፈንድሻ ሚፈካው ንስሩ አማራ😍😍😍😍

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Месяц назад

      የኔ ውብ ዘር አማራዬ❤❤💪💪

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 2 месяца назад +3

    ዋው ስፈልገው

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 2 месяца назад +4

    አማራየ ልዩ ፍጡር❤❤❤❤

  • @Getachwyosaf
    @Getachwyosaf 2 месяца назад +1

    ይመችህ ብሮየ❤❤❤

  • @MinteSie-q1h
    @MinteSie-q1h Месяц назад +1

    ናትዬ ከአበጋዝ ዳርስሞ ይልቅ አበጋዝ ሸበታ ከሚኒሊክ ታሪክ አለ ግን አንተ በርታ በቀጣዩ የሰባት ቤት አበጋዞች አዉሳቸዉ

  • @TaluJames-je5vm
    @TaluJames-je5vm 2 месяца назад +3

    እብኝ አማራ ነኝ በቃ

  • @SamsungMe-u2r
    @SamsungMe-u2r 2 месяца назад +2

    ወላሂ መቸም አይሰለች ይህቀረርቶ
    ድል ለአማራ ፋኖ 💪 💪💪አገሪ ይቶባያ
    ሠላምሽን ያሠየኝ በቅርብ🤲🤲

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад +1

      ፋኖዬ❤❤❤💪💪💪

  • @MediFikr
    @MediFikr 2 месяца назад +1

    በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ አማራየ ወርቅ ጀግና ሕዝብ እንኳንም ከእናንተ ተወለድኩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 2 месяца назад +1

    ዋውውው ገራገሮቹ ውብ አገር ፈገግታችሁ ሳቃችሁ ጨዋታችሁ የውስጣችሁን ደግነት እና ቅንነት የሚመሰክር ነው አማራው ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ጮማው ይበላል ይጠጣል ማሩ ወለላው ጠጅ ሆኖ ይጠጣል ዋውውውውውውውው በዚህም ባያምኑ አሳምናቸው አሳመንካቸውእሰይ የእኔ ወንድም

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      አማራዬ❤❤❤❤

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 2 месяца назад +2

    ስወደው❤❤❤

  • @FjFjf-c7t
    @FjFjf-c7t Месяц назад +1

    ኧረ ይለያል❤❤❤❤

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 2 месяца назад +8

    ያምራል አማሮወች ደሞቸ

  • @YasheKassaye
    @YasheKassaye 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ፋሲሎ የወንዜ በርታልኝ❤❤

  • @yesufaliy
    @yesufaliy 2 месяца назад +1

    ፋሲል ተሰፋየ ጀግና ሰዉ አንተ እኮ ነህ በጣም አቅም አለህ በናትህ ተጠቀምበት አደለም አንተ ማንም ተራሰዉ ይጠቀመል አንተ ማለት ተቁጂና ቁጂና ከዲምፅ ዲም ተቁመና ቁመና ከላይ ሰቶሀል በርታልኝ ያገሬ ልጂ

    • @FasilTesfaye-y2h
      @FasilTesfaye-y2h  2 месяца назад

      Ameseginalehu egizabeher yakibrlgn

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      ​@@FasilTesfaye-y2hየማነው ዘፈን ❤❤

  • @AsmamawMsgan
    @AsmamawMsgan 2 месяца назад +21

    I am responsible to the people of bugna representing in high level organization and solving the water and other Infrastructure problems. Bugna is my home town, at the last I would like to thank the singer.

  • @TibebuGetaw
    @TibebuGetaw 2 месяца назад +3

    ይመችወሎ ሰቆጣ ባህል ልዩ ነው

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      አማራ ነው💪💪💪💪

  • @KingEsayasThe_3rd
    @KingEsayasThe_3rd 2 месяца назад +6

    Isreal yalechewo ❤🇮🇱🔥🔥

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 Месяц назад +1

    ማን ነው እንደኔ እየደጋገመ እየሰማ እሚጨፍረው😂 መሄደ ሸዋ ደና ሁኑ ወሎዬዎች🙌 እንደው ገላዬዋ እንደው ገላዬዋ እንዴት ነክ አይባል ሰው ከሰው መካከል ፣ ሂጄ አይቸክ መጣሁ አይን ዓይከለከል...😌

  • @TegstTegst-x4l
    @TegstTegst-x4l Месяц назад +1

    ውቢቷ ጎጃም ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 месяца назад +1

    በርታ

  • @HiwotMame
    @HiwotMame Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ሠቆጣ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t 6 дней назад

    ተዘፈነልኝ በስሜ ❤❤❤😅😅😅🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @לאהטנסה-ש6ט
    @לאהטנסה-ש6ט 2 месяца назад +1

    እንዲያ ርግፍግፍ 🎉🎉🎉❤❤❤ ዋዉውው

  • @ZainabaZainaba-d6e
    @ZainabaZainaba-d6e Месяц назад

    የኔ ጀግና ስወድህ በርታ

  • @tadiewagnew
    @tadiewagnew Месяц назад

    አንበሳው ዳኘ ዋለ ትለያለህ ያማራው ቀኝ እጅ !!💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤አሳረኛው ልቤ አሁንም ፋኖ ነው በልልኝማ❤❤❤❤❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤💪💪💪

    • @KrstinaAbal
      @KrstinaAbal Месяц назад +1

      ❤❤❤አሜን ድል ለፋኖ ይሁንልን❤❤❤

    • @KrstinaAbal
      @KrstinaAbal 21 день назад

      አሜን ይሆናልም❤❤❤

  • @SasSe-j2f
    @SasSe-j2f Месяц назад

    የኔ ቆንጆ እሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayearayatesfayearaya3094
    @tesfayearayatesfayearaya3094 Месяц назад +2

    Smart I Love You Mor Than

  • @MasriyMeleyo-j5n
    @MasriyMeleyo-j5n Месяц назад

    ❤❤❤❤ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ስሙን ጠይቄ እስኪ ከይፋት ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 2 месяца назад +6

    የአማራ አባቶች ሲጨፍሩ ደሰ ብሏቸው ሳይ ውሰጤ ይላወሳል ከመደሰቴ የተነሳ❤❤❤❤❤❤ የኔ ውብ አማራ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 2 месяца назад +1

    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @Tsion-r3o
    @Tsion-r3o 2 месяца назад

    Berta betam konjo muzika new

  • @HabtamuGezu-z6n
    @HabtamuGezu-z6n Месяц назад

    I'm from oromia her sound is methinks continuous

  • @felege99
    @felege99 Месяц назад

    Ay muluye sintun afajeshw❤❤

  • @اببا-ظ9ش
    @اببا-ظ9ش 2 месяца назад +2

    አበበአዴሴ

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 2 месяца назад +1

    ሙሉዬዋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 20 дней назад

    ሰታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamleethiopia5976
    @selamleethiopia5976 2 месяца назад +3

    ሙሉየ ሙሉ ሙሉየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HcaapuHxyev
    @HcaapuHxyev 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤ጀግናማርያምንየሴትጀግናነሽእሺ

  • @aratayinmedia6433
    @aratayinmedia6433 23 дня назад +1

    ❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @BiraraYitbarek
    @BiraraYitbarek Месяц назад +1

    tik tok ሰምቸ ፈልጌ አጥቼው ድንገት ያገኘሁት ድንቅ ሙዚቃ ነው የዋሁን ማህበረሰብ የሚያስታውስ እና የገጠሩን ባህልና ወግ የተቀባ ሙዚቃ ነው።

  • @sinknehabate9333
    @sinknehabate9333 2 месяца назад

    Great job 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fentaaddino9696
    @fentaaddino9696 22 дня назад

    goud work

  • @Man-q4w
    @Man-q4w 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤ደሲዪላል

  • @Fugfg-x1h
    @Fugfg-x1h Месяц назад +1

    አማራየ❤❤❤❤❤

  • @Rahi-x1k
    @Rahi-x1k 2 месяца назад

    ሙልየሙልየ ምርጥነዉ ❤❤❤

  • @DESALGNTADSSE
    @DESALGNTADSSE 17 дней назад

    የአገዊቱ ልጅ ምርጥ ሙዚቃ

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 Месяц назад

    ካሳምነው ሀገር ላስታ ተወልጄ😢😢

  • @MebtuTizazu
    @MebtuTizazu Месяц назад

    ያምራልያገርርርልጅ

  • @ethiopia3973
    @ethiopia3973 Месяц назад

    ግዛው ነው ሰቆጣው የዘፈን ማማሩ
    አረ እንዴት እንዴት ፣ እንዴት ነው ነገሩ?
    ልብን አንሰፍሳፊ ማን ቀረ ባገሩ

  • @YmarotiEndalaw
    @YmarotiEndalaw Месяц назад

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SabaMokria
    @SabaMokria Месяц назад

    ደሜ ናችሁ

  • @Getachwyosaf
    @Getachwyosaf 2 месяца назад

    ሙልየ ሙሉ ሙልየ አንደኛ የባህል ሙዚቃ❤❤❤

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 месяца назад +2

    አማራ ባይኖር አስባችሁአታል 🧐🧐🧐 ቅመም ህዝብ ማጣፈጫ ኮ ነው አማራዬ ❤❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      አማራዬ❤❤❤

  • @IbraahimMaxamuudciise-l2p
    @IbraahimMaxamuudciise-l2p 2 месяца назад

    I love her sbng❤❤🎉🎉🎉

  • @EbrahimwerkeTades
    @EbrahimwerkeTades Месяц назад

    አማራ ነቴ ኩራታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 месяца назад

    ዋው❤

  • @Mesirat
    @Mesirat Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ድለ ለፋኖ

  • @seblewongeltesfaye6023
    @seblewongeltesfaye6023 Месяц назад

    Beauty by Nature , No Makeup

  • @najouamudesir4838
    @najouamudesir4838 2 месяца назад

    Best ❤❤❤

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 2 месяца назад

    ስፈልገው የነበረው ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeAbuhayAbechu
    @AbebeAbuhayAbechu 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን የሰው ሙዚቃ መሰለኝ ተፈቅዶልህ ነው?? 🎉🎉❤❤የሆነ አዝማሪ ከዚህ ቀደም ዘፍኖት ነበር‼

  • @MuluyeAdmitew-w1m
    @MuluyeAdmitew-w1m Месяц назад

    ዋው

  • @Weyinshetgetahun
    @Weyinshetgetahun Месяц назад

    Yegrma mist abeba

  • @HagaGgga
    @HagaGgga Месяц назад +1

    🎉🎉