ልጁ የእሱ እንዳልሆነ አወቀ!! - ማንኪያ ሳይቀር እንካፈላለን አለችው !! | ጥቅመኞቹ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 353

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  Месяц назад +19

    ክፍል 1
    ruclips.net/video/L71mla-vyFo/видео.htmlsi=J71BmsJTByJGGD56

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      ድንኤ አስመርምር ባለጌ ነች😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ይች ባለጌ ናት ትቅርብህ ሜጥሜጣ ናት በስመአብ❤

    • @Issac-l3n
      @Issac-l3n Месяц назад

      +.. .. ..0

    • @RitaMekdi
      @RitaMekdi Месяц назад

      What do u mean ?? egna ye madam kememoch ke libachin set nen eshi !!!! 😂😂😂😂hoy setoch yilal ende

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Месяц назад +60

    ምን አይነት ደረቅ ነች አዳድ ሴቶች ፈጣጣነታቸው ከግባራቸው ይበልጣል
    ይድፋሽ አቦ ሴት አሰዳቢ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Месяц назад +45

    ክብር ለማዳም ቅመሞች

  • @DestawFikado
    @DestawFikado Месяц назад +54

    ባለትዳር ሁና ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጥ በመይዟ ንብርት የመካፈል መብት የላትም ፍርድ ቤት ስትሄድ ቢዲዮዉን አሳያቸዉ ያለ ምንም ንብረት ነዉ የሚያባራት ባሏን ክዳ ሌላ ወንድ ጋ ር ስለተገኘሽ ምንም ገንዘብ አታገኝም ስለዚህ ጥሩ ነዉ የሰራሃዉ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Месяц назад

      She is very dirty. How did they erase her Dog? Have a family father, mother, sister brother, a friend athlete. A friend should go up with? Oh my God, there is no sham. Please go to court. She doesn't deserve nothing to share with you your money. You're home. Whatever you have even spoon and fork. She need to walk out with her luggage.....

  • @MdwasiMamud
    @MdwasiMamud Месяц назад +36

    ሁሉም ሴት አድ አይደለም ወድም አለም አይዞህ😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +37

    ዘላዛላ ይቺ ሴት አሰዳቢ ነሽ 😢😢😢.

  • @Habesha28
    @Habesha28 Месяц назад +45

    እቺን ለሚስትነት ሳይሆን ለውሽማነትም አትበቃም።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Месяц назад +12

    አቤት የዘንድሮ ብልግና ፈጣሪ ሆይ ከዝሙት ጠብቀን 🤔

  • @MekdesMindaye
    @MekdesMindaye Месяц назад +5

    አይዞህ ወንድሚ ድንግል ማርያም ከሁሉም ነገር ትሰውርህ❤❤❤

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 Месяц назад +8

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ (፫)
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን(፫)
    እግዚኦ ተሳለነ (፫)
    አቤቱ ልቦና ይስጠን

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад +16

    ወይኔ አዲስ አበባ ከተማዋ የዝሙት መፈስ መስፈርት ሆናለች አሁንስስልችት ነዉ ያለኝ

  • @RitaRich-y7d
    @RitaRich-y7d 26 дней назад +2

    ጎበዝ ነህ ልጁ የኔ ከሆነ አሳድጋለው አልክ እሷንም ልቦና ይስጣት ማነኝ እና ሰው ላይ እፈርዳለሁ እመቤቴ የዝሙት መንፈሱን ታንሳልሽ በጣም ይከብዳል

  • @AdisieAlie
    @AdisieAlie 14 дней назад +1

    ልባሟ የመዳም ቅመም ክብር ይገታል❤❤❤

  • @Lubaba-z5v
    @Lubaba-z5v Месяц назад +14

    ይች እኮን ለትዳር ላዳርም አትሆንም ነጅና በግዜ ተገላገልክ ወድሜ

  • @ተስፋዩቱዩብ
    @ተስፋዩቱዩብ Месяц назад +15

    መድሃኔ አለም ይድፋሽ ባለጌ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ወንድኳን ከሚስቱ ላይ ሲሰርቅ ሲታወቅበት ይቅርታ ይጠይቃል ይደነግጣል እባካችሁ ሴቶች ተረጋጉ ነውር ነው ሃይማኖትም ባህልም አይፈቅድም😢😢😢😢

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Месяц назад +7

    ውይ እንኳን ከዚች ባለየ አላህ ገላገለለህ አላህ ይወድሀል አላህ ላተ ይተሻለውን ይሰጥሀል

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o Месяц назад +18

    እኔ አፈርኩ በሷ ቦታ ፈጣሪ ሆይ😢

  • @sartt3173
    @sartt3173 Месяц назад +14

    ትግስት አሰፋ እየተጠባበቅኩነዉ ያረብ በሂወት አኑራት

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +9

    እንኳንም ቀረችብህ ወድሜ ይቺ እንኳን ለትዳር ለአዳር አትሆንህም ምን አይነት ስድ አደግ ናት

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад +16

    ልጁ ራሱ አይደለም የሚያስመርምረው

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Месяц назад +11

    😢😢😢😢😢ይድፍሸ

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 25 дней назад

    አይ ንጉስ እምርም ንጉስ ጥሩስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነጓደኞቻቸው

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +1

    አይዞህ ወድሜ. እግዚአብሔር. ላተ ያለውን አዘጋጂቲልአል. ሂይወት. ይቀጥላል

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +5

    አምላኬ ጥፍታ ሳያሳት ምላሳ ውይ በስልኬ ድላየሀት ተናድጃለሁ ጌታ ገላገለህ እሳተ መለኮት

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Месяц назад +4

    አበቱ ማራናታ ተሎ ና ማረኝ አባት ሆይ እረ ትዳረ ምን እደሆነ እወቁ እባካችሁ 😢😢😢😢እረካሽ ነሽ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Месяц назад +3

    እግዚኦኦኦኦኦ ወይ ሀገሬ😢😢😢

  • @yAredAbebe-m9z
    @yAredAbebe-m9z Месяц назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የተባረከች ሚስት ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Месяц назад +14

    አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ሽርሙጣ እኔ ደሞ ሽርሙጣ እላለው ሽርሙጥና ሚስሩት እኮ ተቸግረው ነው ይቺ ግን ሴስኛ ናት

  • @ElfneshTsegaye
    @ElfneshTsegaye Месяц назад +1

    ልጁ ግን በጣም አስተዋይ ነው

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሴት መሆኔን ጠላሁ በአቸ ምን አይነት ከብት ናት 😢😢😢

  • @Alemworku-te7ey
    @Alemworku-te7ey Месяц назад +5

    እንደው እመቤቴን ቆንጆ ቆንጆው ሴት አረብ ቤት እየፈጋን ሰይጣን ሰይጣንን ፈጣሪ ትዳር ይሰጠዋል ይጠግባሉ እረ አፈር ብሉይ ሴት አሰዳቢ የመዳን ቅመሞች ለሀገራችን ያብቃን

    • @JdMd-s1v
      @JdMd-s1v 25 дней назад

      አሚንሁቢ

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 21 час назад

    ፀልይ እግዚአብሔር ጥሩ ሰው ይሰጥሀል

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Месяц назад +10

    የኛ የገጠር ወድ ቢሆን እንኳን ሊወራት ቆሞ በዱላ እክት ነበር የሚረጋት ሰውረኚ ነው አይነ ደረቅ ሴት አሰዳቢ

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Месяц назад

      እኮን ለወድ እኔእራሱ በጥፉነበርየምላት 😂😂

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 Месяц назад

      @@furiduri8440 ክክክክ እኔ እራሱ አይ የከተሜ ነገር እፈረቱስ ያናግር ነበር ኤዴ ሆይ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Месяц назад +6

    ይችቆሻሻ እኮን ለሚስትነት ለውሽምነት አኮንም🎉🎉🎉🎉

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn Месяц назад +4

    ባለጌነች በጣምበእውነት

  • @MseiuAsmemsw
    @MseiuAsmemsw Месяц назад +14

    የአዲሣባ እሤቶች በብር ሀምሯቸው የተደፈነ ፍቅር ትዳር ማለት እረቂቅነው አዲሣባግን የረከሡ ናቸው ለፍተው ሢያመጡ ባሎቻቸው እነሡ በጎን መጨማለቅ ሢደረሥባቸው ጊዜ አልሠጠኝም አማረኝ ይላሉ ትዳር ሤክሥነው እረ የትነው ምንሄድ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Месяц назад

      Ara bafitar hulunm ande adelm ..

    • @HaymanotMarkos-u9y
      @HaymanotMarkos-u9y Месяц назад

      ሁሉም አደሉም

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg Месяц назад

      የአዲስ አበባ ሴቶች ብሎ ሁሉንም በአንድ አይን አይቶ መናገር፡ግን ተገቢ ነው ስርአታቸውን ክብራቸውን የጠበቁ አሉ ብዙ እናት አባቶች መሬት ሆነው ተረግጠው በጥንቃቄ ልጆቻቸውን ያሳደጉ አሉ እና አነጋገርሽ ሌላውንም ይጎዳል ማስተዋሉን ያድልሽ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ Месяц назад +2

    አይይይ ያለማፈሮ ደሞ ያረህማን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад +3

    ምን አይነት ቤተስብ ነው ያሳደጋት እግዚኦ😢😢😢😢

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад +1

    እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube Месяц назад +7

    ሰገጤ ትንሽ እንኳ ን አደነግጥም

  • @gengalo417
    @gengalo417 Месяц назад +3

    Echii koshasha duriyyee

  • @MesfinMulat-fq3ok
    @MesfinMulat-fq3ok Месяц назад +2

    ሴትነቷን በጣም ሳላደንቅላት አላልፍም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት እስክሪብቱን ሰርታዋለች❤3ወንዶች አፋቸውን አሳሰረቻቸው የሴት ጀግና ስራስራ ስትል እሷ ትፈንዳ😂

  • @taibah1116
    @taibah1116 Месяц назад +3

    ስጎረጉርነው የከረምከው አላለችም😅ምኒቱ ባለጌነች

  • @BjcBhx-i5c
    @BjcBhx-i5c 17 дней назад

    አይወድሜ።ሁሉምሴት።አይድናት።አይደለም።እደዝህብለህ።አትወስን።አይዞህ።ስንት።ታማማይ።ሴትአለች።አላህ።ይሰጥሀል።

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ Месяц назад +1

    እንኩዋን ተገላገልክ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад

    ወይኔ እችአሰዳቢ ምንጉድናት😢😢😢 አታፍርምደ እግዝኦ መሐርና ክርስቶስ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Месяц назад +1

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ሂወት ይቀጥላል ባለጌ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት Месяц назад +4

    ካሜራ አማኑ ተመቸኝ እሽ አላለም

  • @Sisay-qp3yy
    @Sisay-qp3yy Месяц назад +3

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Месяц назад +4

    መጥፎ ሴት 😢😢😢

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Месяц назад

    ሆሆይይይይ እረ ምን ጉደ ነው ትንሽ እንኳን አደነገጥም።ግን በጣም ልምድ አላት።ወንድሜ አይዞህ ላንተ የተፍጠረች አንድ ሴት አለች!!!!!

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Месяц назад +4

    ይች ዘላን የሚሥት መሥፈረት የለሽም ከንቱ ማፈሪያ ነሽ አገትሽን ልትደፊ ይገባሽ ነበር ባንች ብዙ አፍሽን ትከፍቻለሽ ሢጀመር አንተም ቦታህን አላወክም እርግዝናውንም ቸክ አድርግ ይች ዘላን በዚህ ልክ በፍፁም ትዳር የለኝም ሥትይ አታፍሪም

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      ❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @StC-g3o
    @StC-g3o Месяц назад +1

    ድርቅናዋ ደሞ😢😢

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Месяц назад +2

    Please tell him everything will be okay 👍 🙏🙏

  • @Roziitube
    @Roziitube 7 дней назад

    Astokfurilha 😢😢😢😢😢
    Alhamuduliha I'm Muslim

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Месяц назад

    ካካካካ አሜን አትልም ; ይሔ ታሪክ ኮ የኔ ብቻ ላይሆን ይችላል ያለበት ምክንያት ተመቸኝ።

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen Месяц назад +2

    ይችንስ ማየት አያስፈልግም. ትግስቱን ይስጥህ ወድም. እዳውም. በግዜ መገላገልህ ጥሩ ነው ይድፋሽ ባለጌ አታሰድቢን

  • @hiyab107
    @hiyab107 Месяц назад

    Wey wenedme ayzoh seytan nat betam

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu Месяц назад +3

    ሚዲያ ላይ ወጣ ጉድሸ እንግዲ ምን ታረጊያለሸ እንዳትለቋት ከዝች ጋር አብሮ መኖር የለበትም

  • @gdhhd9206
    @gdhhd9206 Месяц назад +2

    የተቦረቦረው ዓለም ሆይ 😁😁

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f Месяц назад +2

    ኧረ ልጁ የሱ አይሆንም

  • @Amriya-s8j
    @Amriya-s8j 4 дня назад

    ጀግና በርታ ዱርዬዎችን አበጥራቸዉ 👍

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Месяц назад +3

    ያንተ ልጂ ኣይደለም ፋራ ዝምብልህ ወደ መፍታት ብቻ ና ብቻ ነው።

  • @mezamera
    @mezamera Месяц назад +1

    እረ ሞትኩኘ በሳቅ የሱ አንጋገሩ😂😂😂😂

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Месяц назад +4

    አሁንም ይቻላል ዲየንየን ይቻላል

  • @MmMmMm-r9c
    @MmMmMm-r9c Месяц назад +1

    ምን አይነት ደረቅ ናት

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад +3

    አሰኛ የማዳም ቅመሞች ታማኞች ነን ፥ አታካተን ከሌሎች ሴቶች

  • @addisw1713
    @addisw1713 Месяц назад +4

    ይቺ ባለጌ አይን አውጣ ደሞ አታፍርም ፈጣሪ ሆይ 😡

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Месяц назад +2

    እር ምን ስድናት ሆ አይዛህ ወንደሜ

  • @BiniyamMulugeta-r1m
    @BiniyamMulugeta-r1m Месяц назад

    ተገላግለሀል

  • @almazhagos3208
    @almazhagos3208 Месяц назад +1

    ምን ኣይነት ፍርድ ነው ያለ በናንተ በዝሙት የተገኘ ወንዱ ይሁን ሴት ሹሉክ ብሎ ነው የሚወጣ እውነተኛ ህግ እሱ ነው

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Месяц назад +1

    መድሃኔዓለም ይድፋሸ
    ባለጌ ቤተሰብ አሰድብ😁😁😁

  • @MeryYosf
    @MeryYosf Месяц назад +1

    ይችሰ ደሞትለያለች ትንሸም ደግጥ አላለችም ጨራሸ ተማታች ያችሰ ክፋ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu Месяц назад +4

    አንቺ ሕዝብ ሸንት ቤት ነሸ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +3

    አረ በስማም ምን አይነት ደረቅ ናት ይቺ አሰዳቢ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky Месяц назад +1

    አይነ ደረቅ ሴት ነች..

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад

    አባቱ የሰው ልጅ ልክ ቢገለጥ ቢገለጥ የማያልቅ መፅሐፍ እንደማለት ነው እድሜ ልክህን ስታጠናው ብትቆይ የዛን ሰው ትክክለኛ ማንነት ልታውቅ አትችልም

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Месяц назад +4

    ምን አይነት ቀላጢባ ናት???🤦🏾‍♀️🤔ስትማግጥ ተይዛ ከሳለሁ እካፈላለሁ ????
    ምን አይነት አስተዳደግ ነው????
    ቤተሰብ አሰዳቢ!!!!😊

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Месяц назад +1

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ በፈጣሪ ስም ምን ይሻላል ግን በስማም 😢😢😢

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA Месяц назад

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ደራቅ ነት አተፍራም እኮ😢😢😢

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የሰራሽ ይስጥሽ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Месяц назад +1

    ምን አይነት እርካሺ ናት በጥፊ በላት

  • @HelenTedi-bi6ek
    @HelenTedi-bi6ek 3 дня назад

    እኔ አፈርኩኝ የምር አተ አይዞህ እሺ ፈጣሪ ይሰጣል ላተ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Месяц назад

    ወይኔ እኔ ጉዴ አፈርኩልሽ እኔ ኧሬ! ተይ እፈሪ አንቺ ጤነኛ አትመስለኝም ጌታ ሆይ ይቅርበልሽ ፈጣሪ አምላክሽ፡ምን ጉድ ናት፡፡

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ Месяц назад +1

    እረ እች አይናወጣአ😮😮

  • @AbeAbebec
    @AbeAbebec Месяц назад +1

    Koy zmut hatiyat mehonu tresa endet😢

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 Месяц назад

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @genetsisay3512
    @genetsisay3512 3 дня назад

    ባል የለኝም ብላለች ባል ካልሆነ የምን ንብረት ራስዋ መስክራለች አትካፈልም

  • @mesenegera
    @mesenegera Месяц назад +3

    ኧረ እፈሪ አፍሽን ያዢ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ምን አይነት ደረቅ ናት አታፍርም 😮😮😮

  • @BerihunAltaye
    @BerihunAltaye Месяц назад

    yigarmal Ayi Set

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Месяц назад +2

    ደሞ ፈጣጣ ናት በፈጣሪ ትንሽ እንኳን አታፍሪም😮

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 21 день назад

    ደም።ምርመራ የልጁው ይደረግ

  • @HasenYimam-g4h
    @HasenYimam-g4h Месяц назад +1

    እኳንም ቀረችብህ

  • @TsegayeErena
    @TsegayeErena Месяц назад +1

    ይች ሰት አፋዋም ቅጥዋም ክፍት ናት

  • @shottellfit
    @shottellfit Месяц назад +1

    ገንየብ ፍቅር አይሆንም...የአበሻ ትልቁ ስህተት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +2

    ፈጣጣ ምን ትመስላለች እፍረተ ቢስ በጌተ

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 Месяц назад

    እረ ይች ባለይናት ኡኡኡኡኡኡኡ ትቅርብሕ ፈጣሪ

  • @ሮዚነኝሆደባሻዋ
    @ሮዚነኝሆደባሻዋ Месяц назад +1

    ይቺ ባለጌ የወለዱሽ ባንቺ ያፍራሉ ስንት አይነት ባለጌ ሴቶች አሉ ቢያንስ ጥፋቷን እንኴን አምና ዝም አትልም ሴሰኛ ማንኪያ አይሰጥሽም ለማጋጭ ንብረት

  • @TigistAddis-h3j
    @TigistAddis-h3j Месяц назад

    Egziyabher ymesgen kebale wchi lela yemalasbbet hlina setognal, ene 21 amet limolagn new gin behiywete bzu chigrochin aychalehu bezaw lik degmo mrtna betam yemafekrew sew amlake setognal,,hulum wendoch and endalhonu hulu hulum seatoch and aydelum ayzoh wendme amlak yrdan