ችጋራም ደሀ የተባለው ፍቅረኛ የናጠጠ ሀብታም ሆኖ ተገኘ !! - ጥቅመኞቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ችጋራም ደሀ የተባለው ፍቅረኛ የናጠጠ ሀብታም ሆኖ ተገኘ !! - ጥቅመኞቹ
    @negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
    ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
    ይከታተሉን😊
    #negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Комментарии • 402

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  2 месяца назад +79

    ውድ ተመልካቾች ላይክ እና ስብስክራይብ ማድረግዎን አይዘንጉ!!

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💛❤️💚💛❤️💚🤲🤲🤲👍👍👍👍👌👌👌🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад

      እሽ

    • @Rut-cu8kk
      @Rut-cu8kk 2 месяца назад

      አትለቀውም ታያላችሁ በመተት አስራ ታሰቃየዋለች መቸም አተኛለትም አለቀለት
      ማረያምን ሂዎቱን ትበጠብጠዋለች

    • @zelalmfasil4573
      @zelalmfasil4573 2 месяца назад +1

      አይዞህ ወንድሜ ወደ ለትንሽ ቀን ገዳም ግባ የምረዳህ ነገር ካለ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

    • @tilahuntegegn5498
      @tilahuntegegn5498 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤ ​@@SalimSalim-nc1mp

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 месяца назад +58

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 месяца назад

      👍

    • @1979amanuel
      @1979amanuel 2 месяца назад

      ጋዜጠኛ ኣደለም RUclipsr ነው

    • @JafreBadhwe
      @JafreBadhwe 2 месяца назад

      ደነነሽ

  • @መኀረኒድንግልወተሣሀለኂ
    @መኀረኒድንግልወተሣሀለኂ 2 месяца назад +73

    አቶ ታዲዮስ ንስሀ ገብተህ ፁም ስገድ አጋርህን በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቅ መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናትና!

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 2 месяца назад +75

    እኔ ሴት ነኝ ያረከው 100%ትክክል ነው
    ተጋብተውም ቢኖሩ ኖሮ ።።በላዩ ላይ ትጫወትበት ነበር ።።።ወንድሜ በጠዋቱ ስላወክ እግዚአብሔር አመስግን. ። ህይወት ይቀጥላል

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 месяца назад +1

      👍

    • @Senayt-i7o
      @Senayt-i7o 2 месяца назад

      ንብረቱን ብታቅ አርፋ ነው ባክሽ ምትቀመጠው ውዴ እሄኔ ደሀ መስሎት ነው

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 месяца назад +27

    ወንድ ነህ ስንቱ ወንድሞቻችን የተጎዱት አምላክ ይወድሃል ወንድሜ 👏🏼👏🏼

  • @user-hs1uu9um2v
    @user-hs1uu9um2v 2 месяца назад +20

    እንኳን አለገባሃት ጥሩ እርምጃ ነው የወሰድከው። ትጫወትብህ ነበር ጎበዝ።

  • @Natanmamo.youtube
    @Natanmamo.youtube 2 месяца назад +34

    ጋዜጠኛው ትችላለክ በርታልን 🙏🙏🙏🙏

  • @birtukangeb726
    @birtukangeb726 2 месяца назад +15

    አይዞህ ወንድማለም ፈተና ለበጎ ነው ላንተ ያላትን ፈጣሪ አዘጋጅቶልህ ነው ይቺን ከሂወትህ ያሶጣልህ

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 2 месяца назад +52

    እንደዚህ አይነት ወንዶች ለኛ ለአረብ አገር ያለን ሰቶች አይሰጡንም😅 በዛም ደምሩኝ❤❤❤

    • @worship-s4u
      @worship-s4u 2 месяца назад

      😢😢😢😢ihhhhhh

    • @sarayousef2021
      @sarayousef2021 2 месяца назад

      እኮ

    • @Senayt-i7o
      @Senayt-i7o 2 месяца назад +3

      ወይ እህቴ አረብ አገር ያለንውን እኮ ይክድናል እጂ እውነተኛ አይሆኑልንም ባክሽ አግብተሽም ብመጪ አግብቶ በብርሽ ወልዶ ታገኛለሽ

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 2 месяца назад

      @@Senayt-i7o እሱስ ልክ ነሽ እህቴ ጥጋባቸው እኮ ይገርማል

    • @EseeayleEthiopa
      @EseeayleEthiopa 2 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 2 месяца назад +14

    እንኳን ደበቀ ደግ አደረገ አግብቷት ቢሆን ኖሮ ምን ይሆን ነበር ይሄንን ነው ማሰብ

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 2 месяца назад +15

    እኛም ያረብ ሀገር ሴት አርፈን መቀመጣችን ይሄን ፈርተን ነው ወንድሜ ካገባክ ያረብ ሀገር ሴትን አግባ ፍቅር እምታውቅ ንሮን እምታውቅ ውጣውረድን እምታውቅ ሁሉን እምታውቅ ያረብ ሀገእ ሴት ነች ፈጣሪክን ተማፀነው ሁሉን ይሰጥካል በርታ ወንድም

    • @DesuTareke
      @DesuTareke Месяц назад

      Ere , hulun yemtawuk? Are hager mehed ewuket new ende, new wend be wend layi mamaret fikr enax ewuket yiset yihon? Ayimrow yaltedefene sew Hulu ewuket aluwu ewek yalewu be 40 Ken yawukal

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 2 месяца назад +52

    የነስር አይን እና የዱካ ሾዉ ምን ሁነዉ ነዉ ጠፍተዋል 😢😢😢😢

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 2 месяца назад +12

    ልክ ነህ ጥፍተኛ አይደለህም እሷ ግን ጥቅመኛ ናት ባለጌ ናት እንኳን ፈተንካት ይልቅስ ከአንተ ብዙ ሰወች ይማራሉ ልክ ነህ መልካም ሴቶች እዳሉ ሁሉ ክፍ ሴቶችም አሉ እና ልክ ነህ 100%

  • @የምክር-ጠ3አ
    @የምክር-ጠ3አ 2 месяца назад +6

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እናበረታታው እህት ወድሞቻችን በርታልን ❤❤❤❤ፈታኙ ደግሞ የተሻለ ነገር ይግጠምህ ታማኟን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 2 месяца назад +11

    በንፁህ ልብህ ሰለቀረብካት እግዚአብሔር በቅርቡ ማረህ🙏🥰

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 месяца назад +15

    ይች ልክስክስ ይገባሻል ወንድሜ ልትደሰት ይገባሃል ስንቶች ትዳር ከገቡ ቡሀላ ከስረዎል
    አላህ መልካም ሚስት ይስጥህ ለማዳም ቅመሞችም መልካም ቧል ይስጠን አሚንንን❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 месяца назад +5

    ጎበዝ ወንዶች ችክ እያደረጋችሁ አግቡ ጊዜው ከፍቷል

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 2 месяца назад +10

    እችን ውሻ እንዴ ነው ይገርማል የተባረከች ሴት ስጦታ እግዚእብሄር ነው አንተ ደግሞ እግዚአብሄር ብፀሎት ጠይቅ

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 2 месяца назад +2

    ጀግና እንዳተ አይነቶችን ወንዶች ያብዛልን የሌላቸውን አለኝ ብለው በሚጎሩሩበት ጊዜ

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 2 месяца назад +1

    ወንድማችን በጣም ትልቅ እድለኛ ነህ ባጭሩ ቀረልህ የዘላለም ጠወስህን ከወለድክ በኋላ እሂን ነገር ብታወቅ ምን ትል ነበር

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 2 месяца назад +18

    ንጉስ እንደስምህ ንጉስ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 месяца назад +3

    በፆም በፀሎት በሱባኤ እግዚአብሔር ጠይቅ መልካም ሚስት ከእግዚኣብሔር ዘንድ ነው የምትገኘው በእምነትህ ጠንካራ ሁን መልክ ሳይሆን እግዚአብሔር የምትፈራ በእምነቷ ጠንካራ ሴት ፈልግ አጣ ታመመ ድሀ ነው የማትልህ ገንዘብህን አይታ የማትቀርብህ ሴት እሷ ናት

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 2 месяца назад +6

    ከምሬ ነው የምልክ እኔም እንደሷ ሴት ነኝ ግን አንተን አድንቄክ አለው ያደረከው የወሰንከው ውሳኔ ትክክል ነው ጀግና ቆራጥ ወንድ ደስ ይለኛል የታባቷ ልክስክስ በአንድ ጊዜ ስምጥ አለችኮ

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 2 месяца назад +3

    ኤግዚያብሔር መልካም ነው አይዞክ ፃልይ ጌታ መልካም ያደርጋል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 месяца назад +1

    አይዞህ,ወንድም,አውጥቶሀል,የዋህነትህ,ጎበዝ,ነህ

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 2 месяца назад +3

    atee erashin tebikii adera wadime❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 2 месяца назад +8

    ኧረ ሴቶች ለገንዘብ ብላችሁ እሚወዳችሁን አትጡ ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል ፍቅር ግን አይገኝም 😢ወንድሜ ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይስጥህ❤❤

  • @jemal8472
    @jemal8472 Месяц назад

    ጎበዝ ጀግናትልቅ ነቀርሳ ተነቀለልህ እንኳን ደስ አለህ አለን

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 месяца назад +5

    በርታ ወንድማችን ለአንተ ያላትን የትም አታጣትም ስጀመር ብር የሚወድ ሰዉ ለትዳር አይሆንም እራስህን ጠብቅ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 2 месяца назад +3

    አይዞህ ለአንተ ያላትን እግዚያብሄር ይስጥህ
    እንኳን ብጊዜ አወቅህ ያለባትን አመል

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 2 месяца назад +7

    ፈጣር ማመሲገን ነው ያለብህ ውሲጢ ሳትገባ ማወቅህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getahuneshetu5831
    @getahuneshetu5831 2 месяца назад +1

    በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ስታስጠነቅቃት መጠርጠር ነበረባት ፣ መጠንቀቅና መታመን ነበረባት ታማኝ ሴት አይደለችም ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍላይ አይዎጣም አንድ ይዘው ሌላ ለሚያማርጡ ዘላን ሴቶች ትምርት ነው።

  • @bzuneshgoshu6646
    @bzuneshgoshu6646 2 месяца назад

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ላንተ ያለውን ይሰጥሀል በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ጥንቃቄህ ደስ ይላል እንኩንም በግዜ አወከው አሁን ላንተ የተሻለ ነገር አለ ብቻ አንተ በርትተህ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቀው ደሞ መረጋጋት ዋጋ አለው እግዚአብሔር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላትን መልካም የትዳር አጋር ይስጥህ ወንድም አለም

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 2 месяца назад +8

    እር ሴቶች ለገዘብ አትሩጡ ታማኝ ሁኑ ብዙታተርፍላችሁ❤❤❤

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 5 дней назад

    አይዞህ ወድሜ እግዚቢሄሪ ለምን ታማኝ ሴት እንድሰጥህ ሁሉ ነገር ከፈጣሪ ነው 😢❤

  • @badegshalemo7789
    @badegshalemo7789 10 дней назад

    ፍቅር ከማመን ይጀምራል ከመፈተን ከመፈታተን አይመሥለኝም ብዙም ድጋፍ የለኝም ለተደረገው ነገር

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ የእዉነት አፍቃሪ ስለሆክ አላህ አጋለፀልህ እንኳንም ቀረችብህ ብታገባትም የባሰ ልትማግጥ ትችል ነበር ባጠቃላይ ፈጣሪ ገላገለህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 2 месяца назад +2

    ንጉስ በጣምውወ የምወድህ!!!!💝💝💝💝

  • @ShedItOff-df4tl
    @ShedItOff-df4tl 15 дней назад

    the acting was nice !!!!!!!!!!

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ልጅ ንጉሥየ በርታ መገንን የወንዶች እናት ነኝ ከንደዚች አይነት እንዳይሠጥብኝ

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 2 месяца назад +12

    ለሴት ብሎ ራስን መጉዳት ጥሩ እይደለም አንተ ላደረከው ነገር እይቆጭህ። ሀብትህን እንዴት ደበቅኽው የሚሉትን ጎልድ ድጌሮች አትመናቸው ።ለወደፍትም አትናገር እንድ የመጨረሻ ቤት ተከራይተህ ቤቴ ነው በል።እሱን ተቀብላ ነገሮችን ለማሻሻል እንችላለን እናድጋለን ብላ እንትን የምታፅናና የምትደግፍህ ይህንን ማንነትህን የተቀበሉች ጥሩ ሚስት ናት።አይዞህ እንኳን በግዜ ገላገለህ ቆይተህ አግብተሀት ቢሆን ኖሮ የማይድን ሰላምህን የምትነሳ ካንሰር ይዞህ ነበር የምትቀመጠው። እንደውም እግዚአብሔር ስለገላገለህ አመስግነው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад

    ጎበዝ ነህ ይቺ ከሃድ ነት

  • @KebeKebe-s8n
    @KebeKebe-s8n Месяц назад

    አይዞህወድሜአሁንላይተረጋጋ፡ቀጣይህይወትህላይተጠንቀቅ፡

  • @MobileHouse-p2v
    @MobileHouse-p2v 2 месяца назад

    ደግ አረግህ ጀግና

  • @muluashgar1196
    @muluashgar1196 2 месяца назад

    ጎበዝ መፈተንክ ታገኝ አለክ ጥሩ ሴት አይዞክ ጌዜው ተበላሺቶ አይዞክ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ሳይቃጠል በቅጠል የደረሠብህ ያሁኑን ለመጠርጠርና ለመፈተን ሙከራህና ስኬቱ አሪፍ መላ ነውና አይዞህ ወንድሜ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +5

    ተብላሽ ገለቴ 😂😂😂. ለጋኛደኛችሁም ለባላችሁም ታማኝ ሁኑ 😢😢😢

  • @GjGhu-z9h
    @GjGhu-z9h 2 месяца назад +11

    በንፁህ ልብህ ሰለቀረብካት ፈጣሪ በቅርቡ ማረህ እንደኔ ያለውም እንዳተ ያለ ባል ሲያጣ ይገርማል ለማንኛውም ፈጣሪ ጥሩ ሚስት ይስጥህ❤❤❤

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ 2 месяца назад +1

    አየ ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ገንዘብ ነው ልቦና ይስጥሺ

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 2 месяца назад +2

    ስወድህ ንጉስ ሚዱያ አስተዋይ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 2 месяца назад +10

    ውዶችዬ ሰብ አድርጉኝስኪ አምሮኝ ነው😂😂ማለፍ ያስቀጣል😂😂❤❤

  • @AmeleAmele-dd9cb
    @AmeleAmele-dd9cb 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ያንተ አላላትም መልካሙን ይግጠምህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል

  • @Enatu-r7c
    @Enatu-r7c Месяц назад

    አይዞ ወንድሜ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳፍራል ስው እዴት ነው ከፍቅር ብር የሚስብልጠው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @geta9722
    @geta9722 2 месяца назад

    ሴትና በቅሎ ቀን አይተው ይክዳሉ !! ይባላል ወንድሜ እግዚያብሄር ይርዳህ ከማጅራት መቺ ሴቶች። እናንተም ስራችሁ ይባረክ ስንቱን አሞራ ታጋልጣላችሁ።

  • @SannayitKibret
    @SannayitKibret 2 месяца назад +3

    ይች ሴት ሐብቱን በቅድሚያ ብታውቅ ያጣቀን የምትከዳው ነች አትጠቅምህም ወንድሜ ልክሥክሥ ነች

  • @AhmedMohammed-sj9ux
    @AhmedMohammed-sj9ux Месяц назад

    አንደዚህ አይነት ፈተና ትክክልነው ብዬ አላምንም

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 месяца назад +2

    ትክክልነህ ሳታሰፈትንእዳታገባ ዝበላቼዉ አሰፈትንአባቴ እኮንዴበካት

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይገዝህ ወድሜ😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤አይዞህ ላንተ ታማኝ ጥሩ ሴት ይሰጥሀል አንተ ብቻ እርሳት ጠንካራ መሆን አለብህ ሂዎት ይቀጥላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 месяца назад

    Setocheye fkr beri hebalxal ebakachu fkr kakeristos tamaru❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananOmar-cf2ht
    @HananOmar-cf2ht 17 дней назад

    ፈጣሪማስተዋሉን ይስጠንሴቶች እህቶቼምን አለብሰሩ ለብርብላቹ ፍቅርንባታረክሱ አይዞክወንድማችን ፈጣራይክሽካል ሁሉከሱ

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 2 месяца назад +3

    በርታ ጀግና ነክ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 месяца назад

    ይሚትገረም አውሬ ናት እንኳን ፈተንካት አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ የተሻለ ይስጥህ ወንድማችን

  • @EmuyeB-wb2ci
    @EmuyeB-wb2ci Месяц назад

    ፈጣሪ ለአንተ የለዉ አለ መፈተኑ ጥሩ ነዉ።

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 5 дней назад

    Tebarki endezihi ye genzeb sewoch egizeabher libona ystachew

  • @ABENEZERMEKURIYA-sg3ep
    @ABENEZERMEKURIYA-sg3ep 2 месяца назад

    ድራመው ደስ ይላል

  • @YezgetM
    @YezgetM 2 месяца назад

    Great test he did good job man he saved his life and his money too brother don’t get back to her

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад

    አብሺር ወድሜ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሀል ይች ጥቅመኛ ብታገባትም
    ምንም አትጠቅምህም ነበር

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 месяца назад +1

    ይመስለኛል የእኛ ስግብግብነት ቢኖርበት ለዚህ ሁሉ ርኩሰት ዉድቀት ራስ ወዳድነት ያመጣብን እርስ በርሳችን የሃገሩት የኢኮኖሚ ዉድቀትና የስራ አጥነቱ ጉዳይ ይመስለኛል አንደዚህ ገንዘብና ጥቅም አይነ ህሊናችን ያወረዉ ወንድሜ አይዞህ መካድ እንጂ በአመኑት መከዳት የተሻለ ህይወት ያመጣል ፈጣሪ ስለመረጠህ ነዉ ገና ከጂምሩ እዉነቱን ያጋለጠልህ ተመስገን ፈጣሪ መንገድህን ስላሳየኸኝ እንዳልጎዳብህ በለዉ !!""
    ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 2 месяца назад +3

    አይዞህ ለበጎ ነው 🍹እኔ በሰቀቀን ነው ያየሁት ለኔ ሸልመኝ ሽልማቱን 😂😂 አቺማ ቀረብሽ ከሁሉም አልሆሽ😳🤗

    • @HelimaHelima-xz4kp
      @HelimaHelima-xz4kp Месяц назад +1

      ከከከከ😂😂😂😂😂😂ፍቅርያለእምነትባዶነው

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 5 дней назад

    የመዳም ቅመሞችዬ ዘና እንበል ከኢትዮ ሴቶች ይጠብቀን ማለቴ ከልክስክስ ሴቶች ማለትነው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +2

    ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል ሴቱም ወንዱም ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 месяца назад

    Pray brother you’re so lucky God gives you angel wife 🌺🌺🌟🌟🎉

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 2 месяца назад +1

    አይዞህወ።ድሜ ፈጣሪላተያትአለች ይችከሀዲ ቀረባት አተጠካራመሆንአለብህ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 месяца назад

    ጀግና ነህ ጥቅመኛ ነች ላንተ አትሆንም

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር እንጂ በሀብት አልመካም

  • @Fuad-n1t
    @Fuad-n1t 11 часов назад

    Deg Adrgehal Lemen yemiluk sewech Atsmachew mkneyatum tengero fetena yelem belachew wendme Ante becha berta ❤❤❤❤

  • @maranata3195
    @maranata3195 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት እግዚአብሔር ይሰጥሀል

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ
    @መሲየድንግልማርያምል-ሸ2ሰ 2 месяца назад +3

    አምላኬ ሆይ ታማኝ ባል ሰጥኝ❤❤❤❤

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 2 месяца назад +3

    ለሠዉ ዉሬ ቦታ አትሥጥ ሠዉ ብዙያወራል ሲቀጥል ለትዳር ያሠብካትን ሴት በፍቅር ብዙ ባትቆይ ጥሩይመሥለኛል

  • @Tameduh123las
    @Tameduh123las 2 месяца назад

    Jegna neh❤

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 2 месяца назад +1

    እሱ እራሱ ቢወዳትኖሮ ያለውንይነግራትነበር በ ባለግዋ አደለም ትልቁ አንተእራስህ ጥፋትአለህ ትዳረቀልድአደለም እራስህ ለትዳረህ ታማኝአደለህም ይህ ሁሉ ሲኖረህ ለምንአላወቀቺም አልነገረካትም የበለጥ ብትወድህ እጂ አትጎዳህም ያም ሆነያ መለያየት አይቀረም በትክክልምንገድከሄድክ እዲህአይነትአይመጣም አተእራስህ ሸር ይዘህ ስለተጎዝክ አልሆነልህም

  • @HirutCheru
    @HirutCheru 2 месяца назад

    ሲጀመር ጥቅም እና
    ፍቅር መች አብረው ይሄዱና
    ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር ይስጠን🙏❤

  • @maranata3195
    @maranata3195 2 месяца назад

    አይዞህ

  • @maranata3195
    @maranata3195 2 месяца назад

    You did good job

  • @cghfyyu7263
    @cghfyyu7263 2 месяца назад

    አረ ጎበዝ ናህ እች ጥቅምን ሴት ናች እግዚአብሔር ያተ ይልት ሴት አዝግይቶልሃል

  • @Wabii-s5p
    @Wabii-s5p 2 месяца назад

    Way gud balage nat

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo Месяц назад

    ከመጀመርያ በመትረፍክ ፈጣርህን እግዝአብሔርን አመስግን በተለይ የፕሮግራም መርዎች በርቱልኝ

  • @Gabrielfeleke
    @Gabrielfeleke 2 месяца назад

    Betam tikil ayedelehim

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለባሌ ታማኝ ሚስት አድርገኝ እባክህ😢

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 2 месяца назад

    ጓደኞቿን እንዳትሰማ።።። ትክክል ነህ።።። ብዙ ታማኝ ሴቶችን አይተናል።። ተፈትነው ያለፉ።።። ከመሞት ተርፈሀል።።።

  • @fethiamohammed7159
    @fethiamohammed7159 2 месяца назад +1

    Allh ytbkh yena wendm gen erskn tebk

  • @HanaHana-d1q
    @HanaHana-d1q Месяц назад

    እኔንም ብትፈትኑኝ መጀመሪያ እራስን ማስፈተን መልካም ነው

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መልካምነው አይዞን መልካም ይግጠምህ

  • @Melse-h5c
    @Melse-h5c 2 месяца назад +5

    ሳይቃጠል በቅጠል በግዘማወቁጥሩነው

  • @TemsegemDemeke
    @TemsegemDemeke 2 месяца назад

    arif astemari newu

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie 2 месяца назад

    Ewent edayhon amelake ene teshemakeku

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 месяца назад

    ወይ ሴት እንዲህ ፍቅር ንዋይ ገና ሲናገር አበደች🎉

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y 2 месяца назад

    ሀብቱን ነገራት አልነገራት እሧ ንፁህ ፍቅር ብላ እሥከቀረበች ድረሥ ሀብቱን አልነገረኝም ምክንያት አይሆንም መድሀንያለም አውጥቶሀል ፀልይ ፈጣረ ጥሩ የትዳርአጋር እንዲሠጥህ