በቀጥታ ስርጭት ጉዷን ተከታተለ!! - እርጉዝ ሚስቱ በገንዘብ ተገዛች !! - | ጥቅመኞቹ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 650

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  2 месяца назад +127

    🏷🏷ፍትህ ለሄቨን🏷🏷

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 месяца назад +5

      ንጉስየ ንግስ በልልኝ ፈታ ኮ ነው ምታደርገኝ❤❤❤❤ ግን ሀገራችን ውስጥ ምን ገባብን 😢😢😢😢😮😮😮😮

    • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
      @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 месяца назад +1

      😭😭😭ፍትህ

    • @MadinaMadina-pu1rq
      @MadinaMadina-pu1rq Месяц назад +1

      🎉🎉

    • @WrerFset
      @WrerFset Месяц назад

      ​@@Berry-g4y0:15 0:19 0:25 0:44 0:44 0:47 0:47 0:47 0:51 0:53 0:54 0:54 0:55 0:56 0:58 0:58 xc cffccc

    • @KedijaHassen-k5w
      @KedijaHassen-k5w Месяц назад +1

      Feteh lebale tedar setoc

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen 2 месяца назад +118

    ጉድ 😂😂😂😂ያችስ ከፋ😂የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነን ❤❤🎉🎉

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂🎉ነን እኮ😂😂😅

    • @Asklit-ll6fd
      @Asklit-ll6fd 2 месяца назад

      አወ😂😂😂😂😂😂😂ዉዴ

    • @TabaT-e6g
      @TabaT-e6g Месяц назад

      😂😂😂😂😂በጣም

    • @መቅዲ-የ9ፐ
      @መቅዲ-የ9ፐ Месяц назад

      በስራ አዎ ነን

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp Месяц назад

      @@መቅዲ-የ9ፐ አዉ ነን

  • @meklit4262
    @meklit4262 2 месяца назад +31

    በዚህ መልኩ ልጁም ያንተ መሆኑ ያጠራጥራል ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ባል ፍቅሬኛ እያላቸው የምልከሰከሱ ሰው በርበሬ ማጠን ነበር

  • @ጀሚላየመኮዋ
    @ጀሚላየመኮዋ Месяц назад +42

    እኔ የሚስቀኝ ያሻጉሊቶቹ ነገር 😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤

  • @akramcell6073
    @akramcell6073 Месяц назад +18

    አሁነው መስከረም ጠባ ማለት እዳቺ ያለ ከቱ ሴት ነው እኛን የሚያሰድበን ይብላኝ ለወለዱሽ እኛስ አየንሽ:: የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን❤❤🙏🙏

  • @Natanmamo.youtube
    @Natanmamo.youtube 2 месяца назад +41

    ንጉሥ አንበሳው 100000 ሰብስክራይበር ይገባካል❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YhyGvh
    @YhyGvh 2 месяца назад +26

    ፊታቸውን እሳዩ አሸፋኑ የባለጌዌቹን አሸፋኑ ፌታቸውን ግልጥአርጉት😅😅😅😅😅

  • @mdet8849
    @mdet8849 2 месяца назад +34

    ፍትህ ለሂበን ለታዳጌዋ እህቴ😢😢

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 2 месяца назад +46

    እኔ የሚያስቀኝና የሚያዝናናኝ እፊቱዋላይ የሚለጠፉት አሸጉሊቶች ናቸው 😂😂😂😂

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 2 месяца назад +32

    ኦኦኦኦ ተመስገን ዘሬ ሁለተኛ ነኝ ንጉስ እንኳን ደህነ መጣህ ❤❤❤❤መልካም የዉርደት ጊዜ

  • @SolomonTesfaye-m5n
    @SolomonTesfaye-m5n 2 месяца назад +50

    ደግ አረገች። የራሳችሁን አካባቢ ልጆች እየናቃችሁ ቡሃላ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ።

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu Месяц назад +5

      አይባልም ፍቅር ከማን ፣እንዴት፣፣ከማን ፣የት እንደሚይዘን አናቅም ።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад +1

      Chegerame balagere enate atebeye yekula magerate mechie nachu tegeraye tebelawe yetabatu

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics Месяц назад

      enatsh tibedalsh anchi lay nebr acid medfat

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +19

    ወይ ዘንድሮ በሴቶች ባሰ ምን ጉድ ነዉ አረ በስማም በሉ በርቱልን ወድሞቼ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 2 месяца назад +50

    እኔ የሚያሰቀኝ የአሻንጉሌቱ መቃያየር ና እኔ እኮ ከአርት ለላ ሰራ አይሆነልኝም አባባልዋ ኦኦኦኦ ሴቶች ጉድ መዳሜ ጠራችኝ እኔ ጠንካራ ና ታማኝ ነኝ እሰኪ ላይክ እንደኔ የሆናቹ የመዳሞች

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 месяца назад +13

    አሁንም እግዚያብሄር አዉቶሀል በሽታ ነዉ የምታመጣብህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ተረጋጋ በጣምባለጌ ናት ሴት አሰዳቢ

  • @Meron824
    @Meron824 2 месяца назад +33

    ሴቶችየ ጨዋ እንሁን 😢❤

  • @YeznYezn-mm6gp
    @YeznYezn-mm6gp 2 месяца назад +23

    ፍትህ ለሄቨን😢😢

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 2 месяца назад +23

    ታምራቱ እንደቀለጠነዉ ቅማሞችዬ ገባገባ በሉ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኔተናግርያለሁ የመዳም ቅመምብቻታማኝ💪💪💪💪💞💞💞💞❤❤❤🙏😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 месяца назад +2

      አይዞን ወገን😂😂😂 በሬ ነበር ጨው ሲልስ ማውቀው ትላላስልኛለች ኮ አላለም ደሞ ሆ ጉድ ነው ኮ 😢😢😂😂😂

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 месяца назад

      ​@@Berry-g4y😂😂😂😂😂😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Месяц назад

      😁😁😁

    • @solnayatube-tx8xn
      @solnayatube-tx8xn Месяц назад

      እረ እኛጋራማን ይወዳደራል ግን እኔእያሳመነኝ አይደለም ከአቅሜ በላይ ስለሆነብኝ😌😌

    • @alamaa-ro4gt
      @alamaa-ro4gt Месяц назад

      @@Berry-g4y ገና ብዙእናያለን😂😂😂

  • @TemesgenAmlake-xb2jr
    @TemesgenAmlake-xb2jr Месяц назад +7

    ወይኔ ያሸጉሊቷ ነገርስ 😂😂 የመዳም ቅመሞችዬ ኑሩልኝ የኒ ጀግኖች❤❤

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 2 месяца назад +18

    እኔ እኮ ግርም የሚሉኝ ድርቅ የሚሉት ነገርስ ቱ 🤣🤣🤣

    • @WolloGondar
      @WolloGondar Месяц назад

      ወራዶች ናቼዋ😅😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 2 месяца назад +7

    ይህን የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ከሀገራችን ይንቀልልን የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ቻናል አድምጡ ችግሩ ከነመፍትሔው አለላችሁ ❤❤❤

  • @RfgSfr
    @RfgSfr 2 месяца назад +53

    የሄ ነገር አያሳሰበኝ መጣ ሁሉም ሴቶች ስማግጡ ዳንስ ነዉዴ የምደንሱ በዳንስነዉዴ የተመረቁ😂😂😂😂😂😂

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 месяца назад +15

    ንጉስ ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበል ከነ ስራ ባንደርቦችህ እመቤቴ እናቴ በዘርፍፍ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 2 месяца назад +11

    😂😂😂የአሻንጉሊት ነገር በጣም ነው ያሚያስቀኝ አይይይይይይይ

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver 2 месяца назад +7

    እባካቸው መጀመሪያ ወደ እግዝአብሔር መሄድና መፀለይ ጥሩ ነው ትዳረ ከእግዝአብሔር ነው አንቸኩል እውነት ውበት ይረግዛል

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 24 дня назад

      እዉነት አንዳንዶቹ ጨዋታ ይመስላቸወል
      እግዚሀብሔር ይቅር ይበለቹ😢😢

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 месяца назад +11

    እኛ የመዳም ቅመሞች ነን ታማኝ የታላችሁ የመዳም ቅመሞች

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Месяц назад +2

    ኣቤተ እግዚአብሔር ማረን ይቅርም በለን ኣስተዋይ ልቦናም ስጠን መጨረሻችንን ኣሳምርልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @TabaT-e6g
    @TabaT-e6g Месяц назад +5

    ንጉስ ሚዳያ እሚያቀርበዉ ከጉድ የራቀነዉ ያረቢ የባሌን ሀቅ እምወጣ አርገኝ የአሻጉሊቶ ነገርስ 😂😂መልካም ቅሌት

  • @MediFikr
    @MediFikr Месяц назад +5

    ፈታኙን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነው ይችላል

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni Месяц назад +3

    ውይ ዘንድሮ😂😂😂😂😂😂😂ኢፍሬም ታምሩ ምን አስቦ ነው በደህናው ቀን ወይ ዘንድሮ ብሎ የዘፈነው ዛሬ ነበር ወይ ዘንድሮ ማለት😂😂

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c 2 месяца назад +20

    እኔ የምታሥቀኚ አሻጉሊቲቱ😂😂😂😂😂

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 2 месяца назад +10

    እግዚአብሔር አመስግን ወንድሜ በማወቅህ 😊

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ቐ4ቈ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ቐ4ቈ 2 месяца назад +8

    ወይይዬ ውረደት ለሷ እኔ አፈርኩ😂😂😂

  • @منصحي
    @منصحي 2 месяца назад +7

    Yaa obolesa koo namaa qulquluu Sii Yaa kenuu waqayoon😢😢

  • @mek5438
    @mek5438 2 месяца назад +4

    የጠረጠርከውን - አይተህ ስታበቃ፣
    መበሳጨት ትተህ - የበለጠ ንቃ።
    ሚስትህን ካገኘህ - በዝሙት ተይዛ፣
    ነገ አባት ሳትሆን - ከጠላት አርግዛ።
    ራስህን ነፃ አድርግ - በፍቺ ተለያት፣
    ትማራለች ብለህ - አምነህ እንዳታቆያት።

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад +1

    የኔካሚራ ፈጣሪዬ ብቻነዉ አልሀምዱሊላህ።ታማኞች ብቻ ላክአድርጉኚ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +4

    ወይኔ ባልዮው. በሬ ነበር ጨው ሲልሥ ያየሁት አገቱ ስር ገብታ ላስችው አላለም😂😂😂😂

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +2

    ወይዘንድሮ በሴቶች ባስምን ጎድ ነዉ ወንድማችን በጣም ጥሩሰራ ነዉ አይዞህ በርታ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    የእኔ የሚያሠቀኘ የአሻጉሊቲቱ ማሰቃበት መግማት መግማማት አለይ እማማ ዝናሺ 😂😂😂

  • @msarati4220
    @msarati4220 Месяц назад +2

    Dubatii bareduu jalachuuni kanaa qabaa😅😅😅😅😂😂🤭🤭🙆‍♀️🙆‍♀️ Mali tunii

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ምን ኣይነት ጉድ ነዉ 😢😢😢 ፀበል ዉሰዳት የዝሙት መንፈስ ነዉ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 месяца назад +5

    በሆዷ ያለወን ምን ልታደርገው ነበር ዞር ብላ ልታሰወርደው ነበር ማለት እኮ ነው ጥቅመኛ ቱ😢

  • @SuzeEn-ku4sz
    @SuzeEn-ku4sz 2 месяца назад +4

    ወይኔ ፈታዉ ዛሬ😅😅😅😅 ምናል ጉደወን ባያወጡብን በቤትዮ ቢይዙ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +4

    የልጁን ስሜት ተፈታተነቺው ይገርማል ሰውዬው ጎበዝ መፈተኑሁ ከዚህ በላይ ሳታከስረው የዘንድሮ ወንዶች ከመንገድ እያነሱ ለሴት ንብራቸው ያስረክባሉ መቀለጃ ይሆናሉ

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy 2 месяца назад +8

    መልካም የቅሌት ዘመን 😅😅😅😂🙆አይ ሴቶች 😅😅😂 ለምን አርፈሽ ቁጭ አትይም ምን ትነስላለች😂😂😂

  • @jamilahali910
    @jamilahali910 Месяц назад +5

    አሻንጉሊቷ እንደኔ ያሳቀችው ላይክ😂😂😂😂😂

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp 2 месяца назад +6

    ኧ ዛሬስየ መነየወ ሁለ ምን ጉድ ነወ ያረብ አነተዉ እርዳን 😢😢😢

  • @BurtukanDereja
    @BurtukanDereja Месяц назад +1

    የምሪ በጣም ይገሪማል ዘንድሮ ሴት የለም እኔ እሄን ፈሪቼ ነው እህቴን የምቆጣት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አይዞህ ወንድሜ ለአንተ የለው አለ ፀልይ

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 Месяц назад +2

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ 😢😢😢

  • @Sisay-qp3yy
    @Sisay-qp3yy Месяц назад +3

    ወይ ጉድ ፈታኙ ሁልጊዜ ጥፍዊውን እንደስጦታ ትቀበላለክ😂

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 24 дня назад

    አፍፍፍፍ ወንድሜ አይዞ
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በጣም ተቃራኒ ነዉ
    የተባረከ ትደሪ ይስጥህ 😊😊😊

  • @Wellaitay
    @Wellaitay Месяц назад +1

    ደስ ትላለች፡ የሂ የድብቅ ፍቅር በጣም ይጠፍጣል።😊

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 29 дней назад +1

    ባንደዬ ጥምጥም😂😂😂😂ወዮ ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞችዬ የኒ ጀግኖች 💪💪💪

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz Месяц назад +3

    Wayoo malii tunii balagenii✊✊✊

  • @Foz-gp9xe
    @Foz-gp9xe Месяц назад +3

    ይህን ያክል መኪና ብርቅቸው ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ያሳዝናል በእውነት

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 2 месяца назад +6

    Sharmuxaa beeraan Ethiopia

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 2 месяца назад +1

      🎉dhugama jete😂😂😂😂

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 Месяц назад

      waly akka nadhibe dhalaan Ethiopia😂😂😂😂😂​@@queenzuzu710

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 24 дня назад +1

      Kkkk Eyyeen dhugaa
      Bayy'ee waniti Rawitama jiruu nama sodachisaa Rabbii nuu haa eguu

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 25 дней назад

    ወይ ዘድሮ አለ ዘፈኑ ፈጣሪየ ታማኝ ሰው አርገኝ ለማንኛውም ነገር

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 Месяц назад +1

    ትክክል ባለጌ ነሽ❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 месяца назад +4

    በአሏህ ምን አለበት ለትዳራቹህ ታማኝ ብትሆኑ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 2 месяца назад +9

    አቤት ቅሌት መገን እኛን አታሰድቡን ማንነታቹን አስከብራቹ ኑሩ መልካም የቅሌት ዘመን ይሁንልሽ

    • @Maid100
      @Maid100 2 месяца назад

      ymeceshui

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ Месяц назад +2

    እኔ የታየኝ ያየ ቆማ ስትጨፍር የጠረጴዛው መስተዋት በግልብፅ😂 አሾፈን እኮ😂😂😅😅

  • @AbdullaAlyosfi
    @AbdullaAlyosfi 2 месяца назад +7

    በስመ ስላሴ ከዚህ ጉድስ አውጣኝ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 месяца назад +4

    በሬ ነበር ጨው ሲልስ የማውቀው😂😂 አንገቱ ስር ገብታ ትልሰዋለችአረ ወይኔ😂😂😂😂

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @selammulu5111
      @selammulu5111 2 месяца назад +1

      ከምን በላይ የሳቅሁበት ፓርት😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 месяца назад +1

      ቱቱ ክክክክ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад +2

    የባሎች ንዴት እኮነዉ የሜስቀኝ😅😅😅እሜወሩት ወሬ😅😅😅

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 2 месяца назад +3

    በሬ ነበር ጨዉ ስልስ እማቀዉ ኣላለም😂😂😂😂😅😅😅

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg 2 месяца назад +4

    እኔኮ ድፍረቱን ከየትነዉ የሚያመጡት😂😂😂😂😂

  • @RfgSfr
    @RfgSfr 2 месяца назад +5

    አረ ተዉ ባለ ቀይ ለባሽ 40ቁጥሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samizewdu2309
    @samizewdu2309 Месяц назад +1

    I like the way she dance though.

  • @rahelworku9558
    @rahelworku9558 2 месяца назад +3

    አዎ ለስራ ብላችሁ ነው ያመጣችኋት ,ጥፋቷ ሌላ ሂይወት እንዳላት መዋሸቷ ብቻ ነው

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад

    ሚስኪን ፈጣሪ ይርዳህ ሁሉምነገር መሰዋት ያስከፍላል ተማርበትጂ አትፀፀት

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 2 месяца назад +6

    ያኣሻንጉሉቱስ ነገር😂😂

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @FfEw-ob2hk
      @FfEw-ob2hk 2 месяца назад

      😅😅😅

  • @KamiliaKamilia-zf1py
    @KamiliaKamilia-zf1py 2 месяца назад +7

    እኔን እሚገርመኝ ያሻጉሊቶቹ መቀያየር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 месяца назад +1

      አሽቀበጭነት ክክክክክ

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @sharotube912
      @sharotube912 Месяц назад

      የኔ አሽቃባጭ አሻንጉሊቱ 🤣🤣🤣

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን የገደለ ይገደል

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k Месяц назад

    አሻጉሊቶአ አዝናናች 😊😊😂😂😂ሰቶች ግን ልብ ግዙ😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +2

    ❤😂😂😂አስፈታኞች የግር ኳስ ዳኛ ይመስል ያዘችው ያዛት ሳማት ስትሉ በጣም 😂😂😂😂

  • @سميرهسميره-د7ش
    @سميرهسميره-د7ش 2 месяца назад +6

    አንደኛነኝ😅😅😅😅

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 2 дня назад

    Kkkkkkkk melikam hurdet mulu balege 😢😢😢😢😢😢😢ayizoki wendim egizaber yeteshale yesexali ❤❤❤❤❤❤

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Месяц назад +4

    ማፈረያነሽ በራዳ ብዙ ሴቶችኮ ሴተኛ አዳሪ አሚሆኑት ተርበው ተጠምተው ልጃቸው ሚያበሉት አተውነው አቺግን ወራዳነሽ አሆሽ ጥምብ

  • @JamilaSeid-rq9lm
    @JamilaSeid-rq9lm 2 месяца назад +4

    እኔ ምገርመኝ አሻጉሊቷ😂😂😂😂😂

  • @abdiawol5185
    @abdiawol5185 19 дней назад

    ሌላውን ተወው ተከርኖ ይብሰል ይላል ያገሬ ሰው ያሻጉሊቶቹ ነገር የተመቼው 😂😂😂

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 месяца назад +2

    ምን አይነት ግዜ ላይ ነዉ የደርስነዉ ታማኝ ባል አግኝቶ እንደዚ መልከስከስ ሴሰኛ ነሽ በግዜ ማወቅህ መልካም ነዉ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 19 дней назад

    አላህየተሻለቸዉንየሥጥህገልግሎሀልወላሂየቸባለጌ

  • @حنانامالي
    @حنانامالي 2 месяца назад +3

    እኔ ያሳቀያሻጉሊታ😂😂😂😂😂😅😅😮😮

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 2 месяца назад +3

    ልቀቁት ይውጣለት 😂😂😂😂😂😂😂😂ቱቱቱ

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu7322 2 месяца назад +2

    የእናትህን ቃል እምቢ ብለህ የራስህ ምርጫ ቆንጆ ሆኖልሃል😮😮

  • @Abreact78
    @Abreact78 Месяц назад +1

    Ethiopia set ayhonum ilove ferenje❤😂

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 2 месяца назад +3

    ወንዶችየ ቆንጆ ሴት አታግቡ 😮

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 2 месяца назад

      ደሞኮ የቆንጆ ሴት እቃ ደባሪ ነው

    • @titililiya3096
      @titililiya3096 6 дней назад

      @@getachewtadesse4871 እሱን የቀመሰ ያቀዋል
      ክክክክክክክክክ

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 2 месяца назад +1

    እድሜይስጠንጂገናብዙእናያለን

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад +4

    በርቱ

  • @etalem3581
    @etalem3581 2 месяца назад +3

    አቤላ ዛሬ አደራ ዛሬ እዳትመታ

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 2 месяца назад +5

    ትበላ ውድልጅ ቱቱቱ😂😂😂😂😂😂

    • @Amerzaiter
      @Amerzaiter Месяц назад

      😂😂😂😂😂😢😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 месяца назад +3

    አንቼ በሎ አርቲስት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 2 месяца назад +1

    ክክክክክ መልካም ወርደት ልእልቷ ሰብስክራይብ በሉኚማ
    ግን ከነጫማዋ ከሶፋዋ ላይ

  • @susuAhmad-t8s
    @susuAhmad-t8s 5 дней назад

    አሳከኝም አሳዘከኝም በሬነበርጨዉየሚልሰዉ😂😂😢

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 2 месяца назад +4

    ቱ መልካም ውረደት 😂

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 29 дней назад

    ፈጣሪ ሆይ ምን ትዉልድ ዴረሥን ዋ ለልጄ ምን እዉቀት ይማርልኚ ይሆን ፈጣሪ ሆይ አንተ ተራዴኚ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад +4

    አይዞን ወንድሜ በላብህ ስርተህ ልፍተህ መኖር እግዚአብሔር የሚወደው ነው

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад

    ውይ በጌታ. እችስ ምን አይነት ጉድናት. እች ባለጌ. አስመሳይ😂😂😂😂😂😂

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 2 месяца назад +2

    ወይ ዘንድሮ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Месяц назад

    ያአላህ ይህ ዘመን ምን ያሳየናል😢😢😢