Ethiopia: በእርቅ ማእድ ሚስት ብሎ ዝም! አይኗ እያየ ባለቤቷን ከሌላ ሴት የያዘችዉ ሚስት ያደረገችዉ አስገራሚ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 214

  • @ajumunna2683
    @ajumunna2683 5 лет назад +15

    እኔም በዚሁ ተመሳ ሳይ ትዳሬን ፈትቻለሁ አንድ ልጅ ወልደናል እኔ ግን ጡሩ ኑሮ ነው የምኖረው ባረብ አገር እየሰራሁ እራሴን ደስተኛ አርጌ እየኖርኩ እገኛለሁ እሱ ግን ጠልፍ አስገባ የለቅሶ ኖሩ ይኖራል መበደል እራሱ ዋጋ ይከፍላል አልሀምድሊላ

  • @ሳሚያነኝየዘኒልጅ
    @ሳሚያነኝየዘኒልጅ 4 года назад +6

    ኢሄ ታሪክ በኔም ህይወት አልፋል እሱ ሀዋሳ እኔ ደሴ ነበር የምንኖር በስራ ምክነያት ክረምት ላይ ወደ ሀዋሳ ስሄድ ቤት ውስጥ ሽቶ የሴት መስተዋት አንዳንድ እቃወች አየው ምንድነው ብየ ስጠይቅ መጀመሪያ የነበሩበት ሰወች ናቼው ሲለኝ አመንኩት በጣም ነው የምወደው ከትንሽ ቀናት ብዋላ ስልኩን ቤት ትቶት ስራ ሄደ በተደጋጋሚ ሲደወል አነሳውት ማን ነሽ ስትለኝ ሚስቱ ነኝ አልኳት እኔም ሚስቱ ነኝ አለችኝ በጣም ደነገጥኩ መረጋጋት አልቻልኩም ራሴን ከአረጋጋው ብዋላ መልሼ ደወልኩ እኔ የማውቀውን ሁሉ ታውቃለች እስከ ቤተሰቦቹ ምን ልበላችሁ በቃ ከኔ ጋር የነበዉን 6 አመት እሷም ጋር ነበር ሁሉንም በግልፅ ካወራን ብዋላ እስኪመጣ ጠብቄ ጠየኩት ደነገጠ በጣም እያለቀሰ ይቅርታ ተየቀኝ አልቻልኩም የማምነውን ያክል ጠላሁት አይኑን ማየት አስጠላኝ ተለያየን

  • @እሙአዙዝ
    @እሙአዙዝ 5 лет назад +19

    ይሄ የኔም ታሪክ ነው አላህ የተሸለውን ይወፍቀን ተበደሉ አንጂ ሰው አትበድሉ ሥራ ለሰሪው አሾግ ላጣሪው ነውና ተረቱ አይዞን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 лет назад +7

    የድምጽ ጥራቱ በጣም ደስ ይላል.. እኛም በአሉን በይቅርታ ለማክበር ይርዳን.. መተውን የሚያክል ታላቅ ፈውስ የለም ።

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +29

    እኔ የማገጠብኝን ወንድ መቸም ይቅር አልለውም ከህመሜ ብድንም ስለሱ መስማትም ማውራትም አልፈልግም እጦሮጦስ ይግባ

    • @betaniaem8631
      @betaniaem8631 4 года назад

      Fgdbbff Fbnbdhb I’m agree with you

    • @ስለአገርፍቅር
      @ስለአገርፍቅር 4 года назад +1

      @@betaniaem8631
      ወንድ ቺት ሲያደርግ ከሚስቱ በላይ ወዶ ሳይሆን ለወንድ ከሌላ ሴት ጋር መተኛት ሽንት ቤት ደርሶ እንደ መምጣት ቀላል ነው። አቅም የላቸውም ለዚህ ነው መፅሃፍ ቅዱስ "አይቶ ያመነዘረ...." የሚለው። ሴት አይታ አታመነዝርም። ሌላው ባልና ሚስት የተለያየ ቦታ በመሆናቸው ወንዱ ሽንት ቤት ለመሄድ (ለዝሙት) ይጋለጣሉ ቃሉም ተለያይተው አይኑሩ ይላል።

    • @meriemkonjo5799
      @meriemkonjo5799 4 года назад +1

      አትፍረድ በይ። ይሄ የኔ ህይወት ነው። አሁንም እዛው ነኝ

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 4 года назад

      አኔም

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 лет назад +38

    አንዳንድ ኢትዮጵያ ዊያን ወንዶች እንትናችሁን ቆርጦ ማስበላት ነበር

    • @BadoooRrak
      @BadoooRrak 5 лет назад

      አረበሤቶቹይብሣል

    • @fiyzasisay9134
      @fiyzasisay9134 5 лет назад +2

      Wellahii nebr

    • @liyaadna8654
      @liyaadna8654 5 лет назад +2

      ኪኪኪኪኪኪ ጠብሶ ማብላት

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад +2

      በትክክል ኡፍ ይድፋቸው

    • @keetube4905
      @keetube4905 4 года назад +1

      😅😅👈

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    እንኳን ደህና መጣችሁ እርቅ ማእድ አዘጋጂዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነኝ አንቺ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ካንቺ የሀገር ልጆች እንኳን ለስንት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +17

    እንኩዋን ለእለተ ስቅለቱ በሰላም አደረሰን
    እግዚአብሔር ለእኛም የይቅርታ ልብ ይስጠን ።
    እናመሰግናለን እርቅ ማእዶች

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 5 лет назад +5

    እንደኔ ይቅርታው ጥሩ ነው :: ላንቺ ስላምና ለእግዚአብሔር ግን ተመልስሽ ከሱ ጋር አትሁኚ ለልጅታ ተይላት ምክንያቱም መጀመሪያውን ጥሩ ወንድ የሚወዳትን ሚስቱን ትቶ ከሌላ ሴት ጋር አይተኛም::

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +19

    ወይ የኛ ሀገር ወንዶች ጉድ እኮ ተወርቶ አያልቅም ጀምሩታ

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 5 лет назад +30

    ይቅርታ ደስ ይላል እኔ 3 ቴ ይቅር ብያለው ለራሴ ስል ነዉ ያልኩት 👌👌

  • @marnamery8073
    @marnamery8073 4 года назад +2

    እኔ ምለው ወንዶች ግን ምን አይነት ትዳር ነው የሚያስደስታችሁ ወደ ሌላ ሴት እንዳትሄዱ ወይም ሌላ ሴት እንዳትመኙ የሚያረጋችሁ ትዳር ምን አይነት ቢሆን ነው ስለዚህ ነገር የሚያውቅ ካለ ቢያስረዳኝ ደስስ ይለኛል?

  • @enanayemengistu5537
    @enanayemengistu5537 5 лет назад +10

    ወይ እህት ስቃይ ነው ይገርማል እሱማ በአዲስ ፍቅር አብዶ እዴት ይቅርታ ይጠይቅሻል እህት ብቻ ያማል

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 4 года назад +1

    Bertulini betam yemakebirachu irk madochi Tgi,Indalk,erkmad tine and tilk
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @የመኖሬሚስጥርድንግልማርያ

    ግን ህየወታችን እዳይሆን አድርገው ያለፉትን ሰወች እንዴት መርሳት እችላለን እኔ የዚህ ሰለባ ነኝ መርሳት አልቻሌኩም ከምንም በላይ የሚከብደው በወንድ በተደጋጋሚ መጎዳት አምሮአችን ከጥቅም ውጭ ይሆናል እኔግን በፍፁም እጅ አልሰጥም በአሁን ሰአት ምንም ህም የለበኝ ግን ጠባሳ አለብኘ የማየጠፋ በነገራችን ላይ ወንዶች በቻ አይደለም ሴቶችም የሴትን ልብ ይሰብራሉ እረስንት ጉድ አለ ሆድ ይፍጀው

    • @meseretasefa4376
      @meseretasefa4376 5 лет назад +1

      enim endanchew neg mari betam ykebdal beteley eyamenshw yekedash sew yamal enim endanche mersat alchalkum wend asteltog enoralehu mari bchegnet ereft yalew desta new

    • @rozapk6959
      @rozapk6959 5 лет назад +1

      ayzuache ehitocha fatari lehulume yserawn ysatawle enam endananta nage yena badle ema ባ1ሰው አይደለም ልቤ ቆስሎ ቆስሎ ይቅርታ ምን ማለት እንደሆንም አላውቅ የሰው ልጅ ስንቴ የቅርታ ሊያርግ ይችል ይሆንም እያልኩ አስባለሁ ትዕግስቴን ሁሉ ጨርሻለሁ ከሰውም ሸሽቼ ብቻዬን መንኖር ከጀመርኩ አመታት አልፈው ዘመናት እየተቆጠሩ ነው ብቻ ተመስገን ነው

    • @የመኖሬሚስጥርድንግልማርያ
      @የመኖሬሚስጥርድንግልማርያ 5 лет назад +1

      Rona የጎዱሽን ሰወች ደስ እድላቸው አታድርጊ ፈፅሞ እጅ አትስጭ እራስሽን በብቸኝነት መጉዳት የለብህም ግን ደስተኛ ሆነሽ መኖር ትችያለሽ እየቀለድሽባቸው አሁንም ጠንካራ መሆንሽን ማወቅ አለባሸው

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      እስቲ ምክር ሥጫን ለምሣሌምን

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 4 года назад

      @@rozapk6959 enase gar yalew tefat mendnew belash asbashe tawkeyalesh

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 лет назад +7

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ለአዘጋጆቹም አሜን ልስማውና እስቲ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ትናት ባቀረባችሁት ፕሮግራም ላይ ሚስቴ ከንስሃ አባቷ ጋር ማገጠችብኝ ላለው አሰሙልኝ በወንዶች ባይብስ ልክፍቱ
    ሴት ብዙ ጊዜ ነው የምትበደለው ለማንኛውም ለሁለቱም ጾታ ሰከን ብያለሁ

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 5 лет назад +7

    ግን የኢትዮ ወንዶች ምን አይነት ፍጡር ናቹ ብትማሩም ያልተማር ማትማሩ ያው ናቹ ጥቂቶቹ ስትቀሩ

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 5 лет назад +8

    ጥሩ ነው እኔን የሚገርመኝ ብዙ ግዜ ስሰማ የተበደሉ ሴት እህቶቻችን ብቻ ናቼው? በሴቶች የተበደሉ ብዙ ወንዶችም አሉ

    • @enanayemengistu5537
      @enanayemengistu5537 5 лет назад +4

      በርግጥ ይኖራል ግን ማን እደሴቶች

    • @zizuebirahim2292
      @zizuebirahim2292 5 лет назад +1

      Enanay
      ትክክል ነሽ ሴቶች በጣም ተጠቅ ናቸዉ

  • @praisegodamen8914
    @praisegodamen8914 3 года назад

    Wow Tg ur amazing women specially when u talk about forgiveness, Alemseged too .
    I learned so much from u guys
    all the way from Canada 🇨🇦

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +15

    እርቅ ማዕድ እንኳን ደህና መጣችሁ መቼም የወንዶች ጉድ ተወርቶ አያልቅም አይ ዘመን

  • @haimeyilma8884
    @haimeyilma8884 4 года назад

    Waw TG, thanks for the amazing advice. "That is past, forget it" is the painful word. We all need someone to hear us.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    የእርቅ ማዕድ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 лет назад +2

    ምህረት አንደበተ ርቱእ ነሀሽ ይጣፍጣል አነጋገርሽ ጠንካራ ነሽ

  • @ስለአገርፍቅር
    @ስለአገርፍቅር 4 года назад

    She is fast learner, she is the best.more blessing

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +4

    ምህረት ታድለሽ ኢትዮ ብሆን እመጣ ነበር ግን አይደለሁም ቲጂን እባካችሁን ወደ ሠዉዲ ላኩልን ስንወዳቹ

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      ምን ይላኩልሽ

  • @royroy5377
    @royroy5377 5 лет назад +1

    ሰላም ለሁላችሁ ሰኒ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ በትክክል የኔን ቁስል ነው የነካሽው እኔም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነይ የኔና የልጅትዋ ታሪክ ልዩነቱ የኔ ባል ይቅር በይኝ ብሎ አሁን አብረን ነው ያለነው ግን ውስጤ ምንም ይቅር አላለም እባካችሁ ከቻላችሁ እርዱኝ ግን እኔ ካናዳ ነው ያለሁት ምክር መላክ ከቻላችሁ

    • @fazelilifaze2739
      @fazelilifaze2739 4 года назад

      እኔም 1 ሁለቴ ተመሳሳይ ነገር ደርሶብኝ ግን ይቅርታ ቢጠይቀኝም አልተዋጠልኝም

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 лет назад +5

    ትላንት የሰላም ገበታላይ የሰማዉት ታሪክ ይቅርታን አስተምሮኛል አረ ቁጣ ሱስ አያስተዉም ያብሳል

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 лет назад +1

    የእርቅ ማዕድ ውስጤ ናችሁ ሁሌም ስራ ላይ ሆኜ አዳምጣቹሀለው

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ

    አቺን አለማድነቅ አልችልም እንኳን ይሄን ሁሉ በድሎን ይቅርእና የቃላት አለመግባባት ተፈጥሮ እኳን ይቅር የማንባባልበት ዘመን ነው ያለነው እውነት ክርሰቶስ የሚወደውን ነው ያረግሸው እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +4

    ሰላም እርቅ ማእዶች
    ወይ ጉድ እንደው ምን ተሻላችሁ ወንዶች ኤጭ መጀመሪያ አካባቢ ያላንቺ ህዎቴ ጨለማ ነው ምናምን እያላችሁ ትቀባጥሩና ማብራት ሲመጣ ነው መሰለኝ ትቀየራላችሁ ቱቱ እንዲህ አይነት ወንዶችን አንድላይ ሰብስቦ 💪👊👊ነበር ሰምታቹዋል ማሳሰብያ ለወንዶች !!እሄ ምንም ነገር ሳትቀምሱ ማሬ ማሬ የምትሉትን ነገር አቁሙ :: ነጥብ በቃ

    • @meseretabdela2759
      @meseretabdela2759 5 лет назад

      Kkkk sew yezarun yachadal lehulachin leb yesiten enji

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 лет назад

    ብቻዋን እንዳልሆንችና ብዙዎች እንደሳ እንዳሉ ማወቓ ሳይሆን እግዚያብሄር በሰው ውስጥ ሃይል አስቀምጣል እሱን ማወቃ ነው የፈወሳት ተባረኪ ቲጂ።

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የትናቱ ሚስትየዋ ስትማግጥ ሰማን የዛሬው ደግሞ ባልዬው ሲማግጥ ወይ ዝውውር የማይሰማ የለ ጆሮዬ ሁሉን ይሰማል

  • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
    @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 лет назад +15

    ጀምሩታ እደሆነ የኛ አገር ወንድ ጉዳቸው ተወርቶ አያልቅ

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 5 лет назад +6

    እርቃኑን አደባባይ ላይ ማስቆም ነበር

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +9

    አረ ኮመንተሮች ትላት የተለቀቀው ኣልሠማቹትም ስታተራምስ ይቅር ያላትን

    • @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
      @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 лет назад +1

      በጣም ለኔ ጀግና ብዬዋለሁ በርግጥ ሁሉም ወንዶችም ባይሆኑ ብዛት አመንዝራ ናቸው ጥፋታቸውን አምነው ከተቀበሉ ሁለተኛ ላይመለስ ቃል ከገባ እንኳን እኛ ሰዎች ቀርቶ ክርስቶስም ይቅር ብሎናል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад +11

    መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልን አሜን።

  • @elbesnesa1159
    @elbesnesa1159 3 года назад +1

    ውይይይይይይይይይይ እኔ አለሁ 10 አመት በላይ እሱ በሰራው ዝሙት ለልጆቼ ብዬ ይቅርታ እያደረኩ አለሁ ውይይይይይይይይይይይይይይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @ahhoh121
    @ahhoh121 5 лет назад +5

    ተበድዬ ይቅርታ አልልም የመጣ ይምጣ እንጂ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

    • @እሙአዙዝ
      @እሙአዙዝ 5 лет назад

      አትፍረድ ይፈረድብሃል ይባላል አህት

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 лет назад +13

    እንደዚ ሚልከሰከሱ ወንዶችን ቆለጣቸውን ቆርጦ መጣል የታባታቸው

  • @ganetganet4079
    @ganetganet4079 5 лет назад +1

    perogeramachhu des yelal yekoselen amero yetegenal fetari selamchhun yabezaw enem tekateyelachwalehu bagenachhu des yelegal ቲጂዬን ወደ ኩዌት ላኩልን

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 5 лет назад +1

    You have to for give and forget, This is very important to teach them when you give them Group therapy very important for give and forget period if that's what the bible even told us to do if you see it espiritu perspective.... it's done you shouldn't even remember about it after you forgive.forgiveness is important

  • @ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ

    እኔ ቢሆን ቆለጡን ቆርጬ ለዉሻ እሰጥ ነበር ቱ😏 እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @nanitahan756
    @nanitahan756 4 года назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን የዕርቅ ማዕድ አዘጋጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አልፎ አልፎም ቢሆን ፕርግራማችሁን አደምጣለው በህይወቴ ብዙ ውጣውረዶችን አሳልፌያለሁ ትዳሬንም ፈትቻለው ልጆቼን ለማሰደግ በስደት ላይ እገኛለው አንድ ቀን እድሉን አጊቼ መጥቼ ለቀጣይ ህይወቴ ስንቅ ከናንተ እደማገኝ ተስፋ አደርጋለው በምታስተላልፉት ፕሮግራም ብዙ ተጠቅሜአለው ስለእናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ ሳሚ ሳላመሰግንህ አላልፍም አመሰግናለው

  • @abebaabate6018
    @abebaabate6018 5 лет назад

    ,አድናቂሽ ነኝ

  • @getnetmeneg2455
    @getnetmeneg2455 5 лет назад

    ሚገርም ታሪክ ነው አንዳንዴ ግን በቁጭት በብስጭት የበላይነት ስሜትን ትተን ሁላችንም የፍቅር አጋሮቻችንም ሆነ ጓደኞቻችን ጋ መልካም ነገር ሰርተን ብናልፍ አሪፍ ነው ለምሳሌ ብስጭቷ ሃይለኝነቷ ሲበዛ ወደ ማይፈልገው ውስጥ ሊያስገባ ይችላይ በመጨረሻ እራሷን ጠይቃ ምን ችግር እንዳለባት በደልም ደርሶባት ያን ሁሉ ነገር ረስታ ይቅርታ ማድረጓ ደግሞ ሚደንቅ ነው ቀሪ ዘመናችሁን የተቃና የተባረከ ያድርግላችሁ

  • @seadimekonnentube1718
    @seadimekonnentube1718 5 лет назад +3

    ይቅርታ ለራስ ነው በይቅርታ ማመን የትልቅ ሰው ባህሪ ነወሰ

  • @seadimekonnentube1718
    @seadimekonnentube1718 5 лет назад +3

    ምነው ዛሬስ ወንዶች ከሚስታቸው ሌላ ሲሄዱ ጫፉ የሚሰበር እስራስ በሆነላቸው በወንዶች ተቃጠልኩ ኡኡኡህህህ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад

    መቼም:ትዳር:አልጋ:በአልጋ:አይደለም:ብዙ:ፈተና:አለ:ግን:ትእግስት:ጥሩ:ነው:እኔም:እንዳንቺ:መቆጣት:አበዛለው:ባለቤት:ግን:ትእግስተኛ:ነው:ካንቺ:ብዙ:ተምሪያለው:አመሰግናለሁ:ይቅርታ:ማድረግ:የህሊና:እረፍት:ነው:ተምስገን:።

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 5 месяцев назад

    መጨረሻው ያምራል

  • @anbarsarah8913
    @anbarsarah8913 5 лет назад +1

    Wow Betam Gobeza Neshi Yekrta madergeshi enam endancy aynet agtemogal ena gin yekrtawn makbale kabdeg gin betam ewadewalew 💔💔💔💔💔

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 лет назад +6

    ቤሩት አትመጡም

    • @keepright5232
      @keepright5232 5 лет назад

      hiwot alemsged aymetum. Yememetut Borena new.

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 лет назад

    ወይ ጉደ ነው ሰኒ በእወነት ፈጣሪ ይጠቢቅሺ እህቴ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 года назад

    አይዞሽ በጣም ከባድ ነው እኔ ብሆን ብለን ስናስበው ህመሙ ከባድ ነው

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 7 месяцев назад

    ጂ ለአንቺየነገርኩሽ አንቺ ጋር ነው የሚቀረዉ??

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 5 лет назад +2

    ሲገርም ይሄ ታሪክ አሁን በዚህ ሠአት እኔ እየኖርኩት ነው ።

    • @adenmdhana9372
      @adenmdhana9372 5 лет назад

      ስላም: ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆንሽ ለምን ቢሮቸው አትኔጀም ከኢትዮጲያ ውጭ ከሆንሽ ደግሞ ባለሞያ ጋር ሂጀ እግዚአብሔር ይዳሽ

    • @እሙአዙዝ
      @እሙአዙዝ 5 лет назад

      አኔም

  • @alemawel7581
    @alemawel7581 4 года назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን የእርቅ ማዕዶች እባካቹ ስልክ ቁጥራቹ ቴሌ ግራም ኢሞ ያለውን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር እባካቹ በውጭ ስለምኖር እናንተን ማግኘት ፈልጌ ነበር

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 года назад

    🙏 🙏 🙏

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +1

    አይ እህቴ መቼም በዚህ ዘመን በዉንድ ያልተጎዳች ሴት ቢትኖር እድለኛ ናት እኔ የልጀነት ባሌ ከ19አመት በኋላ ከማዉቃት ሴት ተኘቶ በሲዴ ተቀርፃ ደረሰኘ ልቤ ቆሰለ ታመመምሁ ግን መጨረሻ ይቅር አልሁኘ ለምን እኔም ከህመም ዳንሂኘ ቁሰሉ በርግጥ ከባድ ነዉ

  • @elbesnesa1159
    @elbesnesa1159 3 года назад

    አረ ወንዶች አላህን ፍሩ በቃ ምንም የምትፈሩት ነገር ጠፋ እኮ አረ አላህ ድረስልን

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 4 года назад

    እደይቅርታ። የሚያስደስተኝ ነገር የለም እንካን ይቅር አልሽው

  • @shahulhameedpeermohmad7562
    @shahulhameedpeermohmad7562 5 лет назад +1

    እባካችሁ ምክር ለግሡኝ በተፈጥሮየ አኩራፊነኝ ከብዙ ሠዉ ጋ እቀራረባለዉ ከሴትም ከወንድም ጓደኞቸ ጋ ትንሽ ነገር ከተናገሩኝ አኮርፋለዉ ይቅርታም አልጠይቅም አልቀበልም በጣም ነዉ የሚያናደኝ ይህ ባሀሪየ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 лет назад

      እኔም

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      በርቺ ሁላችንምነን የአረብ ሀገር ሤቶች ጠሽነን ለዛነው 😂😂😂😂🙋

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 4 года назад

      @@Filseta kkkkkk

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 5 лет назад

    Betam des yemile temehert programe new

  • @bintmehammed-c3d
    @bintmehammed-c3d 5 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጀምሩት ልቤን አቆማችሁት

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 2 года назад

    😂😜አላህ የኔ ልብ ይስጣቹሁ ወላሂ እኔ ለሁሉም ይቃርታ እጠይቃለው 🤙💕መልካምነት ለራስ ነው

  • @melatbirhanu6630
    @melatbirhanu6630 3 года назад

    Ni

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 лет назад

    አይዞሽ እህት እሱ ቢጥልሽ ከእሱ የተሻለ ይገጥምሻል

  • @jemilamuhammed7810
    @jemilamuhammed7810 4 года назад +1

    እንደ ተበድለንምይቅረታብጠይቁ እረይከብዳልእሡከፈለገይቅረታማለትያለበትእሡጅተበዳይሆነደ ይቅረታካደረኩለትማበቃእንደፈለገሊሆነዉ ቀጥልብላኛለችእያለሆሆሆ

  • @legesubrhane872
    @legesubrhane872 Год назад

    እኔ አለሁ አይደል12 አመት ሙሉ ከዛሬ ነገ ልብ ይገዛል እያልኩኝ ለልጆቼ ስል እየታመምኩኝ የምኖር 12 አመት አስቆጠርኩ ለውጥ የለም አሁን አሁን ግን ተስፋ ቆርጫለሁ

    • @addygirma4346
      @addygirma4346 Год назад

      ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር የማያስተካክለው ነገር የለም!!!🙏 እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @wongelawitethiopian2616
    @wongelawitethiopian2616 5 лет назад

    Mistyewam Abezachiw enji manem yemiyadergew new..lesua gize eskalsetat direS besua ayferedbatim...

  • @zahrazahra-dp6ww
    @zahrazahra-dp6ww 5 лет назад

    Eqwane Adarasachehu edalek tege abed mene Edamelachehu kalate Selameyateray nawe Allah yasedssetachehu batsme mewadawe programme nawe

  • @haimanotferreh6042
    @haimanotferreh6042 5 лет назад

    melkam set nat sibeza

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 5 лет назад

    እንካን ደና መጣችሁ

  • @menegn2921
    @menegn2921 5 лет назад

    Enkuwan dehna metachu yerk maedoch . enkuwan adersachu lemalaw ye kiristina emnet teketayoch .

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 5 лет назад +1

    Comment comment comment West New

  • @digitalcell4724
    @digitalcell4724 4 года назад

    የጓደኛዬን ታሪክ በሌላ ሰውሲያወራ ሰማሁ ወደናተ እንድትመጣ እነግራታለው

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 5 лет назад

    ማስተዋሉን ያድለን

  • @lelisaedosa6324
    @lelisaedosa6324 4 года назад

    ሰላም ሰልክ ራት አነሱን

  • @salamphonetastic9589
    @salamphonetastic9589 5 лет назад

    እፍፍፍፍፍ ኧረ ወንዶች ምን ይሻላችኋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 4 года назад

    Tifatu ysiwam new enidet keremit lbichaw tilaw beteseb gar tokoyalech

  • @jhonywolday9316
    @jhonywolday9316 3 года назад

    Hi how I can call you pls

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ ወንዶችዬ መቼ ነው ግን ልብ የምትገዙት አሁን የኔም ባል ከእናንተ ጋ ኢትዮጵያዊ ይባላል ይሄን ያህል ዋጋ ተከፍሎልህ መቅበዝበዝ ምን ይሉታል አሳፋሪ ሠው ነህ

    • @swekasa415
      @swekasa415 5 лет назад

      yamale enam 😓😴😴
      gen wedfet abero lmenor ayekbedm ewnt yamale hegeron kroke uono mferde kbade nwe 😢😭 wndoh gen eske athebrbro enanetly bders yamale

  • @menegn2921
    @menegn2921 5 лет назад

    Hi enkuwan adersachu lemalaw ye kiristina emnet teketayoch melkam ye fasika beal.yenem bal tesasito yaw zare lay lijen tiye yaw ke madam lijoch gar ..... Gin destiyna negn .....yikirta madreg gin alchilim ......

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 5 лет назад +3

    አንዳንድ ልክስክስ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад

    ምንም ግዜ የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 лет назад

    ይቅር መእባአባል ጥሩ ነው ግን ባልሽ። ውይም ባሌ እደዚህ ቢአደርገኝ ይቅርታ አላረግም ጥቅር ይበል የእውንውት እንዴዴ። !!! የ12 አመት ትዳር ።

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 года назад

      እረ እኔ እንኳን በላዬ ላይ ሄዶ። ትንሽ ስለነካኝ ስንት ደረጃ ላይ ደርሻለው።

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 5 лет назад +6

    እዚ ኮመንት ላይ በብዛት "አይ የኛ አገር ወንዶች ትላላቹ አበሻ ወንድ እንደውም ጨዎ ነው እንዴ የሌላ አገር ወንድ እንዴት ነው ከኛ አገር ወንድ ጋር የምታወዳድሩት
    ይመስለኛል በጅ የያዙት ወርቅ ሆኖባቹህ ነው

    • @asematube9570
      @asematube9570 5 лет назад +2

      ሰለ አገራችን እንጂ ሰለ ሌላ ሀገር ወንዶች ምን አገባን የሌሎችን ለሌሎች የእኛን በኛ ነው ሆሆሆሆሆ ስንት አይነት ሰው አለ 😕😕😕😕

    • @milanamili6065
      @milanamili6065 5 лет назад +1

      እናቴ አሰማዬ asema tube እኮ እንደዛ ከሆነ "አይ የኢትዮጵያ ወንድ አይባልማ ምክንያቱም ሁሉም ወንድ አይደለም

    • @milanamili6065
      @milanamili6065 5 лет назад

      እናቴ አሰማዬ asema tube ሁሉም አይየኛ አገር ወንድ እያሉ ነው የሚጅምሩት

    • @asematube9570
      @asematube9570 5 лет назад +1

      ሁሉም ባይሆኑም ግን በሰው ሰቃይ የሚዝናኑ ቁጥራቸው ከጥሩዎቹ ስለበለጠ ነው እኮ አይ የኢትዮጵያ ወንዶች የሚባልበት ምክንያት እሱ ነው

    • @milanamili6065
      @milanamili6065 5 лет назад

      እናቴ አሰማዬ asema tube እሺ እህቴ

  • @tigesttesfaye595
    @tigesttesfaye595 4 года назад

    Why do you have too many advertisements omg👀

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ሸ1አ

    ግን ወንድከሚሥቱ ሌላ ከሂድ ቡሀላ ለሚሥቱ ፍቅር አለው ይባላል እንደ

    • @marigkfy9738
      @marigkfy9738 Год назад

      ግራ ገባንኮ አሁንሰ እውነትና ውሸት መለየት አቃቸኝ ጥያቀው የኔም ጭምር ነበር መልሰ ከቸገኘ ?

  • @baimnetgatchwetetesfaye3675
    @baimnetgatchwetetesfaye3675 5 лет назад

    የሚገርምነው ፅናትሽ

  • @yewinheregebetrework7358
    @yewinheregebetrework7358 5 лет назад

    Bzwea newea yteamerkotea kzhea lgea gobeza neatea

  • @mititimita8865
    @mititimita8865 5 лет назад

    Aha yekere stbalwe mist blo zem tlalchwe yshermote yeker aybalme✋✋✋

  • @mercykebede4867
    @mercykebede4867 5 лет назад

    ላወራቹ እፈልጋለው

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад +2

    ዉይ ከባዲ ነዉ ኡፍፍ

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад

    ቲጂየኔ አንደበተ ርቱህ ልክነሽ ይቅርታ ብቻ ፋይዳ የለውም ችግሩ ተሸፋፍኖ ሆ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ልቀቁልን ድምጹን

  • @burukamulualem8029
    @burukamulualem8029 5 лет назад

    Ename

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 5 лет назад +1

    ዝም ነው ወዶቹን እህ

  • @fedilafedila6207
    @fedilafedila6207 5 лет назад

    Enam slasbew tkdcha 4 war tamema dgallw prgramchu btam astmri now

  • @liyayemane7448
    @liyayemane7448 5 лет назад

    Yenes tera mech yhon