"ሜዳዉ ጠበበ" አዲስ የገጠር ድራማ(Medaw Tebebe New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 499

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +197

    ፈጣሪ ሆይ እኛ ስንስቅ መተንፈስ አቅታቸው ኦክስጅን ሚወሱዱ፣ኩላሊታቸውን ሚታጠቡ፣ባልጋ ቁራኛ ሚሰቃዩ፣እርባቸው ምቀምስት ያጡ አሉና ፈጣሪ ሆይ አንተ ድረስላቸው አሜን💞

  • @sentkasahun
    @sentkasahun Год назад +21

    ወይኔ አበጀሽዬ የኔ ሽቁጥቁጥ እናቴን መሳይ እንኳን ደህና መጣሽ ስወዳት እኮ በማርያም❤❤❤

  • @super12star
    @super12star Год назад +64

    በስደት ያሉ መልካም እህቶችን ከታደሰ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🤲

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Год назад +25

    እደዉ ሀይሌ ነፃ የሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ

  • @samera221
    @samera221 Год назад +51

    አበጀችን ሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤❤❤❤❤

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j Год назад

      እረ ወዴያ መጃጃሎን አበዛችው እኮ

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n Год назад +43

    እዳበጀሺ አይነት የዋህነት ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +15

    የመዋ አድናቂወች የታላችው❤❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      አምዋ የኔመልካም ያበጀሼወድምውድድድ💕💕💕💕😘😘😂በጉጉትስጥብቅነበር

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +29

    አንደኛ ነኝ የመዋ አድናቂ በላይክ ግጩ❤😂😂

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Год назад +23

    እውነት እና ፀሃይ እያደርች ትወጣለች እውነት ነው ወይኔ ታደሰ በሳቅ ገደለኝ😂😁like😍🙏

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Год назад

      ትክክለኛ አባባልእኮነው ወላሂ

  • @ጥሩየያማኑኤልልጅ
    @ጥሩየያማኑኤልልጅ Год назад +8

    እንደ አበጀሺ ያለ ኦርጅናል ትዎና ማን ይችላል። በመሰል ሳይሆን እኮ ሁና ነው እምትተውን❤❤❤ በጣም ጥሩ ነው ባጠቃላይ በርቱ❤❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +22

    በለው አለሜም አርግዛለች መሠል ዘሩ ቀለጠ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +21

    መዳንያለም አባቴ ኢትዮጵያን ጠብቅልን
    ህዝባንም ከስደት ጠብቅልን

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa Год назад +22

    ሀሙስ እስከሚደርስ የምቸኩለዉስ ነገር😊

    • @yiso2009
      @yiso2009 Год назад +2

      እኔም😂😂😂

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Год назад +24

    የታደሰን ውርደት ለማየት የቸኮለ ማን ነው ? አንተ ወራዳ ሀይሌ ጀግናዬ እውነቱ ሊወጣልህ ነው

  • @ኪያየማሪያምየወግዲልጅ

    የምር ብርቁና አባቱ በሳቅ ገደሉኝ በርቱ የምር ጎበዞች❤❤👈

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Год назад +10

    አያ ጥላየን ስወደው ወዳወድ ነው ስክን ያለ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babaw403
    @babaw403 Год назад +5

    ቀጥሉበት ችሎታችሁ በጣም የሚደነቅ ነው።
    ከተስማማችሁ ለአንድ ጊዜ ቢሆንም ትበይንን ጨምሯት።

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +4

    ወይቴ የብርቁ አሯሯጥና የታደሰ አስደነጋገጥ በጣምነው ያሳቀኝ አብጅየ የኔመልካም ነሽእኮ ሀይሌ ቆፍጣናው ጎበዝ መጨረሻው ማየት ናፈቀኝ

  • @سعادفخري-ش4ه
    @سعادفخري-ش4ه Год назад +14

    ውይ ዛሬ እውነቱ ይወጣል ብየ ስጓጓ ሳይወጣ አለቀ😢😢😢

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ Год назад +4

    ስወዳቸዉ ሳቅ በጠፋበት ዘመን የሳቄ ምንጭ

  • @yiso2009
    @yiso2009 Год назад +8

    ያለሜ አቆጣጠር አገልግሉ እናቴን ትዝ አስባለችኝ ሃገሬ😢😢😢😢

  • @BirhanuEnawgaw-g5o
    @BirhanuEnawgaw-g5o Год назад +5

    እንዳው በማረያም በአላህ በፈጠራችሁ እንደምንም ተቸግራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በማረያም በናፍቆት ማለቃችን ነው

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Год назад

      ይሄንያክል ኧረሱስ😂😂😂

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +8

    እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማነው😂😂😅👍👍👍❤❤😍😍

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Год назад +1

      አባትሽን ከሻላቸው እህት ባልሳሳት እኮመትላይ አሞብኛልዱአ አርጉልኝየሚልሜሴጅአይቸነበር

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ Год назад +1

      @@Aminat-nv3cu አይዋ እህቴዋ አሞብኝ ነበር አባቴ አልሀምዱሊላህ ተሽሎታል ጨርሶም ባይለቀው

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Год назад +1

      @@ደሴላይነውቤቷ አላህምዱሊላህ እህቴዋ ላላህ ምንይሳነዋል ጨርሶ ያሽራቸው ሀገራችንም አላህሰላምያርግልን

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ Год назад

      @@Aminat-nv3cu አሚንንን 🤲🤲 የኔ ውድ እህት አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +4

    አበጀሽኮ አሽሙር አትናገሪ😅😅😅❤
    እውነቱ ዛሬም ላይወጣ ነው ታደሰ ያባርራችሁአል ።
    ታደሰ✊✊✊✊
    የአለሜ ውበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💕💕💐

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Год назад +9

    አያጥሌ የወንድ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Год назад +7

    አበጀሽ የኔ ጀግና እናት

  • @ffty7136
    @ffty7136 Год назад +13

    በጉጉት ስጠባበቃችሁ መጣችሁ የኔውዶች ስወዳችሁ በርቱልን ትልቅአስተማሪነው

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Год назад +6

    እረ ተይ አበጀሽ ተይ አታስለቅሽኝ ደግነትሽ በዛ ❤❤❤❤❤

  • @abelbekele5893
    @abelbekele5893 Год назад +4

    ሁሌ ልባችንን አንጠልጥላቹ ነው ምትሔዱት በሉ ቀጣዩን አፍጥኑልን

  • @hanamaryam2902
    @hanamaryam2902 Год назад +4

    ውይ ታደሰ ቀጣይ ለማየት ቸኩያለሁ😂😂😂💚💛❤

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Год назад +3

    አያ ጥላዬ ስወደዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ባዩሽየስላሴልጅ
    @ባዩሽየስላሴልጅ Год назад +13

    በስደት ያላቹህ እህቾቸ በያላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +17

    ዛሬ ለካ ሐሙስ ነው መጡልን ስወዳችሁ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ውድድድድድ አረጋችኋለሁ❤ የታዴ ጉድ ዛሬ ይወጣል😂

  • @Abu447
    @Abu447 Год назад +15

    ሰላም ሰላም የገጠር ድራማ ተከታታዮች ሁላችሁንም ሰላማችሁ ይብዛ የማዳም ቅመሞች ኑ ቁርአን ልጋብዛችሁ አበረታቱኝ ለኔም ሞራል ለእናተም ሀጅረ አለው 👈ማታ ማታ ከምሸቱ ሁለት ሰአት

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад +58

    መጡ መጡ መጡ የኔ ጎጃሜወች እቤታችሁን እኮ ስወደው ❤❤❤❤❤

    • @marrym8213
      @marrym8213 Год назад

      ጎጃሜ አሆሽ ደዉይልኝ

    • @marrym8213
      @marrym8213 Год назад

      ስደት ለይ ከሆሽ

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 Год назад

      @@marrym8213 እሽ የኔ ቆንጆ በምን ልደውልልሽ ውዴ

    • @libcab1083
      @libcab1083 Год назад

      😂😂😂

    • @saedia27
      @saedia27 Год назад

      እንደማመር ውዶቸ ደምሩኝ ስወዳችሁ ተዘግቶብኝ ነው

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Год назад +10

    አይ አበጀሽ አሁንስ አበዛሽው ታዴ ቀዳደው ሳይሆን አንች የወለድሽባት መሰለኮ ሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @alem3455
      @alem3455 Год назад

      😂😂😂😂😂 በጣም ትክክል

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 Год назад +2

    ክክክክ ክክ ታዴስና ብርቆ ሱሪያቸውን ሳያበላሹ አይቀሩም 😂😂😂😂😂

  • @B-m7c
    @B-m7c Год назад +5

    ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦችየ🌹🌹🌹

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 Год назад +2

    እመዋ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤

  • @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ

    ክክክክክክ ወይኔ ፈነዳሁ ታደሰ ህልም ነው በለኝ 😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 9 месяцев назад

    እኔስ ቦታው በጌታ ሲያምር እናታለም ጎጃም😍😍😍😍እግዚአብሔር ሠላሙን ይመልስልን በአራቱም አቅጣጫ ለሚታረደው ዐማሓራ😍😍😍😥🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Год назад +4

    እንዲያው ደስ ስትሉ ተሎ ተሎ ብትመጡልን ደስ ይለናል አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Год назад +1

    የኔውድ ልጅቱስታምር❤❤❤❤አላህያሳድግሽ ማሻአላህበሉ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +2

    ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @albukotube1195
    @albukotube1195 Год назад +7

    ድምፅ የለውምሳ እኳን ደህናመጣችሁ ❤❤ ስወዳችሁኮ

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my Год назад +3

    አሜን ይጠብቀን❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ

    አለሜ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ማር🤰🤰🤰🤰

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml Год назад +1

    ጡሩነው በረቱ ግን የመታችው ሤትዮ መጣት የነበረባት አበጀሽ ባለች በት ሆኖ በሆን አሪፍ ነበር በተረፈ አትቆዩብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +2

    አበጀሽ የብርቁ እናት ቃልኪዳነኛ አይ ታደ ጉድህ ሊገለጥነው ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ 😂😂😂

  • @Solomongetaneh-o2b
    @Solomongetaneh-o2b Год назад +2

    አለሜ የኔ ቆንጆ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +2

    ወየኔ ብርቁ በሳቅ ገደልኛ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Год назад +2

    Ayzoki yane Tamey ewanti hulami ewanti new🙏🙏🙏

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Год назад +7

    ሀይሌ የወንድ ቁና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alem3455
    @alem3455 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ ውይ አበጀሺን ሰወዳት እደናቴ ቁጭ አትልም መትልትል ነው እምትለው አይ እናት

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Год назад +2

    አይ ታዴ ህልም ነው በለኝ ጌታዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂ተመቸኝ

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Год назад +6

    አለሜ እረጉዝ ናት 🥰🥰

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እነ ብርቁ አድርቁ መጥተዋል ውይይይ የብርቁ እና የእናቱ አድናቂዎች የት ናቸው የአበጀሽ ደግነት አያ ታዴ እመዋ በካልቾ ቃጣችው😂😄 አቤት የእሱባለው ቦቅቧቃነት😄

  • @hayattfazar9212
    @hayattfazar9212 Год назад +2

    ምንም አልልም በርቱ ነው የምለው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    የኔማሮች ስወዳቹ በጣም ነውኮ በጉጉት ምጠብቃቹ 👌👌👌😘😘😘😘😘 ለምድነው ግን ሀይሌ አጀቴን የሚበላኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    ሃይሌ እኮ በጣም ጥሩ ስው ነው ደግም ወንድወንድ ነው ይውሃ ነው አያ ጥላይ ደግም ስውዳው

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Год назад +5

    የኔወቹ አቤት ሳያቹህ እኮ እዴት ደስ እደሚለኝ💙🙏

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +3

    እምዋመጣችኑ እንይ የመዳምቅመሞችየ😊

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    የምር ምርጦች እኮ ናችሁ በጣም ጎበዞች ሁነው ነው የሚተውኑት😮😮🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +2

    ዎይኔ አበጀሽ የኔ ምስኪን በእውነት ግን የዋህ መሆን እደት ደስ ይላል

  • @tilahungetasew8515
    @tilahungetasew8515 Год назад +2

    ይሄንን ታሪኩ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Год назад +2

    ቢያንስ እንኳን በሳምት ሁለት ግዜ ለቀቁልን ልባችን ተጠለጠለኮ

  • @fkrteshifera3820
    @fkrteshifera3820 Год назад +2

    አያ ጥላዬ ወንድ ነውኮ ሲስቅ ደስ ሲል❤❤

  • @fkrteshifera3820
    @fkrteshifera3820 Год назад +1

    አበጀሽ ደግነቷ ውይ እንደሷ መሆን የሚፈልግ ማነው❤

  • @lubabato4231
    @lubabato4231 Год назад +3

    እንኳኝን መጣችሁልን እደኔእሚወዳቸው አለን❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +10

    ሰፍ ብየ ስጠብቅ መጣችሁልን ❤❤❤❤እኳን ደህናመጣችሁልኝ❤❤❤

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Год назад +8

    አበጄሽ አሁንስ እኔንም አስጠረጠረችኝ ሰው ለባሉ ውሽማ ይከናህል ደግነት 😂😂

    • @mesertabebe4349
      @mesertabebe4349 Год назад

      ደግነቱ❤❤

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Год назад

      እንደዚህ ግን አለ እንዴ?😂😂😂

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Год назад

      @@ethiolove2286 አለም ብትዞ የሚገኝ አይመስለኝም ሴት ለባሏ ውሽማ ደግ ልትሆን አረ እኔጃ😂😂

  • @wondalenigatu7752
    @wondalenigatu7752 Год назад +2

    YAbejesh yewahnet abet.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +4

    ወነት❤❤አዬደበቅም❤❤ሐይሌ አዞኝ❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +9

    የኔ ሱሶች ስወዳችሁኮ ❤❤❤

  • @yiso2009
    @yiso2009 Год назад +5

    ውይይ ሁላችሁም ትችላላችሁ ❤❤❤ታዴ ባለብዙ ሚስቱ

  • @Heaid
    @Heaid Год назад +6

    እመዋ ደግነት ሲበዛ ሞኝ ያስብላልኮ 😢

  • @SS-fw4dh
    @SS-fw4dh Год назад +2

    በርቱ

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Год назад +2

    የአላህ ይሄ ሳምንት ርቆኝ እስከምትመጡ😢

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Год назад +4

    መጡመጡ የመዳምቅምሞች ❤️❤️❤️

  • @kelemchane4483
    @kelemchane4483 Год назад +2

    አይ አበጀሽ የኔናት ስወድሽኮ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Год назад +3

    ዛሬም ታዴ አልተዋረደም አይ ስጠብቅ ከርሜ😌😋😊

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +5

    ደቂቃጨምሩልን ኸረ በሱባለው ይሁንባችሁ😂😂😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Год назад +1

      ይሄቱልቱላ የምር ቅጥልነውየሚያረገኝ እውነተኛእሱንመሳዮች ስላሉ

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb148 Год назад +4

    ቶሎ ልቀቁት የታደስ ጉድ ይውጣ ና እንሳቅ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад +1

    ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታቲወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን አይ አበጀሽ ትለያለሽኮ መቸም ስወድሽ በጣም ጎበዞች ናችሁ ሀይሌና ታደሠ የያዙት ጉድ አጓጓኝ😅አትጥፉ ቶቶሎ ኑ👍👈💐💐🌾🌹🌼🌺🌺

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ

    ዉይ አገልግል እደት እዳማረኝ ቢል አፊያ

  • @habebahabeba8797
    @habebahabeba8797 Год назад +1

    አይታደሠ ተወናአደኛ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Год назад +2

    ዎው በጣም ደስ የምል ድራማ ነው እናመሰግናቸዋለን🙏

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +3

    የዎሬ ቅልቻ 😂😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +5

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤❤❤

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    በስማም ችሎታ እመዋ❤❤

  • @Ayal19
    @Ayal19 Год назад +3

    አይ ታደሰ አሁን ምን ትዋሽ ይሆን ብርቁና ታዴ በሳቅ ገደላችኝ😂

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Год назад +5

    የአለሜን ማርገዝ ሀይሌ ያማን ይሆን ሌላ ጦርነት ባልተነሳ🤔አረ ታዴ መጨረሻ ላይ ህልምህ ነው በለኝ ጌታየ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ Год назад +2

    5ቢዶ አመለጠኝ አንድም አያመልጠኝ ነው ልጀመር ነው ላይ ቱክቱክ ተኝቸ😅😅😅🎉🎉🎉❤❤

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Год назад +3

    ምርጦቼ ዛሬ 1ኛ ነኝ ❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ❤❤❤❤እመዋየዋ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад

    😂😂😂😂አያ ታደሰ ጉድ ሌፈላነወ እማዋ የኔ የዋህ እዳአይነቱን ያብዛልን

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад +4

    እኳን ዴህናመጣችሁ❤❤❤❤ማነውእዴኔ ሀሙሥእስኪዴርስ የሚቸኩለው

  • @ahmedsiragahmesiraghassen5322
    @ahmedsiragahmesiraghassen5322 Год назад +2

    ኧረ ምላርጋችሁ በጣም ነዉ የምትመቹኝ

  • @serkalala542
    @serkalala542 Год назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ አቤት አርግዘን አምጠን ወለድን ሐሙስ አልደርስ ብሎ መድረሱ አይቀር ደረሰ አያ ታዴ ጉድህ ፈላ 😂

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +2

      በትክክል ምጥማ ስም አለው ከዛ በላይ❤❤❤❤

  • @kidustaekwondo5652
    @kidustaekwondo5652 Год назад

    ከዚህ ቀጣይ ያለውን ክፍል ሊንክ pls