Yechewata Engida / አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ Journalist Niguse Aklilu With Meaa Birru /1ኛ ሳምንት ክፍል 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 22

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 4 года назад +5

    ሼገሮች
    ወ/ሮ መዓዛ የልብሺን ይሙላልሺ
    ተወዳጁ ጋዜጤኛ እድሜህን ያርዝምልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ደሰ የሚል ትዝታ እድሜ የሰጣችሁ የናንተን ዘመን ያምጣልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ሽገሮች እንኩዋን በስላም መጣችሁልን ። ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥሺ እንቁ ማእዝዬ ጫዋታ አዋቂ ልዩ ተስጥኦ ያለሽነሽ እግዚአብሔር በፀጋ ፣ በክብር ያቆይሽ ። ንጉስ አቤት ጫዋታ እንዳተ ያለ እስካሁን አላያሁም ንጉሴ እድሜህን ከጤና ጋር ያድልህ። የጃንሆይን መፈንቀል መንግስት ያጫዋትከን አይረሳኝም ። ፕርግራማችሁን እንዳይቕረጥብን አደራ ማእዝየ ተባረኪልን ድምፅሽን ስወደው ማር ማር ይላል ።

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 4 года назад +3

    one of the best!!!!

  • @jamalhassan5634
    @jamalhassan5634 4 года назад +1

    ማአዛ ብሩ የጋዜጤኞች አውራ እድሜሽ እርዝምምምምም ይበል ከጤናጋር

  • @aklilubekele1435
    @aklilubekele1435 4 года назад +1

    I anticipate you would present the real scholars in Ethiopian history, like Bahru Zewdie, Shiferaw Bekele and others.

  • @cococake6803
    @cococake6803 4 года назад +1

    ደስ የሚል ወግ ነው

  • @jonaabey2057
    @jonaabey2057 2 года назад +1

    ሸገር አውቶ ሞትኢቪ ለምን አይኖርም እንደ ሌሎቹ ፕሮግራም እናንተም ለዘላለም ኑሩ።

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 3 года назад +2

    ጋዜጠኛ ንጉሴ ንጉሴ አክሊልን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያውቃቸው

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 4 года назад

    ትክክል።እኔም ደርሻለሁ

  • @tilethio
    @tilethio 4 года назад +5

    በ16 ሳምንታት የተላለፉትን ጨዋታዎች አብዛኞቹን ተከታትያቸዋለሁ፡፡ ጋሼ ንጉሴ ወግ አያልቅበትም ጨዋታ አዋቂ ሊቅ ነው፡፡ ለጨዋታ እንግዳ ያለ ፕሮግራም በጣም ምቹ ነው፡፡ ወግ ይፈልጋል፡፡ አሁን በመግቢያው ጨዋታ ላይ አቶ ልበልክ ሲባል አንኳ ምን ያህል ታሪክ እንደተጫወቱ ተመለከቱት እሰኪ፡፡ መአዚ ደግሞ ልዩ ናት፡፡ ይደንቀኛል የምታቀርባቸውን ሰዎች ኋላ ታሪክ በሚገባ አጥንታ ነው የምታቀርበው፡፡ ደረጀ ሀይሌም እንዲሁ ነው፡፡ እባካችሁ ሸገሮች ከአቶ ንጉሴ ጋር የተደረገውን ጭውውት ሁሉንም ሳምንታት በኢንተርኔት ላይ ላገኘው ስላልቻልኩ ብትጭኑት ደስ ይለኛል፡፡

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 4 года назад +5

    ሸገሮች እንዴት ናችሁ! ሰላም ናችሁ፣እንደ እውነቱ የእናንተን የጨዋታ ፕሮግራም ስታቀርቡ እኔ የ29 ዓመቱ ልጅ የድሮ ዘመን ሰው ሁኘ በተወለድሁ እላለሁ ለምን ብትሉኝ በአገር ፍቅራቸው፣በምቾት ደግሞ ሳስበው አሁን ዘመን መሆኔን አመሰግነዋለሁ አምላኬን፡፡ ስለሆነም መዓዛ የቀዳችኋቸውን የተለያዩ የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ያቅረባችኋቸውን ሪከርድ በቴሌግራም ቻናላችሁ ብትለቁልን ለአገር ለወገን ኢትዮጵያውያን እንዲያዳምጡት ብዬ በቅን በማሰብ ነው፤ይኄ ልምን እንደጠየቅኋችሁ ከተረዳችሁኝ የሸገር ኤፍ ኤም አድማጮች ቢኖሩም በተለያዬ ሥራ ምክንያት፣ እንዲሁም ተደራሹ አድማጮች የአዲስ አባባ አካበቢ ወይንም የማኅበረሰብ ድምጽ ራዲዮ ተደራሽነቱ ብዙ ስለሆን መደመጥ ሁኔታው ተካፍሎ ስለሚያንስ በፌስቡክ አድራሻችሁ ሪከርዱን በኦዲዮ እስከዛሬ የተደረጉትን ጭውውቶች ልቀቁልን ስል በትህትና እጠይቃችኀዋለሁ፡፡

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 4 года назад +2

    1964።ዓም ዳግማዊ ምኒልክ ተ /ተቤት ሙዚቀኛ ነበርኩ

    • @tilethio
      @tilethio 3 года назад

      የሙዚቃ ቡድን ነበረው ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት?

  • @darin2502
    @darin2502 3 года назад

    Ethiopian History
    Majesty - honorary century.
    Derg - fears century
    Tplf - schamless Generation century

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ እና ፕሮፌሰር መስፍን እንዲሁም ቴዲ አፍሮ

  • @estifomagna8963
    @estifomagna8963 4 года назад

    68 በኛ ነው በውጪ

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 4 года назад +1

    ነብይ መኮንን