Ethiopia :Yechewata Engida - በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ የአገር ፕሮጀክቶችን በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 22

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 2 года назад +2

    What a legend! My father was always grateful for you as you were his former boss!

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 4 года назад +4

    በጣም ብዙ ትዝታ የሚቀሰቅስ ቃለ መጠይቅ ነው። ወይዘሮ መአዛ በጣም እንደተለመደው እናመሰግናለን።

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 4 года назад +8

    በጣም ግልጽ ሰው ናቸው ሁሉንም ደስ እያለኝ እየሳኩኝ ነው ያዳመጥኩት መልካም ጤና ከረጅም እድሜ ከልብ እመኛለሁ ❤️❤️

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 года назад +2

    ጓድ ካሳ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад

    በጣም ደስ አለኝ ስለሳቸው ስሰማ አጎቴ ከሳቸው ጋር ስለሰራ ከስርም አስፈትተውታል እድሜና ጤና እመኛለሁ!!!

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 4 года назад +9

    ጓድ ካሳ በእውነት ጥሩ ሥራ ሰርታችኋል አሁን ግን በዚህ ጊዜ ለሀገር ብሎ የሚሰራ የለም የመስራት ፍላጎት ቢኖር እንኳን ወደ ብሔራችን ወይም ወደ ክልላችን እናደላለን መላዋን ኢትዮጽያ የምንልበት ጊዜ ተመልሶ ይመጣ ይሆን?

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Год назад

    Thank you for your service Engineer 😊

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 4 года назад +8

    ሀይሉ ይመኑ የተረሳ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር !!! ….ኢንጅር ካሣ ገብሬ የተረሱትን ምንም ያልተነገረላቸውን የሀገር ባለውለታውን አቶ ሐይሉ ይመኑን ስላስታወሱን እና ውለታችውን እንድናውቅላቸው ስላደረጉ እናመሰግናለን …………….

  • @mG-ln1qy
    @mG-ln1qy 4 года назад +5

    I wish he or some one could write his biography ! A lot to learn about him.

  • @girmaworku961
    @girmaworku961 4 года назад +8

    Dear Meaza. I strongly advise you to exhaustively interview as many of these guys as possible because your program is the only source of real story for us. Ethiopian history after the revolution is heavily shadowed by EPRDF's side, and there is very small from the balancing side. Most of the actors are getting older, and you have no time to waste before we lose the story from the balancing side. Have you noticed that you are audio-engraving the country's history for further studies? Just note that!!!

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 2 года назад +3

    እኔ አንድ ብር ከዘጠና ሳንቲም በቀን ተቀጥሬ ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ የተወለድኩበት አገር እውነት እላችኋለሁ ካሳን የሚመስል ባለስልጣን አይፈጠርም በአል እቤቱ አሳልፎ አያውቅም !
    ይቅርታ በፅፊ አንተ ብልወትም ስራዎ አንቱ ያስብለዎታል ዘረኝነት አልነበረም!

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 4 года назад +1

    መአዚ እሚገርሞ አባት ናቸው የታሪክ ሰው

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 2 года назад

    በካሳ ግብሬ በረካ ነበረው ብሬ!

  • @mG-ln1qy
    @mG-ln1qy 4 года назад

    Dear Meaza hi! Watching from Europe, sadly unable to watch the last episode of Eng. Kassas Interview . Not posted?

  • @esayasendale1105
    @esayasendale1105 4 года назад

    What's about 4 pls

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 года назад +1

    አንድን ፕሮግራም ዮቱብ ላይ ለመጫን ብዙ ፕሮግራሞች ከአንድ ሰዕት በላይ አይፈጅባቸውም እናንተ ግን ከሳምንት በሗላ
    ነው የምትጭኑት፥፥ ይሄ ከቴክኖሎጂ የምታፈገፍጉት ነገር ይገርማል፥፥ በጣም ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ሚዲየም ለመጠቀም
    ወደ ሗላ አትቅሩ፥፥ የትናንት የጨዋታን ፕሮግራም እዚህም ላይ ፓድካስትም ላይ የለም፥፥ የመጨረሻው ሜይ ፩፩
    ይላል፥፥ ሰው በቴክኖሎጂ ገንዘብም መረጃም እየሰጠበት እናንተ ገንዘቡን ባትፈልጉት እንኳን ለሳምንት አብዴት
    አለማድረጋች ሁ አንድም ድክመት ሁለትም ስንፍና ሶስትርም የብቃት ማነስ ይመስለኛል፥፥ ደረጃውን የጠበቀ፣ልምድ ያለው
    የቴክኖሎጂ ማናጄር እና እስታፍ ያስፈልጋችሗል፥፥ [ቢያንስ ጽድት ያለ የኢንተርኔት ሬዲዮ፣ጽድት ያለ የኢንተርኔት
    ቲቪ፣በየጊዜው አብዴት የሚቆጣጠር፣ደረጃውን የጠበቀ ዌብ ሳይት የሚያመጣ፣የሸገርን አፕ የሚያዘምን፣ፕሮግራሞች
    ከተለቀቁ በአንድ ሰዕት ወይም ቢበዛ በአንድ ቀን በሁሉም ፕላትፎርም አብዴት የሚያደርግ፣ቬሪፋይድ
    የፌስቡክ፣ዮቱብ፣ትዊተር አካውንቶችን የሚቆጣጠር፣በተለይ በተለይ ደግሞ ሸገር የእውቀት ላይብራሪ ማለት ነው ስለዚህ
    እስከ አሁን የተሰሩትን በአግባቡ የሚያደራጅ፣የሚያዋቅር፣ጥሩ የእውቀት ዲጊታል ላይብራሪ
    በሰብጄክት፣በፕሮግራም፣በቀን፣በተለያየ መልኩ ዲጂታል ኖውሌጅ ቤዝ የሚሰራ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ አደራጅ ባለሙያ
    ያስፈልጋች ሗል]
    ብቻ አዘምኑት እና ጥሩ ተምሳሌት ሁኑ፥፥ የብዙ ሀገራትን ተመክሮ እዮ የብዙ ትልቅ የሚዲያ አሰራር ፈት ሹ፥፥

  • @johntewabe8234
    @johntewabe8234 4 года назад +3

    ቃለ ምልልሱን ሰምቼዋለሁ። ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛዎቹን የደርግ ዘመን ፊታውራሪዎች አንድ የሚያደርጋቸው ሀገሪቱን የተማረ አልባ ማድረጋቸውን፣ በሰው ልጅ ላይ ኢ ሰብዓዊ ግፍ ያለ ፍርድ መፈጸማቸውን፣ ብሎም ዛሬም ድረስ ለወረስነው ምስቅልቅል መንገድ መክፈታቸውን "የኢትዮጵያ ፍቅር ያንገበገበን" በሚል ማንም የማይቀበለው ፌዝ መጠቅለላቸው ነው። የኢትዮጵያ ፍቅር ሀገሪቱ በብዙ ድካምና ዲፕሎማሲ ያስተማረቻቸውን ዜጎች "በሥልጣን ይቀናቀኑናል" ሰበብ መጨፍጨፍ ከሆነ የሀገር ፍቅር በአፍንጫዬ ይውጣ። በኑመበርግ ትርያል የቀረቡት መላው የናዚ የጦር ወንጀለኞች ያን ሁሉ ግፍ ሠርተው " ምንም ጥፋት አልሰራንም" ማለታቸው ይታወቃልና የእኛዎቹ ጉዶችም ምንጊዜም ቢሆን ለጨፈጨፏቸው መንግሥታዊና ወታደራዊ ባለስልጣናት፣ተማሪዎችና ምሁራን፣ ደራሲያን .....ወዘት ይቅርታ ሳይጠይቁ ወደ ከርሠ መቃብር ይወርዳሉ። እድሜ የማያስተምራቸው።

    • @omerhayat6328
      @omerhayat6328 3 года назад

      የተማረ ማለት ምን ማለትነው? የራሱን የምቾት መደላድል ብቻ የሚጠብቅ ከሆነ የገር። የወገብ። ቅማል ስለሚሆን
      መገደል የንሣቸዋል

  • @MrMojeju
    @MrMojeju 4 года назад

    Building college didn't give civil engineer diploma.

  • @abey7752
    @abey7752 2 года назад

    P0

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад

    Meazi penalizing BE DERGUE ZEMEN YE construction ENA KETEMA LIMAT MINISTER YENEBERUT TESFAYE MARU BE HIYWET KALU ENGEDASHI ADERGOLIN. DEFAR TENAGARI NEBERE.