Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምንግዜም ምርጥ የጫወታ ዝግጅት መቼም ሰምችው ማልጠግበው ሰው ጋሽ በሃይሉ እድሜ ከጤናጋር ጀባ ይበለው
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ አይጠገብም ጠያቂዋም ተጠያቂውም 👏👏👏
እንኳን አደረሳችሁ የምወደው ሚድያ አቶ በሀይሉ የምወደው እና የማከብረዉ
I have been listening you, maybe, more than 20 times! You have good sense of humour! I really learnt a lot from your life experience! Big respect Mr Behailu( Weri Shashemene)
አቶ በሀይሉ እውነት በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ነው ። እውነት ይህንን ከመአዛ ብሩ ጋር የነበረህን ጫዋታ እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ አዳምጨው አልጠግብ አልኩኝ ።ዛሬም እያዳመጥኩኝ ነው ።
He so funny 😆 🤣 😆 ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
Hi
በጣም የሚገርም ጭውውት የማይሰለች
Betam ameseginalew des bilognal .astemarinewu
መቼም ቢሰሙ የማይጠገቡ!በኃይሉ በኃይሉ ነው!መዐዚን ስለምወዳት ነው የማቆላምጣት ተናግራ የምታናግር ድንቅ ፍጡር!!ጋዜጠኛ.. ምናምን የሚለው አይመጥናትም::ለዛዋ ቃላቷ! አገር ቤት ሄጄ ሳላገኛትና አድናቆቴን ሳልገልፅላት በመምጣቴ ተጸጽቻለሁ::በነገራችን ላይ የብዙ ሚድያ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን ከ VOA አሉላን እና አዲሱን ከሸገር መዐዚን የሚያህል አላገኘሁም! እውነቱን እውነት በሉ ስለሚባል ነው::ያለምንም ማጋነን!በኃይሉ የድሮም የዘንድሮም አራድ እና ብቁ የዕውቀት ማኅደር ነው::I love him.Thanks ሸገር!!
የምንግዜም ምርጥ የጫወታ ዝግጅት መቼም ሰምችው ማልጠግበው ሰው ጋሽ በሃይሉ እድሜ ከጤናጋር ጀባ ይበለው
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ አይጠገብም ጠያቂዋም ተጠያቂውም 👏👏👏
እንኳን አደረሳችሁ የምወደው ሚድያ አቶ በሀይሉ የምወደው እና የማከብረዉ
I have been listening you, maybe, more than 20 times! You have good sense of humour! I really learnt a lot from your life experience! Big respect Mr Behailu( Weri Shashemene)
አቶ በሀይሉ እውነት በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ነው ። እውነት ይህንን ከመአዛ ብሩ ጋር የነበረህን ጫዋታ እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ አዳምጨው አልጠግብ አልኩኝ ።ዛሬም እያዳመጥኩኝ ነው ።
He so funny 😆 🤣 😆 ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
Hi
በጣም የሚገርም ጭውውት የማይሰለች
Betam ameseginalew des bilognal .astemarinewu
መቼም ቢሰሙ የማይጠገቡ!
በኃይሉ በኃይሉ ነው!
መዐዚን ስለምወዳት ነው የማቆላምጣት ተናግራ የምታናግር ድንቅ ፍጡር!!ጋዜጠኛ.. ምናምን የሚለው አይመጥናትም::
ለዛዋ ቃላቷ! አገር ቤት ሄጄ ሳላገኛትና አድናቆቴን ሳልገልፅላት በመምጣቴ ተጸጽቻለሁ::
በነገራችን ላይ የብዙ ሚድያ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን ከ VOA አሉላን እና አዲሱን ከሸገር መዐዚን የሚያህል አላገኘሁም! እውነቱን እውነት በሉ ስለሚባል ነው::
ያለምንም ማጋነን!
በኃይሉ የድሮም የዘንድሮም አራድ እና ብቁ የዕውቀት ማኅደር ነው::
I love him.
Thanks ሸገር!!