ስለኮበለለችው ጋዜጠኛ መቅደስ አዲስ ነገር! ሐማስ እገታውን ሲፈፅም እስራዔሎቹ አጋንንት አምልኮ ላይ እንደነበሩ መረጃ ወጣ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2023
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 598

  • @tesfayemane958
    @tesfayemane958 9 месяцев назад +16

    በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @yalem2598
    @yalem2598 9 месяцев назад +24

    ልክ ነክ ወንድማችን ምንም ቢከፉም ቢለማም ማን እንደ ሀገር

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 9 месяцев назад +8

    እረ ኑርልን የምን መሰደድነዉ ስደት አይኑይጥፉ አብይይዬ ❤❤❤❤

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 8 месяцев назад +11

    ኢትዮጵያ በሰላም እጦት ምክንያት ፡ ማንም ቢሆን ከወጣ አይመለስም። ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት ፖለቲካ በሃገራችን ሰላም ነስቶናል

  • @masefkr7154
    @masefkr7154 9 месяцев назад +6

    የጋዜጠኛዋ ድምፅ ግን ዋው👌

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz 9 месяцев назад +11

    በርቱልን
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃት በቸርነቹ!

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 9 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር እኮ ዝም ያልን እኛ ኢትዮጵያን አንስማማም ለዚህ ነው።

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 9 месяцев назад +5

    እግዚያብሔር አገራችንን እንደው ከምንስማው ከምናየው ይጠብቅልን አሜን በርቱልን

  • @mammya1638
    @mammya1638 9 месяцев назад +7

    For the first time ዲቪ ሞላሆ እድሜዬ ወደ አርባዎቹ ተጠግቻለሁ አውሮፓበ2000 ዓም ላይ ሶስት ሀገር ለትምሕርት ሄጀ ነበረ ግን አሁን እንደ ጓደኞቼ ያኔ በቀረሁ ኑሮ ብዬ እፀፀታለሁ ሀገሬን ሀገሬን ብዬ ያገኘሁት ነገር ቢኖር እስራትና ከስራ መፈናቀል ነው እና እኔ በአሁኑ ሰዓት ሀገር አለኝ ብዬ አልናገርም

  • @mesgbre
    @mesgbre 9 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብዬ ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን!

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 9 месяцев назад +3

    ሺ አመት ኑርልን አብዬ❤

  • @TibletsBerhe-cx6jp
    @TibletsBerhe-cx6jp 9 месяцев назад +17

    እኔ አገሬን ስለምወድ ከስደት ከገባሁ 4 አመት ሆነኝ አሁን ግን መመለሴን እየጠላሁት መጥቻለሁ ኑሮው አቶ ከበደ ሆኖብኝ ብቻ እግዚአብሄር ፅናት ይስጠኝ በኢትዮጵያ ለመኖር

    • @Sitina-dl1ll
      @Sitina-dl1ll 9 месяцев назад +3

      ወይ እህቴ እኔም 5 አመት ሆነው ወደ ሀገሬ ከገባሁ አሁን ግን መኖር ስለከበደኝ መሰደድ አስቤአለሁ

    • @ashenafikejela1243
      @ashenafikejela1243 8 месяцев назад +2

      በርትተሽ ታገይ ከእግዚያብሔር ጋር የማይቻል ነገር የለም እርሱ ይርዳሽ

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l 9 месяцев назад +14

    የተሙዋላና እውነትነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ ጥሩ ነው እስራኤሎች ብቻ ሳይሆኑ ከተለያየ አገር የመጡ ሰወችም ያሉበቴ ግብረ ሶዶማውያን የሚበዚበቴ እና አብዛኝወቹ የይሁዲን ሀይማኖት የሚቃወሙ በመሆናቸው ሳምንት ሙሉ ሲነበብ የነበረ የኦሪቴ መፅሀፍ የመጨረሻ ቀን አመትባሉን በሚከበርበቴ ቀን አውቀው ሆነ ብለው ያደረጉቴ ነበሮ የእስራኤሌ አምላክ ደግሞ ቁጣውን ገለፀ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም የሚባለው በምክነያት ነው

    • @esset1685
      @esset1685 9 месяцев назад +1

      ወዴት ወዴት ለመሸሽ መሞከር ነው! በመንግስት እውቅና እስካለው ድረስ ማህበረሰቡን ይወክላል የውጪው ዜጋ ብቻ አለመሆኑንም ያጋልጣል

    • @user-lf8ui9ok6t
      @user-lf8ui9ok6t 9 месяцев назад

      እኛን ሳይሆን እራስህን አታል።እስራኤሎች አጋንንት አምላኪዎች ናቸው።

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 8 месяцев назад

      ​@@esset1685አሜሪካ ያሉት ግብረሰዶሞች ሁሉንም አሜሪካዊ ይገልፃሉ በኢትዮጵያ ያሉት 666አምላኪወች ኢትዮጵያ ይወክላሉ 😂

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 месяцев назад +5

    ውድ ወንድማችን አቢይ እና ውድ እህታችን እንዴት ናቹህ 🙏❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 9 месяцев назад +3

    አቤቱ ይቅር በለን አብያችን እግዚአብሔር። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን አንተ በጣም ታስፈልገናለህ ለእኛ ለኢትዮጵያውን እግዚአብሔር። ተስፋ ለምናደርገው

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 9 месяцев назад +26

    አብይ ይልማ ነንግግርክ በጣም ነው የመማረከው ክበርልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 9 месяцев назад +3

    እደምን ዋላችው እግዚአብሔር ሰላማችውን ይስጣችው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 9 месяцев назад +86

    የሀገራችንን ጉድለት ከማውራት ወይም ከመተረክ መፀለዩ ውጤት አለው እንፀልይ ሁላችንም በየእምነታችን

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 9 месяцев назад

      እውነት ነው🙏😭😭😭

    • @tigiabie5392
      @tigiabie5392 9 месяцев назад +4

      The think is Yilma needs mentally help. He is focused on person not the actual enemy Satan. Just pray

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 9 месяцев назад +19

      ማወቅ ከፀሎት ጋር ምን ያገናኘዋል ማወቅ መማር መንቃት ያስፈልጋል ፀሎት እንዳለ ሆኖ

    • @yonasdemeiyesus6073
      @yonasdemeiyesus6073 9 месяцев назад +4

      Kikikikiki we pray for our eternal life. However, we should fight injustice, unfair governance, and lack of democracy in Ethiopia. Let us unite and fight to bring change!

    • @goldenshadow1968ec
      @goldenshadow1968ec 9 месяцев назад +1

      ትክክለኛው መንገድ ይህ ብቻ ነው!!!

  • @laveleable
    @laveleable 9 месяцев назад +8

    God bless you more!! ✝️🙏✝️🙏👍

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 9 месяцев назад +3

    አብይዬ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛላችሁ የሚያስተውል ከልብ ልብ ያለው ልብ ይበልና ይማር በት በርቱልን ልጀ ባለጌ ተሳዳቢዎች ካልተመቻችሁ ውጡ እንማርበት

  • @HanaAwraris
    @HanaAwraris 9 месяцев назад +4

    ጀግናችእን ❤❤❤

  • @m5791
    @m5791 9 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛዋን ጀግና ብያታለው

  • @astair1568
    @astair1568 9 месяцев назад +7

    ወንድሜ፣ እዉነት፣ ተናገርክ፣፣ ግልፅነትህን፣፣ ድፍረትህን፣ በጣም፣አደንቃለሁ፣ በርታ፣፣

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 9 месяцев назад +3

    ስለ አጋንንት ምንም ዕውቀት ቢኖር ኢየሱስ የእግዝአብሔር ልጅ ከሌለ ከንቱ ነው

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @user-qy6ql8gi4b
    @user-qy6ql8gi4b 9 месяцев назад +3

    አብይ በርታ ተባረክ ተማሪህ ነኝ

  • @tegegnbirhan9482
    @tegegnbirhan9482 9 месяцев назад +3

    እውነት ነው ያሣዝናል

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 9 месяцев назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏❤🇪🇷

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j 9 месяцев назад +14

    ሀገራችንን ፈጣሪ ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቅልን መምህር አብይ እኔም ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወዳት ግን እንድኖርባት አልታደልኩም😢💚💛❤🙏🙏🙏

  • @abebemollabelay7373
    @abebemollabelay7373 9 месяцев назад +8

    ውይ መምህር እኔ ባሁን ሰአት የኢትዮጵያ ከምኖር ፍልስጤም መኖር ይሻለኛል

    • @samrawitgetachew3144
      @samrawitgetachew3144 9 месяцев назад

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 9 месяцев назад +1

      😂እግዚአብሄር ምኞትሽን አይስማሽ
      እንዳትጎጂ ብየ ነው😢
      ፍልስጤም ጋዛ የሚወርደውን የቦንብ ናዳ እንኳን ለራስሽ ለጠላትሽ አይሁን
      በእርግጥ ችግር አለ ግን ቤተክርስቲያን ወይም መስጊድ ሙስሊም ከሆንሽ
      ገብተሽ ፀልየሽ ከጎረቤት ተነጋግረሽ ማደር ተመስገን ነው ከተመኘሽ አይቀር አሜሪካ ወይም ኢሮፕ ተመኝ

    • @etetutadese6956
      @etetutadese6956 9 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 9 месяцев назад +15

    መቅደስ ጥላሁን:- አይዞሽ Asylum. አትጠይቂም የሚረዳሽ ብዙ አለን የመኖሪያ ፈቃድሽን (green card) በቅርቡ ታገኚያለሽ:: አሁን በነፃነት የምትፈልጊውን ትሆኛለሽ ከሀገርሽ በበለጠ በክብር በሰላም እፎይ ብለሽትኖሪያለሽ:: (welcome to USA) God bless the United States of America.

    • @baniget7068
      @baniget7068 9 месяцев назад +4

      እንዴት ነውgreen card የምታገኝላት?እ ?

    • @abelabyssinia6752
      @abelabyssinia6752 9 месяцев назад +2

      Yimechat lesua

    • @destakebede3953
      @destakebede3953 9 месяцев назад

      ​@@baniget7068😅😅😅

    • @Ambassel
      @Ambassel 9 месяцев назад

      ትክክል ነገር ግን አሜሪካ የሰይጣን እቅድ አራማጅ ሃገር ናት::

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 9 месяцев назад

      ጋዜኛዋ አሜሪካ የቀረችው በፓለቲካ ሳይሆን ከችግር ለመውጣት ሕይወቷን ለመቀየር ነው አሜሪካ የመግቢያ ቻንስ አገኝች ጠፋች ዝም ብላቹ ፓለቲካ አታውሩ

  • @abebitabera6259
    @abebitabera6259 9 месяцев назад +4

    ክበርልኝ የኔ ጀግና

  • @WendeWende-il7ub
    @WendeWende-il7ub 4 месяца назад

    በትክክል ነው

  • @tsionaberham3325
    @tsionaberham3325 9 месяцев назад +1

    ምርጥ. ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 9 месяцев назад +2

    ጌታ በተወለደበት ምድር ላይ ይህ ሲፈፀም ያሳዝናል

  • @user-im8fs2ob4o
    @user-im8fs2ob4o 9 месяцев назад +1

    እግዚኣብሄር ፣ ጻድቅ ፈራጅ ነው። የመዳን ግዜ ፣ ኣሁን ነው ። ጣዖት ኣምላኪዎች እንኳን ተቀጡ ። ይህን የሰማና ያየ ሁሉ ፣ ከዚሁ ይማር ፣ በንስሃ ይመለስ ።

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 9 месяцев назад +2

    Love this media!❤❤❤❤❤❤

  • @nimrodproject3415
    @nimrodproject3415 9 месяцев назад +26

    እኛ ኤርትራውያን ከ ሃገራችን የወጣናው ሃጋራችን ጠለትን ሳይሆን system ሙ ስለ ያልተመቸን ነው እንጂ ወደ ሃገራችን ልንመለስ በጣም ነው የምንፈልገው ❤❤❤ Abiy yilma 0:01

    • @chakachandelolo2236
      @chakachandelolo2236 9 месяцев назад +3

      ኤርትራ ምንድ ነው?

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 месяцев назад

      @@narracot3261 አትፍረድ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 месяцев назад +5

      ወገኖቻቹህ ነን አይዟቹህ ሁሉም በሰዓቱ መልካም ይሆናል እኛም እኮ እያያቹህት ነው ኢትዮጵያ ለራሷ ሰላሟ እያጣች ነው ግን በእግዚአብሔር ተስፋ የሚቆርጥ የለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላም እንዲያወርድልን በንጹህ ልብ ተግተን መጸለይ ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቀው 🙏

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 месяцев назад

      @@chakachandelolo2236 ምግብ ነው 😂
      ምንኛ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው ?

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 9 месяцев назад

      አንተ የአሳ ትራፊ ውትድርና ፈርተክ ነው የሚበላ ስለ ሌላቹ ሳዋ ኩላሊት በመንግስታቹ ያጣቹ አይደል😂

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 9 месяцев назад +6

    👉መምህርና ጋዜጠኛ ዐብይ ይልማ፥ እኔ እስራኤላዊ አይሁድ ነኝ። የከበረ ሰላምታዬን ላስቀድም🙋
    👉ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ፤ በዚህ ፕሮግራምህ ግን በጣም መደመሜንና፤ ለአንተም ያለኝ አክብሮትና አድናቆት እንዲጨምር አድርጎኛል🙏

    • @esatulayned
      @esatulayned 8 месяцев назад

      ምኑ ነው ያስደመመህ ሱፐር ኖቫ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኳን አይቅም አረ አስተውሉ ያለ ምርምር ሰውን አታሳስቱ

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 9 месяцев назад

    ትንታኔህ በጣም የሚገርም ነው። ዘመኑ እሚያስፈራ ግዜ ነው። ሰወች እግዛብሔርን ትተው በጣውት የሚያመልኩበት ዘመን በመሆኑ እና የሀሽሽም ዘመን ሰወች ተመርዘው በጣወትያመለኩበት ቀን ነው። እኔ የሚያሳዝነኝ እነሱ ባመለኩበት የወታደሮቻችን መሰዋት ነው። ይህን ካዩት በሀኀላ የእስራኤል ህዝብ በጣም ጉድ ተአምር ያለበት ቀን ነው። የሚገርመው 100/90 የሀብታሞች ልጆች ናቸው። አድናቂህ ሚሚ ከእስራኤል❤❤❤❤

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus 8 месяцев назад

    በርቱ ተበራቱ ዘመናቹ እግዚኣብሄር ይባርክ

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l 9 месяцев назад +3

    ዐብይዬ ትምህርትህ ነፍስን ያረሰርሳልና እባክህ በእናትህ እለምንሀለሁ ትምህርትህ እንዳይቋረጥብን አ...ደ..ራ..

  • @Yete1800-cu8su
    @Yete1800-cu8su 9 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ላይ ያለህ አቐም በጣም አድንቃለሁ ያንተን አይነት ሀሳብ ያላቸው በጣም ጢቂቶች ናቸው እኔ በበኩሌ ጎብኝቼ ለመምጣት እንኳ ምናልባት እሱንም በእግዚአብሄር ፍቃድ የትውልድ ቦታው በመሆና ነው ኑርልን

  • @lozaasfesh7494
    @lozaasfesh7494 9 месяцев назад +3

    I can't say anything God bless you guy's

  • @assefag.michael3832
    @assefag.michael3832 9 месяцев назад

    እንኳን ሰው ከዚህ በኋላም ቢሆን ዛፍ ሆኜም ብኖር ውጭ ከመኖር በሀገሬ ይሻለኛል። ተባረክ ! ሀገርን በየትኛወም ሀብት (በተለይ ከባህር ማዶ ) ከሚገኝ ጋር አላስተያያትም።

  • @user-tt9vo2hv8b
    @user-tt9vo2hv8b 9 месяцев назад

    God bless you ❤️❤️❤️

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 9 месяцев назад

    አቢይ በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 месяцев назад +1

    ቤዛዊትና አብይየ ክበሩልን🙏😍

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 9 месяцев назад +6

    በዚህ ዘመን ስደት አትመኙ
    ስደት መፍትሄ አይሆንም

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 9 месяцев назад

      Meneyehune tadya shekela behedech politics aregachehut? Weregnoch

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 9 месяцев назад

    All betrayals can not be interpreted
    as political problems The issues you arised regarding religion is TRUE .keep it up ! Thankyou !

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 9 месяцев назад +2

    ጆሮ ለራሱ ባእድ ነው እንደሚባለው ሆኖ ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶም የለም ልትለኝ አይቻልም:: ከሚጠበቀው በላይዪትዮጵያ መልካም እሴቶች በፍጥነት እየጠፉ ናቸው::

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 8 месяцев назад +1

    ሕዝብ---ሕዝብ--- ብለህ የምትናገረው የራስህ አመለካከት ሕዝብን አትወክልም። የጋዜጠኛዋን ኩብለላ ልክ ነው ብለህ ልታሳምነን መሞከር ትልቅ ስህተት ነው። ስንቱ ከኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ እንደተጸጸተ የሚጠፋህ አይደለም። በምዕራቡ ዓለም የምንኖር እንዴት ነፍሳችን ተጨንቃ እንደምንኖር አታውቅም። ምንም ቢሆን ሃገርን የመሰለ ነገር የለም።

  • @user-qo4js7yh9p
    @user-qo4js7yh9p 8 месяцев назад

    መቅዲ እህታችን ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ አምላክ ያቃናልሽ በአገራችን መኖር እንዳንችል ስለሆንን መሰደድ ግድ ነዉ ምንም ተስፋ ሲጠፋ ምን ይደረግ ብልጽግና የተቀበረ እለት ሰላም ያገኘን ቀን ነዉ በአገራችን መኖርን እንችል ይሆናል ተረኞች ከአገራችን ስራቸዉን አምላክ ይንቀልልን አሜን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 месяцев назад

      Gwadegnochwa setefu enes keman anshe bila new..zim bilachihu politics minamin atibelu...deha hulu

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 9 месяцев назад

    Love you respect abeya

  • @derejetefera7747
    @derejetefera7747 9 месяцев назад +5

    የአንድ ጋዜጠኛ መጥፋት የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክልም። ጌታው ኢትዮጵያንዉያን ሃገራቸውን ይወዳሉ። አንተ ለሚድያ ፍጆታ እንደምታወራው አይደለም። ጋዜጠኛዋ የሄደችበት የሰዶምና ጎሞራ ሃገር መሆኑን መዘንጋት የለብህም።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 9 месяцев назад

      እዉነቱን ነዉ እንኳን መንገድ ተገኝቶ በባህር አየወጡ እያለቁ አይደል መንገድ ቢገኝ ማንም አይቀመጥም እሰኪ በባህር ነፍሱን ሸጦ የሚጎርፈዉን ህዝብ ተመልከቺ

  • @user-pj8mz6jn6d
    @user-pj8mz6jn6d 9 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ እድል ብያገኝ ተጠራርጎ ኢሮፓ እና አሜርካ አይኑ አያሽም ።

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 9 месяцев назад

    Gobez bertulin man ende Hager yesew Hager yesew new❤❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 9 месяцев назад

    Tebareku❤

  • @user-kj7kk1wh2v
    @user-kj7kk1wh2v 9 месяцев назад +2

    🙏🙏

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 9 месяцев назад

    አብያችን አቦ አላህ ይጠብቅህ

  • @Saron202
    @Saron202 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይፈውስህ ከአገር መውጣት አዲስ ነገር አይደለም ለምን ብሩህ ነገር ማየት አትችልም ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አልፏል ይህም ያልፋል አታሟርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰይጣንን እና ስራውን አትስበኩን እሱ የተገለጠ ነው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ የእውነት ዳኛ ነው እሱን ማንም አይቀድመውም ታሪክን መቀየር እችላል ወገኖቼ እንፀልይ ጌታ መልካም ያደርጋል

  • @user-hs5fk9np2w
    @user-hs5fk9np2w 9 месяцев назад

    በርታልን አንቺም እንደዛው እድሜ ይስጥህ አብያችን

  • @AllAmhara718
    @AllAmhara718 9 месяцев назад

    An excellent understading

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 9 месяцев назад +1

    Abiy yilma enqwan wedeagerk beselam temelesk minim bihon miskinun ye Ethiopian ezeben magelgel yshalal tebarek

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @user-xt4xc5we2r
    @user-xt4xc5we2r 7 месяцев назад

    እውነት፡ነውየልባችንን፡ነው፡የተናገርከው፡የሚሊዮነችን፡ሀሳብ፡ነው፡የተናገርከው

  • @chs2352
    @chs2352 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lilitsige6143
    @lilitsige6143 9 месяцев назад

    ጀግኖቻችን አብይ እና እህታችን ❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 9 месяцев назад +1

    በተግባር ብቻ ማሳየት እንጂማውራት አያስፈልግም ገንዘብ አለህ (ምድር ላይ ቀሪ)ምን አልባት የልባቸው ፍላጎት ወ ዘተ ምን ማውራት ያስፈልጋል?ምታስተላልፈው ፕሮግራሞች ከሞላ ጉደል አይቻቸዋለሁ ጡሩ አነቃቂና አስተማሪዎች ናቸው.ግን ይህች ልጅ ስለአንተ እንድታወራ አትፍቀድላት ከተራ ወሬ ውጡ .ከባህር ማዶ❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 9 месяцев назад +2

    May the Almighty God 🙏 see us and His Mercy is in His Hands!? God's mercy and grace be with in us who are praying 🤣🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 месяцев назад +1

    Egziabher hoy ye Israellawianin ayin kifet 😭😭

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 9 месяцев назад +1

    እውነት ብለሀል አብይ አጋጣሚውን ብናገኝ እንወጣለን

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 9 месяцев назад +2

    ሚዲያማ ነፃ መሆኑ ነው አንተንም እንደዚህ የሚያስፈነጭህ😮ከውሸትህ ብዛት ወዘናህ ሁሉ ጠፋ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k 9 месяцев назад +3

    ሰላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ

  • @Abela21
    @Abela21 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @mentman1569
    @mentman1569 9 месяцев назад +3

    እኔም በልቤ ከሀገር ወጥቻለሁ ቢለቁኝ ደቂቃ አልቆይም

  • @life-yi3vp
    @life-yi3vp 9 месяцев назад +2

    ግን የኢትዮጵያን ዘር በዘር መከፋፈል ምቀኝነት ክፋት መገዳደሉ እግዘብሔርን መስቀየሙ የኛስ መጥፋት የዳቢሎስ አስፈፃሚ መሆንስ ሁሌ የሰይጣን አሰራር ሁሌ እነሱ ጋር ብቻ እንዳለ ባታወሩ ስለኛ ሀገር መስተካከል ብናወራስ አሁን እንደ ኢትዮጵያ የከፋ ሀገር እውነት አለ ወይ ለምን እንደባበቃለን አንዱ ወደ አንዱ ከተማ የማይሄድበት ዘመን ትግራዪ ጎንደር አይመጣም አማራው መቀሌ አይሄድም ወይም ጅማ መሄድ አይችልም ከአዲስአበባ ወቶ መዝናናት ሀገርህን ማየት አይቻልም በዘር ጉንፋን ታመን ተወን ባክህ የኛንም ሀጥያት እና ክፋት ቁጠር እነሱ ጋር ብቻ አትሂድ

  • @mustemuste-is6ud
    @mustemuste-is6ud 9 месяцев назад

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 месяцев назад

    Egthabher talkie news yewente amelkme newe 🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @mulye8211
    @mulye8211 9 месяцев назад

    👍👍👍

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 месяцев назад +2

    እዉነት ብለሀል በባህር እራሱ እንደ ጎርፍ ነዉ ህዝቡ እየወጣ ነዉ ያለዉ በቅርብ እያየን ነዉ

  • @Yetebebsewu
    @Yetebebsewu 9 месяцев назад

    selame sadese media

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 9 месяцев назад +2

    መቅዲ በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ነበረች ጥሩ አደረገች ለምን ቢባል ነፃነት የሚባል ከሌለባት ሀገር በተለይ የመንግስት ሚዲያ ነፃነት ያላቸው አይመስለኝም ከኢትዮጵያ ኢትቪ ሚዲያ የግል ኢሳት፣ አባይ ቲቪን ነው ዜና እንኳን የምንጠቀመው ኢትቪ ምናለ ቢዘጉት ሁሉ እላለሁ ውሸት ብቻ ናቸው ስለዚ ይህች ጋዜጠኛ ልክ እኮ ናት ጥሩ አደረገች

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv 9 месяцев назад

    Wel cam

  • @calebnega995
    @calebnega995 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጤና ያብዛልህ ተባረክ።
    ኢትዮጵያ መሪ አጣች።

  • @user-yq1hh7ls4i
    @user-yq1hh7ls4i 9 месяцев назад

    aye abiy

  • @user-hc5rs1ub7b
    @user-hc5rs1ub7b 2 месяца назад

    አረ ኑርልን የምን መሰደድነው ሰደት አይኑዪጢፋ አብዪ ኑሩሊኒ

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h 9 месяцев назад +2

    የሀገራችን እውነታው ይሄው ነው አብይ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 9 месяцев назад

    ሰላም አብይ እግዚአብሔር የራሱ መልእክት አለው እግዚአብሔር ይመስገን ውጊያው የሰይጣን ነው ፍልስጤሞች ልኩን የእግዚአብሔርን ኀይል ተጠቀሙ ረዳቸው አጠፋቸው

  • @achuab1937
    @achuab1937 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 месяцев назад

    እሰላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱው😢😢😢😢እፍፍፍፍ😢ጉድናው😢ዘድሮው🎉🎉❤❤❤🎉❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 9 месяцев назад

    more gearis my God

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v 9 месяцев назад +1

    እኔ እስራኤል ሃገር ነው ያለሁት እና ይህን ክስተት ባልቀበልም ግን ፔስቲቫሉ ግን የስይጣን አምልኮ ነው ስለዚህ ዳቢሎሰ የደም ግብር ነው ያደረጋቸው ብዬ ብናገርም ስሚ የለም ።እኔ በግሌ በጣም ነው የገረመኝ እንዲያው አይነ ልቦናችንን ያብራልን ያሳዝናል

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 9 месяцев назад +1

    ወቸ ጉድ . . . 🤔🤔🤔

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 9 месяцев назад

    እውነት ነው ወንድሜ እስራኤላውያን ሁል ግዜ ይበድላል ግን እግዚአብሔር ለአብርሃም ለይስሐቅ ለያዕቆብ ስለገባው ቃል ኪዳን ይምራቸዋል

  • @derejetefera7747
    @derejetefera7747 9 месяцев назад +3

    ዘፈን ሳይሆን ዘፋኝነት ነው ሃጢአት

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 9 месяцев назад

      ዘፋኝ ከሌለ ዘፈን ይኖራል እንዴ ?

  • @Abebe45
    @Abebe45 8 месяцев назад

    Mekdes Tilahun took the right action . She ‘s great .

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 месяцев назад

      Dihinet new yasededat..yaw dihinet yawardal

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 9 месяцев назад +4

    ገንዘብ ካለዉ ለምን ይለምናል??

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 9 месяцев назад

    Igziabher yestlan

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 9 месяцев назад

    ሆሆይ ወይ ጉድ

  • @abiyotgirma
    @abiyotgirma 9 месяцев назад +6

    ቀጥሉ