ከ400 ቢሊዮኑ ብር ጀርባ 400 ውጥንቅጥ!! በልጆች ጣፋጭ ምግቦች አደገኛ ቅመማ ተገኘ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 227

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Год назад +3

    ጥሩ ፡ የማንቂያ ፡ ደወል ፡ እየሰጣችሁ ፡ ያላችሁ ፡ እናንተ ፡ የኢትዮጵያ ፡ እንቁ ፡ ልጆች ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃችሁ ፡

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d Год назад +13

    አርአያ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤቱ ፈጣሪየ ያሰቡት ሳይሳካ አክሽፍባቸው ያስራት ሀገራችንን ጠብቅልን።

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Год назад +21

    እነሱ ለመስራት አሰቡ በፍፁም አይሳካላቸውም አይኖሩም ይጠፋሉ እግዚአብሄር ስለ ስሙ ይነሳል እኛ በፅድቅና በቅድስና እራሴችንን አፅድተን ወደ ፈጣሪ እንጩህ እግዚአብሄር ስለምድራችን እንዲደርስልን እንፀልይ😢😢😢😢 ሳድሶች እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ።።።ደስ ስትሉ በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ።።መዳንይለም የድግል ማርይም ልጅ ይራዳቹ❤❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Год назад +38

    ትግሉ ከመንፈስ ጋር መሆኑን ልብ በሉ እግዚኦ ተሳህለነ ጀግና ወንድማችን እውነት ግለጡ ከነሱ ጋር ካለው ይልቅ እናንተ ጋር ያለው ቅዱስ ኤልሻዳይ አይላቹ ነው❤✌️

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +8

    በጣም እናመሰግናለን አራወንድ እዲሁም ሌሎች የሳድስ አቅራቢዎቻን አስፈላጊ መንፈሳዊ ነገሮች አስተማሪና ማስጠንቀቂያ ጭምር ለምታቀርቡልን እጅግ አናመስግናለን ክብረት ይስጥል አምላክ ይጠብቃችው በርቱልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @antukeya1086
    @antukeya1086 Год назад +22

    በርቱ መድሀኒያለምን የያዘ ምንም አይሆንም ❤

  • @YergalemYirefun-eq9uk
    @YergalemYirefun-eq9uk Год назад +10

    እናመሰግናለን 🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልን ወገኖቼ እንንቃ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ❤️❤️❤️

  • @birtucaneshet-zv6hp
    @birtucaneshet-zv6hp Год назад +3

    መምህራችንና አቃራቢዋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ

  • @salme4126
    @salme4126 Год назад +7

    በእግዚአብሔር ማን ይወዳደራል እኛ እትዮጵያን በፆም በጸሎት በስግደት ሉስፈር እንጥላለን

  • @Ethioengineeringgroup
    @Ethioengineeringgroup Год назад +1

    ጋዜጠኛ አርያ በጣም ነው የምወድህ!! የኔ ወንድም ለሀገር ለትውልድ አሳቢ ከሆንክ በተለይ መንፈሳዊ ቅናት ካደረብክ መጀመሪያ እያደረክ ያለውንና አሁን ያለክበትን ሕይወት ዞር ብለክ ተመለክት ትሩ ነው ብዬ አምናለው፤ ሃርያ…… ምናልባት ከሴጥን ጋር ሳይሆን ከእግዚያብሔር ጋር እየተታላክ እንዳይሆን ፈራለው፤ ይህን ያልኩበት ምክንያት እንኳን ጠቅላይ ሚንስቴር የሰፈር ቀበሌ ሊቀመንበር የሚሾመው ወይም የሚያወርደውም ልዑል እግዚያብሔር እንደሆነ ላስታውስክ እወዳሁ ስለዞህ ከእኔና ከአንተ ወይም የአንትን መልዕት ከሚከታተሉት የሚጠበቀው በነገስታት ላይ ስልጣን ወዳለው ፈጣሪ በፃሎ ከቻልንም ፃምን በተለይ የአንደበት ፃምን በመጨመር ፈጣሪን መለመን ይሻላል፡፡ አርያ እንደወንድም የምመክር እንድ ነገር ቢኖር አንተ በየቀኑ ዩቲብ ላይ እያወራክ ተከታዮችክም ወይ ጉድ እያሉ የተጀመረው ነገር የሴጣን በለው ሌላም ነገር ያለአንዳች እክል ይጠናቀቃል፡፡
    ታላቁ መፀሐፍ እንዲ ይላል “ ……..ይህ ሊሆን ግድ ነውና…. “ ይላል፤ ስለዚህ በእኔና በአንተ እንዲሁም በልጆቻችን ዘመን ክፉ እንዳይሆን ከተፈለገ ያለው ብቸኛ አማራጭ የክፉን ስራ በየሚዲው ከማስተዋወቅ ተቆጥበን ከዚህ ስራችን በንሰሐ ወደ ፈጣሪችን በመመለስ ለሌሎቹም እንደ ስምህ አርያ መሆን ይበጃል ፡፡

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Год назад +8

    ህዝቤ ሆይ ይሄ ሁሉ ዝምታችን ፈቃደኛ እንደሆንን ያመለክታል በአንድነት ተቋውሞቻችንን እናሰማ የምንኖረውለነብሳችን መሆን አለበት አልቋል ጊዜው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Год назад +3

    ሰላምታህ ይብዛ አርአያችን ይኼንን የሰይጣኖች መሰብሰቢያ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን የሚጠብቀን ኀያሉ እግዚአብሔር አይተኛም

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +4

    ሳድስ tv እንወዳቹዋለን ❤🙏🏿❤
    በርቱ
    እናመሰግናለን!🙏🏿🙏🏿

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +14

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ መንግስት ገሰጽልን እባክህን በተሳሳተ መንገድ እየሄደ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ወደ ገደል እየወሰደን ነው አና ገስጽልን የታወረው ልቡ አብራለት እባክህን ታደገን 🤲😭

  • @cnaasirmaxamuud7790
    @cnaasirmaxamuud7790 Год назад +5

    Very nice explanations.Thank you

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Год назад +6

    ስንት ዓመት ለመኖር ይህን ያህል 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎ሳድሶች በርቱልን 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x Год назад +6

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስንት አመት እንደሚኖሩ ያውቁታል

  • @adu-genet
    @adu-genet Год назад +27

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለውን ቃል እረስቶ ሰውዬው በአየር ላይ እየተንሳፈፈ ነው አይ አብይ የ 666 ፈረስ😢

    • @ururur6108
      @ururur6108 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይርደን በእድሜ በጤና ይጠብቀቹ

    • @mimitefera1805
      @mimitefera1805 Год назад

      ​@@ururur6108❤❤❤

  • @firaoltesema
    @firaoltesema Год назад +1

    ምርጥ ትንተና ነው። ከዓይን ይከልልህ!!

  • @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
    @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc Год назад +5

    Thank you so much for sharing for our People a lot of people they don’t know that’s going on the same time our hope Jesus is coming soon Amen 🙏

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Год назад +4

    ሣዲስ ❤❤❤❤ ወደድንም ጠላንም ወደፊት እየመጣ ያለው ነገር ከባድ ነው

  • @abebaasefa9820
    @abebaasefa9820 Год назад +4

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሽው እየተከታተላችሁ ስታቀርቡ ዘንድ እኛም እየሰማን እንድንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 Год назад +9

    ሰዎቹ ቆርጠው ተነስተዋል እግዜር ይሁነን እየመጣ ያለው በጣም አደጋኛ ጉዳይ ነው ንሰሃ ንሰሃ ንሰሃ

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 Год назад +2

    በእግዚአብሔር ማመን ብቻ በቂ ነው

  • @AlazarHailemichael-k3x
    @AlazarHailemichael-k3x Год назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅላችው !!!

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Год назад +4

    ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበክ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Год назад +1

    ስለአመጋገባችን አርያ ልክ ነህ ታሽጎ የሚመጣ ምግቦች በሙሉ ኦርጋኒክም ቢሆን እንዲቆይ ተብሎ ፕሪዘርቨ ይደረጋል ምንም እንክዋን ጉዳት ባይኖረውም ለጤናችን ጥሩ በቤታችን አመጣጥነን እምንሰራው ነው ጤና

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 Год назад +7

    ኦ አምላከ እስራኤል ማረን 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Год назад +2

    እውነት ነው እኛ አንድንጠፋ ነው ፈጣሪ ሆይ ሃይል ስጠን

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን Год назад +7

    የሚኒክን ስም ለአለመስማት ሌላ ቤተ መንግስ ለመስራት ፈለገ 2ኛ ግራይ አህመድ

  • @tsegayemn3848
    @tsegayemn3848 6 месяцев назад

    እጅግ ድንቅ በርቱልን ዘመኑ የከፋ አጠራጣሪ ሆነዋል

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 Год назад +2

    የቁራንም ሆነ የወንጌል ሰባክያን ያልደፈሩትን የጨለማውን ዓለም የተቃወመ ስለ እግዚአብሔር መንግስት ድቁናም ሆነ ክሕነት ሳይኖረው ሰለ ርስቱ ያስተማረ የሰበከ የሚመጣውን በግልፅና በዓላማ ደፍሮ በግልፆ የተጋፈጠ የዘመኑ ሐዋርያ አርአያ መካሻ ልቦናህን እንዳይለውጥብህ ፍፃሜህን እንዲያሳምርልህ ጠባቂ መላእክት ታዳጊ ሠማዕት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይላክልህ

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Год назад +6

    አርያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🙏🙏
    እውነት ያማል እግዚአብሔር እህን መንግስት ያንሳ🙏

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +2

    ኣቤቱ ጌታይ ምህረትህ ላከልን❤❤❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад +3

    የንጋት ጎህ ዘአቢሲንያ እና አርአያ 🙏❤

  • @wendmenehzerihun6381
    @wendmenehzerihun6381 Год назад +15

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ የተሸወደው ይሄ ሰውዬ እኔ ንጉስ ነኝ ያለ ቀን ነው እድሉን ቢያገኝ በፍጥነት ሁሉም ነገር ተገጥሞብን በእሪሞት እየተቆጣጠረን የማይፈልገውን በአንድ ክሊክ ቢያፈነዳን ደስታው ነበር ግን እግዚአብሔር ለዚህ አሳልፎ አይሰጠንም...

    • @makedestefera4771
      @makedestefera4771 Год назад +1

      በትክክል ።

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op Год назад

      አንበ ሌባ ቅሌታም አብቹ ለሁል ጊዜ ኢትዮጲያን ይገዛል🇪🇹💪🇪🇹

    • @marthaghebre502
      @marthaghebre502 Год назад +1

      በከፍተኛ ድምጽ መንግስትን መታገል አለብን ትልቁ ጠላታችን መንግስት ነው የተገበረለት ገንዘብ ነው ለፕሮከጀክት የሚጠቀመው አንብላ ድሮም አልበላንም አላማረብንም ልመናን እንጸየፍ በየጓሮአችን እንኮትኩት ብቻ እንጣር ላለመራብ እንጅ በመንግስት የሚመጣ ስልጠና ይቅርብን ለመንፈሱ መገዛት ማለት ነው እንታገል ውጭዎችን አሰደስታለሁ ብሎ እየገደለን ነው ህዝቤ ንቃ

    • @beckyabera282
      @beckyabera282 Год назад +1

      Egzio maren krstos

    • @beckyabera282
      @beckyabera282 Год назад +2

      Yhen sewye fetariy ynkelew

  • @MamTade-l6w
    @MamTade-l6w Год назад

    አርያ ትክክል ነህ ቤላ ከልደታ
    ቤተክርስቲያን ጀምሮ ነው በጣም ብዙ ቤት ፈርሷል ግማሹም ተለክቶ የሚፈርስበትን ቀን እየጠበቀ ነው የሰፈሩ ወጣት ወቶ ነበር ግን አርፋቹ ቁጭ በሉ ተባለ ሰው በጭንቀት ነው ያለው ሄዳቹ መጠየቅ ትችላላቹ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад +1

    ይገርማል ናዝሬት አና ሞጆ መሀል እየተሰራ ያለው ገዳ ሲቲ ይባላል። ነገሮች ውስብስ ሆነዋል ገምቼው አላውቅም ነበር

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад +2

    ወንድሞቼ እንኳን ደህና መጣችሁ, ስለ ስማርት ሲቲ ወንድም አለለኝ Aesop Ethiopia ምእራባውያኑ በተመለከተ ቪድዬ ሰርቶ ነበር, አገሬን በተመለከተ ዛሬ ከእናንተ ሰማሁ እጅግ ያሳዝናል. ይህ ስማርት ሲቲ ከሞት በኃላ ሒወት የለም ለሚሉት ለራሳቸው የገነቡት ነው, እውነት ነው የእሳት አደጋ በሁሉም ዓለም እቅዱና ዓላማው አንድ ነው. ምግብን በተመለከተ በቻይና ፀጉር ዳቦ ይሰራል አረ ብዙ አለ ፈጣሪ ይጠብቀን ፀልየን እነመገብ
    እግዚአብሔር ለዘልዓለም ይነግሳል, አሕዛብም ይጠፋሉ. መዝ 9÷36

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Год назад

    ማር ለመግዛት ከፈለጋችሁ በሻይ ማንኪያ ኮካ ኮላ ውስጥ ስትጨምሩት ስኮር ወይም በአድ ነገር ካለው ኮካው ይገነፍላል ማሩ ንፁህ ከሆነ ኮካ ኮላው አይገነፍልም!

  • @liyouhanif2097
    @liyouhanif2097 Год назад +1

    ዓርያ እኔ ሙስሊም ነኝ።
    ያቀረብከው መረጃ እውነት ከሆነ አትፍራ ይገንቡት።ከገነቡት በኋላ እንረከባቸዋለን። ዋናው እኛ ሙስሊሞችም ሆንን የክርስትና እምነት ተከታይ የሆንን አማኞ በእምነታችን ላይ እንበርታ እያንዳንዱ አባት እና እናት ልጁን በልጅነቱ ወደ ቤተ እምነት እየሄደ እንዲማር እና በሃይማኖቱ ጠንካራ ሆኖ እንያድግ ማድረግ አለብን።

  • @hareg6874
    @hareg6874 Год назад +4

    ድል ለእግዚአብሔር ቅዱስ ሰራዊት ፋኖ! የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን የዲያብሎስ መንግስት ብልፅግናን በግዜ ለማስወገድ ከፋኖ ጎን ተሰለፍ፡፡ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Год назад +1

      እኔ ከኤርትራ ነኝ ግን ከፋኖ ጋር ተሰልፌ ብሞትሞ የተቀደሰ ነው ብዬ ነው ማምነው ድል ለፋኖ የዚን መንግስት ውድቀት በቅርቡ ያሳየኖ

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Год назад +9

    የዐይን ስካንግ ነው ወይስ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል? "መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው "እመን ብቻ ትድናለህ"

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Год назад

      😅😅😅😅😅מ😅😅333333333333ק4גג׳כ😅😅4 ‏‪':28‬‏ 44😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😮ן

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Год назад

      እቺ ጥቅስ ትርጓሜውን ከአባቶች ብትሰማ አንተ ከምታስበው ጋር አይገናኝም

  • @AlmazW.amanuel
    @AlmazW.amanuel Год назад

    Thank you for all of your information

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Yesss. !! Lemino Dayton ,, Zelemi Tlemino new Genzeb yemesetew. !!!!

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Год назад

    በአገራችን የምንታመንበት የምንጠብቀዉ አንድ እና አንድ ነገር የመድሐኒአለምን ስራ እና ማዳን ነዉ ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ዉጪ አምላክ ሆነ ንጉስ አይኖራትም ።አምላካችንን ክደን ከምንዘምን የፈጣሪ እጅ ከምድረገፅ አጥፍታን ሰማያዊ ቤታችን ቢያገባን ይሻለናል።

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 Год назад +11

    ለካ አብይ አህመድ የዳሀ ቤቶችን እየፈራሳ የምጋኛዉ ለሉስፌሪ ለሴጣን የእትዮጲያን ህዚብ ልጋብሪ ነዉ እግዚአብሔር አብይ አህመድን በሞት ያንሳለን አሜን

  • @Desale-vc4hd
    @Desale-vc4hd Год назад

    በጣም ያስፈራን እግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ጎበዞች። የሚነቃ ይንቃ። መሪው ግን ወዮለት።

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu Год назад +2

    አብይ ሲነካ (ብልፅግና) የኛ ዘር ስለሆነ ነው የምትሉ ሰወች ልትጠነቀቁ ይገባችኋል
    የአጋንቱ መንግሥት ስራ አስፈፃሚዎች ናቸው

  • @TigstErtban
    @TigstErtban 6 дней назад

    እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ይሀን መንግስት እንቀዊወም ለልጆቻችን ሰንሰንል ሀገራችንን ከሰዶማዌያን እጠብቅ እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @mee5698
    @mee5698 Год назад +6

    እና ይሄ ነገር ከኛ ሀገሩ ሸገር ሲቲ ጋር ይያያዝ ይሆን?

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    አሜሪካ አውሮፓ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራችሁ ለመግባት ተዘጋጁ ሁሉ ነገር እየፈጠነ ነው ትንብቱ ማንምሰው መግዛትም መሸጥም አይችልም የምለው ቃል ማይክሮ ችብ ይጀምራል

    • @adu-genet
      @adu-genet Год назад +2

      ምን የሀገራችን ዘንዶ ይህንን ለማድረግ እየጣረ ነው ቅድሚያ የሀገራችን መሪ ላይ ትኩረት ማድረግ ነው።

    • @c.p.g
      @c.p.g Год назад

      Mn laderg nw yenemelesew yemeqegna Hager yilequnes yerasen mefter nw

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Год назад

    አራአያ ቀናነትህ እና አንዳንድ እዉነትነት ያላቸዉን ሀሳቦቻን ማንሳትህ ጥሩ ነዉ:: ነገር ግን ብዙዎችን ጉዳዮችን የምታወራዉ በይሆናልና under your circumstance or understanding ብቻ እንጂ out put truth የላቸዉም። ሆኖም ግን ለ positive concernህ ግን credit ❤

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 Год назад

    ለክፉዎች ሁሉ ነገር ክፉ ነው

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሣድሶች

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +1

    አርአያ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህም

  • @ועח
    @ועח Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድሞቻችን 🙏❤️🇪🇷

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari Год назад +3

    በርታ

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Год назад

    እግዚኦ የደዘዝን ህዝቦች እንዲህ እየተነገረንም የማይገባን ይኖራል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Год назад +1

    Egziabher hoy ljochachin kekfat mikr asmeltln😭

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Год назад

    እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን አራያ አንበሳ እንኳን ከሸቴ አባት ተገላገልክ ከሰማህ ምከረው ከስዬሜ ዳጣ እግዚአብሔር ይበልጥብሀል ለቀስቶም ንገረው ዳጣው ይቅርበት

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 Год назад +3

    ሰውን መቃወም ሳይሆን ደብተራውም በዳውም ሞርቱም ድግምቱም መዳኒተኛውም ከየት እንደመጣ ይታወቃል።መልካም ስራ ስራ ።

  • @WebshetEwnetu
    @WebshetEwnetu Год назад +3

    አስቀድሞ መንግስት እነዚ ፕሮጀክትቶች ከሀገራችን ባህል እሴቶች እና በሀይማኖታችን ለይ የሚኖረውን አንድምታ በጥናት የተደገፈ ማስረጃ አስቀድሞ ለህዝቡ ይፋ ማድረግ ነበረበት ስተቱ በመንግስታች የተፈጸመ ነው

  • @abikondale2317
    @abikondale2317 Год назад +1

    Wendme Egziabher yetbkachu Egziabher kenante gar yehun

  • @duresoalemu4804
    @duresoalemu4804 11 месяцев назад

    Sijemer betemengist Ena ye America esmart city yetleyaye nachewu .Dr. Abeyi sebaki ena tselayi newu. Enda enante ashqabac aydelem. Huletenya alaminachewum

  • @robymar7747
    @robymar7747 Год назад +1

    በርቱልን

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Год назад

    Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch Araya ena Negash ❤❤❤Egziabeaher ystlin 💙🫂🙏🫴🧠🫀lemaykerew mekera mezegajetu gdd"ylal FETARI bechernetu aynelbonachin yabra ymaren bemengedunm yaxnan🤲🙏

  • @tamrattesfaye2633
    @tamrattesfaye2633 Год назад +1

    Mirxi katama bilaw yerasachawun yeseyxan katama iyyagabbu mahonuu naw yegabany..

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 8 месяцев назад

    ምን እንላለን አምላካችን እግዚአብሔር። ሆይ ማረን!!

  • @tsegayetefera526
    @tsegayetefera526 Год назад

    በርቱ ከፈጣሪ ጋር እሱ ይርዳችሁ!

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 Год назад

    ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    ወድሞቺእራሳቹዉጠቢቁ❤❤❤❤

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 Год назад +1

    Conspiracy theory altra pro max ነው የተወራው ስለ ጫካ እና አረንጓዴ አሻራ።

  • @Merongebretsadik-t4b
    @Merongebretsadik-t4b 6 месяцев назад +1

    Abetu egzeabher amelak hoy dereslen kedus amelak semay ena mider hulun yafeterk yegna hayalu egzeabher yatefachuhal

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤

  • @gedionsirugeta152
    @gedionsirugeta152 Год назад

    What is the solution Mr. Araya...how can protect ourselves.

  • @abdidelil3008
    @abdidelil3008 Год назад +1

    የጀዊሳ ሚድያ

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 Год назад

    Igziaber yistilin wodachohalo

  • @AdamAshenafi-r2e
    @AdamAshenafi-r2e Год назад

    These guys fear digital ID so much and then unlock their phone with fingerprint 😂

  • @sadfes6590
    @sadfes6590 15 дней назад

    የሳጥናኤል ጎል ላይ የተፃፈው አንድ በአንድ እየፈፀሙት ነው

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Ebakeh Lije indaygedluh Ort endayasafnuh Raskin tebiq !!!!!

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Год назад +1

    በርቱ አርያ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Месяц назад

    አላርፍ ያለች ጣት __ ላይ ትገኛለች ይህ እዩኝ እዪኝ በኋላ ደብቁኝ እንዳይሆን ።

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    ሳድሶች የተዘነጋው ትንቢትን ሰምታችሁታል?

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Год назад

    ጥሩ እያዳመጥን በመሀል ቶሎሳ ትለናለሀ ሀገራችን ላይ ተቸግረናል በከኛ በካህ እርማት ይሰጠው

  • @abdi1780
    @abdi1780 Год назад

    እኛ እንደሆና አለህ ከላ እናሸንፍለን ሴጣን ተሻናፍ ነው ከተመውን ይገንቡ የሚኖረው አለህ የቀዋል

  • @ershadayjesus
    @ershadayjesus 8 месяцев назад

    ምንም እንከን የሌለበት የእውቀት ሥራ ነው:: አንተ ግን በጎ ሀሳብ ማፍለቅ ስለማትችል ብቻ ነው::

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 Год назад

    Ewnetihn new eziya geter yadegnew kebtoch gar silehone silitanen endet enfelgalen. Yih change resistance yemtebek new. Yih zare yebeletsegu hageroch ke zare meto amet befit yalefubet dirto astesaseb ena yemecheresha dinkurina new.

  • @ynenash_4497
    @ynenash_4497 Год назад +1

    አባክህ አርአ Green Crescent thrust silemibalew Whats up group nager yemitakew nager kale

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      Green Cresent Trust/GCT bacheru, Charity Derejet yetekuwakumew be Pakistan wust new. Ye Teradeo (non-profit) Derejet new. Be Dehenet yeminoru Lijochin/ Orphans endimaru yeredal. Beye Menderu, ye Wuha mawucha gudguwad yekoferal. Ye Pakistan Islamoch Teradeo/Charity new. Yebelete information lemagegnet, Google aderegi. 👍

  • @photography6969
    @photography6969 Год назад

    Bertalin👏👏👏

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад

    በአምላካችን በእግዚአብሔር እኛ ኢትዮጵያውያን ይሄን የመጣብንን መአት እናሸንፋለን

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Год назад +3

    የማታ መጡት good የለም

  • @tigsttesfalem7945
    @tigsttesfalem7945 Год назад

    ይገርማል ይሄ ሁሉ ሚፈጸመዉ ያለዉ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የምል መጻሃፉን ያነበበዉ ሰዉ ይሄ ሚፈጸዉ ያለዉ አዲስ አይሆንበትም:G 7 ሃገራት ተሰብስበዉ ሚያረጉት ስብሰባዉ በኢትዮጵያ ትልቅ ከተማ ገንብተዉ የማይክሮችብስ መቆጣጠርያዉን ልያስቀምጡት ነዉ እቅዳቸዉ:መጻሃፉ ከአመታት በፊት ነዉ የወጣዉ አብዛኛዉ ሰዉ ግን አላነበበዉም:አንበቡት ብዙ ሚስጥር ነዉ ያለበት

  • @hailemelekotdamte408
    @hailemelekotdamte408 Год назад +1

    Thank you for stressing forward this logic. But one thing I would like to say is that congratulation to be on the day of Ethiopia's birth day's eve. The world is on it's wrong way. Let us pray to our solution giver God.

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +1

    የዐለም ዘር መነሻ ኢትዮጵያዊው አዳም ነው።

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 Год назад

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም።