ሞራላዊ ልዕልና የላቸውም | ከዘይቱ መጥፋት ጀርባ ያለው ደባ ሲጋለጥ | Mr. Nigusie Birhanu | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 мар 2022
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    ሞራላዊ ልዕልና የላቸውም | ከዘይቱ መጥፋት ጀርባ ያለው ደባ ሲጋለጥ | Mr. Nigusie Birhanu | Ethiopia
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
    #woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Комментарии • 143

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl 2 года назад +7

    በጣም የማደንቀው መምህር ጕብዝ ትንታኔው የሚደነቅ ጀግና። መድሀኒዓለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm 2 года назад +7

    አቶ ንጉሴ የኔ ምርጥ

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 2 года назад +11

    ሰላም አቶ ንጉስ የአንተን ትንታኔ ሁል ጊዜ ነው የምከታተለው አንድ ከተናገርከው ነገር የበለጠ ለማረጋገጥ ብዙወቹ የምስራቅ አውሮፖ ሃገሮች ከልክ ያለፈ ዘርኞች ናቸው አይደለም አገራቸው ግብተህ አዚ በለሁበት እንግሊዝ አገር ዘረኝነታቸው አረጋግጥልሃለሁ ማንኛውም ነጭ ለጥቁር ያለው ንቀትና ጥላቻ ለመግለጽ ይከብዳል

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v 2 года назад +17

    Welcome የኛዎች & አቶ ንጉሴ ፣ በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው ።

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 2 года назад +20

    እንደ እኔ አቶ #ንጉሴን# በኢትዮጵያዊነቱና ፣ በሚያቀርበው ሚዛናዊ ሀሳቡ የሚወደው እጁን ያሳዬኝ ።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 года назад +3

    The man tells the truth!

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 2 года назад +3

    ገራሚ ትንታኔ 🙏🙏

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 2 года назад +2

    የምርጦች ምርጥ ለኔ::👏

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 2 года назад +2

    ክብር ይስጥልን ውብ ውይይት

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 2 года назад +4

    ትክክል ብላቹሀል እግዚአብሔር እኮነው ህዝቡን የሚያኖረው መግስትማ ቆየኮ በኢኮነሚ ከገደለን

  • @yikunoamlakayalew7961
    @yikunoamlakayalew7961 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ሰው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад

    You are absolutely right

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад

    Great job 🙏🏾♥️👌🇪🇹

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 года назад +4

    ማግባቱ ቀርቶብሽ በታጨሽ አሉ እድገቱ ቀርቶብን እለተ ፍጆታ የምበላዉ ባገኘን ያገራችን ሀብታሞች ጅቦች ናቸዉ

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 2 года назад +2

    Very interesting topics and wonderful explanation!
    Thank you

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay8196 2 года назад

    ትክክል የህዝብ ድምፅ ነው

  • @benb8280
    @benb8280 2 года назад

    Zebaraki tifa kezih

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 года назад +3

    Excellent man!

  • @Amhara782
    @Amhara782 2 года назад +1

    ጀግና ነህ ታዳሚው

  • @mimiarega2275
    @mimiarega2275 2 года назад

    በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад

    It is a very good analysis

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 года назад

    በትክክል እውነት ነው መጀመሪያ ግባት ይቀድማል ብቻ ትክክል

  • @semereabserekebrhan3690
    @semereabserekebrhan3690 2 года назад

    About Ukraine You are right!

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 года назад +2

    እኔ ይቅርታይደረግልኝና
    እነዚህን ሰዎች አላምንም ትላንት ህዝቡን ሲገድሉ የነበሩም አሉበት በትክክል ተንኮለኞች ነቸው ህዝቡ ሊጠነቀቅ ግድ ነው

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz03 2 года назад +10

    Mr. Negussie, you forgot to mention that Ethiopia is one of the highest nuts exporters in Africa. I personally called several oil manufacturers and they all said that they are only allowed to use Niger seeds ( nug), avocado and peanuts to be produced in the country using local raw materials. However, the government exports all sesame seed (selit) and the local oil manufacturers are not allowed to use sesame for local production. So it's all about the government focuses on making $ than supplying its people with basic necessities 🤷🏾‍♀️

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 2 года назад +3

    ትክክለኛ አስተዳደር ካለ፡ በስደት ስም አማራ ክልል ለሚጎርፉት ትግራዮች ጥንቃቄና እርዳታ፡ የአቶ ብርሃኑ ምክር ምርጥ ሃሳብ ነው። ችግሩ ግን ከመንግስት ትክክለኛው ዜና ስለማይነገር ለአማራው ክልል የቅንብር አደጋ የታቀደለት ነው የሚመስለው። ከእርዳታው ጎን በጎን የከፋውንም ጎን አስቦ ዝግጅት ማድረግ ብልህነት ነው።

  • @meratedengel7049
    @meratedengel7049 2 года назад

    Oh wow what genius person

  • @mesfinbahru5124
    @mesfinbahru5124 2 года назад +1

    I really appreciate this guy he got depth knowledge about economics please pm Lesson to him

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    የኛጀግናእደአተያቢዛልን

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 2 года назад +1

    የኛ ሰው አቶ ንጉሴ🙏

  • @user-kt1ou1cm4x
    @user-kt1ou1cm4x 2 года назад

    ምርጦች እንኳንደህናመጣችሁ
    አቶ ንጉሤ👌👌

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 года назад

    አቶ ንጉሴ የሚደረገውን ነገር ሁሉ ማየት እና ማወቅ ልብ ይሰብራል ያሳምማል።
    እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ ተስፋ እኮ አልታይ አለን

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +1

    አቶ ንጉሴ በጣም የማደንቅህ የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ እዉነቱን ስለምትናገገር

  • @misraknigussie2749
    @misraknigussie2749 2 года назад

    ጀግና

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 года назад

    Abetu Ye Selam Amelak Selamachben Wede Hagerachnen Meleslne Beka Belne
    Yemnstwelbet Aemero Adelne 🙏🏾

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 2 года назад

    Exactly!Thank you Ato Neguse i also suspicious why they came from Tgray

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад

    ❤❤❤❤

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 2 года назад +8

    ማርያምን አቶ ንጉሴ ለአብይ ትንሽ ስልጠና ቢሰጠው የራሴ አስተያየት ነው

  • @schoolsofintelligence4062
    @schoolsofintelligence4062 2 года назад

    ኢንተርቪው እምታደርገው ልጅ ...አበሣጭተኀኛል ...አታቋርጠውውውውው በቃ ጠየክ አይደልልል ዝምምምምም 🥰

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 2 года назад

    ምርጥ ተንታኝ በጨዋና በተጠና እንዲሁም እውቀት ላይ ተመስርቶ የተሰጠ ትንታኔ ነው መንግስትን አግባብ ባለው መንገድ እየሸነቆጠ ለራሱም ለመንግስት በሚጠቅመው መንገድ የተተቸበት ምልከታ ነው ተመችቶኛል እንደ ዘመኑ ወጠጤ ፖለቲከኛ በስድብና ማንጓጠጥ የማይታይበት ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ በእውቀት እየተመላህ ስትሄድ ምክንያታዊ እንደምትሆን ያየሁበት ትንተና ነው ሰውዬው የተረጋጋና ጨዋም ነው ቀጥልበት

  • @lovepeople3769
    @lovepeople3769 2 года назад

    ሁሉም ለምን ይሆን የእንጀራ ምጣዱን አማራ ላይ የሚጥለው፡፡

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u 2 года назад

    Welcome አቶ ንጉሴ ።የት ጠፉብን እያልኩ ስፈልገዎት ነበር ።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንግሥት አለ ይባላል ግን አላምንም ሁሉም ነገር ከገና በዓል በኋላ ለኔ አብቅቶአል

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 года назад

    አስር ዘይት ፋብሪካ ለኢትጵያ ያንሳል

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 года назад +3

    የገረመኝ ወያኔ በ28 የአገዛዝ ዘመኑ እንደጠላት ፈርጆ ሲያሳድድና ሲገድልና ሰያስገድል የነበረው አማራን ነው ፤ጦርነት ከፍቶ የዘረፈውና የገደለው አማራን ነው ። አሁን ደግሞ የሚኮንነው አማራንና የአማራ ኤሌት ነው። የትግራይ ወገኖቻችንን እንዲሰደዱ የፈቀደው ወደ አማራ ክልል ነው ። ይገርማል !!!

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 2 года назад

    ሰምቸ አልጠግብህም ምክንያቱም የምታወራዉ እውነት ነዉ።

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад +3

    የትግራይ ሰደተኞች? አይመስለኝም ለምን በደንብ ምርመራ አያደርጉም? ይልቅ አስቀድመው ገብተው ሐገር ውስጥ ምን ሊሰሩ ይችላሉ ብሎ ጥንቃቄ ማድረግ ነው።

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 2 года назад

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛው ግን እንግዲህ የሚለውን ቃል አትደጋግመው

  • @dagnetezera1602
    @dagnetezera1602 2 года назад +1

    Ato nigessea yemakebirih
    Wendime nurelign lela min
    Libel MEDIHANEALEM
    Edimea tens habit yistih

  • @sintayehutesfaye2334
    @sintayehutesfaye2334 2 года назад

    አውርቶ አደር

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +1

    የሀገራችን ባለሀብቶች ሌቦች ናቸው. የራሳቸውን ሀብት ማከመቸት እንጂ ህዝብስብለው ማገናዘብአይችሉም

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 года назад

      ባለ ሀብት አስተዳዳሪ አይደለም ማስተዳደር የመንግስት ስራ ነው ባለ ሀብቶች አማራ ስለ ሆኑ ሊበሏቸው ፈልገው ነው

  • @KASSA19
    @KASSA19 2 года назад

    ምን አለበት ምንም ሳታበረክቱ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ሰዎችን ባትወነጅሉ

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 2 года назад

    I admire the whole points raised here, Gin Ante min aderek eski? Did you approach the gov't & told them this. Let's try our part. Bizu chiger yateshakemach hager lay nan, please do your part.

  • @astewaydaba8415
    @astewaydaba8415 2 года назад

    ዘይት መነነች !!

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 2 года назад

    ሕገወጥ ክምችት የሚባለው በንግድ አሰራር መያዝ የሚገባ የክምችት መጠን አለ፡ ከዚያ በላይ ሲሆን ሕገወጥ ክምችት ይባላል ፡፡

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 2 года назад

    Betam des yeml negegr

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 года назад

    እስኪ ሼር አድርጉለት ለዶ/ር አብይ ይጠቅመዋል

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад

    አቶ ንጉሴ እንዴት እንደማደንቅህ እግዚአብሔር እንደ አንተ የአገር ፍቅር ያለው ሰው ያብዛልን የሚገርመው ነገር መንግስት አለን እንዴ ብዬ እሰከማሰብ ደረሰ እየደረስኩ ነው ብቻ ሰላም ያድርግልን አገራችንን ህዝቦችን

  • @user-su1hj1nb2p
    @user-su1hj1nb2p 2 года назад

    Yzihn sewyea chiklat be abi ahmd bota mehon alebt

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +1

    አቶ ንገሴ አቅራቢው ብትቀይረው ቴዱ ይመጥንሀል this is my opinion

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 года назад

    የእኝ አገር መሪወች ሳይሞቅ ፈላ ነው

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 года назад

    Can you please tell them if they have ear to listen

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад

    ኢኮነሚው ትንሽ እንዲስተካከል መፍትሄም ጠቆም ብታደርጉ ወይም የሚጠቁም አምጥታችሁ ብታነጋግሩ።

  • @user-bt5qu7qo4g
    @user-bt5qu7qo4g 2 года назад

    This guy must be positioned as adviser for the dummies cadres.

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 года назад

    እንቅጯን ነው የምትናገረው

  • @mesaymesay6991
    @mesaymesay6991 2 года назад

    Tru ateyay new,tintanew temechitognal

  • @2love640
    @2love640 2 года назад +1

    የዘይት ፖለቲካ

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 2 года назад

    የምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ አቶ ንጉሴ ሙያውን ወይንም ስራውን ፤ የትምህርት ደረጃውን እና ልምዱን ብትነግሩኝ?

  • @molladesalegn4730
    @molladesalegn4730 2 года назад

    ኢቦላ በምዕራብ አፍሪካ ስንት ሺህ ህዝብ የጨረሠው የእነሱ የላቦራቶሪ ፈጠራ ሊሆን ይች ላል።

  • @gerrywelderufael2481
    @gerrywelderufael2481 2 года назад

    MN dnow tesfa yemidereglachew meriwoch ende zih yhonal be 2022 ametemhret yalen zeben sle zet ygermal and hzbun ena Ageru wedad meri yasfelgal❣️🇪🇷❣️🇪🇹❤️👈🤝👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fano1206
    @fano1206 2 года назад

    I thought the Prime Minster says it show growth in the economy. Did he lied the Ethiopian people

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 года назад

    ወያኔ ይሻላቸዉ ነበር ለኢትዮጲያ ህዝብ

  • @ayeleleka4976
    @ayeleleka4976 2 года назад

    The raw materials are also from Ukraine.very devastitating

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 2 года назад

    We must hear this very selective concrete precise analysis the focused targeted words precisely precisely described we must in take those Natural analyses

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 2 года назад

    ወርቁ አይተነውን ለማዋረድና ለመጣል

    • @selammuse4350
      @selammuse4350 2 года назад

      ወርቁ አየረተነው ዘራፊ ነው

    • @semira1209
      @semira1209 2 года назад

      @@selammuse4350 ሌቦች ዝርፍ ያርጋችሁ ቅናታም

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o 2 года назад

      @@selammuse4350 ቅናታም ቡዳ አማራ ላይማ አይናቹህ ይቀላል 🙃🙃

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z 2 года назад

      @@selammuse4350 እሱ መክሰር ስለነበረበት ነው ለዘይት የሚሆነው አዝእርት ውድኮነው ከመሬት አይሸመጥጥ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 года назад

    ይህ የባዮሎጂካል መሳሪያ ዩክሬን ብቻ ሳይሆን በእኛው አፍሪካም ተጋልጧል
    ሴኒጋል,ኬንያ,ጊኒ ቢሳዎ,ካሜሩን,መካከለኛው አፍሪካም በምስጢር የአሜርካ ላብራቶር ተገኝቷል
    አቶ ንጉሴ ልክ ነህ የኮቪድ ጉዳይም አሜርካ በቻይና እድገት ምቾት ስላልሰጣት ሆን ተብሎ የተፈበረከ የእለም ጠንቅ በሆነችው አሜርካ እንደሆነ ይገመታል

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 года назад

    መጀመሪያ ካተ ስድስተኛ ከፍል የተማረ መቶ እጥፍ ካተ ይሻላል

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 года назад

    Enante Lemene Tebelo Chela Ayebalrm 👂 Kalefew Aytov Yemymare Sewnetu ! Madden Mechalu Yaterateral ! TENKEKE Belo Sebawneten Gene Yalemefege Ena Yetshalu Hono Megegnte Ke Amhara Hezeb Yetebekal ! But be careful &
    See Something 👁👁 & Hear Something 👂👂
    Say Something 👄 & Save innocents From Dingier before Someone did Evil things like last time 👂🤚 Imagine & be justice full before judging or pointing fingers on innocent people who didn’t do wrong , except welcome 👂👂

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 года назад

    Is not the problem of investor
    The problem of the government because the Chinese they are taking the raw material

  • @alg7524
    @alg7524 2 года назад +2

    ዝም ብለህ ነጋዴን አትውቀስ። ነፃ ገበያ ከተፈጠረ፣ ህዝብ በሰላም ወጥቶ ከገባ፣ ከሠራ ዕጥረት የሚባል ነገር አይኖርም። መንግሥትን እንጂ ነጋዴ ላይ ሰበብ መፍጠር የትም አያደርስም።

    • @samiboy3266
      @samiboy3266 2 года назад

      እቺ የነጋዴ ወይም የነጋዴ ልጅ ኮሜንት ናት ወንድሜ መጀመሪያ በደንብ አድምጠው እሱ እውነቱን ነው የተናገረው

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 года назад

      ልክ ነዉ ነጋዴ የደበቀዉን አዉጥቶ ነዉ $1000 ብር የሚጨጠዉ ነጋዴ ከሆነሸ እራሰሸን ጠይቂ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 2 года назад

      ደደም ነሽ አቺ እራሱ ነጋዲወች የምግስት ካድሪወች ናቸዉ ባይሆኑማ ህዝባቸዉን ሀገራቸዉን ቢወዱ የዘይትን አቅርቦት ይቀርፉነበር ምግስትጋ ተናበዉ ነዉ የሚሰሩት ህዝቡ ምን እደሚል እንስማ እያሉ ምግስትጋ አድሁነዉ ነዉ የሚሰሩት አቺ ጮማ እራስ

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u 2 года назад

    የአማራ ወገኖቸ ተዉ ዛሬ እንኳ እንቃ!!
    ትናንት የትግራይ ህዝብ ያን ሁሉ ግፍ. አድርሶብን እንደት ነዉ ዛሬ የትግራይ ስደተኞች እየተባለ ወደ አማራ ምድር የሚገቡት !?
    በደንብ እሰቡት ሺ ጊዜ ንፁሃን ናቸዉ ብትሉኝ አላምንም።ምክንያቱም የ ትግሬ ተወላጅ ሆኖ ባይገድል እንኳ ሊገል ሂዶ ያልተገደለበት ቤተሰብ የሌለዉ የለም።ታዳ ልጁ፣ወንዱሙ፣አባቱ፣ልጇ፣አባቷ፣ባሏ የተገደለባባት\የተገደለተበት ሰዉ ለአማራ ተወላጅ ለአማራ ምድር ሰላም ያስባል ብላችሁ ታስባላችሁን!??
    እንደዚህ ካሰብን እጅጉን ተሳስተናል።መቸም ቢሆን የትግራይ ተወላጆች ለአማራ ጡሩን ሰላምን መቸም ሊያስቡ አይችሉም።
    ምንም እንኳ ወገኖቻችን ቢሆኑም መሰደድ አለባቸዉ ወደሌላዉ ክልል ይሰደዱ መርዳት ባለብን በመከባበር በሩቅ ሆነዉ እንርዳቸዉ።ከዚያ በዘለለ ዛሬም ዲጋሜ የቁማር ጫዎታ እንደሆነ እንጅ ሌላ ትርጉም የለውም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 года назад

    በድህነትና የህዝብ ሰቆቃ የሚያተርፍ ነዉ ያለዉ ተረኛ የኦሮሙማ ነጋዴዉ የብልጥግና ጠቅላይ ብንል ዉነት የመስላል:: የህዝም መደንዘዝ እስከ መቸ ያስብላል::

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 2 года назад +1

    ይሄ ግፋቹዉ መቸም የት እንደሚደርሳቸው!! ተሰደው ተርበው ለሚመጡ ሜስክናች እየጠረጠራቹ ነው? ለማቃጥል አስባቹዉ ነው …? እንደልማዳቸው ………???!!

  • @solness254
    @solness254 2 года назад

    Be afraid of north migration

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 года назад +1

    ሁለት የዘይት ፋብሪካ ቢከፈት ምን ችግር አለው እንኳን ሁለት መቶ ቢኖረንም አይከፋም ችግሩ ከፋብሪካ መከፈት ሳይሆን ለፋብሪካ የሚሆነው ጥሬ ዕቃ አለመገኘት ነው ይህ በመንግሥት የሚፈታ ችግር ሳይሆን ሕዝብ ለአገሩ በማሰብ የየራሱን ድርሻ በማበርከት ነው አለበለዚያ ሁሉ ሌባ መሆነበት አገር ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ሁላችንም በዚህ ወቅት መንግሥትን ብቻ ከመውቀስ ወጥተን እንደ ሕዝብ በዚህ ወቅት ከእኛ የሚጠበቀውን እናስተምር

  • @fk3365
    @fk3365 2 года назад

    በመንግሥት እጅ ያለ ነገር ሁሉ ለምዝበራ የተጋለጠ ሥለሆነ ለውድድርና ለኢንቨሥተሮች ለቆ በበላይነት ቢቆጣጠር ይሻል ነበር ። በሥጋ ላይም ከአሁን ቀደም እጥረት ፈጠሩ ዋጋው በዚያው አጋጣሚ ወጥቶ ቀረ የዘይቱም ይህንኑ ሂደት መከተሉ አይቀርም ። ትናንት ጠፋ ተብሎ በማግሥቱ አቀርባለሁ የሚለው አባባል የሆነ ነገር እንዳለ ያሣያል ። የዳቦው ነገር ም አሥገራሚ ሆኖ ቀርቷል ፕሮፓጋንዳውና ተግባሩ ሊገናኙ አልቻሉም በተግባር የማይገለፁ ነገሮች ሁሉ ምኞትና ሀሣብ ብቻ ሆነው እንዳይቀሩ ያሰጋል ። ትግራዮዎቹ ምን ይዘው እንደመጡሥ እንደገቡሥ ማን ፈተሸ ማን ጠየቀ ? ዓላማቸውንሥ ? ክልሉ ሰው የለውም እነዚህን መሠሪዎች ማመን ለባሰ ጥፋት መሆኑ ግልፅ ነው ። የክልሉ መሪዎች ዛሬም እነሱ እና የነሱ ሴሎች መሆናቸውን ያሣያል በመተከል የሚንገላታ ወገኑን ማሥጠጋት ያልፈለገ ክልል እነሱ ሲወርሱት በሥደት ሰበብ ይገላገላል ።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад

    ወይ ጉድ ነጋዴ እና ደላሎች ሕዝብ ላይ ግፍ ሲፈፅሙ መንግስት እርምጃ ለምን አይወስድም
    አሁንም ሌላ ብጥብጥ ለማስቀጠል ሊሆን ይችላል ትግራይ ሴፍ ስላልሆነች ይሄ የተንኮል ሶራ ነው የማይዋጥ ነገር ነው የማይመስል እንዴት ሊሆን ይችላል እናመሰግናለን አቶ ንጉሴ ባልከው ነገር እስማማለሁ ይታሰብበት

  • @gedymedia3552
    @gedymedia3552 2 года назад

    50 50% nw alk setoch hetsanat ena aregawiyan eko nachew eyetesededu yalut "samre" mibalew gar aygenagnm

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 года назад

    ለመተቸት ቀላል ነዉ። ለምስራትስ??? አንተ ምን ሰራህ? እነሱ የቻሉትን አደረጉ። አንተ እየመጣህ አፍህን ክፈት።

  • @fayocepheus3097
    @fayocepheus3097 2 года назад

    ጋዜጠኛ በ ኣቶ ንጉሴ ንግግር ጣልቃ ባትገባ ጥሩ ነው ሳይጨርስ ኣታቋርጠው እባክህ

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 года назад

    Meayeman bezzzer ena betonkol bekat becha tewekelew agerr eyemeru yetem ayederes.
    Beantonove plane ke Sudan techenew yemetu geday samriwoch nachew. Amara kelel yetesededut :: amaraw mechawecha new kalneka

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 2 года назад +1

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ደስ ይበለኝ በአላህ

  • @user-bt5qu7qo4g
    @user-bt5qu7qo4g 2 года назад +3

    ተባረክ።Dear yegna tube please put us the address of Mr.Niguse Birhanu on the description.
    Thanks.
    He is the most proud guy i have seen so far.
    i want to talk to him personally.
    Please drop his facebook adress or phone number!
    Thanks!!

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay8196 2 года назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሮች ካልተማሩ ሰወች እጅ ነው የችግራችን ምንጭ ከአስተሳሰብ ይጀምራል ።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 года назад +1

    አቶ ንጉሱ ለአገር ጠቃሚ አሳብን የሚዳስሱ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ናቸው!!!ይእን ውይይት ግን ስልጣን ያላቸው የጊዜው ሠዎች ይከታተሉታል????

    • @mulugetahabteselassie7557
      @mulugetahabteselassie7557 2 года назад

      አቢይ እኔን የሚያክለኝ የለም ብሎ ካመነ ንጉሤ ምን ሊያደረገው ይችላል? አንዳንዶችማ ከአቢይ ነብይ መፍጠር ይቻላል ብለው በአደባባይ ይናገራሉ፣ ከአሽቃባጭ ምክሮች ጭምር ። እንዴት ነው አገርን ማዳን የሚቻለው ታድያ?

  • @ETUBE679
    @ETUBE679 2 года назад

    The retail business has to be open to foreign investors period. Few giant companies will take over these cruel domestic companies.

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 года назад

    አንተን መሰማንት ምን ይክል አሴት ነው እባክ
    ፈላሰፋ ተብየ ሙር ጆርን የዘ አሰተምርልን

  • @user-cp4xt2nu4p
    @user-cp4xt2nu4p 2 года назад

    ፑቲን ምን ሚደነቅ ነገር አለው?ይሄ በችግር ይርፈጀህ ነው።ሩስያ ቢትቀየር ምን ሚለወጥ መስሎህ ነው።የጥቁርን ጥላቻ ፊትህ ላይ ነው ሚነግሩህ።ምታደንቁትን እወቁ!ተማርን እያላችሁ አይደል እንዴ

  • @neza88
    @neza88 2 года назад

    ቀሽም ሰው ፋብሪካ ግብዓት ያስፈልገዋል ከመሬት ዘይት አያመርትም አፍህን ስትከፍት አላዋቂነትህን ነው የሚያሳየው

    • @540963
      @540963 2 года назад

      ቆምጨ ?