የሁለት ሕወሓቶች ጦርነት | የአርምሞ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል | Ethiopia | TPLF | Mr. Nigusie Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    የሁለት ሕወሓቶች ጦርነት | የአርምሞ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል | Ethiopia | TPLF | Mr. Nigusie Birhanu
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
    #woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Комментарии • 63

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 2 года назад +9

    Welcome sir , I wish our politicians can learn something from you !!
    Thank you 😊

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 2 года назад +5

    ማርያምን ለብልፅግና ባርቲ አቶ ንጉሴ ስልጠና ቢሰጣቸው የኔ አስተያየት ነው ።

  • @user-xy3qz2mh9r
    @user-xy3qz2mh9r 2 года назад +10

    ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው 😌

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 года назад +6

    እውነትህን ነው አቶ ንጉሱ ቢፈተኑ ሁሉም ይወድቃሉ

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 2 года назад +1

    እድሜ ይስጥልን እውነታው ይህ ነው

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад

    ብልግና

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 2 года назад +5

    #ዘንዶው አብይና ጭራቁ ተመስጌን ##30 ፋኖዎችን በሉ ገደሉ ባጠቃላይ#ጭራቁ አብይ 200000 አማራዎችን በልተዋል ከወያኔጋ ተዳምረው።

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v 2 года назад +2

    Welcome 👍👍

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 2 года назад

    I can't wait too see u.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 года назад +6

    በህዝብ ሰቆቃና ደህንነት እጦት የተረኞቹ ዘራፊዋች ድግስና ፌስታ ጭብጫቦ ሁካታ ምን ማለት ነዉ:: በተራ የለለ ስብከትና ዲስኩር ሳይሆን አገር የሚመራዉ በህግ የበላይነትና ተጠያቂንት እንጂ:: ልብ ያለዉ ልብ ይበል::

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 года назад +4

    ብልፅግና በራሱ አእምሮ እሚመራ ድርጅት አይደለም ...እንደ እውር በወያኔ ጡት ያደጉ ያለ ወያኔ ምንም መስራት እማይችሉ መሆናቸውን ነው እሚያሳየው... እሚያሳዘነው በ አገር ፍቅር ስሜት የሞቱ ወንድሞቻችን ..አባቶቻችን ...የተደፈሩ እህቶች እናቶች የሞቱትን ሁሉ ስናስብ በጣም ያሳዝናል፡፡ አሁን ነው ብልፅግናን ማስወገድ ያለብን... የሽግግር መንግስቱን እሚቀይርና እሚያሻሽል እንጂ አቅፎ እሚያለቅሰውን መች ፈለገ ህዝቡ..!!

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 года назад

    የኛ ቲቪ ጥሩ ያስረዳናል ይሄ ሰው የተከበረ እውቀትም እምነትም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው።

  • @user-lm5gc8lw5u
    @user-lm5gc8lw5u 2 года назад +4

    ሰላምከ ይብዛ አቶንጉሴ ባጠቃለይ ትንታኔከ በጣም ነው የሚመሰጠኝ አገር በሰበካ አይመራም እሰከመቼ እንደዚ የሚቀጠለው

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 года назад

    አንበሳችን ሰላም ላንተ/ ለናንተ እና ለሕዝባችን ይሁን አሜን

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 2 года назад

    ትክክል !!! እንደማህበረሰብ ወድቀናል መጀመሪያ ያንን ማመን አለብን መንግስት የእያንዳንዳችን አስተሳሰብ ውጤት ነው

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 2 года назад +6

    Abiy has spent:
    $2 Billion dollars for weapons
    $20 Million dollars for PP office
    $0.00 for Oil and Wheat
    $0.00 for fuel

  • @josephteshonga3841
    @josephteshonga3841 2 года назад

    አቶ ንጉሥ በጣም ነው የምክብክ ግን ግለሰብን አትንካ ፓራቲን ግን ይቻላል

  • @yegeter3733
    @yegeter3733 2 года назад

    Ato Nigusse betam new yemamesegin!!!! Ende ante aynet sew eko new Ethiopia wusit yetefawu 😢😢

  • @fekadubekele990
    @fekadubekele990 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ you are the man who is hearing you , everyone is thinking and actually doing it

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 2 года назад

    ጴንጤ አደሉም እየፀለዩ ለቅሶ መከባለል የጴንጤወች ሥራነው እስኪ ከብልግና ፓርቲ ትትከለኛ የኦርቶ ዶክስ አማኝ ጥሩልኝ እግዚአቤርን የሚያምን

  • @fekadubekele990
    @fekadubekele990 2 года назад +2

    ብልፅግና ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውን ኑቸው የከሸፋት እኛ ነን የከሸፍነው አንተም እኔም ሁሉም ነው ፕሮፌሠር መስፍን ከሻፈናል ሁላችንም ሁላችንም

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 2 года назад

    ህዝቡ ነው ጥፉተኛው የሱዳን ህዝብ ደቦላይ ዋጋ ጨመርብለው ነው መግሥትን መቆሚያ መቀመጫ እያሣጡት
    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አትግደሉን አታፈናቅሉን ብሎ አደባባይ ወቶ ብሶቱን ካላሠማ በብልግና ፓርቲ ፈፍረድ ምን ለውጥ ነው

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 2 года назад

    እውንትህንው ስብክትንው ስራው ቤተክርስቲያ ቢሰብክይሻለዋን ህዝብእይይተራበ እንድሱ

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 2 года назад

    ኢትዮጵያ እኮ የተማሩ እንቁዎች አሏት እንደ አቶ ንጉሴ አይነት ግን ቦታ ይዘው የሚገኙት እዳው ዝም ይሻላል ለዚህ ነው አገራችን እንድ ወደፊት ሁለት ወደኃላ የምትራመደው.

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 2 года назад

    ምነው ጠፋ አቶ ንጉሴ??

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 года назад

    Ehadeg part 2(biltigena)

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 года назад +2

    በጉጉት እምጠብቀው ፖሮግራም ነው!!!

  • @fekadubekele990
    @fekadubekele990 2 года назад +2

    ንጉሰ አንድ ሰዓት ከአንተ ጋር ሻይ መጠጣት ቢፈቀድልኝ ደስታዬን ለመግለፅ አንድ ሰባት ልቀጣ

  • @mistereseife6264
    @mistereseife6264 2 года назад

    I wish to want to meet you,😄😄😄😄😄 please.

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад

    ለሰው መኖር ወይም እዩሉኝ እንግዳ ሲመጡ ልጆቹን ጓዳ ማስገባት ከወላጅ አልፎ የመንግስት ሰራተኛ የሚያደርገውት ከሆነ ተገቢ አይደለም ምክኛቱም የህዝብ አገልጋይ ስለሆኑ ጌታ በብለሃት ጥበብ ቅንነት ለሀገር መሪወች ይስጥልን ድል ለእውነት

  • @luly5175
    @luly5175 2 года назад

    ወይ እንዳተ አይነት ሁለት ሰው ቢኖር እነዚህ ሆዳም ሴጣኖችን ትምህርት ይሰጣቸው ነበር ግን ከየድሀ ልጅ መጥተው አሁን ባለ ሰልጣን ሆነው ውስኪ ሲራጩ ቁርጥ ሲበሉ ያመጡበት ህብረተሰብ ለአውዳመት ዶሮና በግን በታሪክ ትውስታ ትጨፈጭፈዋለህ የሴጣን ግዜ ፣

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 2 года назад

    ሥብሰባውን አሥበውት አምነውበት ሣይሆን አቅም ባይኖረውም ምርጫ ቦርድን ትዕዛዝ ደርሶት ነው

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 года назад

    እናመሰግናለን አቶ ንጉሤ ። የህዝብ ጥያቄ ተጠልፎ የኢሀዴግ ድርጅቶች የውስጥ የበላይነት ትግል ተጧጧፈ ፤ በትህነግ እምቢተኝነተ ጦርነትም ተካሄደ ፤ አሁንም ከትህነግ ጋር ለድርድር ዝግጅት ተጠናቋል ፤ አለበለዚያም ጦርነቱ ይቀጥላል ።

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 года назад +3

    ስት የተማረ ሞልቶ አብይ የበሻሻ በጭ ኢትዮጵያ ሕዝብ ይጫውትብት ይገርማል

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 2 года назад +1

    አቶ ንጉሴ በጉጉት ነው የምጠብቀው ኢትዮጲያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ ያለ ሰው ነው እንደው አብይን አንስቶ አንተን ማስቀመጥ ነው ።

  • @wpletesilasie9303
    @wpletesilasie9303 2 года назад +4

    ይህ አራጂ መንግስት ፈጣሪ ሆይ አብይን የሚገለብጥ ነገር ከሰማይ ላክልን ፈጣይ ይህ እባብ መንግስት እሱ ከመጣ ጀምሮ የሰውልጂ እስከ ነፍሱ ተቃጠለ የሰውልጂ ዘቅዝቆ ሰቀለ የሰው ልጂ ሙቶ ተጎተተ እር ምን ያላደርገው አለ በአማራ ላይ ያላደርገው የለም

  • @tigistgetachewmoges3303
    @tigistgetachewmoges3303 2 года назад

    አይ ወንድሜ አንተ የዓይን ትላለህ በሃገራችን የሚመረተዉ ፓራሲታምል አንድ ብር አንገዛ የነበረዉ አሁን 25ብር ነዉ። ሃይበሌ የሚልአካል ስለሌ ።የሰዉልጅ እንዲህ አይነት መጨካከን ወገን ለወገኑ ምንጉድ ነዉ። አንተ የምትለዉ ትከከል። ቢሰሙ ልቦና ቢሰጣቸዉ።

  • @user-xy3qz2mh9r
    @user-xy3qz2mh9r 2 года назад

    ቀጣይ ?

  • @merawelissanework6540
    @merawelissanework6540 2 года назад

    አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነሳም ይባላል ! አብይ እኮ አውቆ ነውይህን እየሰራ ያለው ለህዝቡ ደስ እንዲለው ብቻ ነው የውሸት ማባበያ ነገሮችን የሚናገረው እንደሃይማኖተኛና እንደ የዋሆች

  • @yemanekassye7513
    @yemanekassye7513 2 года назад

    Ay amara . Mechereshachue . Endy hone . Er begzaber efru

  • @zm5638
    @zm5638 2 года назад +2

    አብይ ከመጣ ጀምሮ ሰላም አልሰማንም እሄ የጋላ ከብት የጠነባ ጅራታም አላህ ስሩን ይቀልልን

    • @AA-cr4rj
      @AA-cr4rj 2 года назад

      አንተ ጁንታ

    • @zm5638
      @zm5638 2 года назад

      @@AA-cr4rj ፅድት ያልኩ አማራ ነኝ አንተ የጋላ ጅራታም

    • @ferdowsamohammed6290
      @ferdowsamohammed6290 2 года назад

      Galla yalshw Kebt aydelem endeza beleh yemitsadebebt gize alfual, ya se'at befisum aymetam, enkuan bher nherseboch mebtachin tekebere

    • @AA-cr4rj
      @AA-cr4rj 2 года назад

      @@ferdowsamohammed6290 ዘረኝነት ጥንብናት ተዋት (ረሱል ሰለላሁአለይወሰለም)

    • @wpletesilasie9303
      @wpletesilasie9303 2 года назад

      @@AA-cr4rj በቃ አብይን የተቃወመ ጁንታ ነው የሚባለው ፈጣሪ አብይን ሞቱን በቅርብ ያሳየን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን ስንት የአማራ ህዝብ ጨፈጨፈ

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 2 года назад

    You guys are tera honachuahal instead of judging the government do something better for your country
    Neguse if you are in our priminster place trust me you don't do nothing
    Abiey is genius you can't criticized him who are you after all stop your
    Alubalta Maferia hula !!

    • @addisalemu7497
      @addisalemu7497 2 года назад

      P/s glean some insight from what he has said and try to confront him about what he has said incorrectly; however, do not tarnish him blindly. GETA YEBARKE. KOROKONDA.

  • @Alonec4
    @Alonec4 2 года назад

    Abey he dkro agermemrt ahelm he 666 setan oneg Ormoma sebesb

    • @biniamamanuel4963
      @biniamamanuel4963 2 года назад

      Nuguse b'tigray yale chgir gin megleth neberebh. Mejemeria rasihn ke tigray hizb yaleh tilacha amelekaket qeyir.

  • @tameratgwordofa
    @tameratgwordofa 2 года назад

    አቤት ቅናትት ምቀኝነት ሀሜት .... አሁን ይሄ ትንተና ነው ወይስ ቡጨቃ ለምን የራስህን ፖርቲ መስርተህ አናይህም ማውራት ቀላል ነው መፈትፈት ስራ የሆነባት ሀገር ዘረኛ ሆናችሁ የዘር ፖለቲካ ለሌላው መከልከል ለኔ ለኔ .....

    • @tsehyemekonenpaulos2767
      @tsehyemekonenpaulos2767 2 года назад

      Dengay ers nehe sewn Hagritun bagbabu astdadru Sew atredu newe yetbalkew mafrya yesew chnklat kalhe yezihen sewe astsaseb hasab tekbl nebre gene chnklateh yesew newe?????

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 2 года назад

    አንተ የፖለቲካ ተንታኝ ነገሩ ደግሞ ሁሌም ብሶት ነው እንዴ የምትነግረን? የድምጽህ ቅላፄ እራሱ ብሶት እና ምሬትን ያስታውሳል። ሰርጉንም፣ለቅሶውንም፣በዓሉንም ሁሉንም ችግር ብቻ አደረግከው እኮ።ተመሳሳይ ባህል ያላቸው ብዙ የእስያም ሆነ የአፍሪካ አገሮችም እኮ ሞልተዋል።ነቃ ብለህ ፖለቲካውን እና ኤኮኖሚውን በሚገባ ተንትን እንጂ ብሶትማ እኛም ጋር ሞልቷል።

    • @addisalemu7497
      @addisalemu7497 2 года назад +1

      Yes, he represents the low class Ethiopian people, who live the real world, not those who are supported by political parties. DOMA RAS!