"ምክክሩ የውሽት ነው" ባለድርሻዎች "ቢሆንም እሺ በሉን" ብልጽግናዎች፤ መታመንን በማታለል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • መ/ር #ፋንታሁን_ዋቄ #አቶ_ጎዳና_ያዕቆብአቶ_ጎዳና_ያዕቆብ #ዮሴፍ_ከተማ
    #Fantahun_Wakie #Godana_Yaikob #Yosef_Ketema
    በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ
    #ቱንቢ_ሚዲያ #ኢትዮ_ቱንቢ_ሚዲያ #Tunbi_Media #EthioTunbi_media

Комментарии • 20

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 2 месяца назад +1

    የኢትዯጵያኖች ማፅናኛ ናችሁ የእናንተም የህዝቡም ፀሎት ለፈጣሪ ደርሶት ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድሞቻችን

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    ሦስታችሁንም በጣም ነው የሚዉዳችሁ የማከብራችሁ 🙏

  • @melakuhailu-r1f
    @melakuhailu-r1f 2 месяца назад +2

    መፅናኛችን የሆናቹህ መምህር ፣ ጎዳናውና ቀሲስ ሰላማቹህ ይብዛልን ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 месяца назад +2

    እድሜ ይስጣችሁ በርቱልን

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 2 месяца назад +2

    Our beloved fathers and brothers , thanks a million for taking your precious time to discuss such kind of valuable and timely message about our country’s situation. May God bless you all the three of you abundantly. I’m a big fan of all of you. Much love and respect as well as appreciation to you my dears. Thanks a lot again🙏❤️

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 месяца назад +2

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ጎዳና ጀግናችንም ሰላም ወጥሩ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 месяца назад +2

    Amen 🙏 thanks for your efforts? May God open the eyes of His people who are suffering by this regem, tyrant government whose goals are only suffering and oppressing the all Ethiopian citizens who are tired and don't know how to rid of him from his root give eye opening awaken discussion. 🙏 👍 May God encourage us to do what is wright to save the country Ethiopia!?

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 месяца назад +8

    መልስ ዜናዊ በትግራን ህዝብ ስም ትግራይን አዋረደ አብይ አሕመድ በኦሮሞ ስም ኦሮሞን አዋረደ ሁለቱም መሪዎች እንወክለዋለን ያሉትን ህዝብ ምንም የጠቀሙት ነገር የለም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад +1

      ትክክል!
      በህዝብ ስም ሊዘርፉ የሚመጡ ሌቦች ከሌሎች ጋር ተወዳድረው መመረጥ የማይችሉ እውቀትም ልምድም የሌላቸዉ ደንቆሮዎች ናቸው፣ ይህንን ለመረዳት ሃገሪቷ ባለፉት 30 የገባችበትን አረንቋ ማየት ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +5

    4ኪሎ ያለው ሰዉበላ ማፍያ ጄኖሳይደር ባይኖ ህዝቡ በሰላም ተከባብሮ መኖር ይችል ነበር።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +6

    ናዚዉ ሂትለር ስልጣን የያዘዉ አጭበርብሮ ነበር ያደረሰዉን ጥፋት አለም ያዉቀዋል ሰዉበላዉ አብይ ታሪኩ ያዉ እንደ ሂትለር እስኪወገድ ጥፋቶችን እናያለን።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 месяца назад +1

    ያለነው የት ነው? የነገረከን ነገሮች በመርሆዎቹ መሰረት ሊፈፀሙ ይችሊሉ? የመንግሰት ስውር እጅ በየጉዳዮቹ ወስጥ ጣልቃ አይገባም?

  • @rufael0796
    @rufael0796 2 месяца назад +1

    ወደ 360 ተመልሰህ አሁን የምትሠራውን አትሠራም ። የግዴታ ዛሬ ምናለ መስራት የለብህም ።ሚኒሊክ ሳቴላይት ተጠቀም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +4

    ሰዉበላዉ አብይ አህመድ በአገርና ህዝብ ክህደት ተከሶ መዳኘት ያለበት ወሮበላ ማፍያም ጭምር ነዉ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 месяца назад +3

    አብይ አሕመድ ለስልጣኑ ሲል መቶ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢይልቅ ግድ የለውም

  • @besemay
    @besemay 2 месяца назад +1

    መውጫው ጉዳዩን መረዳት ብቻ ነው?

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 месяца назад +2

    ቱንቢ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @Mathewos.Lewi21
      @Mathewos.Lewi21 2 месяца назад +1

      ውሃ ልክ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 2 месяца назад +1

      ​@@Mathewos.Lewi21ውሀ ልክ ሳይሆን ውሀልክ ሲሰራ ቀጥ ብሎመሰራቱን የሚያሳይ ቀጥያለ ነገር መስሪያ (ቀጥተኛ ማለት ነው)