I think guy is UNDERCOVER FOR WEYANE.HE EXPOSED HIMSELF SLOWLY.HE USED TO BE NEUTRAL &PARTIAL IN THE OROMO & AMARA ISUES. WHAT HE CHANGED HIM NOW????????????????????????????
Tesfish. You r really a great teacher. You don't hang on the tail of the powerful but stick to reality and feed your listeners with facts. I know a bit Amharic but understand all what u say
Abiy made a change.that most Ethiopian wanted.TPLF was working hard 40 years to dismantel Ethiopia and join Eritrea and Abiy stoped TPLF from that evil dream.
Yemigebaw yegbaw hulum ene dehna negn menagebagn kale Nege le Esum aykerletem. Saygeban achebcheben le Sew mot tebabari kehonen Egziabeherm yeker aylenm enastewl🙏🙏🙏
ተስፍስ ለትግራይ ህዝብ መቆምክ ባልከፋ ነበረ አንተ ብቻ ሳትሆን ሁሉም መቆም አለበት ብዬ ነው የማምነው ግን ኢትዮጵያን እያጣጣሉ ለትግራይ ህዝብ ነው የቆምኩት ማለት እሳት እየለኩስ ሰላም ይውረድ ማለት አስመሳይነት ነው። እኔ ደግሞ ላንተ ተረት ልንገርህ በጣም ተረት ስለምትወደ አንድ በጣም በአካባቢው የሚወደድ ዝንጀሮ ነበረ የሱ ዘመዶች ደግሞ በጣም ተንኮለኛ በአካባቢአቸው ያለውን ሁሉ እየሰረቁ የሚኖሩ ለራሳቸው እንጂ ለሌላ ግድ የሌላቸው ሌሎችን እየረገጡ ይኖሩ ነበረ ይሄ መልካሙ ዝንጀሮ ግን እውነቱን ቢያቀውም እንዲው ለይምሰል ወጥቶ ቢናገርም ከልብ የሌላው ቁስል አልተሰማውም ነበረ አንድ ቀን ግን እግዚአብሔር የተበደሉትን ዝንጀሮዋች ተመለከተ እና እነዛ ማን ይችለናል ከኛ በላይ ማንም የለም የሚሉትን የስራቸውን ሰጣቸው ይሄን ግዜ ነበረ ያ መልካም የተባለው ዝንጀሮ እውነተኛ ማንነቱ የታየው! አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል አይደል የሚባለው
I think guy is UNDERCOVER FOR WEYANE.HE EXPOSED HIMSELF SLOWLY.HE USED TO BE NEUTRAL &PARTIAL IN THE OROMO & AMARA ISUES. WHAT HE CHANGED HIM NOW????????????????????????????
ፐፐፐፐፐ!!! ተርተህ/ሽ ሞተሻል/ሀል!!!
ኢትዮጵያ!!! እንደ ድመት ልጆችዋን የምትበላ ሀገር ካሁን በኋላ ብትጠበስም አትሸተነም!!! ስለ ሷ ተነገረ አልተነገረ! ስለትግራይስ ካሁን በኃላ ማን ምን ቢል ምን ጠብ ይላል በጠላት ሀገር ተወራ ከላይና ከትልች እሳት ሲዘንብባት ሰላማዊ ሰው ህጻን፣አሮጊት፣ሽማግሌ እርጉዝ፣ወጣት በየሚዳው በጠላት እንዲሁም በመከላከያ በየሜዳው ሲዘረጋ ቤተክርስትያን መስጊድ፣ ሲደበደብ ሲዘረፍ ምንም ያልተነፈሰ ሕዝብ አሁን ምንስ ቢል ምን ሊመጣ ሁላችሁም ሀገራችን ከምታሉዋት ጋር ባፍጢማችሁ ተደፉ !!! ምን ልታመጡልን እንደው ምንስ ቢመጣ ካሁን በኋላ የትግራይን ሕዝብ ስሙንስ የማንሳት ሞራል አላችሁ?! ኖ!ኖ!ኖ!! እርሱት ማንም ከ ግዳዩ /ከ አራጁ/ ጋር የሚኖር የለም። ስለ ትግራይ የተጋሩዎች ከበቂ በላይ ናቸው።
@@genetbaraki200 🖕🤣
@@genetbaraki200 ታድያ ሄዳቹ የማትገላግሉን
@@genetbaraki200 የትግራይ ህዝብ ጠላቱ እራሱ ህወሃት እና እናዳንቺ ያለው በኤርትራ ስም የሚነግደው ኤርትራውያን ነን ብሎ በስደት ወረቀት ያገኝ ውሸታም ቀጣፊ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም ደግሞ ኢትዮጵያ ቢትጠበስም አትሸትን ትያለሽ እንዴ ገና አይንሽ እያያ ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች ትናአንትና የወጣውን ሌባውን ዘመድሽን አላየሽውም እንዴ ማን ደፋሪ እና ማን ዘራፊ እንደሆነ ሲናገር
ተስፍሽ ይሄኔ ኢትዮጵያን የሚያዋርድ ነገር ቢሆን አንደኛ ነበርክ እውነቱን ለመናገር የራሳቹሁ ስሆን ግን ባላየ ላሽ ትላላቹ ለእውነት የቆምክ ቢሆን ኖሮ እነ ተመስገን አፈወርቅ እና ሰላም ተስፋዬ የውሸት የለጠፉትን ይሄ የውሸት ነው ብለህ በተናገርክ ነበር እናት ውሸታሞች ኢትዮጵያ ን ለማውረድ የቆማቹ ናችሁ እንጂ ለእውነት አይደለም
ልክ ነህ ተስፍሽ በሁሉ ክልል ግፍ ሲደረግ ህውሃት እደፈለገ ሲገድል ሲዘርፍ በስሜኑ ምንም ሳይፈጠር ስላም ሲመስል ቄሱም ዝም በመፅሃፉ ዝም ሲሆን አሁን ይህው በደጃቸው መጣ ህውሃት አይጧ እጉድጓዷ እየታደነች ነው ።
Yes, you are right and that's perfect technique to tell Ethiopian people b/c they're thinking like a child.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
My brother wow wow
Thank you for this story it's the comen point
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
ተሰፍሸ በጣም ደሰ የሚል ተረት ተረት ነው 👍 አሰተማሪም ነው ለሚገባው ሰው 👍
ለነዚህ በለው ግደለው የሚሉ ይጠቅማል ከሰሙ ይሰሙ ካልሰሙ ደግሞ በቤታቸው ሰገባ ይሰማሉ ።
ተሰፍሸ ሰለ ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ 👍
Yes Yes
አባባ ተስፉዬ ነገር ነህ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ቀላል Lol
ስድብ መሆኑ ነው
ምን ማለት ነው???
ጀዘበብኝ ይሄ ሰውዬ ትዝባችኃል ? ከጁንታው መደምሰስ በሃል ተስፋዬ ልምከርክ ዝም ብለክ ስለቴክኖሎጂ ብታወራ ይሻልክይል አንተ እባብ ነህ እንደተረትከው ተረት 🤣🤣
@@Merja1973 endzh newu enjy tbarklgn wendmy ahunm Eko y juntao erzrazoch alu egzabhr enzh awurwuchn yatfaln!!!!!!!!!!!!
ተስፍሽ በጣም ገራሚ ተረት ነው ልብ ያለው ሰው ትርጉሙ በደንብ ይገባዋል ለኔ ግን ገብቶኛል ተባረክ አንተ ለሕሊናህ የምትኖር ሐቀኛ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ መጥፎ ሠዎች እንዳንተ ቢሆኑ ጥሩ ነ በር
በጣም አስተማሪ ተረት ነው እናመሰግናለን
Tikikil 👍👍👍👍
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
ተስፍሽየ በጣም አደነቃሀለው ባለ ቡሩህ አምሮነህ እድሜና ጠና ይስጥህ
ተስፊት ትልቅ ትምህርቲ ነው ተባረክ🙏👌🏼
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Thenkyou Bro. Egzabher edme ena tena yesteh. Astemari new. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤
ባል => አብይ
ሚስት => ኢሰያስ
አይጥ=> ትግራይ
በሬ => እማራ
በግ = ኦሮሞ
ደሮ = አዲስ አበባ
Tesahhh
Yikrta tesaschaloh 🙏❤
Tikkikil
እንደሱ እንዳይሆን በሽማግሌ ሲለመኑ
የነበሩት እንደ ተረት መች ቀለለ እና
ነገሩ ጅንታው እሳት ለኩሰው ህዝብን
አቃጠሉት 🇪🇹🇪🇹 ትቀጥላለች
ተስፍሽ ጀግና ለእውነት የሚኖር ንፁሕ ነህ
ምነው አሸቃበጥክ
እንዲህ የውሸት እይተበጠረቃችሁ ህዝቡ አጀዘባችሁት ይህ ገንዘብ አሁን እንቅልፍ ያስተኝችሁዋል እይ የኢትዮጵያ ህዝብ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ../.!!
ዐረ,ተሰፋየ,ብትፀልይ,ይቫላል,ወድሜ😗
Ewunt newu 🤣🤣
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Thank you I understand you brother respect
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
My brother you The onast parsant thankyuou you good job 👏 will 🙏🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 bewnew for all Egzyabher Amlakn melemn yerdal true 👍 🙏
Tesfish. You r really a great teacher. You don't hang on the tail of the powerful but stick to reality and feed your listeners with facts. I know a bit Amharic but understand all what u say
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
ትስፍሽ ሀሪፍ ትምህርት ነው እውነትም ከለብ ተቀርፆ የማይጠፋ ትረት መስሎ ምክር ነው ሽኩራን
ተስፍሽ ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ፣የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Thank you
ሊያየ እንታይ ድኣ ፂሒፈልኪ ዘይትምልሰለይ በጃኺ ተገደስለይ
@@genihabeshawit7747 abey dewililey 0046 762821264
አይጧ ህወሀትን ወጥመዱ ቀድሞ ስለያዛት ብዙ አትጨነቅ።
Eiiiiii CONFUSE mihon kkkkkk
ህውሀትን ያዘች ግን ያልተያዘ ህዝብ አለ ። አና ህውሀትን ለመያዝ ሲባል ብዙ የተበላሸ ነገር አለ አናም ገፈቱ በርህን ያንኳኳል። ያኔ ይገባሀል ! አንዳትረሳ
Sle TPLF kemawrat beth wust yalew esat (Gonder) asb .
@@gualtigray4684 ምን አባሽ አገባሽ ሰለ ጎንደር ወያኔ ትህነግ ግብረሰዶሙ ነው መሬታችን የሸጠው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው እነዚህ እርኩሶች የት አባታቹህ ነበራቹህ 27 አመት ድፍን ኢትዮጲያ ሰንታሰር ሰንገደል ሰንኮላሽ ሰንዘረፍ እንበር ተጋዳላይ እያላቹ ነበር
@@ማርያምማርያም-ጰ6አ weyyy dnquena gn meche new yemtnequt, meretachu man endewesedew hula tefabshh stazaznu. TPLF neber 25 amet yetebeqelachu ahunma Abiy “leSudan qorso setognal “ alush eko sudaniiikkkkkk Abiy agbiw dedeboch TPLF meri mechem atagegnm siyamrachuu yqerallkkkk no more Ethiopian no more Metemakkkkkk
እእምሮ ላለው ትልቅ ትምህርት ነዉ :ዛሬ ምንአገባኝ ያለ ነገ በሩ ይንኳኳል :ነግ በኔ ነው
God bless you! የትግራይና የእትዮጵያ ችግር ገብቶሃል፡ ፡
እቺ ሰውዬ ፖለቲካ ጀምራለች ወደጄ ፖለቲካ እንደ አፕ ቀላል እንዳይመስልህ ✔️
Ahahhahahahahahh
ትክክል
Zerenga korkoro ras kemehon yeshalal.
አለማሳቅ አይቻልም
አረ. ተስፍሽ ብቃት አለዉ ምድረ ልጋጋም ፖለቲከኞች አይደለ ኢትዮጵያን እንዲህ የሚቀልዱባት ተስፍሽ ፖለቲካኛ ብሆን ብቃት አለዉ
አንተ ለህሊናህ የምትኖር መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት በርታ!
Tebarek yejemrebih yene awaki
የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አወቅሽ አወቀወሽ ሲሏት አንተ ጨርሰው መጨረሻክ ይሄ ሆነ ሰውረን ነው የሚባለው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
ተስፍሽ እንደ ትንሽ ልጅ ነው ቁጭ ብዬ የሰማሁህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ አቀራረብ ነው ከጥሩ መልክት ጋር።
unetega sewu neh tesfsh we love u
From Eritrea
Eseyas ahun Ethiopian gebto sew ygedlal
Enqan awekachu
Enga gedlonal
honest young man thank u always 🙏
Thank you so much for sharing . JORO YALEW YESMA!!!!!!
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
በጣም ጎበዝ ልብ የለው ሰው ደግሞ የትግራይና የኦሮምያ እንዲሁም የቤንሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች መከራ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለሠማ ይገባ ነበር ነገር ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ በየተራ ሲደርስባችህ ትረዱት አላችህ ።
የኤርትራ መንግሥት ለኢትዮጵያ የገዘ የመሠለው ብዙ ገራገር ህዝቦች አሉ ነገር ግን የኤርትራ መንግሥ ፕረሲደንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለኢትዮጵያ መንግሥትን ክልሎች ዳግመኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አንድነቱ አንዳያስብ እርስ በእርሱ ክፉ ጥላቻን አንዲፈጠር ነው እያደረገ ያለው ።
ለህዝብ አሣቢ ቢሆን ኖሮ ለኤርትራ ህዝብ በህገመንግስት ኢንዲተዳደር የደርግ ነበር ነገር ግን የኢሳያስ አፈወርቂ የደረገው ለገዛ ህዝቡን በማታለል ወጣቱ ግማሹ በመግደል ግማሹን የሚወዳት አገሩና የሚወዳቸው ቤተሠቡን በመተው ወደ ስደት እንዲሄዱ የተቀሩት ደግሞ የዕድሜ ልክ ውትድርና ያለምንም ገደብ በማድረግ አገሪቱ የለ ወጣት አስቀራት አሁን በውሸት ለአብይ ተቆርቋሪ መሥሎ ድሮ አማራ እንኳን ሊገዛህ አብረኸው ልትለም የማይመች ህዝብ ነው ሲል የነበረ ሰው አሁን ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ተላንት ኣማራን አህያ ምኒሊክ ነው ለጣልያን ባርነት አሣልፎ የሠጠን እያለ የሃሠት ፖለቲካ እንዳላስተማረ የኛ ጠላት አማራ ነው ከንዳላለ ኢትዮጵያ መፈራረስ አለባት እያለ እንዳላስተማረ እንደገና አሁን በህዝባችን መሃል ላንዱ ወዳጅ በመምሠል ላንዱ ጠላት በመምሠል መከፋፈል እየፈጠረ ይገኛል ። ለዚህም ነው በእማራ ህዝብ እና በትግራይ ህዝብ መሃከት ከፍተኛ ጥላቻ ተፈጥሮ ያለው ።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ኢሣይያስ አፈወርቅ መሆኑ አውቀህ የገዛ ወንድምህን በመውደድ አንድነትህን ጠብቅ ወንድማችን በተረት አድርጎ የነገረን ተረት ልንማርበት ይገባል ።
You have a wonderful and smart heart.🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
👏👏👏👏Betam Konjo Timehert New tnx Tesefesh
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Both Story sounded like Ethiopians the mice and frog😅😅😅
You got the points.God bless you!
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
It’s true god bless you thanks 🙏🏻
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ተስፍሽ የምታስተላልፋቸው መልዕክቶችህ በጣም ይመቻሉ ሰላምህን ያብዛልህ በርታ መሰሎችህን ያብዛልን
ተረቱ ጥሩ ነው ግን በኡትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ያመላክታል። ስለፓለቲካ ተናግረህ የምታውቀው ዛሬ የተረት አርጩሜ ይዘህ መምጣትህ ይገርማል። አይጡ ጉድጓድ ያልከው ድብርጽዮብ ጉድጓድ ውስጥ ተደብቆ ያያችሗል ወየውላችሁ እኔ ከደሙ ንጹህ ነኝ ነው የምትለው? ወንድም እንዲሁ ዝም እንድ ልክ ተረትህን ለራስህ ማስቀረት ይሻልህ ነበር። ለማንኛውም ሳታስበው ማነትህን እፕንጸባረክ።
ተሰፋሸጌታይባርክህየእውነትየምታቀርባቸውበእውነትየተደገፋናቸውእናመሰግንሀለን
When the whole world is silent, even one voice becomes powerful. Thank you.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkk
አንተ ግን በቃ ሁሉ ቦታላይ እራስህን እንደ አዋቂ ቆጥረህ ይሄ መስኪን ህዝብን ልታደናግር ትሞክራለህ ከቅርብ ግዜ ጀምረህ የምታቀርበው መልክት ለአንድ ወገን ሳይድ ይዘህ ነው እና ምትናገረው እሱን ለማስተካከል ሞክር በጣም አስመሳይ ሰው ነክ
ክክክክክክክ አይ ምላስ ባይገርምህ እንዲህ በድብቅ ለጁንታው ከምትጮሆ በጋህድ ብታደርገው አጋይነትህ ይታወቅልህ ነበር
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Very good lesson for Ethiopians if they get it. Some people are too ignorant to get the message
አርቀህ አስብ ወገን ጊዚያዊ ደስታ ጊዚያዊ ነው ለዘለቄታው ማሰብ ነው ሚበጀው።
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Ahun gena le Habesha yemimetin nigigir 🍀🍀diro ayatochachin kumneger siyaweru beteret ena misale neber 🍀🍀
ወርደህ ወርደህ ....ግልገል ጁንታ
He is tell the truth this about Ethiopian
ክርስቶስ ስበከአ
MEREZO , TPLF motome TASEMESELALE.
JUNTA!
kkkkkkkk l am Junta
Tplf will win soon 💪💪
he has to tipi toe for $$
your story telling talent is wonderful. whatever you publish/post on facebook/youtube is very teachable. keep it up Tesfish!
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Tebark tebark its a nice example 👍 👌
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ዉድ ወንድሜ
Abiy made a change.that most Ethiopian wanted.TPLF was working hard 40 years to dismantel Ethiopia and join Eritrea and Abiy stoped TPLF from that evil dream.
የዩቲዩብ ጡረተኛ እንጂ አዋቂ አደለሕም ወያኔን አንድ ቀን ሳትቃወም አብይን ሊጥ ለማኝ
እውነት ሲነገር መቼም አትወዱም ወያኔማ የሠራውን እያወደመ ነው መሽረፈት በእናቱ ትንቢት የተመረጠው ጨቅላው የአለም ውሸታም መሪያችሁ ክክክክክክክክክክ
@@luliya6032 የሰራውንማ አየነው 27 አመት ሙሉ እየቀለብናቹ ነበር ችጋራም ለማኝ የለማኝ ዘር ምግብ አብላቸው ዘመዶችሕን እድሜ ለኦሮሞ በል በልተሕ ያጠገበሕ እከካቹን ስታራግፉ ሰው የሖናቹ መሠላቹ ድንጋይ
@@EthioGurshaTube 27 አመት እኛን kkkkkkkkk አንተ መናጢ ወፍ ዘራሽ ደሞ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ ደሞ እንደ አንተ አይነቱ ደንቆሮ ነው አገር የሚያፈርስው የሆንክ የእንግዴ ልጅ kkkkkkkk
@@luliya6032 junta rehabtya deha Lemaye leba westam rip in hell 😁😁😁😁
God bless you more bro , you have a blessed mind.🧠
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
Aye tesefesh yemigebawe sew kale newa ye Tigray hezeb kederom yegebawe new ❤️💛☝🏾
I just unsubscribed this Channel.
I did it long time a go I feel he is gay
I just subscribed him so that is ok
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
አይገባቸውም እንጅ አስተማሪነቱ በጣም ልዩ ነው::
ተሰፈሸ ህዋት መዉኑነዉየሀስቀሀል
ረስሀዉ ልንገር ሰዉ የዘራዉነው የሚየሀጭደዉ ሰሀስበዉ ህያስፈራረሀ ነዉ ወገኔ ስንቱን መከረሀ ችሎሀል አይዞ አተስብ
ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ገራሚ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
Tese you warned us sth we have to learn it the hard way
እናመሰግንሃለን ከመላው የኢ/ያ ህዝብ ከጥቂቶች በሃቅ የቆምክ መሆንህ እጂግ በጣም በጣም እናመሰግናሃለን ቀጥልበት ኣሏህ ይጠብቅህ
Thank you 👍👍
ዋውው በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ተስፍሽ እናምሰግናለን እኔ ንም አበርታቱኝ ጀማሪ ነኝ አበርታቱኝ ❤️👍
ትክክል ተስፍሽዬ
እውነት ነው ተስፊሽ ይመችህ
tesifshei chiqilatih sifaq Eritreawi neh betam besal chiqilat aleh
በጣም አሪፍ ነው ቁምነገር አዘልየገባህ ይግባህ ያልገባህ ቆይቶ ይገባሃል
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
ተስፍሻዬ በጣም ደስ እያለኝ ነው ያደመጥኩት ተባረክልኝ ወንድሜ
Thanxx Tesfish
ማሃል ሰፋሪ አትሁን ወንድ ልጅ እንደሴት በአሽሙር አይናገርም አላማ ቢስ አትሁን ላመንክበት በጋህድ ትስገልለት እሺ
I strongly second that!
Good lesson thank you so much
አበሻ በዩቱብ ጠንቌዮች ምሁር እየሆነ ነው! በቀን ሶስቴ በየቱብ ፈላስፋ ጠንቌዬች ወሬ ሆዱን ሞልቶ ውሎ ማደር ጀምሯል: ተመስገን ነው!!
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.../!!
What a wisdom!!!
በጣም ገራሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ።
የመጀመሪያው ተረት: ምን አስታወሰኝ ወያኔ 27 አመት ህዝብ ሲጨርስ እንደ ዶሮዋ እንደ በጉ ምን አገባኝ እኔን አልነኩኝም የሚል ነበር በሁዋላ ግን ሁሉም ቤት ( ዘር) ላይ ሲደርስ ተባብረው ከስሩ ነቅለው ጣሉት😂😂 ከአንድ ሁለት ይሻላል እና::
2ተኛው ተረት 27 አመት በኢትዮጵያ ግፍ ሲፈፀም እኛ ዘር ነቸው ጨፍጫፊዎቹ እና ብለው ዝም ያሉ: የኢትዮጵያ እናቶች ትግራይ ድረስ ሄደው ደንም እንባ እያለቀሱ እርቅ ሲለምኑ ደብረ ፂዎን ትግራይ ችግር የለም እኛጋ ሁሉ ሰላም ነው: ህዝብ የሚተላለቅበት ሄዳችሁ አልቅሱ አሉዋቸው:: በሰአቱ በሻሸመኔ ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት: እዚህም እዛም ሰው የሚያልቅበት ነበር:: ነገር ግን ሳይውል ሳያድር እዛነው ያሉት ችግር እቤታቸው ገባ:: ያኔ እንደመንቆራሪትዋ እልል ከሚሉ ማረን አውጣን ቢሉ ከሚያሾፍ ቢተባበሩ ትንሽ ቢራሩ ሰላም ቢፈጥሩ : ዛሬ እቤታቸው ባልገባ ነበር:: ስለዚህ ተረትህ አስተማሪ ነው ለባለ ግዜዎች ለተረኞች በተልይ 🤔🤔🤔🤔
ገብቶናል ግንሳ ለጀታው ቦታ የለንም ለምን ስልጣን ስለሚፈልጉ ባናታቸው ይተከሉ አታሽቃብጥ ሌላ business ፈልግ ይሄ አላዋታቅም አቶ ተስፋዬ አራት ነጥብ
እልልል እያለ ያለው አማራ ነው ግን ...
Wow
እረ በጣም እተማሪ ነው ተባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta ybarke tebarke 🙏🙏🙏
ተስፊሽ እግዚኣቢሄር ጤና ይስጥህ
የቀንየልና ዝሓወይ
Mr. Junta No more TPLF
Zerekerek
That's interesting history thank you
Thanks tesfish
ልባም ተብየው እንቅጩ ባትነግረንም ካስቀመጥከው ፎቶ ግልጽ ነው።
1ኛ, ወጥመድ የገባች ኣይጥ ለመያዝ በጨለማ ሮጣ እጅዋን የምትልክ ሴት እናትህ ትሆን እንደሆነ እንጂ ኣይደረግም።
2ኛ ኣልገባህም እንጂ እንደሱ እንዳይሆን እኮ ነው ኣብረው ኣረመኔ ህወሓትን ያጠፉት። ባይተባበሩማ ኢትዮጵያ ብለህ የምትጠራት ሃገር ፈርሳና የሬሳ ክምር ትሆንልህ ነበር
ደስይላላላላላላ
በርታ 👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️❤️👍👍👍
galatom thanks
Yemigebaw yegbaw hulum ene dehna negn menagebagn kale Nege le Esum aykerletem. Saygeban achebcheben le Sew mot tebabari kehonen Egziabeherm yeker aylenm enastewl🙏🙏🙏
ይገርማል
Very nice story bro. God bless you.
Selam Le Ethiopia yhun