የወንጌላዊ ተክሉ ተመስገን እና የዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ግንኙነት ምን ነበር እውነታው ሲጋልጥ በቪዲዮ ማስረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 606

  • @tip7876
    @tip7876 Год назад

    ውይይይ ተመስገን እርዕሱን አይቼ ደሞ ስለ ተክሉ ምን ልትል ነው ብዬ ተንደርድሬ ነበር ቪዲዮውን የከፈትኩት በጣም የማከብረው መልካም ስነምግባር ያለው ቅን የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ይህንን የሚመሰክር ንግግር ስለተናገርክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 Год назад +125

    ተስፍሽ ከማንኛችንም በላይ የተጨነቅህበት አስከፊ ጦርነት ያበቃ ይመስላል፣ ላንተ 'አመሰግናለሁ' የሚለው ቃል እጅግ ያንስብኛል 🙏

    • @kirosbirhane7335
      @kirosbirhane7335 Год назад +2

      ተስፍሽ ለሃቅ'ና ለህሊናህ የምትኖር ሰው ነህ'ና ጭሆት ፍሬ ኣፍርቷል እንኳን ደስ ኣለህ እጅግ እናመሰግንህ ኣለን እግዚአብሄር ይባርክ

    • @ftsumbrhanalemngus9052
      @ftsumbrhanalemngus9052 Год назад +1

      Amen amen amen

    • @ወዲዕትባን
      @ወዲዕትባን Год назад +1

      Sew neh ate jigna tesfishe edmen tienan yste

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 Год назад +7

    GOD has mersy for tigray people Amen 🙏

  • @solomongerestadk5099
    @solomongerestadk5099 Год назад

    እግዛብሄር ይስጥልን ተስፍሽ እንወዳሃለን እኛ ተጋሩ ባለ ህሊና ተስፍሽ እግዚኣብሄር ይባርክህ 🙏 💖

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 Год назад +2

    ስለኡነታነትህ አመሰግናለሁ የ እግዚአብሔር
    ትክክለኛ መንገድ በመከተልህ ለማመስገን
    ቃላት የለኝም

  • @serawsafra431
    @serawsafra431 Год назад

    thanks for your voice!!

  • @abebaabera1500
    @abebaabera1500 Год назад

    እኔ ውኒፕግ የሚኖር የትግራይ ተወላጅ ነኝ ከርስትያን ነኝ የተከሉ ቸርች ካለው መከታተል እፈልጋለሁ ጠቁመኝ

  • @mesfinabebe2315
    @mesfinabebe2315 Год назад

    ተስፊሽ ይህን ቀናነትን እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያቆይልህ።

  • @Hiwotmoges213
    @Hiwotmoges213 Год назад

    Ant tileyalk fetari hulem kantga yehun tebark ❤

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Год назад

    Wwww brother TEKLU God bless you as soon as possible. I’m going to follow you I really honestly you are amazing. 🙏😘🙏

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Год назад +1

    Wawu God Seve tigriyn people and Ethiopian ❤️💜💜 I wish Peace ✌️🕊️ for welega and amhara regions name of Jesus Christos protect our Land Ethiopian ❤️❤️ peace no more war in Ethiopia 2023

  • @tesfayfanta1004
    @tesfayfanta1004 Год назад

    Thank you Tesfsh.

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Год назад

    ተስፍሽ እግዝአቢሄር ይባርክህ በጣም እናመሰግንህ አለን

  • @hab3hmbeselambsl79
    @hab3hmbeselambsl79 Год назад

    Tesfish fthawi hilnawi neh tebarek
    Ye 2022 ambassador ye bego sew shilmat ygebahal.

  • @hiwetgirmay4187
    @hiwetgirmay4187 Год назад

    Egziabher zemenh ybarek

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 Год назад

    Wengilaw, Teklu is when was talking very respectful& successful

  • @Araya.wedikeshi
    @Araya.wedikeshi Год назад +5

    ተስፍሽ ሁሌም ናክብርሃለን

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Год назад +1

    Happy new year brother 🙏🏼

  • @Vtral708
    @Vtral708 Год назад

    ክብርና ሞገስ ይስጥህ ወንድሜ

  • @kig8362
    @kig8362 Год назад

    ተስፍሽ የእግዛብሄር ሰው ኣምላክ ዕድመና ጤና ይስጥልን ወንድማችን

  • @mebrahtomyihdego2095
    @mebrahtomyihdego2095 Год назад

    በጣም በጣም ወንድማች አመሰግናአለሀ።እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰሰጥልኝ።

  • @yohannaearegawi5975
    @yohannaearegawi5975 Год назад

    ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ አገር ለማፍረስ ትልቅ ሚና ያላቸዉ ነብያቱች በኢትዮጵያ ከቁጥር በላይ ናቸዉ

  • @almazhagos187
    @almazhagos187 Год назад

    Tebarek wendime

  • @berhanabelay5596
    @berhanabelay5596 Год назад

    Ewet neo tst media lehina menir rgzisbher yetebeqih amen🙏🙏🙏✌✌✌

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Год назад

    God bless you my favorite bro.🌺🌺🌺🌺🌺🌺💎💎💎🌟🤴

  • @zewdigebremichael9629
    @zewdigebremichael9629 Год назад

    Tesfesh abzeto ybarkeh stnager weleh Betader ATETEGBM segah hulem yebzaleh

  • @sesenberhe4440
    @sesenberhe4440 Год назад

    God bless you our bro.

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 Год назад

    ተባረክ 🙏❤️💛

  • @selamselam5843
    @selamselam5843 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mihretkifle7293
    @mihretkifle7293 Год назад +1

    ከምር የእውነት ሙሉሰው ማለት አንተ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 Год назад

    tesfish ♥🙏🙏

  • @AbAb-gy9xs
    @AbAb-gy9xs Год назад

    ጆሲ ጌታ ይገስፅህ!!!ባንተ ስንቱ ተሰናክሏል!!!አቤቱ ምህረት!!!!ጌታ ዘር ሀይማኖት ነገድ የለውም እናንተ ግን ሀሰተኛ ነብያት የሚሏችሁ ለካ እንዳንተ አይነቶችን ነው ።ማፈሪያ!!!!!!!

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id Год назад +79

    አንተ እኮ የልዩ ልዮ ነክ የእወነት እንጃ ቃላት የለኝም የእወነት ፈጣሪ ሁሉ የምትፈልጎ የስጥህ የኔ ወንድሜ♥

  • @eliasomer2286
    @eliasomer2286 Год назад +9

    ትግራይ ከጀግንነት በላይ በደልን እረስተዉ ይቅር ባዬች ናቸው

  • @tsegawelegerima4273
    @tsegawelegerima4273 Год назад +30

    እውነት የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 Год назад +56

    ወንድሜ ያንተ ውለታ የትግራይ ሕዝብ ፈፅሞ አይረሳውም ሺ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህን ጌታ ይጠብቃቸው።

  • @freedom320
    @freedom320 Год назад +21

    ተስፍሽ ወንድሜ ለሁለት አመት ሙሉ ከሚከታተሉህ አንድዋ እኔ ነኝ. እግዚአብሄር ላለፈው ፕሮግራምህም ይሁን ለአሁኑ እግዚአብሄር ይባርክህ! ለሁሉም ቀን አለው!

  • @hiwotkidanemariam6876
    @hiwotkidanemariam6876 Год назад +11

    እንካንዳህናመጣህልንወንድማችን💜💙💓💚💛🇱🇧

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Год назад +2

    የኔወንድም ያበጠው ወገንህ ተንፍሶአል ከላይነው ትዛዙ አታስፈራ አሽናፊው አላቅራራም ጭጭ ጐዲ

  • @azmeratesfay6273
    @azmeratesfay6273 Год назад +33

    ክብሪ ይሃብካ ዝሃውና ተባረክ ❤💛❤💛❤💛

  • @samirakonjo9287
    @samirakonjo9287 Год назад +3

    አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ የትግራይ ህዝብ ውለታህን አይረሳም በጨለማው ሰአት አብረኸን ስለነበርክ እናመሰግንሃለን ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Год назад +5

    ተስፍሽ ጌታ ትዳርህ ልጆችህ አምላክ ይባርካችሁ የሰላም አባሳደር ነህ በተ ተፅናንተናል

  • @rahielberhane1604
    @rahielberhane1604 Год назад +7

    ንስካ ናይ በሓቂ ሰብ ኢካ

  • @LoveYou-hc8ny
    @LoveYou-hc8ny Год назад +10

    ተስፍሽ የተባረክ ሰው ነህ💓💓

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Год назад +20

    ተስፍሽ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ❤️😍🙏🙏

  • @hayelom-u2q
    @hayelom-u2q Год назад +13

    ክብር ላንተ ይሁን ወንድሜ

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Год назад +21

    ተስፍሽ የሓቅ ሰው ዘለአለም አንረሳም ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ነበርክ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ♥♥♥

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +3

    Wow ይገርማል ተስፍሽ
    አረአያ የሚባልው ባንዳ
    ምን ያልቀባጠረውና! ያልዋሽው አለና! ደብርፅዬን ሞተ ተቀበረ
    ሞንጀሪና አንገቷ ተቆረጠ 😂😂😂😂 ክዚህ የኢሳት ኩሊ ይጠበቃል🧐ገና አሁንም ይች ስላም አሳብዳዋለች ብዙ እየቀባጠረ ነው😎

  • @pate840
    @pate840 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ። ጥቂትም ብትሆኑ እውነትን የምትናገሩ ሰዋች ስለሰጠን አምላክ አናመሰግነዋለን 🙏🏼 እድሜ ይስጥህ ። ፀልይልን ሁሌም አትርሳን መፅናናትንም ይስጥልን ።

  • @edendesale514
    @edendesale514 Год назад +21

    ተባረኽ ተስፊት ስለ ቅንነትህ እግዚኣብሄር ይባርክህ እውነት የሚወድ ሰው ሁሉ ይወደሃል በበለጠም ገኃለጌታ ይወደሃል❤️🙏

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Год назад +30

    ተስፍሽ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ🇪🇷

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 Год назад +22

    ከሚያዝኑት ጋር የሚያዝን ሰው የእውነት የተባረኸ ነው

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 Год назад +42

    እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድማችን ።እድሜ ልካችን ከኣእምሮኣችን ኣይወጣም ቅንነትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @atseatsbha4109
      @atseatsbha4109 Год назад +2

      ወንድሜ ያሳፍነው መከራ መቼም አይረሳም

    • @atseatsbha4109
      @atseatsbha4109 Год назад +1

      አሜን

    • @atseatsbha4109
      @atseatsbha4109 Год назад +1

      ተባረክ እድሜና ጤናህን ይስጥህ።።።።።።።

    • @habtigray7604
      @habtigray7604 Год назад +1

      Yessssss

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 Год назад +16

    ተስፍሽ ቀና ሰው ቀና ያያል እግዚኣብሄር ፍጻሜው ያማረ ይሁን ትግራይ ሰላምዋ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @ephrembelay3904
    @ephrembelay3904 Год назад +1

    ስሜታዊ አትሁን ስትናገር ወንድሜ!
    አንተስ ከማንም ብሔር ጋር ወገንተኛ አይደለህም?
    መልሱን ላንተው ትቻለው!
    በርታ!

  • @negasimehari2903
    @negasimehari2903 Год назад +1

    ተስፍሽ ተባረኽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እነኻን ደግሞ ደስ አለህ በሰላሙ የደከምክበት ሓቅ እዉን ስለሆነ ለነዛ ክፋትን ሲሰብኩ ለነበሩት በእምነት ዉስጥ ተደብቀዉ ለነበሩት ማጋለጡ ቀጥልበት

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад +1

    ለዚህ ሁሉ ደስታ የሆነውን ከእግዚአብሔር የተላከልንን የሰላም ሰዉ ዶክተር አብይን ከልቤ አመሰግናለሁ። ይህንን ስል አንድ ወንሜንና ሁለት የታላላቅ እህቶቼን ወጣት ልጆች በዚያች ሰሜን ምድር ላይ አይቻቸዋለሁ። ታዲያ እንዴት ይሁን?እኔ 3 ሰዎችን ስላጣሁ ፣ሁሉም ማለቅ አለባቸዉ ማለት ነው? በፍጹም አይዶለም። ሰላም ለሁሉም እጅግ አስፈላጊ ነውና በጣም ደስ ብሎኛል ፣እግዚአብሔር ይመስገን።አሁንም ወገኖቼ ለሰላም ዋጋ መክፈል አስፈላጊ ነው። እባካችሁ ዉድ ወገኖቻችን ቂሙን ትታችሁ በሰላም በፍቅር በመተቃቀፍ ሳንለያይ አንድ ኢትዮጵያን ይዘን ወደ ብልጽግና እንጓዝ። ድል ለኢትዮጵያና ለታላቁ መሪያችን ለዶክተር አብይ ይሁን።🇪🇹💖🇪🇹

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 Год назад +1

    የፍትህ አምላክ ፣ እውነተኛ ዳኛ፣ ፃዲቅ ፈራጅ እ/ር ይባርክህ!!
    ደም ጠጪው መንፈሥ ሥሩን ከተከለበት ከአራት ኪሎ በኢየሱስ ስም ይነቀል! በእ/ር ኃይል ትግራይ አሸንፋለች! እርሱ ሲዋጋላቸው አየን!!
    ክብር ለአምላካችን ይሁን! ተስፍሽ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ!

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Год назад +1

    ወዳጄ እነዚህን አእምሮ የጎደላቸውን ነብይ ተብዬ እርሳቸው። ጳጉሜ 5/2013 ትግራይ በልጇ ሞት በሃዘን ስትጎዳና ስትወድቅ ሰው ሁሉ ቸል ሲላት እግዚአብሔር ሲያነሳት አይቼ ነበርና ብዙ የቅርቤ ሰዎች ሳይቀሩ ይከፋቸው ነበር።አሁንም ጌታን እናውቃለን ብለው በክፉ ነገር የሚደሰቱ ማስተዋል ይስጣቸው።አኔ የተቀበልኩት መንፈስ ሁሉንም ውደድ ይለኛል።ደስ ከሚለው ጋር መደሰት፣ከሚያዝን ጋር ማዘን እውነተኛ መንፈሳዊነት አይመስልህም?

  • @meri.tigraweti
    @meri.tigraweti Год назад +20

    እንወዳሃለን ተስፍሽ ፈጣሪ አምላክ ያክብርልን!

  • @solomonalamu4953
    @solomonalamu4953 Год назад +1

    ህከካም ዘረኛ ምን ትል እንደነበር አንረሳሁም ለንፁሀኑ የትግራይ ህዝብ ሁሌም ልባችን ይደማል እንደ ኢትዮጵያዊነት ፣ ለዚህ ሁሉ ነገር ማፈር ካለባቹ አንተ ፣ ወያኔ እና ብልፅግና የሚባል ወር በላ ቡድኖች ናቹ

  • @tilahunteshalesisay4118
    @tilahunteshalesisay4118 Год назад +1

    አቶ ተስፋዬ አንተም ዳቦ በወርፋ ልንበላ ነው ስትለን ነበር እኮ ዛሬ እንኳን አዲስ አባ አይደለም መቀሌ እንጀራ እየተበላ ነው እኮ ታዲያ ምን ትለን አሁን ደግሞ

  • @adiamgebre7805
    @adiamgebre7805 Год назад +1

    ተስፍሽ ለሰላም ለሰላም ደክመሃል ለፍተሃልና የድካምህ ፍሬ ለማየት ጀምረሃል እና እንኳን ደስ አለህ ለህሊናህ እንጂ ሌላ ምስጋና ፈልገህ እንዳልሆንክ ባውቅም ግን የትግራይ ህዝብ በልቡ ውሰጥ አለህ

  • @sippieatasgedom2496
    @sippieatasgedom2496 Год назад +3

    እውነት እግዚአብሔር ነውና የእውነት አምላክ በነግርህ ሁሉ ይክበብህየልብህን መሻት ይፈፅምል የሚጠሉህ ይጥፉ ወዳጆችህ እንደጠሀይ ይድመቁ እንሳንተ ሺ ❤ይወለዱ❤❤❤❤

  • @hiwiblakman2988
    @hiwiblakman2988 Год назад +5

    የሰው ልክ ነህ ለኔ

  • @ዓርሞሸሽ
    @ዓርሞሸሽ Год назад +1

    ተስፍሽ፡አንታ፡ቡሩኽ፡ዘርኢ፡አብሂወተይ፡ኩሉ፡ክርሰዓካ፡ዘይክእል፡ሰብ፡ኢኻ።
    ትግራይ፡ስዒራ።

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 Год назад +3

    አንተም ከመጅመርያ ጀምሮ ከትግራይ ህዝብ ጎን ሁነህ ድምጽ ስለሆን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Год назад +1

    መቼም ኢትዮጵያ የጉድ መፍለቂያ ሆነናለች።

  • @ysamjune6343
    @ysamjune6343 Год назад +4

    Keep preaching the truth brother! Peace For all ❤️✌🏽♥️

  • @berhanemesfin2379
    @berhanemesfin2379 Год назад +3

    ተስፍሽ፣ላንተ የሚገባህ ክብር በሰው አንደበት ሊገለጽ አይችልም።እግዚአብሔር ግን ልኩን ያውቃል።ከክብር ክብር ያጎናጽፍህ።

    • @momonaamete8990
      @momonaamete8990 Год назад

      አቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ እነዚህ አተላዎች በውስጡ ይዞ መኖሩ ይገርማል ። የአውራጃው ስም ሁሉ አይገናኝም። ስሜንና አድራሻየን ይታቀብሏልኝ።

    • @olgagermay2239
      @olgagermay2239 Год назад

      የእ ነት ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @abebe809
    @abebe809 Год назад +1

    Tesfu, not only Tagaru I also feel Happy and Rejoiced the peace agreemen. Let's pray for its Sustainably and repeating it in West Oromia.
    Don't waste your time on josy. He's idiot or full of hatred and mad of Tagaru and Oromo. Yegatan Fikir na wengel fitsum ayawukim. Josy and type of him get questioned the status and level of Pentecostal faith. Geta kegifuan gar newu, yiridan!!!

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +3

    ተስፍሽ ኑርልን
    God bless you🙏
    የስላም ስው👌

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Год назад +1

    Tesfshe all tigriyan for 2 year no fone that's the worst things 2022 I am glad 😊💓😊 for peace ☮️🕊️🕊️

  • @atuatu1139
    @atuatu1139 Год назад +1

    Ahunim lemekelakeya kibir yigebawal hulem ,ager afrashi yiwidem adame sirbew new yemetaw

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተስፍሽ ዘመንህ ሁሉ በደስታ ይሞላ ሁሌም ለተገፉና ለእውነት ስለምትቆም እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለን ሙሉ ሰላም እንዲሆን እግዚአብሔር ሰናይ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @amelemoges58
    @amelemoges58 Год назад +1

    እግዜብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምረው ቀላል አይደለም ያሳለፍነው

  • @ahmedabajihad1578
    @ahmedabajihad1578 Год назад +1

    ለምን በወቅቱ አልተናገርክም?

  • @muluasmelash1648
    @muluasmelash1648 Год назад +3

    ተስፋሽ ሙሉ ሰዉ በጣም ነዉ ምናመሰግንህ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies9026 Год назад +6

    Habitish the cocktail of feelings that we have is getting at its peak. You have brought the emotional pain that we have and going to have to the point. It is going to be immens. May we all have the strength to survive these all emotional damage that we have faced in the last two years.

  • @mebratasfeha3881
    @mebratasfeha3881 Год назад +3

    ተስፍሽ ኣድሜና ተና ይስትሕ ኣንደዝሕ በኡነት ለዘላለም ያኑርህ ኣግዚኣብሄር አንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ቴስ አንተ ኮ ትለያለ ለእውነት ማች

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Год назад +2

    የቱ ነው እውነቱ?

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😭😭

  • @bethieg6315
    @bethieg6315 Год назад +1

    ተስፍሽ እሚገርምህ ተክሉን እኔም በfb ትምህርቶቹች እከታተላው በዚ 2አመት እንድም ግዜ ሳይቀየር ፣ሁሉንም እኩል የሚልይ የእግዚአብሔር ቃል ያገለገለ ነዉ ጌታ ይባርከው

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣ሌላም ሴት አለች ኮንዶምነም ወስጥ ሩዝ ሲበላ ያየች አሁን አራት ኪሎ ሩዝ አየበላ ይሆናል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Год назад +11

    ኡነት ነው ቴሲፉሽ ኢጊዚአቢሄር ይስጥልን ያልተነገረ ኢጂ ያልተደረገ የለም 🙏🙏🙏. አሜን

  • @FM-iq3qo
    @FM-iq3qo Год назад +1

    My hero brother god bless you and your family 🥰🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🏖🫶congratulations 👏thank you my hero brother ⛱️🎁🍾🍷🍷🎂

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh Год назад

    ተስፍሽ እንደነዚህ ያሉ የወረዱ ጋዜጠኛተብየ ሰዎች ኣጋልጥልን ንገርልም በደንብ

  • @yonasweldi1482
    @yonasweldi1482 Год назад

    በፕሮተስታንት ሰባኪያን ላይ የነበረኝ ጥላቻ በተስፍሽ ምክንያት ትንሽ ቀነሰ ትግራይ ላይ እንዴት እንደዘመቱግን ለቀጣይትውልድ በትክክል መንገር ኣለብን

  • @yrgalemgebremikial4449
    @yrgalemgebremikial4449 Год назад

    ተስፍሽ አንተ ትለያለህ ሀቅንይዘህ የተጋደልክ ጀግና አማኝሰውነህ የትግራይሰው ያንተንታሪክ ያወሳል ልክ እንደነ ስዩምመስፍን ሁሌም ከኛጋርነህ አትረሳም አከብርሀለው ወንድሜ ነፍስ ትቀደስ

  • @adiamgebre7805
    @adiamgebre7805 Год назад

    የሃይማኖት መሪዎች ያበዲበት ግዜ አለፈ አሁን የብልፅጎና እና የTDF ጀነራሎች ተቃቅፏል ምንእንደሚሉ ለመስማት እየጠበቅን ነው

  • @kidanetsegaye2482
    @kidanetsegaye2482 Год назад

    አንተ የሰው ልጅ ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ እውነትን በማምጣት ሰዎች እውነትን እንዲረዳ አድርገሀል። እግዚአብሔር በሒወትህ ሙሉ ይባርክህ።

  • @tsigealemayoh786
    @tsigealemayoh786 Год назад

    የእውነት ሰው ነህ ያሁሉ ያገኘነው በትግራይ ጀግኖቻችን ነው ያገኘነው ኢትዮጰያ ግን እማይረሳ ከሕሊና እማይወጣ ለመስዋእት አቀረበችን ስንቱን አጣን ግን ፈጣሪ ያመነ ሁሌ አያፍርም

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 Год назад +2

    ተሰፍሸ አንደበተ ርቱ እደሜና ጤና ይሰጥህ ዮሃንሰ ጀርመን

  • @mohamedwassie4149
    @mohamedwassie4149 Год назад

    የሚያሳዝነኝ ይኸን ሁሉ ታልፎ ሰላም መጣ ቢባል እንደነ ቴዎድሮስ አይነቶች ጦርነት እንዲቀጥል የሚፈልጒ የፌስ ቡክ ጡረተኞች አሉ ያዉም ለትግራይ ህዝብ እታገላለሁ የሚሉ
    እኔ በወገኔ ያ ምስኪን ህዝብ የትግራይ ህዝብ እንኳን ሰላም መጣለት

  • @arefaynesolomon
    @arefaynesolomon Год назад

    ይገርማል፡ኢትዮጵያ ነብይ ነኝ የሚሉ ኣስከፊ ጦርነትንና የሰው ልጆችን እልቂት የሚደግፉ ቁሻሻ ነው የተደፋባት።እየሱስን የሚከተል እንዴት ጦርነትን ይደግፋል፡ህጻናትና እናቶች ኣካለቸው እየጎደለና እየተገደሉ ኣልቅሶ እንደመጸለይ፡ምስጋና ያቀርባል?ኣባታቸው እየሱስ ሳይሆን ዲያቢሎስ ነው፡ምክንያቱም በፍሬኣቸው ኣረጋግጠነዋልና።ተስፍሽ ተባረኽ እውነት ነጻ ታወጣለች።

  • @senaytgebremedhin68
    @senaytgebremedhin68 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተስፍሽ የዚ ዘመን ስለ አውነት የቆምክ ሰው ነህ አና አግዛብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ሌላ አልልህም ::ዕድመ አና ጤና ይስጥህ::አናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @abebaabera1500
    @abebaabera1500 Год назад

    እውነት የሚወደው የትግራይ ህዝብ ላንተ ትልቅ ክብር አለው የትግራይ ተወላጅ ስለሆንኩኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ ቻናል ለምን ብትለኝ እውነት እወዳለሁ ። ውሸታሞች ግን በአሁኑ ሰአት የተናገሩት ቃል ራሳቸው እየሰደበ ነው። ምክኒያቱም ቃል አይጠፍም በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረት

  • @asmeromyosef
    @asmeromyosef Год назад

    ሰላም ተሰፍሽ በሰላሙ ያልተደሰቱ በፐርሰንት ካስቀመጥከው ከመቶ 90 ፐርሰንት ይሆናል ። የትግራይ ባንዳዎች እንኹዋን ቢቆጠሩ ከትግራይ ህዝብ 5 በመቶ ይሆናሉ ያልተደሰሱት ።

  • @kalebz-mariam420
    @kalebz-mariam420 Год назад

    ሃይማኖትን መደበቂያ አድርጎ ውንብድና እና ማጭበርበር ላይ የተሰማራ ግለሰብ ምንም አይነት የሕሊና ሉዓላዊነት የሌለው ግለሰብ ነው (ምክንያቱም እየአንድ አንዷን ሠኮንድ በአመክንዮ ከሚኖሩ ግለሠቦች በላይ ማንም የሕሊና ሉዓላዊነት የለውም)። እና ነገሮች ተለዋውጠው እውነት ተሠራፍታ እንኳ በምድር እንደነኝኽ አይነት በሃሰት የተጨማለቁ ግፈኞች እንኳን እፍረት ሊሰማቸው ቀርቶ የሰሩትን መጥፎ ስራ ኹሉ ማስታወስ አይፈልጉም!!!