ከፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ |ቃል እና ቀለም| ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 398

  • @robelabraha8197
    @robelabraha8197 3 года назад +42

    አቶ ልደቱ እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርህ የሃገራቺን ባለውለታ ነህ 💯❤👨🏿‍🎓👍🏿

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 3 года назад +8

    I am Eritrean I really love this iconic Man 👨 Lidetu Ayalew!! I wish if the actual governors would hear and accept from the day first His Exceptional Proposal of Transitional government Documentary Book!! All this mess up wouldn’t be seeing!! Any way long live Charismatic man!! Take Care I know you are wise and God is always with the pure heart!!!! We need such kind of figures in our area!! Neither Abey nor The Davila Isaias will bring change in our Area!!!

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 3 года назад +26

    አቶ ልደቱ ፈጣሪ በእቅፍው ይጠብቅህ በዚ ሰአት ለእውነት መኖር ተባረክ ከዝም በላይ ከፍ በል።

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 3 года назад +14

    አይዞኦት አቶ ልደቱ መኖር በፈጣሪ ነው ረጅም እድሜ ይኖራሉ ብዙም ለህዝቡም ያበረክታሉ እናም ይነግሳል አይጠራጠሩ💝💝💝

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 года назад +38

    Lidetu ayalew the true political man of Ethiopia ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 года назад +41

    አቶ ልደቱ ጌታ በጤና እንዲያኖሮት እመኛለሁ የፓሎቲካ አቃማችን የተለያየ ቢሆንም ትልቅ የፓለቲካ ችሎታዎትን ተናግሮ የማሳመንን ችግርን በውይይት መፍታትን የሚያምኑ በሳል ፓለቲከኛ ኖት በእጅጉ አደንቆታለሁ።

    • @Gualraya2112
      @Gualraya2112 3 года назад +2

      በትክክል!!

    • @Gualraya2112
      @Gualraya2112 3 года назад +1

      በትክክል!!

    • @simontekali2738
      @simontekali2738 3 года назад

      Yes you r right I agree with you and respect your opinion. Our differences is symbolized our beauty, as a painting 🖼!!!

  • @commonsense2697
    @commonsense2697 3 года назад +27

    ልደቱ ጠ/ሚ ለመሆን በጣም ይበዛል። በጣም ምሁር ነው።

  • @asefukassa6470
    @asefukassa6470 3 года назад +16

    ልደቱ እኮ የእውነት ሰው ነው እኔ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ በላይ ኢትዮጵያ እወዳለሁ የምል ሰው ያስቀኛል

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    ኢ/ያ ኣለመታደልዋ እንደ ኣቶ ልደቱ ኣያለው የበሰለ ጭንቅላት ያለው ሰው መሪዋ ኣለመሆኑ ነው።ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ልደቱ ኣያለው &በቃሉ 🙏🙏🙏💓💛💓

    • @kaltube7371
      @kaltube7371 3 года назад +1

      ruclips.net/video/KtpI9V2_fYA/видео.html

    • @beletetom107
      @beletetom107 3 года назад

      @@kaltube7371
      shut up.yoy ate the colony of Amhara and Eritrea. Accept it!!!

    • @kidistawigechew1004
      @kidistawigechew1004 3 года назад +2

      አሜን እረጅም እድሜ ይሰጠው

  • @tesfalemghirmay7109
    @tesfalemghirmay7109 3 года назад +29

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በልደቱ ሰብአውነት በጣም ነው የሚገረሞው።እንደ ወንጌል የጸዳ ፖለቲካ ነው የሚያራምዶው።የጤኗት ጉዳይ ግን በጣም ያሳስባል: ሂወት እንደ ጥላ ናት እና ወዳጆቹ አድናቅዎቹ ጸሉዩለት።

    • @beletetom107
      @beletetom107 3 года назад

      አንተ የሰንአፌ አጋሜ።

    • @tesfalemghirmay7109
      @tesfalemghirmay7109 3 года назад +3

      @@beletetom107 i am from asmara.ሰንአፈ ቢሆንስ አጋመ የሚሆን ይመስልሃል።የተዘጋ አእምሮ የላህ ሰው መሆንህ ነው።በራስ ቆመህ ሃስብ ኢትዮጵያ ምን ኣይነት ሽግር ውስጥ እንደ አለች ለመረዳት ሞክር በሱዳን ተወረህ በኤርትራ ተወረህ ህዝብህ በኦሮሞ እየታረደ በመተከል እየሞተ አንተ ደሞ አቢይ አሻጋሪ ትላለህ።ለመሆኑ አይገበሃም

    • @genetisaak8371
      @genetisaak8371 3 года назад +1

      @@beletetom107 what do you mean? Waw!!! I’m Eritrean and I admire Lidetu Ayalew!!

    • @user-jl4bk8xx1y
      @user-jl4bk8xx1y 3 года назад +1

      @@tesfalemghirmay7109 እውነት ነው የሃቅ ስው ነው

  • @mikiyasenternashnal3432
    @mikiyasenternashnal3432 3 года назад +11

    ይህ ህዝብ የሞተለትን ሳይሆን የቀበረውን የማመስገን የመሸለም የመሸለም አባዜ የተጠናወተው ህዝብ መች ይበስላል አይይ
    ሊቅ ሚዛናዊው ንደትዬ እድሜ ዘመንህ በ አምላክ ጥላስር ይጠበቅ!!!አሜን በቃሉዬ ተባረክ እንዲ ያሉ ጠናማ ጀግኖችን ሁሌም ጋብዝልን!!!

  • @gulfmuna
    @gulfmuna 3 года назад +22

    አላህ ያሽርህ ልደቱ አላህ ጣልቃ ይግባበት ሁሉም ነገር

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik7671 3 года назад +30

    አቶ ልደቱ እግዚአብሔር ጤና እና ሰላምህን ያብዛው!! ልደቱ ከባድ ሚዛን ካንቺ ጋር ማን ደፍሮ መድረክ ይቀርባል አባቴ።

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 3 года назад +19

    አይ ኢትዮጵያ ያልታደለች አገር እንደነ ልደቱ አይነት ፖለቲከኛን ሀገሩንና ችግሯን ከነ መፍትሄው የሚያውቀውን በሳል ሰው ትታ የዱርዬ መሪዎች መቀለጃ መሆኗ በጣም ይቆጫል!!

  • @abigiyaAbtaw6739
    @abigiyaAbtaw6739 3 года назад +8

    I have never seen such a wonderful man .I can’t wait to listen to him.

  • @meleket
    @meleket 3 года назад +8

    አቶ ልደቱ፣ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ሰው ነህ። ይሁን እንጂ አንተ አለሳልሰህ "የተዛባ ግንኙነት" ባልከው አልስማማም። ሲስተማቲክ የሆነ መዋቅር በመያዝ የተተገበረ፣ የጭፍለቃና የጭቆና አሰራር እንደነበረ የኖሩበት ያውቁታል።

  • @tsikiya8268
    @tsikiya8268 3 года назад +28

    Big respect ledetu👌😍😍

  • @yohannesmeasho9130
    @yohannesmeasho9130 3 года назад +7

    Again This ልደቱ is very polite and intelligent Ethiopian politician, I admire the journalist too.

  • @solomoncharamo2289
    @solomoncharamo2289 3 года назад +19

    እኔ አቶ ልደቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ቢመራ አገራችን ጥሩ መንግሥት ልመሰረት ይቻላል ይህን ሰው ኢትዮጵያ ሕዝብ ማየት ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ።

  • @hsjg3530
    @hsjg3530 3 года назад +30

    ልደቱ ማለት ለኡነት የቆመ ሶው ነው::እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ጅግና ኢትዮጵያዊ

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 3 года назад +18

    Thank you Lidetu, sanaqeh telaneh. Yiqerta adergelegn.🙏please, forgive me 🙏you are honest person.

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +36

    አሁን፡በጣም፡አሳሳቢው፡የአቶ፡ልደቱ፡የጤና፡ጉዳይ፡አብይ፡በዚህ፡መቀለድ፡የለበትም፡የፓለቲካ፡አቋማችን፡ቢለያይም፡በአቶ፡ልደቱ፡ላይ፡የሚደርሰውን፡ግፍ፡እቃወማለሁ።እኛ፡ዛሬ፡በጤናችን፡ተመካን፡ነገስ????ወንድሜ፡የፈጠረህ፡አምላክ፡ሁሉን፡እንዲያመቻችል፡ፀሎቴ፡ነው።

  • @Mensura612
    @Mensura612 3 года назад +8

    በጣም አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነው
    አውሎ ሚድያ በጣም እናመስግናለን

  • @desbeletesheme4858
    @desbeletesheme4858 3 года назад +3

    ከኤርትራ ጋር ሳይሆን 30 አመት ህዝቡን ካሰቃየ ጨካኝ አምባገነን ጋር መቖራኘት ኢትዮጵያንም ኤርትራንም ከባድ ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል። እነልደቱን ማድመጥ እና ከእውነት ጋር መራር ብትሆንም መታረቅ ያስፈልጋል። መልካም ጤና ለታላቁ ልደቱ።

  • @tesfalemghirmay7109
    @tesfalemghirmay7109 3 года назад +10

    Waww amazing the man of princple.i appriciate lidetu.if you want to learn political scince just listen to him which related to ethiopian politics.

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 3 года назад +14

    Current 3 Top brilliant poletician ethiopia have
    1. Jewhar Mohamed
    2. Lidetu Ayalew
    3. Getachew reda
    We may dissagree or dislike their poletical ideolgy & background. The rank given is based on assessement of their deep knowledge & analatycal skill.

  • @hiwisole
    @hiwisole 3 года назад +24

    The most influential politician, Ethiopia should proud of, is Lidetu, A.

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 3 года назад +9

    በምዕራብ ኣለም የሚኖሩ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ኣንድ እንኳ እንደ የልደቱ የፖለቲካ ኣስተሳሰብ ያለውና ስለ ኢትዮጵያ የሚቆረቆርና የሚታገል እስካሁን ኣላየሁም።

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 3 года назад +12

    LEDETU You Are The Truth
    God Bless You Sir

  • @yedrosew9319
    @yedrosew9319 3 года назад +26

    ልደቱ ባለ ከባድ ሚዛን ፖለቲከኛ 💚💛❤

  • @dereseashageria7157
    @dereseashageria7157 3 года назад +1

    በረታ !! ጠንካራ ተስፈየማትቆረጥ ብልህ እና አስተዋይ ጥሩ ተመልካች ,ጥሩ የሆኑ አማራጭ ሀሳቦችን የምታቀረብ ,ጥልቅ ትንታኔዋችን የምትስጥ ቂመኛ ያልሆንክ ብረቱ ታላቅ ሰው እደግመዋለው ታላቅ ሰው ነህ::ከዚህ በላይ ሙሉ ሰው እንድትሆን እግዚአብሔር ይረዳ እረምጃዋችህ በማስተዋል እንዲሆን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳ :: ብዙ ሰዎች ሳይረዱህ እንደውዝም ብለው ካለምንም ምክንያት ሀሳብህን እና አቆምክን ለሚጠሉ እንዲሁ ቶሎ ቶሎ በጽሁፍ እና እንደዚህ ደግሞ በአካል ተገኝተ ያለህን ሀሳብ ስታካፈለን ሰዋች በጣም ይረዱካል የሚል ሀሳብ አለኝ በጣም ጥሩ ነው እላላው ይቀጥል :: ሁሌም እጀግ በጣም የሚያሳስበኝ ሁሌም በታሰረክ ቁጥረ የእናትህ ስሜታቸውን ሳስብ እጅግ እድረጌ አዝናለው ምን ይባላላል ፅናቱን እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ይረዳቸው:: በተረፈ እንደወንድም ጤንነትህን ጠብቅ::

  • @user-wb8oc3le7h
    @user-wb8oc3le7h 3 года назад +1

    የኛ ሳጥናኤል ኢሰያስ ከነ ልደቱ ምን ያህል ርቀት እንደ ቀረህ እያየንህ ነው ። ስንት ኣመት ሳዳምጠው ልቤ የሆነ የማላውቀ ስሜት ፍስስ ይለኛል ። you are hero . ። በሊሕ ፖለቲከኛ ከማኻ ይፍጠረልና ።

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 3 года назад +7

    ያልታደለች አገር አቶ ልደቱን የሚተካ ፖለቲከኛ በሌለበት አገር ጤናው እንዲስተጓገል ቪዛ መከልከል ያሳዝናል እግዚአብሄር በተአምር ይማርህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ በጣም!!!!

  • @peaceselam37
    @peaceselam37 3 года назад +5

    አቶ፣ልደቱ፣ሀቀኛ፣እና፣ጀግና፣በአሉባልታ፣ከአቋምህ፣ፈቀቅ፣ለማድረግ፣ቢገፉህ፣፣ቢገፉህ፣አንተ፣ግን፣በአቋምህ፣እንደፀናህ፣አለህ፣፣
    ንፁህ፣ሰዉ፣ስለሆንክ፣እግዚአብሔር፣ሁሌም፣እየረዳህ፣እዚህ፣ደረስክ፣፣
    እንጅ፣ተቀናቃኞችህማ፣ወጥመድ፣አጠመዱ፣እስከሚበቃቸዉ፣ከበቂም፣በላይ፣አሉባልታ፣አወሩ፣ምንም፣ማግኘት፣አልቻሉም፣ገና፣ታብባለህ፣ፈንቅለህም፣ትወጣለህ፣ታሸንፋለህ፣ምክንያቱም፣አለ፣በሰማይ፣የሚሰማ፣የሚያይህ፣፣
    ይህን፣ሁሉ፣ዋጋ፣የምትከፍለዉ፣ለሀገርህ፣ለህዝብህ፣ለእዉነት፣ነዉ፣ይህንን፣እመነኝ፣አምላክህ፣ያያል፣በስተመጨረሻም፣ይከፍልሀል፣፣
    እግዚአብሔር፣ይዋጋልሀል፣የምትመኛትንም፣ኢትዮጲያን፣ያሳይሀል፣የልፋትህንም፣ዋጋ፣ይከፍልሀል።

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад +2

    ልደቱን እሚያክል ፖለቲከኛ ወደፊት አይመጣም ባልሰለጠኑ ፖለቲከኞች መሀከል የሰለጠነ ፖለቲከኛ አንድ ልደቱ ቢገኚ አላስቀምጠው አሉ ንጉስ ሄሮድስ ንግስናየን ሊቀማኚ ይመጣል ብሎ ህፃናትን እዳስገደለ ሁሉ አሁንም እያየ ነው ያለው ይህነው እና ልደቱና መሰሎቹ በህይወት የመኖር ዋስትና የላቸውም ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @letebirhanatsbeha5774
    @letebirhanatsbeha5774 3 года назад +2

    አቶ ልደቱ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነህና ጤናህ መድሃኒአለም ይመልስልህ ክፉ አይንካህ።

  • @hussenamza5338
    @hussenamza5338 3 года назад +3

    ኡፍ አይዞት አቶ ልደቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ያው አብይና ግብረአበሮቻቸው ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 года назад +22

    ዛሬ ትምህርት ቤት የገባሁ ነው የመሰለኝ

  • @ethiobabe01
    @ethiobabe01 3 года назад +4

    💚💛❤ keep going Ato Lidetu Ayalew we Ethiopians proud of you!!

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 года назад

    አሳዛኝና አስገራሚው እንዲሁም አናዳጁ ነገር=>ለሀገር ጠቃሚ የሆነ የዚህ ሰላማዊ ሰው!!!ለሀገር ሳይከፈለው ለሚያገለግል ለዚህ ሰው!!!መሠረታዊ የመታከም መብት ሲገታ ከራሱ ከአቶ ልደቱ በስተቀር እንዴት እንዲህ ይደረጋል?!ብሎ መብቱን ለማስከበር የሚጠይቅ ማንም አለመኖሩ ነው::

  • @mesayreda647
    @mesayreda647 3 года назад +14

    ልድሻ እንተ እውነተኛ ሰው ነህ ተስፋችን አንተ ብቻ ነህ እንደ ሰው ማለቴ ነው።

  • @nannibrhanu2108
    @nannibrhanu2108 3 года назад +3

    አቶ ልደቱ እግዝሄር ምህረቱን ይስጥክ ። ምህረት ከፈጣሪ ነውና ። እንደውም ለበጎ ይሆናል ። አይዞህ በፈጣሪ እጅ ነክ ። ሰው ሃይል የለውም በርታልን ። ትንተናክ ልብ አድርስ ነው ። ጀግና

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 3 года назад +1

    የብሔር ብሔረሰቦች እናት የሆነችውን ኢትዮጵያ ሀገራችንን የነሱ ብቻ የሚመስላቸው በየአጋጣሚው ሁሉ ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ ለአሳር የሚሉ ብሎም
    ባንዲራ ዋን ተከናንበው ሲያቅራሩና በስሟ ሲነግዱ የሚውሉ ተልካሾች በሞሉባት ሀገር እንዲህ በሚገርም ሁኔታ እውትን በመመስከርህ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ! አቶ ልደቱ እውነት የተናገርህ ለእውነት የቆምህ የዘመናችን ንፁህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ ስለሆንክ እድለኞች ነን !! እንኳን ተወለድክልን !! ልዑል እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ !!

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 3 года назад +9

    Thank you both

  • @selamselam9796
    @selamselam9796 3 года назад +1

    I am Oromo i don care if you are whatever you think you are. You are just brilliant i have respect for you!

  • @ahmedferej4507
    @ahmedferej4507 3 года назад +8

    ጠናህን እና ረጅም እድሜ ይስትህ

  • @danudanu9714
    @danudanu9714 3 года назад +9

    Imagine comparing this genius politician with a toddler aby

  • @teshetube197
    @teshetube197 3 года назад +3

    Thanks , Lidet...!! God be with you.

  • @eshetg-medhin6408
    @eshetg-medhin6408 3 года назад

    በቃሉ አላምረው የእነ አቤ ጎበኛ ፣ የእነ አሳምነው ገብረወልድ ፣ ተክሉ ታቦር የጨረር ነጸብራቅ !
    ኢትዮጵያ ልጆችሽ በፖለቲካ እርስ በርስ ከመናከስ ፣ ከመባላት ተርፈው፤ ቀልብና ልቦና አግኝተው በአንድ ማዕድ የሚቀመጡበት ቀን እስኪደርስ ድረስ ወደ እግዚአብሔር ከመጮህ ሌላ አቅም የለንም።
    አቶ ልደቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ። የወንድሞችህን ልብ ያራራልህ !!!

  • @sabamula818
    @sabamula818 3 года назад +2

    እንተንሰ ከእኔም ቀንሶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ የህውሀት ደጋፊ ነኝ የህውሀትን ደካማ ጎን ጎን እንዳተ የገለፀ የለም ሌላው ብሄርተኛ ናቸው ጥላቻ ሰላላቸው የሚቃወሙትን እንኳን ሳይናገሩ ሲያመሰግኑት የነበሩ በየመድረኩ እንደ አማራ ክልል ፕሬዝደንተ አይነቱ አሁን ተቃራኒ ሆነው መጠዋል እሰኪበቃቸው ይቃወም የነበረውልደቱ ግን እየተሰቃየ ነው ግን ኢትዮጵያ እንደልደቱ አይነት ሰው ቢመራት የሚሻል ነው ብሄር ብሄረሰብ እምነት አለው መጨቆን የለበትም ነው የሚለው የፎጣ ለባሽ አመለካከት የሌለው በጣም ነው የማከብርህ ኑር ለኢትዮጵያ ነው የምለው

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 3 года назад +31

    ድቅ የሆንክ ብትሰማ የማትሰለች የምንጊዜም ሙሁር ነክ ልደቱ ቭራቦ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +2

    በመነጋገር የምታምን ጀግና ኢትዮጵያዊ
    እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @beya5868
    @beya5868 3 года назад +1

    I honestly love the logical discussions of Ato Lidetu....I believe free thinking ...

  • @belaineshiteffa5736
    @belaineshiteffa5736 3 года назад +3

    Amara sew binorat and Lidetu new! I really support Lidetu, genuine politician!!! Tebarek Lidetu!

    • @Eyobsfam
      @Eyobsfam 3 года назад +2

      Stop saying amara please .... there is no such thing as amara, oromo...or tigre... BUT. .... there is amarigna language and culture or different ways of life. The same principle goes to tigrigna or oromifa. You can not tell a person weather he is amhara or oromo or tigre.. just by doing blood test.specally when you think about Ethiopian population was around 5-10 millions between 1901 and 1905. Right now we're close to 110 millions. Where do you think all these people came from? It is a product of us all. We have to find a common ground for all of us so we all can grow. Till we stop this craziness...this cycle of tragedy stays with us. Please my brother and sisters let us try to love each other. I am from shewa, Ethiopia ✌️

  • @thematteroftime3906
    @thematteroftime3906 3 года назад +21

    የወሎ ህዝብ ጠባብ ህዝብ አይደለም። ጠባብነትን ለጎንደሬ እንተዉነት።

    • @abys2023
      @abys2023 3 года назад +2

      አማራ እንዳተ በጎጥ አያስብም ከሞቀዉ አትዝፈን።

    • @thematteroftime3906
      @thematteroftime3906 3 года назад

      @@abys2023
      አንተ ጥብ ጎንደሬ እዛዉ እራስህን ቻል የመንዝን የወሎን አማራ ከመቸ ወዲህ ነው ያስታወስከዉ።

    • @thematteroftime3906
      @thematteroftime3906 3 года назад

      @ነፍጠኛው
      አንተ ከብት ጎንደሬ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 года назад

      ጁንታ የወሎ ህዝብ በወለጋ እየታረደ ያለው አማራ ስለሆነ መስሎኝ

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies9026 3 года назад +2

    አቶ ልደቱ እኔ እንደማስታውሰውም በዛን ጊዜ የመደብ ትግል ቢሆንም የብሄር እኩልነትም አንዱ ንጥብ እንደነበረ መገንዘብ ያስፈልጋል።ከዛም አልፎ የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለኤርትራ ነጻነት በጣም ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።
    የአማራ የበላይነትም ቁልጭ ብሎ ሲታይ የንበረበት ነው።ስለዚህ የብሄር እኩልነት ነበር ማለት ትክክል አይሆንም።በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ እንደሚችል የታወቀ ነበር።ሁኖም በስብአዊ አመለካከት የአቶ ልደቱ አመለካከት በጣም አስታራቂ ነው።
    ሌላው ኢሀደግ ያደረገው የብሄር እኩልነትም ምንም እንኩዋ በትክክል ባይተረጎምም ተረስተው የነበሩ ብሄሮች እውቅና እንዲያገኙ አድርገዋል።በፊት በኢትዮጵያ ስለቤንሻንጉልና ጋምቤላ የሚያውቅ ሰው አልነበረም።ይህም የማይካድ ነው።ስለዚህ በኔ አመለካከት የኢሀደግ ስራ አብይ እንደሚለው ቆሻሻ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የሆኑ ጎኖችም አሉት።ይህንን የሚክድ የሆነች የቀረች የዘረኝነት መንፈስ ያለው ብቻ ንርው።

    • @abelbalmulutesfa1169
      @abelbalmulutesfa1169 3 года назад

      Afe kurit yibelilih

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 3 года назад

      አጠቃላይ ምልከታዎትን እጋራለሁ፣ ሆኖም የኢትዮጵያ ዜጎች በትክክል ታውቀዉ የዜግነት መብታቸው ይከበር ዘንድ የደርግ መንግሥት የምሑራን ኮሚቴ አቋቁሞ በማስጠናት የብሔረሰቦች ኢንስቲትዩት የተባለ ተቋም መሥርቷል። ብሔራዊ ሸንጎ (ፓርላማ) ሲቋቋም ሁሉም ብሔረሰቦችጰተወካይ እንዲኖራቸው አስችሏል። ትምህርትም ለሁሉም እንዲዳረስ ከፍተኛ ጥረት አድርጎ ዉጤታማ ሁኗል።
      በነባር የባሕልና ወዘተረፈ ተግዳሮቶች የተነሣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአኗኗር ደረጃ በተለያዬ ሁኔታ ላይ እንደነበረ አሁንም እንዳለ ግልፅ ነው። ይኽ በበርካታ አገሮች ሕዝቦች ዘንድ ሁሉ ሊወገድ ያልቻለ ነገር ግን በሒደትና ትምህርት ሊቀረፍ የሚችል ይሆናል ብሎ ማሰብ ይቻላል።
      አሁን ጋምቤላ እና ቤንሻንጉል በተባሉት መስተዳደሮች ዉስጥ የሚገኙት ማሕበረሰቦች በየነባር ስማቸው ድሮም ይታወቃሉ። በሌሎች ክፍላተሀገሮች ውስጥ ተካተው። አሁንም በሕዝብ ቁጥራቸው አናሣ ናቸው። ቤንሻንጉል የሚለው ስም በሕወሓት ኢሕአዴግ የተሰጠ አዲስ ስያሜ ነው እንጂ ቤንሻንጉል የሚባል ጎሣ ወይም ቋንቋ የለም።
      ሁለቱ ራሳቸውን የቻሉ ክልላዊ መስተዳደሮች እንዲሆኑ የተደረጉት ያልተነካ ድልብ መሬት ያለባቸው ስለሆኑ በስመ ባለሀብት ትግራውያን እንዲቆጣጠሩት ሲባል እንጂ ነባር ዜጎችን ለመጥቀም ተብሎ አይድለም። ሁለቱንም ክልሎች ቢጎበኙአቸው ይኼን ዕውነታ ያስተውሉታል።

    • @dancingenergies9026
      @dancingenergies9026 3 года назад

      @@asresbitew7105 ለመልሱና ማብራርያው አመሰግናለሁ።

  • @tazebewmola4054
    @tazebewmola4054 3 года назад +9

    ምን ዋጋ አለው እነ ልደቱ ይህን ባንዳ አብይ አህመድ ቀድመው አውቀውት ነበር
    ዳሩ አጨብጫቢው በዛና እንሆ ሀገራችንን በባእድ የሚያስወርር ካሀዲ መንግስት ተስየመ ምንኛ ያሳዝናል
    ልደቱ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @fg.a2062
    @fg.a2062 3 года назад +5

    2 tachu ጥሩ ማንነት አላቹ ክጡልበት፥ ልደቱ ማዓረይ👌🏾

  • @mikiyasenternashnal3432
    @mikiyasenternashnal3432 3 года назад

    ንደቱ አስተዋይ ጀግና ወንድማችን እኔንና እኔን መሳይ የተረዳነውን የወንበዴዎችን ማንነት ሁሉ እኛ ለጊዜው መሳፍ ባንችል ፅፈህልናል ልዩ የማስተዋል አይምሮ ታድለሀል።ግፈኞቹ በጊዜ መምጣት ሲገለበጡ ላንተና ለኔ/ኛ እጃ ታላቅ ድል ነው።ደሞ ምንም አትሆንም።እነሱ ግን እያየሀቸው ብዙ እየሆኑ ነው። ይሆናሉ።ጀግኖች ሁሌም በጅል አባገነን ሰነዎች እኔ ብቻ አውቃለው ባዮች አይፈለጉም ግን ውድቀታቸው የከፉ ነው።
    ህዝብ ሆይ ከመደንዘዝ ራስህን አውጣ!!!በቁምህ አብዮትናጃግሬዎቹ ቀብሮሀል ።
    እናመሰግናለን በቃሉ ልጄ!!!

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 3 года назад +2

    አቶ ልደቱ አያሌው ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት
    በቃሉ =ሌላው እኔ ባደኩበት ብሔር የሚባል ነገር አናቅም ግን እኔም ሆኑኪኝ አብሮ አደጎቼ የእስራኤል ዝርያ ነን እንል ነበር
    እንዴት የእስራኤል ዘር ተወለድክ ብትለኝ መልስ የለኝም
    ሌላው አማራ ማለት ክርስቲያን የኦርቶዶክስ አማኝ ብቻ እንደማለት ነበር የሚታሰበው በድሬዳዋ እና ሐረር አከባቢ

  • @mekele7
    @mekele7 3 года назад +7

    Thank you for the Great speak 🗣️

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 3 года назад +2

    Thank you Mr.Ledtu Ayalew, I wish you a speedy recovery!

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 3 года назад +2

    Mr Lidetu, I appreciate your opinion all the time you are wonderful politicians ❤️

  • @flovegood8282
    @flovegood8282 3 года назад +1

    አቶ ልደቱ በጣም የሚገርም አስተሳሰብ የላቸውም ጀግና ናቸው ኢትዮጵያ መምራት ይችላሉ።

  • @user-oq9gr9vi8c
    @user-oq9gr9vi8c 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ይማርህ ልደቱየ

  • @asteabe9106
    @asteabe9106 3 года назад +4

    ልደቱ አያሌው ለደንቆሮች የማይመች ፖለቲሻን! ለግዜው የማይመጥን ቀድሞ የተገኝ ፖለትሻን! ላቶ ልደቱ ያለኝ ምክር ምንድነው:- እባክህን ለግዜው ይሄ እሳት እስከሚረግብ ይንቨርስቲ ሌክቸረር ቢሆኑ ይሻሎታል። ይህ ምክር የተላከው ከ ሔልሲንኪ ፊንላንድ ነው።

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 3 года назад +5

    Welcome Awlo Media . Thanks

  • @user-sv9wb9wo4y
    @user-sv9wb9wo4y 3 года назад +10

    ኣያለው ጀግና በርታ ሃቀኛ ሰው

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 3 года назад +7

    ልደቱን ከማየት በላይ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም

  • @mulletekle7570
    @mulletekle7570 3 года назад +5

    Lidetu ❤️🙏🙏🙏🙏 God bless you

  • @MA-fo6tg
    @MA-fo6tg 3 года назад +2

    both of you like you guys

  • @user25645
    @user25645 3 года назад +17

    ልደቱ ግን እንዴት ከ ኢትዮጵያውያን ፖለቲኮኞች ይመደባል ልደቱ ለ አንደኛ ዓለም ፖለቲካ የሚሆን ዕውቀት ይዘህ ተውው ከዚ የተጨማለቀ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ አንተ እያለህ በ ጨቅላው አቢ አሕመድ ኢትዮጵያ መምራት ከዚ በላይ መውረድ እና መዝቀጥ የለም

  • @kibretkebede9959
    @kibretkebede9959 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይታደጎህ አትሞትም በሕይወት ትኖራለህ የጠላቶችን መጨረሻ ታያለህ !

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 3 года назад +1

    ይህ ስው እግዜሩ አገር የነፈጋት ብቻ ሳይሆን አይንህን ላፈር ላሉት ፖለቲከኞች ጭምርም ነበር/ነውም። ልብ ያለው ልብ ይበል ።

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 3 года назад +2

    ወሎዬዎች የተቀረጽነው በኢትዬጽያዊነት ነው
    አማራ ነህ እስላም ነው የምናውቀው

  • @ihateliersdeathforillumina9613
    @ihateliersdeathforillumina9613 3 года назад

    በዐጼ ቴዎድሮስ ዘመን የነበሩ ሰዎች ዐጼ ቴዎድሮስን አልተረዱትም አላወቁትም ስለዚህ እኛ የዛን ዘመን ትውልዶችን እንወቅሳቸዋለን በተመሳሳይ ሁኔታም የልጅ ልጆቻችን በልደቱ ይወቅሱናል coz የዛሬዋ ኢትዮጵያ ልደቱን አልተረዳችውምና። አንተ ለኔ በዘመኔ ካየዋቸው ፖለቲከኞችን አፈርፍረህ ትበላቸዋለህ ደሞ ትህትናህ አንተ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የኔን የደደቡን እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ የፖለቲካ ብሌን ነህ big rispect and long live to lidetu ayalew From the promise land of emeye ethiopia Adiss abeba💚💚💚💛💛💛💚💚💚

  • @mengistugosoma7514
    @mengistugosoma7514 3 года назад +2

    Thanks 🙏 lidetu ayalew for talking about trues

  • @melakterefe4718
    @melakterefe4718 3 года назад +1

    አቶ ልደቱን ያክል ፖለቲከኛ በምሳሌ የሚያስረዳ ና የተጠየቁ ጥያቄወችን እራሱ ጠያቂዉን በሚያስደምም መልኩ የሚያስረዳ ፖለቲከኛ አለ ብየ አላምንም ። እሱ እንዳለዉ እሱ የከሌ ብሄር ነኝ ሳይል እነሱ በሚሰጡት በሚሰይሙት ጭፍን ጥላቻ ብዙዎቹ ይጠሉታል ። ስለሚጠሉትም መስማት አይችሉም እንጂ ቢያደምጡት ሃሳቡን ከማንኛዉም ኢትዩጵያዊ ነኝ ከሚል በላይ የላቀ ሃሳብና በምክንያት የሚያስረዳ ና አሁን አገራችን ላይ ያለዉ የፖለቲካ ችግር በቅጡ ካልተያዘ ምን ያህል ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል ቀድሞም በደንብ ሲያስረዳ የነበረና አሁንም ቢሆን ብዙም ተስፋ ያልቆረጠና በዉይይት የሚያምን በሳልና ምክንያታዊ ፖለቲከኛ ነዉ ።

  • @nataniya143
    @nataniya143 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ
    እንዳንተ አይነት ስው ብዙ ያስፈልገን ነበር
    ያለመታደል ሆኖ በአሃግራችን እንዳተ አይነት ስው በሕይወት እያለ አይደነቅም ካለፋ በኋላ እሱ እንዳለው እሱ እንዳለው ይባላልለታል
    አመለካከትህ በጣም ነው የሚገርመኝ
    አንድ ቀን በትክክለኛው ቦታ አይህ ይሆናል

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 3 года назад

    ዋለልኝ ባይፈጠር ኖሮ ወይም ደሞ ያነሳው የብሄር ጥያቄ ባያነሳ ኖሮ፡ በብሄር መደራጀት ኣይኖርም ነበር ወደ ሚለው ሙግት የሚወስድ ኣባባል፡ በጣም ደካማ ነው። "የወጋ ቢረሳ፡ የተወጋ ኣይረሳም" የሚለው የኣማርኛ ምሳሌ ጉዳዩን ይበልጥ ይመልሰዋል። ስለዚህ ኣገርን የማስቀጠል ትክክለኛ ኣካሄድ፡ ከሚመለከታቸው ብሄሮች መግባባት ነው።

  • @Ss-jx1lb
    @Ss-jx1lb 3 года назад +1

    The most genuine politician. What we have to understand is abiy have his own agenda to dismantle Ethiopia and it’s happening and Iseyas is smiling And he is pushing it

  • @ggebre
    @ggebre 3 года назад +1

    Mr Lidetu Ayalew is one of the most politician in east Africa .
    Long live👍

  • @frehiwotgebremichael48
    @frehiwotgebremichael48 3 года назад +1

    Ato Ledetu. I pray that you stay in good health. May God bless you and protect you.

  • @abisgetachew8160
    @abisgetachew8160 3 года назад +1

    LIdetu is my school of Ethiopian politics

  • @sarahabraham0827
    @sarahabraham0827 3 года назад +1

    More than 81 million people in Ethiopia, only Mr. Lidetu know the truth. Bless your heart!

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 3 года назад +4

    ወደ ሑለተኛው ፓርት ለመግባት እሮጥኩ
    አዳመጥኩት ተመቸኝ ወደድኩት
    አቶ ልደቱ አያሌው ምክንያታዊ አድናቂ ነኝ

  • @abnetbezabh5402
    @abnetbezabh5402 3 года назад +2

    Ato lidetu could not be more right. We, as a mixed society, have mixed Cultural and racial identity.

  • @felegeselamyohannes1242
    @felegeselamyohannes1242 3 года назад

    ማንነት በቤተሰብና በአካባቢ የሚገነባና አንድ ሰው ከነዚህ ገንቢ ነገሮች በመነሳት ራሴ ነኝ ብሎ የሚያምንበት ነው። ትክክል። በዋለልኝ የሰጠኸው አስተያየት ግን አልተቀበልኩትም። አንድን ሥርዓት ለመተቸት "ከተጎዳ" ብሔር መምጣት አለብህ? እነ አቦይ ስብሃት ከየትኛው የህብረተሰብ አካል እንደመጡ ታቃለህ?

  • @korbeesahola6989
    @korbeesahola6989 3 года назад

    እኔ በጣም የማደንቃቸው አቶ አያለው ስለኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦች ብዙ መማር አለባቸው። እዚህ ላይ የእውቀት ከፍተት ያላቸው ይመስላል። የተጨቆኑ ብሄሮች የሉም ማለትና መኖሩን አላውቅም ማለት አንድ አይደለም። መኖሩን ለማወቅ በቂ ጥረት ካለማድረግ የመነጨ ይመስላል እንጂ በደሉ በገፍ ነው የነበረው።

    • @korbeesahola6989
      @korbeesahola6989 3 года назад

      ይቅርታ አቶ ልደቱ አያለው ማለቴ ነው

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Год назад +1

    ወይ:ወይ:አቶልደቱው:ከፍበል:በጭፍን:የሜተቹትንም:አላህ:ይመልሳቸውእና:ለኡነታአ:ከአተ:ጋር:ያቁማቸው😱😱በርታልንን:ጀግናው:ከበላም:አላህ:ከበላይጠብቅህ
    እዳተ:ወደፍት:ብሜመጡውተስፍአ:አደርጋለሁ

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 3 года назад

    በመጀመሪያ አቶ ልደቱ የመሠለውን አስተሳሰብ ማራመዱና ያንንም የሙጥኝ ማለቱ ተገቢ፣ የመብትና የሰው መሆን አንዱ ባህሪ ነው። ነገር ግን የሚቃወመውን፣ ሀሳቡን በነፃነት ያልገዛውንም ሆነ ከልደቱ ቁም ነገር አይገኝም ብሎ ዞር ያለን ግለሠብም ሆነ ማሕበረሰብ መሳደብ፣ በጠላትነት መፈረጅ፣ ማጣጣል እና አንደ አላዋቂ መቁጠር ግን የመስፍን ወልደማርያምን የመሠለ አምባገንነት እና ልቅነት ነውና ሊታረም ይገባል።

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 3 года назад +1

    አቶ ልደቱ መቶ በመቶ ልክ ነህ፣ ማንነት በቋንቋ ብቻ ተለይቶ አይተረጎምም።

  • @hailumekliay4258
    @hailumekliay4258 3 года назад +2

    Fetari Tenahin yistih mirt tinitane💚💛❤🙏🙏🙏

  • @lilyc7858
    @lilyc7858 3 года назад +4

    Welcome awlo media and Ato Lidtu
    ❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤

  • @zinabiefeleke6030
    @zinabiefeleke6030 3 года назад +1

    The brave man!

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 3 года назад +2

    *ከኣቶ ልደቱና ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፖለቲከኛ ማን ነዉ? "ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ"የሚል መልስ ልክ ነዉ:: ብለዉ እራሱ ኣቶ ልደቱ "በጥያቄና መልስ" በናሁ ቲቪ ፕሮግራም ጨዋታ ላይ: እኔ በጣም ተናድጄ ነበረ እንዴት ሞራል ቢነኩ ነዉ በማለት:: ግን ኣሁን ገባኝ ፖለቲከኛ ማለት ኣጭበርባሪና ገንግስተር ስለሚበዛበት ነዉ:: ለካ ለኣቶ ልደቱ ትክክለኛ መልስ ሊሆን የነበረዉ"የኣንድ ኣገር እዉነተኛ ንጉስ የሰለጠነ ኣሳሰብ ያለዉ ማነዉ?" ቢሆን ነበር ኣቶ ልደቱ የሚሆነዉ*

  • @abz8493
    @abz8493 3 года назад +1

    👌👌👌
    አይዞን
    ★★★★
    ውዴነሽ፣ ስለ እውነት ጥሪት ሃብቴ
    በንዋይ ማላገኝሽ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቴ
    እንደ ሃገራት፣ ሚደርሱብሽ ስንክሳሮች
    የጎርፍ ማዕበል፣ ጠኔ ጣሮች
    እርምጃሽን የሚገቱ፣ እንቅፋቶች
    ከፍቅርሽ ማያሸሹኝ፣ ህልም ገች እንክርዳዶች
    ደራሽ እንጂ፣ ቋሚ አይደሉም ስናድሮች
    እናም እናት ዓለም፣ መቀነትሽን ጠበቅ አርገሽ
    ተስፋሽን ከተስፋየ፣ አዋህደሽ
    አይዞህ በይኝ፣ አይዞሽ ስልሽ
    ይሰምር ዘንድ፣ ዕልውናሽ
    የማልመው ህልም ውጥኔ፣ ልዕቅናሽ
    ★★★★★★
    ታትመው ይኑሩ
    ★★★★★★
    ቅኝ እንዳትገዛ፣ ዝቅ እንዳትል ከክብር
    በባሪያ ፈንጋዮች፣ እንዳትሸጋገር
    እንደ ዕቃ እንዳትታይ፣ ተሽጠህ እንዳትቀር
    ወግ ባህልህን ጠብቀህ፣ በአንድነት እንድትኖር
    በቀጭኑ ሽቦ፣ ከሩቅ ወዳጅ ጋራ፣ ናፍቆትክን እንድትሽር
    ጨለማ እንዳይውጥህ፣ ውሃ እንዳትጠማ፣ ዘርግቸ በመስመር
    አርዘሊባኑሱን ተአውስትራሊያ፣ ለምግብ ማብስያህ፣ ለቤትህም ማገር
    ታሰብክበት ቦታ፣ በስዓት እንድትደርስ፣ ከሌሎች ሀገራት መኪና ባቡር
    የላመ እንድትበላ፣ የጆችህ መዳፎች በመጅ እንዳይሻክር
    አዲስ ስልጣኔ፣ ሳስገባ ተሀገር
    ለአንተ ህይወት መለወጥ፣ በእጅጉ ስመክር
    ወደ ሗላ ወስዶ፣ ሚያስደንቀኝና ሚያስደምመኝ ነገር
    በአፄ ቴወድሮስ ላይ፣ ደግሞም በአርበኞች፣ የፈፀምከው ክህደት፣ እኩይ ደባ ነበር
    ዛሬም በዚህ ትውልድ፣ በቂም መሞላት ጋር
    ከቋሚ አልፈህ ተርፈህ፣ በሟች አፅም ስትመክር
    ነጋሪት ስትጎሽም፣ በለው ስትል ለጦር
    በሳለም እንዳይኖር፣ ስትነፍገው ሀገር
    ፀያፍ ቃልክን ሰምቶ፣ ሀገሬው ሲማረር
    ቁልጭ ብሎ ታየኝ፣ የከሃዲነትህ የመጥበብህ ሚስጥር
    ጠቢባን ያልፈቱት፣ በሳይንስ ምርምር
    የበታችነት መንፈስ፣ በእንቆቆ የማይሽር
    ግን የዚህን ማርከሻ፣ ልንገርህ ቁም ነገር
    በጥሞና አድምጠኝ፣ ወዳጀ አይበልህ ቅር
    ሰላምህን ያበዛል፣ የአያት በሳል ምክር
    ለአድሎ ሳትዳረግ፣ ለርሃብ ለቸነፈር
    ጥይት ሳይተኮስ፣ ቦምብ ሳይወረወር
    ጥላህን ሳትፈራ፣ በሰላም እንድትኖር
    ከስዕብና ጋር፣ ግልፅና ንፁህ ፍቅር
    ታትመው ይኑሩ፣ በልብህ ማዕደር።
    ከሰማዕታቱ
    *********
    ✊ ተው ተ -መለስ ✊
    ★★★★ ★★★★★
    ወንድማለም፣ ወንድማለም
    ተው ተመለስ፣ አካሄድህ ቅን አይደለም
    እኩይ ሴራህ፣ ለኛ አይበጅም
    እንደ ትረካህ፣ ይህ ታሪክ የኛ አይደለም
    ባሜስጣሪው አንደበትህ፣ ስብዕናህ አይደረጅም
    በሽረባህ፣ ሰላም ጤናህ ላይለመልም
    ቂም በቀሉን፣ ምትኖረውን
    ያልኖርከውን፣ ያልኖርነውን
    የጎጥ እብደት፣ ክፍፍሉን
    ዘመን ትውልድ፣ የናቀውን
    ተወውና፣ ጥላቻውን
    እንደ ጥንቱ፣ በአንድ አስበን
    ደጋ ወርደን፣ ቆላ ወጥተን
    ደቦ ገብተን፣ ጥማድ አርሰን
    ፀበል ቡና፣ ተጠራርተን
    ሲጎልብን፣ ተበዳድረን
    ለቸገረው፣ እቁብ ጥለን
    ልጅክን ለልጀ፣ ተባብለን
    በሰርጋቸው፣ በአንድ ጨፍረን
    በድር ለቅሶው፣ ተሰባስበን
    እኔ ስሞት፣ አፈር ስሆን
    በአንድ ያጣላል፣ ተማምለን
    በእጅህ በእጀ፣ ተጎራርሰን
    እንዳልኖርን፣ ተጎራብተን
    እባክህ ወዳጀ፣ ተው ተለምን
    ያልሆነውን፣ ማንሆነውን
    እየቦተለክ፣ ጥላቻህን
    አፈናቃይ፣ አጀንዳህን
    መሰሪ፣ ትርክትህን
    ጧሪ ቀባሪ፣ አታሳጣን
    አቡነ ሚጥሮስ፣ ፃዲቅ ይሁን
    ዘራይ የተረሳው፣ ስሙ ይግነን
    በአፄዎች ምለህ፣ ሶላቶ ይዘን
    ትውልድ ይወቅ፣ ገድላቸውን
    የአሉላ አብዲሳ፣ የበላይን
    የእልፍ አልዕፍ፣ ሰማዕታትን
    የእምየን አጋር፣ የጣይቱን
    ድንቅ ምክር፣ ስራቸውን
    በቅን አንሳው፣ ስማቸውን
    ዜጋ ይውረስ፣ ግብራቸውን
    በቀስተ ደመናው፣ ተመስለን
    የነፃነት፣ ተምሳሌ ሁነን
    በባንዲራው፣ አሸብርቀን
    በየዝክሩ፣ አምረን ደምቀን
    አለም ፈዞ፣ አንዳላየን
    ወዳጀ ተው፣ ተለመን
    በጎጥ በብሄር፣ አትከልለን
    በእኩይ ሴራህ፣ አትከፋፍለን
    በእስተርጅና፣ አትለያየን
    በዕቡ ጦረህ፣ አትስበቀን።
    ★★★★★★★★
    ቀኘን እንዳትረሳት
    ★★★★★★
    ቴወድሮስ፣ ከገብርየ
    ገብርየ፣ ከዮሃንስ
    ዮሃንስ፣ ከአሉላ
    አሉላ፣ ከሚኒሊክ
    ሚኒሊክ፣ ከባልቻ
    ባልቻ፣ ከአቢቾ
    አቢቾ፣ ከበላይ
    በላይ፣ ከአብዲሳ
    አብዲሳ፣ ከዘራይ
    ጌዜ እና ወቅት ፈቅዶ፣ ተገናኝተው ከላይ
    ድንገት ተመልክተው፣ የግዛቷን ጥበት
    የውበቷን ማነስ፣ የአንገቷን መቀላት
    ምን ነካት አገሬን፣ ምን ወራሪ ያዛት
    እየተባባሉ፣ ተክዘው ተጨንቀው፣ በሃዘን እያዪት
    ለሀገሬ ከሆነ፣ ይሁን መበደሌ፣ የሚለውን ዘፈን፣ ሲሰሙ ከርቀት
    የህዝቡን እልልታ፣ በጥሞና አድምጠው የግጥሙን መልዕክት
    ሌላ የውስጥ ባንዳ፣ የራስ ቢሆን እንጅ፣ እንዲህ ሚዘምበት
    ከእኛ ያልተማረ፣ የትርክት ምርኮኛ፣ የኛው ጉድ ነው ብለው
    የራስ ቆራጭ እንጅ፣ ወራሪ እንዳልሆነ፣ እርግጠኛ ሁነው
    ይህንን ክህደት፣ ይህ አዲሱ ትወልድ፣ እውነታው የገባው
    ሲያዜም ያደመጡት፣ ሲል ሚኒሊክ ጥቁር ሰው
    በሰማዕታቱ ገድል፣ በምናብ ተጉዞ
    እንባ ሲያፈስ ያዩት፣ ባንዲራውን ይዞ
    ማቄን ጨርቄን ሳይል፣ ዝናሩን አጥልቆ
    ባያቶቹ ጋሻ፣ ኒሻናቸዉ ደምቆ
    በሶስቱ ቀለማት፣ እጅግ አሸብርቆ
    ያስተዋሉት ትውልድ፣ በአባት ድል ተሰርቆ
    ድርና ማግ ሆኖ፣ በህብር ሲታያቸው
    መልሰው ተፅናኑ፣ እውን ዕራይ አይተው
    የጣይቱን ተምሳሌ፣ የንግስት ሰው ቃሏን፣ በመንፈስ አድምጠው
    በደመቀ ገድል፣ በምናብ ተጉዘው
    ኢትዮጵያን ከውድቀት፣ ከስሯ እንደሚያስፈታት፣ እርግጠኛ ሁነው
    ዳግም አሸለቡ፣ ቀኘን እንዳተረሳት፣ አደራህን ብለው።
    *************
    እንመማር ተማሩበት
    ★★★★★★
    አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ
    በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ
    በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ።
    ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን
    ሰምና ወርቄን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን።
    ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት
    የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት
    በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት
    ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት
    የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት
    በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሐቅ መሻት የለን ጠላት።
    ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
    በዝምታችን እንዳይፋፋ፣ የተዘራው የቅጥፈት ትርክት
    በተስፋየ በጥባጭ ብዕር፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
    ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት
    የአድዋ የመቅደላ፣ ፍቸ ዙሪያ የመሀል ሀገር፣ በአራቱም ማዕዘናት
    የውጫሌ የአባላጌ፣ ጉንዳጉንዲ የዶጋሌ፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የሰማዕታቱን ገድል ከትቡበት
    አኖሌን አድሳችሁ፣ ባልቻን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
    ★★★★★
    ክብር ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ቅድመ አያቶቻችን መከለከያ ሰራዊትና ሚሊሻ፣ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
    ★★
    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @fg.a2062
    @fg.a2062 3 года назад +7

    አምላኬ ምን አይነት ህጻን መረ ነው የገጠመን

  • @dawitmekonen4553
    @dawitmekonen4553 3 года назад +1

    Owwww Egzabher ytebkh and Amlak ale tdnaleh 🙏

  • @alexanderander5681
    @alexanderander5681 3 года назад +3

    ልደቱ is the best