ልዩ ቆይታ ከጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ኤርሚያስ ለገሰ ጋር | ቃል እና ቀለም|ክፍል1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • #ቃል እና #ቀለም

Комментарии • 505

  • @sintayewkifle5819
    @sintayewkifle5819 3 года назад +23

    በቃሉ በእውነት ታላቁን ሞያተኛ ኤርሚያስን በመጋበዝህ ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @B.R.H-G.z.E.i8246
      @B.R.H-G.z.E.i8246 3 года назад

      ኣድጊ ኣምጺኡ

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 3 года назад +1

      በቃሉ ለእውነት ነው ድምፅህ ቀጥል ትግራይ ትስዕር💖💪💪

  • @dkabys
    @dkabys 3 года назад +2

    Ermias Legesse is among the very few elite regarding the Ethiopian politics with the best and the smartest way of analysis. Thanks for your concern for our common home Ethiopia.

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 года назад +17

    በቃሉ በጣም ነው የምናከብርህ እንደ ሌሎች ለገንዘብ ሳይሆን ለፓለቲካ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሳይሆን ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ you are the symbol of ethical journalism please keep it up!

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 3 года назад +28

    ኤርሚ የኦሮሙማ አንዳጅ ምርጥ ሰው ፓለቲካ አዋቂ በርታልን

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 3 года назад +18

    ኤርሚ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ :: የውታፍ ነቃይ የእግር እሳት ::

  • @yeshollazaff6323
    @yeshollazaff6323 3 года назад +7

    በቃሉ በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ከባድ ሚዛን ነው እይታዎቹም ጥልቅ ናቸው በእውቀት ላይ የተመሰረተ ድንቅ ትንታኔ ነው፡፡ good job !!

  • @sebawihlina3255
    @sebawihlina3255 3 года назад +4

    በእውነቱ በቃልና ኤርሚ አብራችሁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ምርጥ ናችሁ። በርቱልን። በቃል ታጋያችን ኑርልን። ኤርሚ አንተን ማዳመጥ ሱስ ሁኖብኛል ብል ብዙም ማጋነን የለበትም።

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 3 года назад +27

    Ermias betam gobez new . የኢትዮጵያ ቁጥር ኣንድ ጠላት ኣቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ናቸው።

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 3 года назад +4

    ኤርሜአችን የኛ ጀግና ውድድድድድድ ነው የምናደርግህ ። የአዲስ አበባ ልጅ መሆኔን የምኮራበት ለዚህ ነው ። ሀሳብን ለመግለፅ ድንበር አያግደንም ። ኤርሚዪ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅልን።

  • @user-np9md6wp2c
    @user-np9md6wp2c 3 года назад +27

    ትግራይ ሰላምኪ የበዛሒ ዓደይ መዓርይ ሰላም ክብረት አሓዉተይ

  • @12ke883
    @12ke883 3 года назад +2

    Bekalu Alamerew , In the first place listening your program it's very verify the current situations what's happening in Ethiopia it's important to us we thank you for your prudent discussion what's needed to be focused ...We thank you Mr.Ermeyas , expression always is teaching with based on actual factor seen the unseen I always admired him for his daily preparation to bring based on fact's with details we thank him a lot and his a real person.

  • @berhane17
    @berhane17 3 года назад +10

    በቃሉ you are the best journlist for a long time .... keep up the good work .... በርታ....✅✅✅🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asefukassa6470
    @asefukassa6470 3 года назад +20

    በቃሉ ልኪ እንደስምህ ጎበዚ ነህ

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 3 года назад +1

    ወንድማችን በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 года назад +2

    ኤርሚያችን በቃሉ እናመሰግናለን።

  • @jebertitaha4527
    @jebertitaha4527 3 года назад +1

    Bekalu is the best 👌 ideal Ethiopian ... all other journalists and politicians should use him as an example. I long to see you in person.

  • @liyuprogram16
    @liyuprogram16 3 года назад +10

    በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @merongg4019
    @merongg4019 3 года назад +26

    ኤርሚያስ ሁልጊዜም አንደኛ💪💪💪

  • @kidanem.5801
    @kidanem.5801 3 года назад +5

    በቄ እና ኤርሚ በጣም ደስ ይላል ውይይታችሁ እባክህን የሁለታችሁን ስልክ ማግኘት እችላለሁ ወይ በተለይ የኤርሚ መፃህፍቶችን እፈልጋለሁ ሁሉንም ግን እሱን ባገኘው ደስ ይለኛል ሁሉንም ግልፅ አርጎ ሰአቱን መደወል የሚቻልበት ? እወዳችኃለሁ በርቱ በናንተ ነው ኢትዮጵያ የምትድነው :: 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💝👏🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @temesgennegussie2346
    @temesgennegussie2346 3 года назад +2

    Wow finally Ermias show up on his junta friends awelo media viva Ermias! His down hill trip is non stop this guy is real desperate he should go & join his old friends in tigrai mountains

  • @teweldeberhantzeggai7854
    @teweldeberhantzeggai7854 3 года назад +1

    Interesting!!! Thank you!!! Keep it up!!! God bless you all!!!

  • @abrahampeace2852
    @abrahampeace2852 3 года назад +4

    በርታ ለሰላማዊት ኢትዮጵያ ጩህ

  • @mikemamo5806
    @mikemamo5806 3 года назад +2

    Arime jegenaye 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitb7502
    @senaitb7502 3 года назад +3

    Bekalu is a very decent human being as far as I can tell hope you stay that way🙏

  • @meharighebre6626
    @meharighebre6626 3 года назад +4

    I wish all medias were so professioal.

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 года назад +7

    በባሪያና ጌታ መካከል ምን ጊዜም መተማመን አይኖርም። ብአዴን በጌቶቹ ታማኝ ለመሆን የሚያበቃዉ ባህሪ ስሌዉ ሌላ ጌታ እዪፈለገ ይሆናል ተብሎ ሁሌም መጠርጠር አለበት። ብአዴን ምን ጊዜም የቤት ባርነቱ አይለቀዉምና።

  • @tsegahaile5468
    @tsegahaile5468 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ ልዩ ሰው በቃሉ

  • @football-hg2bf
    @football-hg2bf 3 года назад +3

    ለኤርሚያስ ብዬ ለመጀመሪያ ጊዜ አየኋቹ እና ሰብስክራይብ አረኳቹ

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822 3 года назад +8

    ኤርሚ የኔ አንደኛ

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 3 года назад

      የሞቱ ውሸታሞች ተገናኙ አንድ ቀን ኦንቀብራችኋለን

  • @merongg4019
    @merongg4019 3 года назад +10

    ትግራዋይነትየ ትገራዋይነት💛❤️💛❤️💛💊💊

  • @kiru3449
    @kiru3449 3 года назад +1

    በቃሉ አላምረው በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ያለኸው ፣ አውሎ ሚዲያ በርቱ ።

  • @luwamraki8091
    @luwamraki8091 3 года назад +15

    ኤርሚ ይመቸኛል👍

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 3 года назад +2

      ትግራይ ሕዝብ ግን ፅላኢ አዬ

    • @luwamraki8091
      @luwamraki8091 3 года назад +1

      @@abebechimbae7252 ንሱ ይሓይሽ ካብቶም መሳሪህቱ ንሕወሓት ከምዘይፎቶም ይፈልጥ ግን ምስ ክንደይ ኢልና እሞ ክንባአስ ? ፀላኢ ምብዛህ እዩ

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 3 года назад +1

      @@luwamraki8091 አዝኦም አኖኦም ሐንቲ አያ ልሕሸ የብለምን ትግራይ አጥፍፎኦም ታሪክናን መሬትናን ክውሰድ አዬም ዝምነዬ ፅላኢ ምብዛሕ ዝብልካ ሐቂ አንድዬ ግን አዝኦም ትግረይ ከጥፍኡ ልድሉ አዬም ትግራይ ትሰዕር

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 года назад +13

    ሀብታሙ አያሌውንም አቅርብልን በቃሉ አንበሳ በርታ ጀግና እዲነው

  • @bahtabahta5407
    @bahtabahta5407 3 года назад +1

    it is true ato Ermias, at the beginning, I too cried with emotion for the beautiful words expressed by the PM, because the country needed a change ...., today seeing massacres of civilians in every corner of the country, we live in sadness and uncertainty about the future of our homeland.

  • @abbaysolomon3726
    @abbaysolomon3726 3 года назад +11

    ኤርሜ የጨ 7 መድኃኒት ነው።

  • @bethelhemchannel6127
    @bethelhemchannel6127 3 года назад +1

    ኢውነት ነው ኢርሚያስ ኣውሎ ሚዲያ በጣም ነው የምወዳው

  • @tabihabtemicael1940
    @tabihabtemicael1940 3 года назад +2

    Is he really interviewing him from Ethiopia which I hardly believe? then Ethiopia is a democratic country Or he must be outside from Ethiopia! In any case, very brave journalist! God bless!

  • @rinatube9551
    @rinatube9551 3 года назад +7

    ኤርሚ ጀግናችን

  • @mebratugebreab
    @mebratugebreab 3 года назад +31

    በቃሉ ኣነ ብጣዕሚ እየ ዘድንቐካ ንምታይ ይመስለካ? ማንም ሰብ ኣብ ሃገሩ ክጭቆን የብሉን ዝብል እምነት ኣለካ ካብ ወገንተኛ ዝራሓቐ ኣተሓሳስባን እምነትን ዘለካ ተባዕ/ቆራፅ/ ኢኻ በርትዕ።

    • @nebiatamaha4606
      @nebiatamaha4606 3 года назад +2

      Ezia Tigrina dea tirido dia?

    • @የእዉነትመንገድ
      @የእዉነትመንገድ 3 года назад +1

      በቃሉ ትግርኛ አይሰማም

    • @standfortherightcall.9376
      @standfortherightcall.9376 3 года назад +2

      Ok here it is I tried to translate it to AMHARIC. "በቃሉ እኔ በጣም እንደ ማደንቅህ ለምን ይመስልሃል? ማንም ሰው እግሩ ውስጥ መጨቆን የለውም የሚል እምነት ኣለህ ከ ወገነኝነት የራቀ ኣተሳሰብም እምነትም ያለህ (not sure what " ተባዕ " means.) ቆራጣ ነህ በርታ።"

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 3 года назад +5

      @@standfortherightcall.9376 አነ ይካታቶለ አዬ ነይረ ግን ላፍትም ዝሪኦ አዬ ልሕግዝ ነይሩ ልዝኽነ ኩሉም ሐድ አዬም ዋላ ኤርምያሰ አንታይ ይብል ካምዝነብረ ንፍልጥ ኢና ሕጂ ግን ላብ ምሸናፍም ሰለዝቀረብ ትግራይ ከይትፍለ አዬም ልዛረቡ ዘለው ትግራይ ትሰዕር

    • @የእዉነትመንገድ
      @የእዉነትመንገድ 3 года назад

      @@standfortherightcall.9376 😂😂😂 I love your attempt at translation

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 года назад +6

    Meles understood the complexity of Ethiopia issues & he gave 100% of himself & hope you give where the credit is due!!!

    • @tekedawondye8426
      @tekedawondye8426 3 года назад +1

      What! How can you praise a notorious tyrant that committed horrific crimes against Ethiopians in general and Amaras in particular?? He and his cronies plus Evil TPLF are responsible for all the genocide being perpetrated in all corners of the county at the moment. Nefusn aymarew! Burn in hell MZ!

    • @Resilience3
      @Resilience3 3 года назад

      @@tekedawondye8426 wait soon, you will get your on medicine dear! ምን መሰለህ በቁምህ የሞት ሰለሆንክ ሁሌም ሰው ብሌም እየደረግህ ህይወትህ ያልፋል። መለስ በተግባር ስርቶ ሞተዋል። ወሬኛ አለቅላቂ ሁላ!!

  • @addisgg1975
    @addisgg1975 3 года назад +7

    Welcome to our hero bekalu you are the real journalist I like and miss your interviews with everyone

    • @hey1232
      @hey1232 3 года назад

      🤔...???

  • @seidyseid3178
    @seidyseid3178 3 года назад +2

    አወን በቃሉ ተክለብርሀን ደከማችሁ የትግራይን ወንም የኢትዮጵያንህዝብ ለመከላከል ነገር ግን ምን ያደርጋል ሁሉም ከአዋቂው እስከ ማሀይሙ አንድ የሆነበት ሀገር ድካም ብቻ

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 года назад +8

    ኤርሚ ከባድ ሚዛን 💪💪💪💪

  • @yonasyonas2194
    @yonasyonas2194 3 года назад +2

    He was very nice person I proud of you with you my men

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 года назад +11

    በቃሉዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ በኃላ ሊመጣብህ የሚችለውን እደጋ እያሰብኩ: በኦነጉ እብይ ጥርስ ስር እንደገባህ ይታየኛል! ጌታ ያስመልጥህ...!!!

    • @helenhailu5169
      @helenhailu5169 3 года назад

      አን ኤርሚያስ እኮ ማለት ሌባ ሀድ አደር ነዉ

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 3 года назад

      Dude, You should encourage him instead of fear mongering. You are not helping him at all.

  • @helliy5148
    @helliy5148 3 года назад +1

    I am in love with Ermi Guys abso fegeg sil my God

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 3 года назад +16

    እሪምያስ ይትግራይ ህዝቢ ስያልቅ ምንም ሳናገር ሁልግዝየ ኣማራ ሞተብቻ ስለሆነ ባዕደን
    ጸድቃን ኣርጎ ያቅርባል

  • @rahelyacob8266
    @rahelyacob8266 3 года назад +15

    ኤርሚ 1ኛ በቃሉ በርታ።

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 3 года назад

      Meninew anedgnea yejutaw twlalikeiy new

  • @geneteri819
    @geneteri819 3 года назад +2

    Smot Eritreawi oh Erimi. We love you, Guys is Ermi oromo or Amhara ___ I just want to know he is my favourite man from 🇪🇷

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 3 года назад

      he is Ethiopian.

    • @geneteri819
      @geneteri819 3 года назад

      @@yibeltal06 haha i hope he is not adgi

  • @tesferedae9014
    @tesferedae9014 3 года назад +6

    2 gobozoch👍💪

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b 3 года назад +1

    ይሄን ሚዲያ ያሰተዋወቀን ኤርሚ ነው ኤርሚ የአዲስ አበባ አባት የቤተ ጉራጌዎች -ድምፅ- የወያኔን ጉድ ለሕዝቡ በመፅሐፍ ፅፎ ያጋለጠ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው አንድ ቀን አንድ ማስታወሻ የሚሆን ነገር እናቆምልሃን መምህሬ😍 ኤርሚዬ እንወድሃለን

  • @kessetenegusse7619
    @kessetenegusse7619 3 года назад +7

    ጤና ይስጥልን በቃሉ!! ኢትዮጵያ እንደዚህ እንድትፈርስና በትግራይ ህዝብ የደረሰውና እየደረሰ ላለው ግፍ ፕላን ቀርጸው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት ክፉ ሰዎች አንዱ ኤርምያስ ስለሆነ በሚገባ አልጠየቅከውም።

  • @beletegech3153
    @beletegech3153 3 года назад +4

    ለኤርሚ ስል ሰብስክራብ አረኳቹ

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 3 года назад +2

    The big men💪💪💪💚💛❤

  • @keftam
    @keftam 3 года назад

    እንደዚህ በቅዠት ውስጥ የሚኖሩም አሉ።

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 года назад +6

    ኤርሚያስ ልዩ ነህ በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @andomhabtemarim4847
    @andomhabtemarim4847 3 года назад +1

    True bravery is facing dictatorship in front of his face ..

  • @surene8468
    @surene8468 3 года назад

    One of ur masters.keyet new yegezahew

  • @haliz7466
    @haliz7466 3 года назад +1

    It will be nice if both of you continue frea kenafer discussion

  • @addisalem696
    @addisalem696 3 года назад +2

    የአመድና የዱቄት ውይይት

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 года назад +3

    የሚገርም አገላለፃ ነው ምንም ስተት የለው አሁን ላይ እያየን ያለነው ነገር ግልፅ ነው

  • @weditigray8621
    @weditigray8621 3 года назад

    በገዛ እጁ ከቤንዚን ኣይቀር ከእንጨት ኣይቀር እያቀጣጠለ እያጋያት(እያፈረሳት) "ኢትዮጵያ ኣትፈርስም" ይልሃል የኢትዮጵያ ሰው!!!

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 3 года назад +1

    አንተ ሰው በጣም ለኢቶዬጽያ ትልቅ ጠላትና አስመሣይ ነህ የሚገርመዉ ነገር እጅግ ሥልጣን ፈላጊና ያንተ መሣይ ጠላት የላትም

  • @brukebonsa5850
    @brukebonsa5850 3 года назад +1

    Ermi wee love you & respect

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 3 года назад +6

    በቃሉየ ነገርህ ሁሉ ቀለል አለብኝሳ
    ጓደኛህ ሐገር የት ሄደብህ? እ/ር
    ይጠብቀው በደህና ነው? ያለ እርሱ
    አያምርብህም እናም ፀልይ

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 3 года назад +1

    ኤርማያችን

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 года назад

    WRITING A BOOK. IF THE BOOK IS NOT FOLLOWING THE EVOLUTION IT WILL BE JUST A BOOK

  • @ekrambeshah8017
    @ekrambeshah8017 3 года назад

    Erm my hero

  • @bitwededjigna6028
    @bitwededjigna6028 3 года назад +8

    የ ኡነት ሚድያ ኣለ ወይ ? Awo ! Alo ! = Awlo Media. Awlo Media is the only remaining true media agency in Ethiopia. I have a great respect for 360 media too. Thank you guys !

  • @fg.a2062
    @fg.a2062 3 года назад +3

    በቃሉ ሸካር😊❤️

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 года назад +4

    Eremias, I would like you to be transparent on your discussion. You & your partners didn’t once talked about the rapes, the killings, destroying infrastructures in Tigray & how are you for humanity? Answer me pls

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 3 года назад

      What you talking about. They did a lot of time. Go to their archives,...

    • @Resilience3
      @Resilience3 3 года назад

      Plz save that to tell your cults! We don’t have short memory here

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 года назад +11

    The true color of Awalo media is exposed.

  • @አጭርምንሽር
    @አጭርምንሽር 3 года назад

    ብዙ ጀግና ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ምድር ተቀብረዋል

  • @atmike123
    @atmike123 3 года назад

    አውሎ ሚዲያ ለምን እንደሚጮህ በጣም ግልፅ ነው። ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያምን አይነት ሰዎችን ሳይሆን ብልፅግናን ለመቃወም በሚል በጭፍን የኢትዮጵያ ተቋዋሚ የመሆን አባዜ የተጣባቸውን ሰዎች እየፈለገ ነው የሚያቀርበው። ኤርሚም የቀድሞ ቀጣሪዎችህ ቅድመ መቃብር ላይ ለማልቀስ መገኘትህ ታማኝነትህን ያሳያል። ለነገሩ ሕዋሓት የነደፈው ሰው ሁሉ የሆነ ጊዜ የተቃወመ ቢመስልም ተመልሶ ሲጮህ ሰዎችን ግራ ያጋባል።

  • @sebleworkguwangul5645
    @sebleworkguwangul5645 3 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @gebremezgebetefnsrdum148
    @gebremezgebetefnsrdum148 3 года назад +1

    ለእርሚያስ: ሁል ጊዜ እከታተልህ ነበር: የእውቀት ህላዌ ሳይሆን የእልክ ቋንቋ ነው ስትናገር ነበር: ጦርነትና ጥላቻ በኣማራ የተተከለ ግድብ ነው: ስለዚህ ማወቅና መጠንቀቅ ነበረብችሁ

  • @danimekonnen7736
    @danimekonnen7736 3 года назад

    ኤርሚያስ የኢሳት ባልደረባ ልቦና ይስጥህ

  • @destagedy4330
    @destagedy4330 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም
    ❤❤❤❤💛💛💛💛

  • @kedirhassen9892
    @kedirhassen9892 3 года назад

    To him nothing is imposible .who is Always dreaming of the past possibilities.(ኤር

  • @ephremtamene5060
    @ephremtamene5060 3 года назад +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤✌

  • @birukbahaylu2938
    @birukbahaylu2938 3 года назад +7

    የምወደውን ሰው ስለጋበዝክልኝ አመሰግናለው

  • @maanaltaei6626
    @maanaltaei6626 3 года назад +1

    Viva Sudan viva Egypt viva USA mot le neftena

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 3 года назад

    አዉሎ ሚዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ሚድያ

  • @አጭርምንሽር
    @አጭርምንሽር 3 года назад

    ሶስት ተንታኞች ዛሬ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በትነው የሚያበጥሩ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ኤርምያስ ለገሰ ሀብታሙ አያሌው

  • @semereteweldeyohannes7253
    @semereteweldeyohannes7253 3 года назад

    Good explain both

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 года назад

    ኤርምያስ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በእወነት የማናውቀውን የኢትዮጲያ የትርምስ ፖለቲካ ግልፅ አድርገህ ስለምታሳውቀን ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን 💚💛❤💪💪💪

  • @seifubrhan1489
    @seifubrhan1489 3 года назад

    ወሽካታ!! ገብተህ አግዝ!!!!

  • @laketana7060
    @laketana7060 3 года назад +1

    ኤርሚያስ ለገሰ ( ግልገል በረከት ሰምኦን) የወያኔ ተከፋይ መሆኑን አረጋገጠ :: የሰው እርካሽ : የፖለቲካ ቁማርተኛ: ህሌና ቢስ::

  • @babatundeolatunji2074
    @babatundeolatunji2074 3 года назад

    እንደዚ አይነት ሰገጤ ጋዜጠኛ አይቼምገጥሞኝም አላዉቅም በቃሉ ብሎ ዝተት አማራ

  • @salahabdella2426
    @salahabdella2426 3 года назад +5

    እውነት ኤርሚያስ ጦርነቱን ተቋሞል? ጦርነቱ ሳይጀምር አንዴ ሲያወራ የሰማሁት ከኤትራም ጋር ሁነን ህውሃትን ማጥፋት አለብን ሲል ነው

  • @ezrayonas9324
    @ezrayonas9324 3 года назад +2

    Junta is dead please let them rest in peace

  • @girmayetesfaye2745
    @girmayetesfaye2745 3 года назад

    Really Awlo bast

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 года назад

    Is it Ermias we know?

  • @banafinan9617
    @banafinan9617 3 года назад +4

    ኤርሚያስ ትኩረት ለማግኘት ነበርኩ ደገፍኩ አሰብኩ ፀፍኩ እምትላት ነገሮች ካለፉ በኃላ ክክክክክክክ ታሰቀኛለች ስለትግራ በተለይ ባታወራ እሽልምህ ነበር

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 3 года назад

    ሰላም በቃሉ ማሕበራዊ ጉዳዮች በሕዝቡ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ብትሰሩ

  • @ethiopiafirst1226
    @ethiopiafirst1226 3 года назад

    Excellent

  • @geeza9534
    @geeza9534 3 года назад

    Bekalu yr unique 👍

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 года назад

    Dr abey beleh ateteraw yehen denkoro dem techi sew bela arawit

  • @shimelismbedane4833
    @shimelismbedane4833 3 года назад

    “አዲሱ ትውልድ ስለሆን” ነው ያልከው? ገና ሙሉውን ሳልሰማው ዘጋኝ!

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 3 года назад +1

    ኤርሚያስ ለገሠ ስለሚዲያም ሆነ የጋዜጠኛነት ችሎታ የለውም ።
    ሁሉም ማለት ይቻላል 360 በሚሉት ዩቱብ
    ላይ ተንጠላጥለው የሚገኙት ዶላርስ ለመሰብሰብ እንጂ የጋዜጠኛነት ሥልጠና
    ትምህርት የላቸውም ።
    ጥቂቶቹ የወያኔ ካዲሬች በመሆናቸው ፣
    ዘለፋ ፣ አተካሮ ፣ ስድብና የመሳሰለውን ቃላት በመርወር እድሜያቸውን ያስረዘሙ
    መስለው ነበር ። አባታቸው ወያኔ ከከሰመ
    በኋላ ግን ፣ ኤርሚያስ ከሰት ብሎ ቦርጩ
    ወረድ ብሎ ድሎት ቀርቶበታል ።
    ሰሞኑን የሚወራው ሀብታሙና ፣ ኤርሚያስ
    ተደበደቡ ተብሎም ወሬው ይነፍሳል ።
    ሰው ቅሌት ውስጥ ከገባና ፣ የአፍ ወለምታ
    ከደጋገመ ጠላቱ ይበዛል ። ለሁሉም ለከት
    አለው ፣ ምላስ ሉጋም ካልተደረገለት ፣ ልቅ
    ከሆነ መዘዝ ያስከትላል ።

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 3 года назад

      ኤርሚያስ አጭበርባሪ ነህ ፣ እናውቅሃለን
      " Failer State " የተባለለት TPLF
      እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ።
      ያወቅህ መስሎህ አትደናበር ።
      ኢትዮጵያ አትወድቅም ፣ እንዳተ
      ያለው አጋሠሥ ነው ቀልጦ የሚበነው !