ሄሉ ላገኛት ሄጄ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 19 часов назад +87

    እንዳልክ የሚሠራው ስራ ድራማ ነው የምትሉ ብቻ ውዶችዬ👍👍👍❤❤❤❤

    • @hiruthirut7509
      @hiruthirut7509 15 часов назад

      እውነት ኖው ድርአማአኖ kkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 20 часов назад +75

    ሶሲ ዬ ምርጥ እህት እባክሽ ሂሉዬን ከዚህ ልጅ እድትርቅአርጌት ይጎዳታል ስታለቅስ ማዬት አፈልግም

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 22 часа назад +436

    ሄሉሻ ከዳልክ ትራቅ የምትሉ ብቻ

  • @SelamawitAyanew
    @SelamawitAyanew 20 часов назад +25

    ሄሉ ይመችሽ ስልክሽን ዝጊት አድርገሽ ቀብረረ በይ❤😂

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 20 часов назад +1

      ❤❤❤ዋውውውውው

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 21 час назад +216

    እዳል አታብዘው ማንን ለማስቀናት ነው ሄሉኮ ጀግና ቀና ልብ ያላት ምርጥ ሴት ናት ሶሲየ የጎደኛነት ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TsehayAssefa-f8s
      @TsehayAssefa-f8s 21 час назад +6

      እዳልክ ተግማማህ ማን እደሄሉ ጀግና ሴት ናት

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 20 часов назад +1

      እራሶን አሥከባራ ❤❤❤

    • @ابلونمنخعا
      @ابلونمنخعا 19 часов назад +3

      ከቻልክ ካልፈለካት ተዋት በፈጠርህ ለቤተሰቦቿ ትኑርላቸው አታስጨንቃት ፈተናም ከሆነ ይበቃታ

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 16 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 16 часов назад +3

      በትክክል የምር ይበቃል😢😢

  • @ኢትዮጵያ-ሀገሬ
    @ኢትዮጵያ-ሀገሬ 18 часов назад +23

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቅንቁ ! ይላሉ አባቶቻችን ሲተርቱ ዛሬ አጥፍተሀል እንዴት እቤት ድረስ ትሄዳለህ ባህል ጥሰሀል ልትክሳት ይገባል ውይ ድፍረት🤭🤭🤭

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 21 час назад +182

    እንዳልክ የምር በጣም የምታረጉት ነገር በጣም ያስጠላል የምትሉ ብቻ👍👍👍👍😡😭😭😭😊

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 19 часов назад

      በጣም አስመሳይ ዩቱበር😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 19 часов назад +17

    እንደ ሄሉ አስታዋይ መቼም ብሆን እንደልክ አየገኝም😢😢😢😢 ሄሉ የዋ ቅን ልብ የለት ሴት ነት❤❤❤❤❤

  • @MESMENDo
    @MESMENDo 21 час назад +116

    እንዳልክ ምን እየሆናችሁ ነው ሄሊኮ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ታስከፋታለህ

    • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
      @Betlmetogebrkdan-rv5mc 21 час назад +4

      ልሄሉ ይሄ አይገባትም ሄሉዬ ከእንዳልክ እራቂ እንዳልክ አስመሳይነው ልቤቴስቦች ክብር የልውም ጭራሽ እቤትሽ ገብቶ ባልጌ ባልጌ ያሳድገው ውሻ

  • @Melkeግሬስfamily
    @Melkeግሬስfamily 21 час назад +36

    አንዴ ከተለያዩ heluን መግኘት ጥቅሙ ምንድነው እስኪ ንገሩኝ 😂😂😂???

  • @BhelHee
    @BhelHee 21 час назад +102

    እንዳልክ ግን አይደብርህ ቤቱኮ አባወራ አለው ታማሚም ቤሆኑ የምን ድፍረት ነው ፈጣሪን አትፈራም ሄሉሻዬ ወደፈጣሪ ተጠጋ መልስአለው ምን የኝየዋ ❤❤❤❤❤❤ እንዳል ይቻልጅ ማየት አንፈልግ ክብር ይኑርህ ለተመልካ

    • @seble4004
      @seble4004 21 час назад +5

      ኧረ ይኸ ሰውየ መካሪ አጣ አንድ በሉት

    • @fatima-ye9rw
      @fatima-ye9rw 20 часов назад +1

      ❤👍👍👍

    • @Menelik27
      @Menelik27 20 часов назад +2

      ቤቱ አይደለም በእንዳልክ በሰናይትም ተደፍሮዋል ያን ነው የምናየው እዚህ ግቢ።

    • @genetg1118
      @genetg1118 19 часов назад

      Tikikil balege demo esu bayinegirat endet metachi yichi selabi

  • @LubabaSaid-t7f
    @LubabaSaid-t7f 19 часов назад +6

    ለምን መጣህ እዛው አትለጣጠፍም ማፈሪያ ነህ ሄሉየ ጀግና ሴትነሺ

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 21 час назад +74

    አረ አትጨማለቁ ያማቸዋል እንዲ በፈጣሪ ሄሉዬ የኔ ውድ

  • @FishGirma
    @FishGirma 19 часов назад +34

    ደህና ናቹ ስትል አታፍርም አንተ እያለክ ምን ደህነት አለ ደግሞ ቤታ ድረስ ሔድክ ለቤተሰባቻ ክብር ይኖርክ ኤልዬ የኔ ሞገሳም ይበልጥ አከበርክሽ ለሰው ደስታ ስትይ የራስሽን ደስታ መሰዋት ያደረክሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aabb-jx4ld
    @aabb-jx4ld 21 час назад +26

    አታስጠላን እሷን ሠገጤ አታምጣብን ሂሉየ የኔ ጀግና ❤❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 20 часов назад +9

    ሶስና የሄሉ ተከራካሪ ምርጥ ጓደኛ ነሽ (ጠበቃዋ የሄሉ )

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 21 час назад +44

    እረ በጣም ነው ያስጠላችህ አሁንስ ሂሎ የኔ መልካም አይዞሾ❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 21 час назад +17

    ኧረ እዳልክ ሙድአትያዝብን እህትህ እደሆነች አውቀናል ከሄሉሻዬነው ምያምርብህ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥአያጣፍጥም የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ሄሉን አግባት ሶሲየኔውድ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @aluTubeኣሉዩቱብ
    @aluTubeኣሉዩቱብ 21 час назад +61

    ታድያ ቤታቹ ድረስ ማተህ እንዴ የምጫማለቁ ህዲ ጥርግ በል ሄሉየይ የኔ ኩሩ ሰው❤

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 20 часов назад +13

    እኔምለዉ ሂሉዬ ኮ እምትናደደዉ ስለምትወድህ ነዉ አይደል ታዳ አተ እድህ የሚመነቅርህ ምንድን ነዉ እዉነት ለመናገር የገባሁትም ሶሲን አይቸ ሂሉም ትኖራለች ብዬ ነበር😢

  • @Molinech
    @Molinech 21 час назад +60

    Guys😅ግን በጥፊ የተጀመር ፍቅር መጨርሻው ምን ልሆን ይችላል?🤣🤣🤣

  • @aaff882
    @aaff882 18 часов назад +7

    የሄ ልጅ ግን በጤናው ነው ቤተሰብ ካለው ፀበል ውሰዱት

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 21 час назад +25

    ጋሽ ማሞ ትእግስቱን ይስጥህ የሰው ግቢ ገብቶ የታመመ ሰው ላይ መንጫጫት ምን ይሉታል

    • @BhelHee
      @BhelHee 21 час назад +3

      ጎደኝነት በቀል ነው ማለት ነው ካገሩ በዘዴ አባረራ ቤት ድረስ ማምጣ ከባድ ነው

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 20 часов назад +1

      @BhelHee በጣም ያሳዝናል

    • @genetmebrahtom9760
      @genetmebrahtom9760 20 часов назад

      Drama kal hone ke bet dires betam ykebdal

    • @AdiaAlwaked
      @AdiaAlwaked 19 часов назад

      ❤❤❤😊

  • @EmuMulat
    @EmuMulat 20 часов назад +14

    እንዳልክ ማርያምን እያስጠላክ ነዉ ፍቅር በቀላል ይይዛል ወደሁላ ተመልሰክ አስታዉስ ምን ብለክ ነበር ፍቅር ማለት በቀላሉ የሚይዝ አይደለም ብለክ ነበር ብቻ እያስመሰልክ ባልሁነ ሱሲ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 21 час назад +48

    ፍቅር ግዴታ ነዉ እንዴ ለምን አትርቀዉም ? የተሻለ እግዚአብሔር ይሰጣል ❤ ሰዉዬዉ ጤነኛ አይደለም

    • @seble4004
      @seble4004 21 час назад +2

      እቤቷ ድረስ ሔደባት እንጅ እሷ አልሔች ደግሞም የለች ሰውየው በመተሻሸት ነው ስሜቱን የሚያረካው

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 21 час назад

      ሳህ

    • @heywet
      @heywet 21 час назад

      ​@@seble4004yes

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 21 час назад

      ​@@seble4004ክክክክክክክክ ወላሒ እንዴት እንዳሥጠላኝ እማ እማ እያለ ተግማማ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 20 часов назад +1

      እጭ ሴትልጅክብሮ

  • @betiketema-hp7wh
    @betiketema-hp7wh 20 часов назад +7

    የተ ከበረ ቤት አታሰንቁ አባታ አይዛነቹ ሁም የምትሉ በላይክ

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 21 час назад +48

    እንዳልክ በጣም ነበር የማከብርህ አሁን ግን ካተ የማይጠበቅ ነው ያደርከው😂😂😂😂 ሄሉየ የኔ ቅመም እራሽን ጠቢቂ❤❤❤❤❤

    • @ABRAHAMEMOGES-u7m
      @ABRAHAMEMOGES-u7m 16 часов назад

      Gegema atehunu enesu derama eyeseru new mhayeme atehunu medere kotete

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 21 час назад +17

    OH MY GOD
    እኔ እነደሚመስለኝ ጤና ጎሎታል እንዴት ይችን ሰገጤ ይዞ ከሄሉ ቤተሰቦች ቤት ይሄዳል ይህ ትልቅ ድፍረት አይደለም እንዴ በጣም ይደብራል ሄሉንስ ስታከብራትም አላዬነም ወላጆቻን ግን ባትደፍራቸዉ ጥሩ ይመስለኛል ልነግርህ ምፈልገዉ ነገር ሄሉን አንተ አትፈልጋትም አይደል እሷም በፍቅር 100% አትፈልግህም ይህን ማወቅ አለብህ
    please don't bother her parents you should n't go her place any way you don'have respect for your self that is crazy...

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 22 часа назад +54

    መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ🤭😁 ማማ🙉🙉😫😫😫😫😫ወይኔ😂😂😂 በሉ ሂዱበት😂

    • @sofi-p3f
      @sofi-p3f 21 час назад +2

      😁😁😁😁😁😁😳😳

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 21 час назад +2

      @sof-p3f 😁😁😁🤭እውነቴ ነውኮ

    • @sofi-p3f
      @sofi-p3f 21 час назад +1

      ​@@አማራዊቷአዉነት😂😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 21 час назад +1

      @sof-p3f 🥰😘😁

    • @sofi-p3f
      @sofi-p3f 21 час назад +2

      @@አማራዊቷ 😘😘

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 21 час назад +15

    እዳልክ መተወኑን አልቻለቸበትም በግድ እየጎተትኮትእኮነው እምታወራው የቀያ አልጫ ናት ሄሉ በጣም ነው የምትርዳህ ሰለዝህፀተመልካሐ ቤተስቦቻቸሁን አክብሩ ሶስ ምርጥ ጎደኝ ናት ተመቸሺኝ ጀግና ተዋኝ ናት❤❤❤❤

  • @user-tu5ss3bh6u16
    @user-tu5ss3bh6u16 21 час назад +26

    ሢጀመር ፕራክነው 😂😂😂😂😂እሠይ ነገ ደግሞ በሒሎ ቻናል እጠብቃለን😂😂😂😂😂

    • @خيريال-ش6ذ
      @خيريال-ش6ذ 20 часов назад +1

      ትክክል😂😂

    • @HuIuAdiss
      @HuIuAdiss 20 часов назад

      ​@خيريال-ش😅😅😅😅😅6ذ

  • @birtukandessie9672
    @birtukandessie9672 11 часов назад +2

    እዳልክ እንዲህ ባለጌ መሆንህን አላውቅም ነበር እንዴት እቤት ድረስ ትመጣለህ ነገ አንተም ውልቸር ላይ ትቀመጣለህ እንዳይመስልህ ይህ ንቀት ነው አዲሷ ደሞ ሰከን በይ የቀይ እስስት ነሽ በጣም ነው እምታስጠይው ሄሉ ትበልጥሻለች ሶስየ እውነት ጎደኛ ብቻ ሳትሆኝ እህትም ነሽ ዘመንሽ ይባረክ😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 21 час назад +53

    ይችን ሤትዮ አባረህ ሄሉዬን አምጣልን ምኖም አይምር ኤጭ😂😂😂😂

    • @TalefaT
      @TalefaT 21 час назад +1

      እውነትነው😂😂😂😂

    • @TalefaT
      @TalefaT 21 час назад +1

      እውነትነው😂😂😂😂

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 20 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @መድናእድረሥ
      @መድናእድረሥ 20 часов назад +1

      እህቱናትእኮ ጀሚአን ድራማ ነዉ አብሽሩ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 20 часов назад +7

    ኧረ እዳልህ የምን ድፍረት ነዉ የትልቅ ሰዉ ቤት ነዉኮ ዘዉ ብለህ ቤተሰቧ ቤት ድረስ እዴት ትሄዳለህ ኧረ ድፍረት ነዉ በዉጭ ድራማችሁን ስሩ ቤቱ ክብር አለዉ

  • @marymayosef77
    @marymayosef77 21 час назад +15

    ብዙ የሆነችልህ ሄሉናት

  • @BhelHee
    @BhelHee 20 часов назад +13

    እንዳልክ የራስህን ቤት አክብረህ ሄሉ ቤት ውሰደኝ ስትል ቤቴ ሴት አይገባም ስትል ነበር አንተግ የተከበር ሰው ቤት ከነኮተት ሄድክ ሄሉቫዪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NdhDbh
    @NdhDbh 21 час назад +60

    ሄሉ የሌለችበት ደስ አይለኝም እዚ ቤት 😂😂😂😂እቺ ልጅ ባላያት ደስ ይለኛል ነበር ጭራሽ ብቻውን አልተወውም ቅመሞች እዳሰድቡኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 21 час назад +2

      አሥራ ልትገርፈው ነው የቀራት አኡዙቢላህ

    • @የሰካል
      @የሰካል 20 часов назад +2

      እኔም የገራመኝ ኤሄ ነው ቤት ድረስ

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 20 часов назад +1

      ❤❤❤❤❤❤yesss

  • @kidist1705
    @kidist1705 21 час назад +6

    እናንተ እንደፍጥርጥራችው ድራማው ሆነ ፍቅር ግቢውን ለቃችው ውጡ አይደብራችውም❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 21 час назад +40

    ዛሬ እንዳልክን ነው የምናገረው ቆይ ትላንት ፍቅረኛህ ሄሉን እንዳታገኝው ስትላት እሺ አላገኘውም ብላ ሄሉ ሄደች ዛሬ ሄሉን ለመውቀስ ሞራል አለህ ሄሉዬ ስለሆነች ነው እንጂ ሌላ ቢሆን ያመናጭቃት ነበር ሄሉዬ አንተን ስለወደደች እሺ ብላ ዝቅ ብላ ሄደች ምንታርግ እሺ ለምን የዋህ ስለሆነች ይበቃል ፕራንክም ከሆነ ህይወትህም ከሆነ ለእኛም ቦታ ይኑርህ በጣም እያዘንኩብህ ነው❤❤❤❤ስወዳችሁ እኳ ከሄሉ ጋር ውዶቼ❤❤❤

    • @fgdg4382
      @fgdg4382 21 час назад

      ine bihune buchikicike nebere yemaregate helu gine tamasha Huna newe😢😢😢

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 20 часов назад +1

      ክክክ ኣይ ድራማ እጅ እጅ ያለ

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 15 часов назад +4

    እኝክ ሰታሰጠሉ ሂሎ እዳትመልሺ የኔውድ አችበጣም ጡሩልጅነሺ ማንንም እየሳሞ ምን ይመሠላል

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 21 час назад +63

    እንዳልክ ይቅርታ ኣርገልኝ እና ከዝች ልጅ ኣታሙሩም ሂሉ ጋ ግን ዋው ናቹው የምር 👌❤❤❤

    • @heywet
      @heywet 21 час назад

      Yeferes feker

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 21 час назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 20 часов назад +1

      ❤❤❤❤😂😂😂yrssss

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 20 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @Tigist1616
    @Tigist1616 20 часов назад +11

    😂😂😂ሶሲ የፈለጋቹትን መደራረግ ትችላላቹ ብላለች ሶሲ ምርጥ ጓደኛ!!!

  • @marymayosef77
    @marymayosef77 21 час назад +24

    ግንኮ ይችልጅ የቀይ ማሥጠሌናት ሄሉ ግን የምታምር ጠይም አሣመሣይ አተደሞ ለዝች ለቀይጅል ቶሎተሺለለጥክ ሄሉግን እደዛ ሥታለቅሥ ምንምአልመሠለህም😮😊😊

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 21 час назад +1

      መጨረሻ ያለቅሳል ምክንያቱም ዘበኛ ሆነች በሁለት ቀን እንዲህ መሆን እማ እያለ ያሽቃብጣል ባለጌ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 21 час назад

      Wey astelugn ke Hellu wuch

  • @aselefechzebene8105
    @aselefechzebene8105 21 час назад +11

    እንዳልክ ክብር ይኑርህ ጭራሽ እቤት ድረስ ሄደህ መጃጃል አይከብድም

  • @Eden-zx1nq
    @Eden-zx1nq 21 час назад +26

    😢እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ክብር የለሽም ድሀ ነሽ ውሸታም ለምን ወደ ቤቷ መጣች ለምን? ለምን እንደዚህ ታደርጋለህ 😢😢😢😢💔💔

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 19 часов назад +1

      ትክክል አይደለም እዚህ ላይ ሶሲ እሷን ጊቢዉሰጥ ማሰገባት አልነበረባትም ለምን እኔ አሶጥቼ ነዉ የምዘጋባት ይች ሞዛዛ ወንድ ብርቁ ተይ እባክሸ ለምኖ ፍቅር የለም

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 20 часов назад +12

    የእውነት እንዲልክ ለሴት ክብር የለውም የሞሉት በላይክ🤔🤔🤔

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 21 час назад +72

    ኧረ በጣምም የምወዳችሁን ያክል አስተላችሁኝኝ ኤጭ ከሂሉ ስትሆን ነው የምታምረው እንዳልክዬ ከዚችጋ ታማሚ ነው የምመስለው ውይይይ😢😢😢

    • @Zenzem-si7rc
      @Zenzem-si7rc 21 час назад +1

      አረአያምርም

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 21 час назад

      ልታስገድዱት ነው እደ

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 21 час назад +1

      ምኗ ነው ታማሚ የሚመስለው በሽተኛ ናችው እንዴ😢

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 21 час назад +2

      Ewnet tkekel sis helu eko fker nat yene jgen heluuuu❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 21 час назад

      😂😂😂😂😂

  • @NuritAvthao
    @NuritAvthao 20 часов назад +9

    ሄሎ እንዲገባሽ እንዳልክ እሚፈልግሽ ለጥቅም ነው አትቅረቢው ምን ሊያደርግልሽ ዛሬ ጥር ነው ያደርግሽ እንኳ ን አላገኝሻችው እቤትሽ ደጃፍ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤

  • @helentube325
    @helentube325 21 час назад +24

    ይቺን ኩባያ ወደዛ አድርግልኝ እና ሄሉ አመጣልን

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 20 часов назад +1

      የሄሎ ጎድኝ ሳላደቅ አላልፍም ❤❤

    • @HAYMNOTEGashwu
      @HAYMNOTEGashwu 19 часов назад

      .😂😂😂😂 ኩቤያ ተመቸሽኝ

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 11 часов назад

      የቀና ብዙ ያወራል አይደል! ቀይ ቲሸርት ለባሽዋ እንዴት ዉብ እንደሆነች ለማወቅ አይንሽን ግለጪ እናማ መቼም በዉበቷ ቀንተሽ መሆን አለበት እንዲህ የዘፈንሽዉ👌

  • @SaMRe-x6t
    @SaMRe-x6t 18 часов назад +3

    ውሃ ያማማህና ምንድነው ደንግሞ ትላንት መጥታ እማማ እናቴ እማ እሚያስብልህ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰበሌጥ አለች አያቴ ተረጋጋ ብራዘር ሄሉሻ የኔ ቆጆ ትበልጥህ አለች አንተ ግን የመጨረሻ የወረድህ ሰው ነህ ታያለህ ደግሞ ልክህን ነው እምንሰጥህ ለተመልካች ክብር የሌለህ ክብረ ቢስ😏😏😏😏😏

  • @ማሬ
    @ማሬ 21 час назад +17

    እዴት አርጌ ላባራት ይችን ሴት አስዳቢ???? ሶሲየ የልብ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉዋ
    ምርጥ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤እስኪ አላህ ያቃል❤❤

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 20 часов назад +1

      ቆስልን አኡዙቤላ ህ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 16 часов назад +2

    እዳል አታብዘው ምንን ለማስቀናት ነው ሄሉኮ ጀግና ቀና ልብ ያላት ምርጥ ሴት ናት ሶሲየ የጎደኛነት ጥግ❤❤❤❤❤

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 21 час назад +28

    እንዳልክ አትጃጃልብን

  • @SetayewBekel-ie7sv
    @SetayewBekel-ie7sv 21 час назад +9

    እረ አስተውል በሁለት ቀን ማማ አይባልም ጭራሽ እሳን ይዘህ እነ ሄሉ ቤት ደፋር ነህ በጣም ለሄሉ ክብር የለህም ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት ግን በጣም የፈጠንክ አይመስልህም አሁን ያለህበት እና አንገትክ ላይ ያረከው መስቀል .....

    • @seble4004
      @seble4004 20 часов назад

      ስንታየሁ አሁን እኮ መስቀል የታይታ ነው እንጅ ለሀይማኖት አይጠቀሙበትም ቢሆን እማ መስቀል በክርስቶስ ክርስቲያን ነኝ ማለት ነበር ክርስቲያን ደግሞ በቀለኛ አይደለም ሆኖም ግን ለሔሉ መፈተኗ ጥሩ ነው ፍሬው ጠፋጭ ነውና

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 21 час назад +17

    ማማዬ አላለም ክክክክ ቤቱ አባውራ የለውም ጨራሸ ቤት ደርሰ መግባት የለባችሁ ሲመሰለኘ ብራክ ሃሉን ብደር በምደር አደል😳😳😳

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 16 часов назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😁😁😁😁🙄🙄🙄🙄

  • @khaleifahalsuwaidi9445
    @khaleifahalsuwaidi9445 20 часов назад +17

    ሄሉሻ ከለለች መጨረሻ አይተን የሄሉ አድናቂውች አድበአድ ውልቅ ከዚህ ቤት እንደት ይደብራል

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 21 час назад +43

    ሄሉሻ የእዳልክን ህይወት መበጥበጥ አትፈልግም ለዛ ነው

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 20 часов назад

      ደምሪኝ ማርቲየ❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 19 часов назад

      እኔ ግራ ነዉ የገባኝ እሱ ሳይመጣ እሷ ለምን መጣች ምን አግብቶት መጣች ለምንሰ አልጠየቃትም እንዴት እዚህ ቤት ትመጣለች ባለጌ ነች

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 11 часов назад +3

    ሶሲ የምርር ምርጥ ጓደኛ ነሽ መድሐንያለም እዳንቺ አይነት ልበ ቅን እረጋ ያልሽ ምርጥ አስተዋይ እና እረጋ ያለ አይምሮ እድሁም ሐሳብሽ ደስ የሚል ሁሉን ነገር በርጋታ መንፈስ ነው የምታስኬጅው የምር ሶሲ ጎበዝ ሴት አስተዋይ እረጋ ያልሽ ሴት ነሽ የምር❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayerusdemse
    @ayerusdemse 21 час назад +24

    እንዳልክ በጣም ተጨማለቅህሳ🤔ከሔሉሻ ውጪ ማየት አንፈልግም😏😏😏😂

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 21 час назад +14

    እዳልኬ በዲጋሜ ልኮምትነዉ ሄሎየ እደዛ ስታለቅስ ለምን አልተረዳሀትም ይችን እደት ተረዳሀት ግን ጠብቅ የሄሎ ልብ መሰበረ ዋጋ ያስከፍለሀል እሶ አንተን እዳከፍህ ብላነዉ በዉስጦ እሳት ይዛ ቁጪ ያለችዉ አንተ እዳትከፍ ብላነዉ ላዉላዉን እምታዉረህ ቢከፍትነዉ ቢዶዉ እየቦስተች አታይም ጡሩ ስራ አልሰረህም ትላንትም እዳታገኝዉ ብላ አበሳጨቻት ልቦነዉ የተሰበረዉ መቸም መረዳት አያቅትህም አዝነለሁ😢😢😢

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 21 час назад +51

    እንዳልክ ያችን ስገጢ አታሳየን ሂሉ ጋር ነው የሚያምርብህ

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 11 часов назад +2

    ለትወና ሔልዬ እጅግ በጣም የምታዝናና የምታስደሰት ሴት እኮ ነች ለዛዋ እራሱ ደስ ሲል ኩርፊያዋ ዘና ማድረጓ ቅብጠቷ ሁሉ ነገራ ሔሉ ትመች ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ከሷጋ የሚተውን ሰው ብቻ ነው ያጣችው ሔሉ በሁሉ ነገር ጉበዝ ሴት ነበረች አሁን ግን ቅስሟን እየሰበሯት ነው ለምን ይሔ ሁሉ አስፈለገ ለሔሉ ለዝች ምርጥ ልብ ላላት ሴት ሔሉዬ ስማ ወደድክም ጠላሕም እደሔሉ የሚተውን ጎበዝ ሴት አታገኝም የምር ይች አሁን ያመጣሐት ሴት ደግሞ ምንም ትወና እንኳን አትችልም ፍቅረኛዬ ያልካት ወይንም ማማዬ ያልካት ደግሞ ከናትክ ጋር አወዳደርካት ትላንትየመጣች ሴት

  • @yoditjesus4679
    @yoditjesus4679 21 час назад +14

    እንዳልክ አበዛኸው ምን ሆነህ ነው ሰው እንዲያዝንብህ አታድርግ አብራህ ያለችው ደግሞ ክብር የላትም በጣም ነው የሚያስጠላው በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ግን በቃ እንደዚህ አትሁን

  • @REDBLOSSOM112
    @REDBLOSSOM112 11 часов назад +2

    እንዳልክ እንዳትሳሳት ወንድሜ ሄለን እራሷንም ቤተሰቧንሞ አንተንም አክባሪ ናት ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆኗም የታወቀ ነው ሁሉ ነገሯ ጨዋነቷን ያሳያል ለዛም እኮ ነው እራሷን በፍቅርህ ስትጎዳው የነበረው አሁን የመጣችው ጓደኛህ እንዳታገኝው ብላ ስለነገረቻች ለፍቅርህ ስትል ይህንን አረገች እሷ የከበረና ያማረ ትዳር ጌታ ይሰጣታል ጌታ ይክሳልና ይሆንላታል

  • @AjebushNigatu
    @AjebushNigatu 21 час назад +24

    ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት እንዳልክ የምሪ ጨዋ ዎልዶ ጨዋ ያሳደጋት መልክ እያየክ አትበላ የሄሉ ዎዳጆቼ isk👍👍👍👍👍

  • @felekhiel
    @felekhiel 7 часов назад +2

    ወዪኔ እንዳልክ የምር በጣም አስምሳዪ ሰው ነዉ👮👮

  • @meskeremhaile6181
    @meskeremhaile6181 21 час назад +8

    አረ የሚገርም :አዲስ አበባ ነው::በመጀመሪያ;ለሁሉ ስው ክብር አለኝ ::ግን በዚህ ደረጃ:ዪቱብ ስትስሩ:ይደብራል:የወረደ ነገር::እስቲ Ethiopia ውጭ ያሉትን ዩትበር ተመልከቱ ::ወንድሜ እያደረከው ያለው ነገር አያንፅም:::ሄሉሻ:የኔማር :: አይዞሽ::አንቺ ::ደሞ ፍቅረኛ ተብየዋ :ተረጋጊ :ለስው ክብር ይኑርሽ : l ❤️ ሄሉሻ ::የጎደኝነት መጨረ ሻ ይህ ከሆነ :ጎደኛ ይቅርብኝ ;ይህን ነው የየሁት :ከናንተ;:ሄሉሻ ይቅርብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 21 час назад +5

    እኛላይ ትጫወቱብናላችሁ አበዛችሁት እኛ ምናገባን ፀሀይ እዳይመታሽ አላለም ለምን በጨርቅ አሸፍናትም ሰገጤወች

  • @accacc5974
    @accacc5974 21 час назад +47

    ሄሉዬኮ ምርጥ ልጅ ነች ይች ሞዛዛ ነጫጭባን አታምጣብን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 20 часов назад +6

    የሄሎ ጎድኝ ሳላደቅ አላልፍም አርአያ መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ውድ 😢😢😢

  • @Merit-zh3bk
    @Merit-zh3bk 21 час назад +12

    ክክክክክ,,ሴትብርቁ,አረእንደልክ,አስጠሀኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሄሉሸ,ጀግነነሽ,ከመቼዉ,ነዉ

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 8 часов назад +1

    በጣም የምትገርም ሴት ናት ፍቅር እንዲህ ከሆነ ይገርማል የአንተ እንዲህ መሆን በአንዴ እንደዚህ መሆን እናቴ እያልክ አክት ማረግ ያስጠላል ሶሲ በእናትሽ ተያቸው እነዚህን ።

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j 21 час назад +8

    ፍትህ ለኛ ሄሉን ያምጣልን

  • @Sony-z9j
    @Sony-z9j 19 часов назад +12

    የመዳም ቅመሞች ሄሉሻን 150k እናስገባት ሶሲ የጎደኛ ጥግ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤እዳልክ አስመሳይይነትህን አሳየኸን ከሄሉ ከተለየህ ሳምት ሳይሞላህ ሴት ለጥፈህ መጣህ

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 21 час назад +10

    ሶሲ ❤❤❤ ልዩ ነሽ በጣም

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 21 час назад +5

    ሄሉሻ የእልክን ህይውት መበጥበጥ አትፈልግም ለዛናው

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 21 час назад +52

    ከሄሉ፡ጋርብቻነው፡ምታምረው፡እንዳልክ፡ደሜን፡አታፍላው፡ነገርኩክ☝️☝️☝️☝️

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 7 часов назад +2

    ምንም ብኖሆን ይሻለናል ብናለቅሰ ይሻለናል!! ምንድን ነው በዚህ ደረጃ መውረድ ? አሁንም እኔ comment አይቼ ነው comment የማረገው ድምፅህን መሰማት ነው ያሰጠላኘ ቆንጂና የውሰጥ ነው ሰብህና ሰቆሺሺ ሁለመናህ ያሰጠላላ የውሰጥ ቆንጂና ነው ወደውጭ የሚታየው አይደለም ድምፅህን ልሰማ ቀፍከኘ በሄሉ በውስጥ ቆንጂነዋ የኔ black diamond so beautiful inside outside !! እውነተኛ ካራክተር እንኮን ባይሆን ሄሉሻ she so humble እንደዚህ አይነት ሴት የጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት የምትሆን " life is Either Easy now & hard later or hardnow Easy later Choosing you're everything in life has consequences insead of working out !! ሌላኛው ባለፈው commet ሳይ አንድ እናት ልጅም እየተከተላችው እባክ ብላ ነበረ እና መጠንቀቅ አለባችው እሁን እያረክ ያለህው ጠነኛ አይደለም በመተት ካለሆነ በደቂቃ ከቻይኒት ፍቅር አይገባልህም ። አዳም ወደ ሄዋን ሄደ እንጂ ሄዋን ወደአዳም አልሄደችም ስለዚህ ወድን ልጂ ሺጠይቅ ነው ደሰ የሚለው ባህላችንን አክብሩ እኛ አሜርካን የምንኖረው ማንንታችንን አክብረ ነው ሁለም የሚምረው በራሰ ነው እንዳልክ አሁን ከምታረገው ውጣ ሰታውቀው Feminism እያካሄድክ ሰለሄነ ማንንትን በጠመቀ መልኩ ቢሆን !!!!

    • @AminAmin-h8j
      @AminAmin-h8j 5 часов назад

      Wedeme enem edate ayenet asab new yaleg 2 geze lebeshen letegen belu lebuan seberewu deferetu demo ebet dere meweseduu

  • @medinayosuf9044
    @medinayosuf9044 21 час назад +30

    ሀሉዬ የሴት ተምሠሌ ጀግና ነሺ የኔ ዉዴ በጠም ነዉ ምዉድሺ ሡሢዬ አቺንም ዉድድድ ነዉ መረጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fikerteengdasew1809
    @fikerteengdasew1809 3 часа назад

    ሄሉ ን እየፈተናት ነው ምን ያህል እንደምትወደውና ምን ያህል ችግሮችን ትቆቆማለች ብሎ ነው። ቢሆንም እንዳልክ ሄሎ ቢት መሄድ በፍፁም የለበትም ነበር!!!!! ብልግና
    ነው!!!!
    የ ፕራንኩ መጨረሻ ሄሉ ጋ ሽማግሊ መላክ ነው። ለ ሄሎ ቀለበት ማሰር ነው❤❤❤❤
    አንቼ ሰገጤ ሄጂ ሄሎዬ አለችለት ለ እንዳልክ!!!!

  • @FetyaAhmed-i7p
    @FetyaAhmed-i7p 21 час назад +15

    ሰዉ ቤት እየገቡ ቤዷ አይከብድም ለዘዉም ከሌላሴት ጋር ሂሉ የኔዉድ አይዞሸ😢😢😢

  • @MAl-i6q
    @MAl-i6q 20 часов назад +5

    ሶስ አይዞሽ ሄሉዬ. ከዝ አስመሳ ትልቅ ውይይይይ አስመሳይ

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 22 часа назад +24

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ S,A,W❤❤❤❤

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 21 час назад +6

    እንዳልክ ያንተን ማማ ፀሐይ እንዳይመታታ ባቀልባ አዝለሀት ዙር ያገራችን አቀልባ በዛጎል ያማረ ነው ለማዘል ይመቻል።

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 21 час назад +9

    ሄሉ ግን እንዳልክ እየፈተናት እንዳይሆን ልክ እንደ ባለፈው 😮😮

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 20 часов назад +2

      እና ፈተናው አያልቅምዴ😂

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 21 час назад +4

    ይቺ ልጅ ግን ድራማ እየሰሩ ነው እንጂ እንደ እኔ እህቱ የመሰለው 👍 ሄሉዬ የምትወዱ ደምሩኝ ♥️🌹

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 21 час назад +20

    ሔሉእናእንዳልክ ተጣመሩ 🎉🎉

  • @melate.6747
    @melate.6747 21 час назад +5

    አረ ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂ ምን ጉድ ነው ከእነንዳልክ መራቅ አለብሽ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 21 час назад +7

    አተ እዳልክ አሁንስ አስጠላህ የሚያምርብህ ከሄሉ ጋር ነው ይችን የምታስጠላ ሴትዮ ካጠገብህ አጥፍ ሶሲየ ጠክሪ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 20 часов назад +17

    አሁን ናሂም አባታቸዉም ክብራቸዉ ተነካ እዳልህ ባለጌ ነህ ቤቱ ክብር አለዉ

  • @MedeJimmaa
    @MedeJimmaa 21 час назад +19

    እንዳልክ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለው ግን አሁን የምታደርገው ነገር ደስ አይልም አንተ የምታምረው ከሄለን ጋብቻ ነው ትላንት መታ አፈቅርሃለሁ ሰላለች አንተ እንደዚህ መሆን አልነበረብህም ሄለን አንተ ስሜት አላት አንተም ለሷ ስሜት አለ እመኑ

    • @balayneshe5300
      @balayneshe5300 21 час назад +1

      አይውንድ በጣም ያሰጠላል የውሸት ሰው ነው

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 20 часов назад

      የማን ብጭባጫ ኑሽ እሱ ድራማ እየሰራ ግንዘብ እየሰራ ነው ኣንቺ ከሄሉ ሁን ማነሽ ኣንቺ የምታዥው በግድ ውደዳት ክክክ

    • @ኢትዮጵያ-ሀገሬ
      @ኢትዮጵያ-ሀገሬ 3 часа назад +1

      ትክክል ድብን ያለ ፍቅር ይዞታል 👍ያው በድራማ መልክ ይቅረብ እጅ ሁለቱ ይፍቀራሉ❤

  • @User12fipn
    @User12fipn 21 час назад +16

    እንዳልክ በፈጠረክ ማማህን አታምጣብን አንፈልጋትም በቃ ተቃጠልን እኮ በሄሉ የመጣ በአይናችን መጣ ሄሉን ማግኘት ከፈለግህ ብቻህን አግኛት አልበዛም እንዴ ክብር ይኑርህ ሶሲዬ ተባረኪ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ሄሉዬ ደግሞ ናፍቀሽናል ዛሬ ጠፋሽብን ነገ እንጠብቅሻለን የኛ ልበ ቅን አይዞሽ እግዚአብሔር ከየዋሆች ጋር ነው እንወድሻለን ሁሌም ከጎንሽ ነን❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 21 час назад +7

    የማን ነጫጭባ ናት ግን ስታስጠላ ወይ አታምር ወይ አታፍር አንት ወንድ ሁን አትሽጥለጥ እሽ አካበድህ በጣም እምታወራዉን ጎደኝነት ኑርዉ እሽ አታስመስል እራስህን አትቆልል ያዉ አፈር ነህ ደራማ ቢሆን እንኳን ለተመልካች ክብር ይኑርህ ደፍርትህ በስዉ ቤት እንደዚህ መሞዘዝ ምን ይሉታል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 21 час назад +18

    ከሄሉጋ ነዉሀ የምያምርብህ ዝም ብለህ አታጋጋ ሄሉ ጀግና ልጅ ነት

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 22 часа назад +15

    Romans 9 አማ - ሮሜ
    5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።

  • @AglisBaktoro
    @AglisBaktoro 16 часов назад +1

    እንዳልክ ግን ምን እየሆንክ ነው መስመር እያለፍክ ነው ማርያምን በጣም አዝናለሁ 😌😡😡🥲🥲🥲🥲🥲

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 21 час назад +13

    እዳ ልክ እያናደድከን ነው 😅😅😅 ወይኔ እኔ መጀመሪያውን አይቸ ጋ ብያለሁ ወይኔ ቅናት ክክክ አወ እነዚህ ነው ምታምሩት ቀጥሉ እንወዳችሃል

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 18 часов назад +1

    ወይ ድራማነዉ ያስታወቃል 😂😂😂😂😂😂ቢሆንም ሄሉ አምልጭ❤❤

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 21 час назад +6

    እዳልክ ድምቀትህ ሂሉሻ ናት የኔ ልዕልት 🫶

  • @FishGirma
    @FishGirma 20 часов назад +5

    በትክክል ትንሽ አይተን ሁላችን ሁልቅ