ነባ ሳትናገር ከቤት ወጥታ ጠፋች😱|| ሶፊ በጭንቀት ልትሞት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 530

  • @seidTube854
    @seidTube854 4 часа назад +180

    ለሶፊ ሁሉን የሚያስረሳ ምርጥ ሂወት ይስጣት ብላችሁ ዱአ አርጉላት

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 3 часа назад

      ደምረኝ ሠሐ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 часа назад

      አሚን

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 3 часа назад

      Ameen

    • @uthg7338
      @uthg7338 Час назад

      እንሻአላህ❤❤አላህይወፍቃት

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 32 минуты назад

      ሂጂ ምንድነዉ በግድ ተረደኝ ፋቀደኛ ከሎነስ በግድ ነዉ እንዴ አተስጫንቂዉ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 часа назад +116

    ሶፊ ከሙባጋ ሁልጊዜ ነይ በጣም ተቀባይነት አላችሁ ይዃ ስራሽ ነው ።🔥🔥

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 4 часа назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 4 часа назад +2

      ❤❤❤❤ በጣም ነዉ እሚያምሩት

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 3 часа назад +2

      በጣምምም 😢

    • @louatlouat573
      @louatlouat573 3 часа назад +2

      በጣም❤❤😊

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 3 часа назад

      ❤❤❤አዎ ሁሌ ይምጡሉን❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 часа назад +64

    ናባዬ ታይ ተጋሺ አህሙ ዳሞ 😢😢ታራዳት ያምትሉ ለይክ😢😢😊😊

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 4 часа назад +143

    ሶፊ ጀግና ናት የምትሉ ❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 часа назад +48

    የኔ ውድ ሶፊ ከሙባ ጋር ተስማሙ ስንት ስው አለ አብሮሽ ስለሆነ የተቃጠሉ በቃ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 4 часа назад +48

    ነባዬ ያገሬ ልጅ ወደ እናትሽ ተመለሺ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 часа назад +3

      ምከሪት ያገርሽ ልጂ ከሆነች ሲፈልግ እሱ ይጠይቃት እዴ የምን መልፈሰፈስ ነዉ ወንዶች አመላቸዉ ነዉ ሚወዳቸዉን አይወዱም😊

    • @Jamieh-nm6yw
      @Jamieh-nm6yw 2 часа назад +1

      ደውለሽ ምከሪያት

    • @tube463
      @tube463 21 минуту назад

      ❤ጎበዝ መልሻት ምከሪያት

    • @Afleza
      @Afleza 12 минут назад +1

      እኔ የምለው አበት ኢነት ዬለትም ትገራፍ የምትሉ 😂😮

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 часа назад +52

    ሶፊየ የኔ ጀግና ዛሬ ማነው በሙባ ቤቱ ቪዶ ደስ ያለው😘😘😘💪💪እባክሽ ነባ ተብየዋ ክብርሽን ጠብቂ ወንድልጅ ሲያፈቅርጅ ሲፈቀር አይወድም 😢

    • @ሀውሊThio
      @ሀውሊThio 4 часа назад

      እኔ😂😂😂

    • @ኢትዮጵያ-ቸ5አ
      @ኢትዮጵያ-ቸ5አ 3 часа назад

      የትኛውን ክብር 😂😂😂😂😂😂

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 3 часа назад

      መችአፈቀረችውታዳ አፈቀርኩትአለችእንዴ

    • @tayba1611
      @tayba1611 3 часа назад

      ማፍቀር ክብር አያሳጣም ሴትዩ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 3 часа назад +26

    ሶፊዬ ሙባን ወንድሜ እያልሽ አታበሳጪው😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 часа назад +96

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 4 часа назад +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉

    • @nesihasirmolo-e2s
      @nesihasirmolo-e2s 3 часа назад +2

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zeenat-nf2id
      @Zeenat-nf2id 3 часа назад +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉

    • @MaMa-im4ch
      @MaMa-im4ch 3 часа назад +1

      ሶለሏህ አለይህ ወሰለም

    • @Smera-q5s
      @Smera-q5s 3 часа назад +1

      ሷሎለህ አለይህ ወሰለም

  • @MarifaHasan-e5n
    @MarifaHasan-e5n 3 часа назад +18

    በውስጥ. ጨርሡ. ሁሉን. ነገር. ሜዳ. አታውጡ
    ነባየኔ ቆጆ. ተረጋጊ. ገና. ልጅነሽ. ወድ ሲወድ. እጂ. ሲወዱት. ከይወድም

  • @zadzad8257
    @zadzad8257 4 часа назад +45

    ነባ የኔ ጀግና ጥሩ አስበሻል ወደ ቤተስቦችሽ ሂጅ አላህ ላንች የለዉ አለ

  • @Nadu-tina
    @Nadu-tina 4 часа назад +51

    አለህ አንድ ነዉ መልዕክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ ሰ,ዐ,ወ

  • @RahmaUsman-b8z
    @RahmaUsman-b8z 3 часа назад +21

    ነብዬ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሸው ለሱም ጊዜ ስጭውና ያስብበት አላህ መልካሙን ነገር ይምረጥላችሁ ለሁላችሁም

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 3 часа назад +20

    ኧረተይ ሶፊኢዲን አታስከፊው የምትሉበላይክ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 3 часа назад +17

    እረሶፊ ተያት የራስሽን ደስታ አጣጥሚ ሲጀመር የሙባ ወንድሜ እያልሽ አታናጂው👍👍❤❤

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 4 часа назад +40

    እኔን ግርም የሚለኝ ወላጆቻቸዉ እንደት ወንድን ልጅ ተከትለሽ ህጅ እንደሚሏቸዉ ነው ኧረ ሴቶች ተረጋጉ የአላህ 😢😢😢😢😢

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 4 часа назад +4

      ነባ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽ ክብርሽን ጠብቂ አላህ ካለዉ አህሙየ የአንች ነው ካላለዉ ደግሞ በግድ ቀርቶ እነሱ አልቅሰዉም በጃቸዉ ካስገቡ ቡሀላ ከባድ ነው 😢😢😢

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 4 часа назад

      ሲጀማር እኮ እሱ አይፈልጋትም አልተረደኝም ማለት ምን ማለት ነው ወይ ጉድ አይይይ ሴቲች​@@Sofia-iq9gl

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 4 часа назад +4

      እኔእኳንወድተከትየልሄድየሴትጓደኛየብየአድሬአላቅምእግሬነውየሚሰብረኝአባቴ

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص 4 часа назад +2

      እንየም ገርሞኛል ስለተመለሰች ዶሞ ደስ ብሎኛል ምክንያቱ ሴትልጅ ረጋ ስትል ኖው ምያምርባት ደምርኝ ውዴ❤❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 3 часа назад

      ትክክል ተመለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 часа назад +23

    ነባዬ ቆንጆ ነገሮች እኮ ባንዴ አይሆኑም እራስሽን አረጋጊ ሁሉም ነገር ይስተካከላር ከሶፊዬ ተማሪ ትግስት ይኑርሽ አይዞሽ ❤❤❤😢😢

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 3 часа назад +19

    ኧረ ሴቶች ተዉ በአደባበይ ወንድን መጣየቅ ክብረቹ ዝቅ አታርጉ ቱ

    • @Afleza
      @Afleza 49 секунд назад

      ትክክል ኢኛነም ዝቅ አደራጉነ ጉድ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 4 часа назад +32

    እስኪ የሶፊ አድናቂ ማነው እስኪ ደምሩኝ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 4 часа назад +22

    ሶፊ በቻልሽው መንገድ ናባን ከአህሙጋ አስታሪቂቸው😢😢😢😢😢

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 4 часа назад +17

    ነባየ የኔ ቆንጆ አይዞሸ😢😢😢😢😢😢

  • @Saada-v8t
    @Saada-v8t 3 часа назад +9

    የኔ ጀግና ሶፊየ የኔ ውድ እህት ጠካራ ሁነሻል ከዚህም በላይ ጠካራ ሁኒ እንዳች እኔም ደርሶብኛል አሁን ያለሁበት ታይም ነው ስቃይ ብቻ ነው ወላሂ በጣም ድክም አለኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 4 часа назад +17

    ነባ ተረጋጊ ልጂ ነሽ ገና እሱ እስከሚወድሽ ተረጋጊ እንደ ወንድ ልጂ ሲያፈቅር ነው ደስ የሚለው

  • @GENZB5
    @GENZB5 4 часа назад +16

    ሶፊ የኔ ጀግና❤❤❤❤ነባ ያሳዘነቻችሁ👍👍👍

  • @SemiraZayine
    @SemiraZayine 3 часа назад +9

    ነባ ምን ልሁን እያልሽ ናዉ ለትደር ናዉ ወይስ ለስራ ነዉ ያመጠሽዉ አረ አላህን ፈርታሽ አርፈሽ ስራሽን ስር ወይ ቤታሰቦችሽ ጋ ታመለሽ ለረስሽም አለማ ብስ አትሁኝ እሱንም አለመዉን ብስ አታድርግው እንዴ ❤❤❤ሶፍዬ ያሁሉም እነት አስታሪቃቻዉ እና ወይ ሸኝያት ወይ ስራወን አርፈ ትስራ

    • @Afleza
      @Afleza 2 минуты назад

      ትክክል ሴቱ አብዶወል😂

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 3 часа назад +23

    ሶፊ ግን ታዘብኩሺ እንደት ነው ሀራም እንደ ሀላልና እንደጀብድ የምታወሪው ምን ትጃጃላላችሁ የመጣችው ስራ ልሰራ እንጂ እራሶን ልድርነው እንደ ምን አይነት ግዜላይ ደረስን አህሙ ለሴቶች ብሎ ተሀገር ይጥፋ እንደ ነባ ምክር ስሚ እባክሺ ስራሺን ስሪ ሳትፈቀሪ አታፍቅሪ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 4 часа назад +11

    ሶፊ የኔ ውድ የሴት ጓደኝ ይቅርብሺ በተረፈ ሙባዬ ተረጂው 🎉🎉

  • @HayatHayat-t8z
    @HayatHayat-t8z 4 часа назад +14

    ሶፍ ማሻ አላህ አበያዎቺሺ ያምራሉ❤❤❤🎉🎉

  • @RaniaUae
    @RaniaUae 2 часа назад +5

    እኔኮግርም የሚለን ከሸሪአችን ዉጭ እየሄድነዉ እደዚህ የሚፈጠረዉ ሀጅነብዮች በጣም እየተቃረቡ ሴቶችየ ወዶችን መጠየቅ እፊረት መሆኑ ቀረ አየ ጊዛችን መበላሸቱ መጭዉ ትዉልድ ምን ይማር (ወላጆች ምን እያሰቡነዉ ሴትልጅ ከቤተሰቦቻርቃ ወድጋ ልሰራትሄዳለች ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ 🌷💐💐

  • @ቤተሠብ
    @ቤተሠብ 4 часа назад +18

    እስኪ ሶፊን የሚወድ ❤

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 4 часа назад +12

    አይዞሽ ነባዬ በጣም ነበር የምንወድሽ አህሙ ደሞ ተረዳት ወላሂ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 3 часа назад +6

    ነባ አህሙ ማስመሰል ስላልቻ አመስግነሽ በሰላም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽ ወንድ ይከተልሽ እንጅ አትከተይው አስምስሎ ከሚያስለቅስሽ አሁን ትተሽው ብትሄጅ ይሻልሻል

  • @SOFIስልጤዋ
    @SOFIስልጤዋ 3 часа назад +6

    ሶፊ ለነባ ዩትብ ትክፈትለት የምትሉ👍👍👍👍👈

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 15 минут назад

      ከአህሙ ነበር የጠበኩት ዩቱብ እንኳን አልከፈተላትም በባዶው ሸቀለባት

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 часа назад +9

    ሲጀመርም ስህተት ሰርታለች ተከብራ ከቤተሰቦቿ አትቀመጥም ነበር ሲፈልጋት እሱ ሄዶ ያመጣት ነበር ፍቅር እዲ አይደለም የሚሆነው ወይ ጉድ ገና ልጅ ናት

  • @HawaadedHussen-n3i
    @HawaadedHussen-n3i 3 часа назад +6

    ግን ለምን ሴትከሴትጋርአትሰሩም
    እህትና ወንድም ትባባሉና እንደገና ሌላነገር ታመጣላችሁ እና ሴቶችን ዝቅ አታድርጉ

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 4 часа назад +24

    ትሂድ. ተያት. እሱን ብላ አደል የመጣችዉ. አትለምኝዉ. ከፈኪ. ጋር. እዳለ. በግልምጫ. ነበር. የሚሠራዉ. አሁን ግን. ሠዉ. የሚወደዉንና. የሚያከብረዉን. አይወድም. ይቆጨዋል. ዝበይዉ. ደሞ. እደዝህ. ተገፋፍቶ. ተለምኖ. አይሆንም. አትለምኝዉ. በራሱ. ጊዜ. ይምጣ

  • @NajadDubai
    @NajadDubai 2 часа назад +2

    ግን የውነት ከሖነ ለምን ካሜራአስፈለገ አር ሴት ሲጠይቅ ሰምተን አናውም ለስራም ቢሖን ክብርሽን ጠብቂ

  • @Sad-z4l
    @Sad-z4l 2 часа назад +3

    ሶፊየኔ ጀግና አበያውችሽ ከየትነው እምትገዣቸው በአላህ

  • @SadiaTemam
    @SadiaTemam Час назад +2

    አልተረዳኝም የምትለው እሱ በግልፅ እየነገራት እኮ ነው ፍላጎት አንደሌለው ያለፍላጎቱ ቢረዳት ምትጎዳው እራሷ ነች ስለዚህ ወደ ቤት ተመለሺ አላህ ያግዝሽ ነባ

  • @FhfXgc-l1o
    @FhfXgc-l1o 2 часа назад +4

    ኧረ ነባየ ተረጋጊ እንችን የመሰልሽ ቆንጆ እራስሽኝ አስከብሪው

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 3 часа назад +5

    ነባየ ቀስ የኔ ውድ ሁሉምኮ ጊዜ ይፈተዋል ባንዴ የሚሆን ነገር የለም ድገት ከሆነ የአይን ፍቅር ሁኖ ስለሚቀር ጊዜ ስጭው ፍቅርኮ በመላመድ ይገነባል

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Час назад +1

      ደምረኝ ❤

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 17 минут назад

      ቸግሩ አሷ ቸኩላ አይመስለኝም ከህሙ አፈኪ ፍቅር አልወጣለትም ይመስለኛል የሷን ነገር እያነሳበት ነው የሚከፋት የሚመስለኝ ነባ ስለ ፈኪ ሲያነሳ ምንያክል እንደሚከፋት አስተውያለሁ

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 4 часа назад +11

    ሶፍየ ነባናአህሙ እንዳይለያዩ የኔ ውድ እህት😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaadaMohammad-ds3fx
      @SaadaMohammad-ds3fx 4 часа назад

      ወድበልመናምንምዲአየለዉምባለጌወቺሺማጊሌትላክማጫትጣል😅😅😅

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 3 часа назад +1

      አንች ምን አለብሽ😅😅 እኔ እንድለያዩ አልፈልግም በጏደኝነትም ሆነ ሌላ ብቻ አብረው ልያቸው ስስቶቸ😢😢😢😢😢

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 2 часа назад

      ያረቢአህሙተርዳትያረቢአላህአድያድርጋቹህከነባካር

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 3 часа назад +11

    አህሙ ግን ምአይነት ሰዉ ነዉ መጀመርየ እደዚ አነበርክም ምንድነዉ እሄን ሀል ምተከብደዉ❓❓❓❓❓❓‼✂✂✂⭕⭕⭕⭕

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 28 минут назад

      ቆይ ምን ያድርግ ሳይወዳት አውድሻለሁ ስለወደድሸኝ ደስተኛ ነኝ እያለ ይጠቀምባት??

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 3 часа назад +6

    ሆ ተረዳት የምትይው ካልፈለገበግድነውእደ ማለቴ በልመናይጎዳታልእይ አያስደስታትም ስለዝህ ነባየ ካልፈለገሽ ተመለሺ ወደቤትስ

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 3 часа назад +1

      እኔኮ ኮሜንታሮች ይገርሙኛል ተረዳትይላሉ ትዳር እደቀላል ነገርነዉደ በግድ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 часа назад

      ሳህ ያለፍላጎት ይሆንይመስል

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 4 часа назад +9

    አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል እሺ😢😢

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 3 часа назад +9

    አሕሙ በሂደት ይሁናል ለጅ ስለሁ ነች ነው ደሙ በይ ቅርታ አምናለሁ ብለህ የለ ደሙ የዛ ቪዲዮ ተጠያቂ ሶፊ ናት ልታ ማክራት ስት መጣ ቪዲዮ መቅረጽ ምን ዩሉ ታል 🤔🤔🤔🤔🤔😊😊😊😊😊

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 3 часа назад

      እሷ ይቅርታ መችትፈልጋለች እድታገባዉጅ ክክክክ

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk 2 часа назад +2

    እኔ እኳ የምገረመኝ ነገረ በ2 ወር ዉስጥ ፊቅሪ ይዟኛል መለት አይከብድም ሴት ልጅ የወደደቹ አተገኝም ስለዚ ነባ ከእሙ ረቅ በዚ ከቀጠልሽ ከበድ ነዉ ከፈለገሺ እረሱ እረሱ ይፈልግሸል አበክሽን❤

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 3 часа назад +6

    ተሸውጀ ነበር እስከመጨረሻው ማየቴ አስደሰተኝ😂😂😂😂

    • @brtukan55Alsraj
      @brtukan55Alsraj 3 часа назад +1

      ያቺኮሜት። አይቻነው። የጨረስኩት 😅😅😅😅

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 3 часа назад +2

    እኔ የምለው ይቺ ልጅ እናቷ አታያትም ነው😮 ፍቅር ምናምን እያልሽ አትጃጃይ ሀያእ ይኑርሽ ሲጀመር ክብርሽን ጥለሽ ምትፈልጊውን ምታገኚ ከመሰለሽ ተሳስተሻል ኤጭ ምን አይነቷ ሙስሊም አሰዳቢ ናት በረቢ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 часа назад +5

    አይ አህሙ በጣም ነዉ የማመዝነብህ ነባ ድግሞ አላህ አለሽ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 часа назад +3

    ምክርና ሻውር ከራስ ይጀምራል አንች ለምን ሙባን አልተርዳሽውም ምንድነው የምታስተባቢይው ቀኑብሽን በጣም ነው የሚውዳት መቼም ልርሳት አልቻለም

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 2 часа назад

      ሳህ የኔጠንበለል ቀኑብሽ ገናለገናሲያዩት ነዉ ጠብየምታረጋችዉ እኒህደሞሲፈልጉ ይማታሉ ሲፈልጉ ያለቅሳሉ ክክክክ

    • @uthg7338
      @uthg7338 Час назад

      😂😂😅😅😅😂

  • @GuHu-i6l
    @GuHu-i6l 4 часа назад +7

    ሶፊ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 2 часа назад +1

    አህሙ እረስህን አትቁልል አተን ብለ መታ ተከረትታሌህ የመጨረሸ ነዉ የዘነብህ አተ መትረበ

  • @AAa-jr4gn
    @AAa-jr4gn 4 часа назад +6

    ነባዬ ተራገጊ አብሺሪ እንደይከፍሽ. ሶፊ ያኔውድ በጠምነው ሚውድሽ❤❤❤ ነባኒም አጠንኪሪያት❤❤

  • @Amina-m5m
    @Amina-m5m 3 часа назад +5

    ወላሒ ትተሽዉ ምጥቅ በይ ቡሀላ ልመና ይገባል እሔዉነዉ የማይወዴንን ስናስብ የሚወዴንን እናጣለን

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir Час назад +2

    ተይ ሶፈየ በግደታ የምሆንነገር የለም 😂😂😂😂😂😂

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 22 минуты назад

      አሷ ሙቤን ወንድሜ ወንድሜ እያለች እያደረቀች አህሙን በግድ ተረዳት አይከብድም ሆ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 3 часа назад +3

    እህህህ አረደዉ ምን ልበል ፍቅር የሥራህን ነባ ተረጋጊ ለሁሉምነገር ጊዜ አለዉ

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir Час назад +1

    ሶፌየ ሆሌ ሞባየጋር እንጠብቃለን ህውት ይቅጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaHussain-or4gv
    @RahmaHussain-or4gv 4 часа назад +5

    ሶፊየ።አላህ።ያግዚሺ።ውደ።ይታረቃሉ።ኢንሻአላህ

  • @fatumamhd
    @fatumamhd Час назад +2

    2 konjowechih ❤😘nabiyeh ayizosh yeneh marr 😢❤

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 4 часа назад +5

    ሶፊየ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርች ጠንካራ ሁኝ ነባየ የኔ ወርቅ አይዞሺ አንችኮ ቆንጅየ ልጅ ነሺ ፈላጊሺ ብዙ ነው የኔ ልእልት የኔ ፀባየ ሠናይ ወርቅ ነሺ የኔ አበባ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 28 минут назад

    በውስጥ. ጨሪሱ. ሁሉንም. ነገር በሚድያ. አታውጡት

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 3 часа назад +3

    ሶፊ በጣም ጀግና ሴት ነት እምትሉ በላይክ እድሁም ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 3 часа назад +4

    ተያት ትጥፋ እልም ትበል ምክንያቱም አህሙን አበሳጭታዋለች ስለዚህ ተያት ትሂድ😂😂😂😂😂ሶፍዮ የኔ ቅመም

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ሶፊና ሙባዬ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤ነባዬ ተይ ተረጋጊ 😢😢😢😢መታገስን የመሰለ ነገር የለም

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 3 часа назад +2

    አይ ሶፊየ ትለያለሽኮ ❤ ነባየ ራስሽን ሁኘ ማሬ

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 34 минуты назад

    ወላሂ ነባዬ ሥታምሪ ካህሙ በላይ ታመጫለሺ አህሙ ለምን አትረዳትም የተረጋጋቺና ደሥ የምትል ልጂ ናት ☺️

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 3 часа назад +2

    ሶፊየ የማይወዳት ከሆነ አንች ልታሳምኝው አትችይም ለልጅቷ ተስፋ አትስጫት ወንድ አብዝቶ ሲወድሽ እንጅ አብዝተሽ ስትወጅው ውጤቱ ምን እንደሆነ አይተሽዋል አህሙ ጎበዝ ነው የማይወዳትን እንደሚወዳት ማስመሰል የለበትም አሏህ የተሻለውን ይሰጣታል ወደ ቤተሰቦቿ ትመለስ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 4 часа назад +5

    ❤🎉😢ተረዳት አህሙ 🎉😢ሶፊየአስተካክይዉሁሉንም😢🎉❤❤የኔዉድ ነባየ😢🎉ታገሽ

  • @አሢያብንትባባ
    @አሢያብንትባባ 3 часа назад +2

    ተመካክረን እጂቢሆን ደስእሚለው ፋቅርበልመና የማይሆን ነገርነው። አህሙግን ነገባተእዳይሆን ልትረዳት ይገባል

  • @Zahera-r9u
    @Zahera-r9u Час назад +1

    ማሻአላህ ነባየ እና ሳፌየ እዉዳችዋሎህ❤❤❤❤

  • @hhht597
    @hhht597 3 часа назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷💞💞💞💗💗💜💜💜🍬🍬🍫🍫🍫ሷፊየ የኔ እንቁ የኔ ጀግና ማሬ ሙባየ ጋር ሥለመጣሽ በጣም ነው ደስ ያለኛ❤❤❤❤❤ ውደ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አሢያብንትባባ
    @አሢያብንትባባ 4 часа назад +5

    ነባየ የኔደርባባ አብሺሪ ለኸይርነው ኢንሻአሏህ😢😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 часа назад +4

    የኔ ቆንጆ ሶፊዬ 🥰❤ነባዬ ትግስት ይኑርሽ ማማዬ ሁሉንም ነገር በውስጥ ጨርሱ👏🥰ነባዬ ነገሮች ተስተካክለው አብራችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ😢

  • @Zeenat-nf2id
    @Zeenat-nf2id 3 часа назад +2

    ማሻአላህ ሶፊየ አምሮብሻል አለባበስሽ ቀጥይበት የኔውብ🎉🎉

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 3 часа назад +7

    ነባዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በጣም ነበር ይምውድሽ 🥺🥺ሶፊ ጀግና ነት 😘😘😘😘❤️

  • @Pnice-hq3fp
    @Pnice-hq3fp 3 часа назад +3

    ወደ ቤተስቦቺሺ ተመለሺ ሴት ልጂ ስትፈለግ ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 3 часа назад +5

    ፈኪን እየናቃቹ አነበረም እንዴ ከወንድ ትለጣፋለች ብላቹ ያረሳቹን እያሰራረቹ የሰዉን ታማስላለቹ ያሰላም😮😮😮😮😮

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 часа назад +1

      ፈኪታበረክካቸውአለችእጂአያበረክኳትም😅😅😅😅

    • @HamadAlhosanii
      @HamadAlhosanii 3 часа назад

      @@Pnice-uq3gs እኮ

  • @samritube645
    @samritube645 Час назад

    *ነባዬ ኧረ ቆፍጠን በይ የምን ማልቀስ ነው ሲጀመር ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ወንድልጅ ተከትሎ መሮጥ ትርፉ እሄ ነው አሙ ከፈለካት በሰአቱ ሰብስባት ካልፈለካት ቁርጠለን ንገራት*

  • @RadiyaQa
    @RadiyaQa 3 часа назад +3

    አህሙ ምንምካን ልብህ ቢደማ እሳጋር ሂወት ባትጀምር ተረድተካት ከጎንህ አድርጋት በሂደት ሂወት ይቀጥላል

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 часа назад +4

    የኔ ስሥሥት. እኔኮ ድክም ብየ ነው እማይሽ S😘😘😘 የኔ ውድ አልቃሻዋን ሶፊኮ በጆሲ ቪዶ ለታ ቀብረናታል😂💪💪💪💪የኔጀግና እባክሽን ከሙባ ጋ ነይልኝ

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 3 часа назад +1

    እንደ ምንድን ነው የማየው እኔ የመጣች የመሰለኝ ለስራ እሷስ የመጣችው ለሌላ ነው ጉድ በል ወሎ ልጅ ናት ትምህርቷን ትማረ ወደቤተሰቦቻ ትመለስ አህሙ አላማውን እስከሚያሳካ ቤተሰቦቸን ሀጅ ማስደረግ እፈልጋለሁ ብሏል ስለዚህ ኢንሻ አሏህ ለዘንድሮው ሀጅ አላህ ያሳካለት ነባ አትረብሽ ሶብረ አድረጊ አስረ ጊዜ ለአንተ ብየ ነው የመጣሁት አይረዳኝም አትበይ ጭራሽ እንዳይጠላሽ አትከታተሊው አረፈሽ ትምህርትን ተማሪ እረፊ እረፊ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 36 минут назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁ ነባያ አላህ ያሰታር ቃቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @NuriaDetemo
    @NuriaDetemo 4 часа назад +4

    ነባዬ አብሺር🎉🎉🎉ግን አንቺም እኮ ማራዳት አላብሽ

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 2 часа назад +1

    ሴቱ ግን ክብሩን ጥሎል ቤተሰቦቻችሁ አይቆጦችሁም ሱበሀን አላህ በሚዳየ ወንድን መለመን ተለምኖ ትዳር ከባድ ነው ለምነውንም አግብተውን አመላቸውአይቻልም እናተ ይቱበሮች ዘንድሮ ዝሙት ልታስፋፉብን ነው ተቀበላት ተቀበይው ነውደው ስራችሁ ኒካ ማሰር ቀረደ በማንኛውም ሀይማኖት ወንድናሴት እየተቃቀፋችሁ ኑሩ አይልም

  • @Mdenh-w9e
    @Mdenh-w9e 3 часа назад +1

    ሶፊዬ የኔዉድ አስተርቄቸው ሁለታቸዉም እንዲ ከፈቸው አንፈልግም የሚል በለይክ 👍 አሰዩኝ

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir Час назад +1

    አህሞ ፈኪያ እንኮን ልታፈቅርህ ትንሺ ክብር የለትም ከብር ቢኖራት ሲለፎቶው ተደብቅልህነበር የምታሲብ ሠው ትመሠልኝነበር😅😅😅😅😅

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h Час назад

    ነባዬ የኔ ቆጆ❤❤❤ሶፊ ከጎና ሁኚ 😢😢😢😢

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 3 часа назад +2

    ወላሂ ሶፊ ምንም ደስታ ፊቱወ ለይ አይተይም ወላሂ የሰውን ደስታ ምተነጥቁ ሰዎች አላህ ደስተቹህን ይንጠቀቹህ የተረገመቹቹቹ ሶፊ አብሽሪ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 6 минут назад

      ማማንም ደስታዋን አልቀማትም በራሷጥፋት ነው ደስታዋን ያጣችው

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 3 часа назад +3

    ሶፊና ናባዬ አህሙም ጥሩ ልጅ ነው ሙባም ጥሩ ልጅ ነው ኤንድም ጥሩ ልጅ ነው ሁላቹኑም እዋዳቻዋላው አህም ይሁን ሙባም ይሁን በሃላል ንካህ አድርጋቹ ስራቹን ስሩ ምክንየቱም ነብየችን ሶላህ ዓለይህ ወሰላም የላ ንካህ ዬላኸውም ባራካ ብሎዋሉ ስላዝህ በሀላል ተደማሩ ስላምዋዳቹ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 45 минут назад

    ጀመር የሚወዱትን የሚወዱት ምንም ቦታ የማይሰጠው እና የኔ ቆንጆ ነው ሚወዱት ማለት ነው የወደደችውን ሳይሆን የወደደ አስር ወንድ ከሚጠራጠረው ወንድ ነው ሴት ነው ወንዶች ሲባለው ማለት ነው

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi Час назад

    ሶፈ ሁሌም ፏ ፍክት በይልኝ❤🎉 የኔ ጀግና እምር ብሎብሸል❤🎉

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 часа назад

    ሶፊ የኔ የዋህ ነባ ተረጋጊ እና ታረቁ የኔ ቆጅየ😢😢

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se 3 часа назад +4

    Wollah imimaa busee boyee nabaa lalee 😭❤jechaa sif dhabbee hadhoo koo Amalaa qabate yene wodii

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 часа назад +2

    ሶፊዬየኔቆጆ ወላሂ ውበቱነውአላህይጠብቃቺሁ የተፋባቺሁ❤❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 3 часа назад +3

    ኢንሻአላህ ነገ በደስታ በፍቅር እደምመጡ እርግጠኛ ነኝ የኔ ጠበለሎች😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 3 часа назад

      እሰዉቤት ደግመሽ ስትሳደቢ እዳልሰማሽ የኛጠበለል ወዶችለምነዋትጅለምና አገድም ይችደሞልክስክስ ግድገግባኝ ክክክክክ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Час назад

      ​@@Zinabyoussef-e4hምንደነዉ ያልሽዉ አልገባኝም አብራሪልኝ ፁሁፍሽ የተደባለቀ ነዉ አማርኛ መፃፍ አችይም መሰል

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 часа назад +1

    ነባዬ፡ጀግና ሆኚ፡ ያነዬ፡እሱ ራሱ ይመጣል ግን ኮስተር በይ፡አይዞሽ

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 3 часа назад

    ነባየ አችእኮ ልዩነሽ ጀግና ሁኝ አህሙደሞ እዳታመልጥህ

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u Час назад

    እሱኮ ተናገረማ ክህትናወድምነን አለኮ ያነገር ጓደኝነታችንን ያቆመዋል ብየሽ የለምደ አለኮ ወድ ነው መለመን ያለበት ስለዚህ መታገስ ነበረባት ኦደሶች አትስደቡት እሱ ከሜይሆንጋ ፍቅር ስቅላለበትነው በሱውቦታ ሁናችሁ ፍረዱ😮😮😮😮

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi Час назад

    ነበ በጠምነው ምወድሽ አድ ነገር ልገርሽ ረገ በይ ወድልጅ ሲወዱት አይወድም ስለዚ ቀስ እየለሽ ❤ይገበወል 🎉ክብርሽ ዝቅ አተርጊ ይወድሸል