Through gurage lead political amharaic, five can be made to mean anything. Since gurage led addis ababa political amharic disrespects my logic and reasoning, I have refused to listen to political amharic coming from addis.Your program followed another program that i was watching-- and i base my comments off reading your topic! Take notice...you can flatter and play yourself by yourself; but your last weapon of diffusion will lose its use and viability very soon as people chose their sanity over gurage led addis ababa political amharic!
ኢትዮጵያ፡ከምንጊዜም፡በላይ፡ታፈልጓታላችሁ፡እና፡እባካችሁ፡ሁሌም፡ቢሆን፡ቀርባችሁ፡ተሟገቱላት፡ህልውናዋ፡እንዲቀጥል፡እናመሰግናለን፡፡በርቱ፡፡፡
Constructive and nation saving discussion
ምሁራኖች ስለ ጊዜያችሁ ክብረት ይስጥልን ። እባካችሁ እንደ እናንተ ለስንት የሚበቃ ምሁራን እያላት ኢትዮጵያን ማንም እንደፈለገ አያምሳት ፣ ኑሮው ፣ የሕይወት ውጣወረድ የሚያምሳት ይበቃታል ።
በእውነት የሆነ ነገር እንደምታደርጉ ፣ እተማመንባችኋለሁ ። ሁሉም እየተነሳ የሚቦራጨቀው ሰው ፣ ምሁር የላትም ብለው ነው !
ይህንን ክፉ ህገ መንግሥት በሙያችሁ እንደሚታስተካክሉት አምናለሁ ። ለምን ቢባል ? ለሕዝቡ ምንም ጥቅም የለውምና ።
አርትስ ቲቪ ይህን የመሰለ የባለሙያዎች ውይይት ስላሰናዳችሁ ከነአጋዦቻችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ፤ ሰፊ ተደራሽነት ባለው የብሮድካስት ሚዲያ እንዲህ አይነቱ የባለሙያዎች ውይይት በመጥፋቱ ይመስለኛል በሁሉም አቅጣጫ እንደ አገር ለመውደቅ የተገደድነው። ወደ ውይይቱ ስገባ ዶ/ር ዘውድነህ ጥያቄህን በህገ-መንግስት ምንነት መጀመርህ በጎ ቢሆንም ስያሜው 'constitution' 'ከሚለው ባዕድ ቃል የተተረጎመ በመሆኑ የትርጓሜው አገባብነት ላይ መነጋገሩ አስፈላጊ ነበር ብዬ አስባለሁ። እንደ ቋንቋ ባለሙያነቴ "ህገ-መንግስት"የሚለው ትርጓሜ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት መንግስታት ህግ አጸድቀው ወደ ሥራ በመግባታቸው የተነሳ "ሕገ-መንግስት" ይባል እንጂ ተገቢው ትርጓሜ ነው ብዬ አላምንም። እንደ እኔ አስተያየት የእንግሊዘኛው ቃል እማሬያዊ ትርጓሜ "የአገር-ህግ" እንጂ የመንግትስ ህግ የሚል አይመስለኝም። እርግጥ በእኛ አገር "መንግስት" የሚባለው ጸንሰ ሃሳብ በባእዳኑ የመንግስትነት ጽንሰ ሃሳብ ቢተነተን ተመሳሳይ አንድምታ የማይኖረው በመሆኑ እነሱ "የመንግስት ህግ" ቢሉት የአገር-ህግ እንጂ የአንድ ርዕዮተ-ዓለም አራማጅ የሆነ የመሪ ፓርቲ ህግ ማለት እንዳይደል ልብ ይሏል።
ስለዚህም ይህ ጥያቄዬ ለባለሙያዎቹ የሚቀርብበት እድል ካለ የህግ አስተያየት ቢሰጥበት እላለሁ። ሌላውን ምልከታዬን ከመሰናዶው መጠናቀቅ በኋላ አጋራለሁ። አመሰግናለሁ።
ምሁራኖቻችን! እናንተ ይመስለኛል ካላችሁ እርግጡን ማን ይንገረን? ስለ ጊዚያችሁ አመሰግናለሁ።ውጤታማ እንድትሆኑ ግን ነው ወይም አይደለም በሉን።አለበለዚያ እርግጡን የሚነግረን ምሁር መጠበቃችን አይቀርም።ስለዚህ መልካም ምክራችሁ ይመስለኛል በሚል ባከነ ማለት ነው።
😘😘እናመሠግናለን
ፐፐፐ አማሮች ቪቫ እንተን መዳፋችን ገብታለች ተናገሩበት በርቱልን
በእውነት አሁን ኢትዮጵያ ላይ ህግ እና ባለሙያ አይልም አመስለኝም ህግ መፍትሔ አላይሁም ለምን አማራው አመራራ እንዴት ሙቱ መፍትሔ ይታል
Through gurage lead political amharaic, five can be made to mean anything. Since gurage led addis ababa political amharic disrespects my logic and reasoning, I have refused to listen to political amharic coming from addis.Your program followed another program that i was watching-- and i base my comments off reading your topic!
Take notice...you can flatter and play yourself by yourself; but your last weapon of diffusion will lose its use and viability very soon as people chose their sanity over gurage led addis ababa political amharic!
???