Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስን በሰላም ለብርሀነ ጥምቀቱ ያድርሰን ምድረ ለሆድ አዳሪወችን ያስታግስልን🤲አገራችን ሰላሟን ይመልስልን
ጭራሽ ይበለን እኛው ነን ለዚ ያበቃነው 😢
የመንግሥት ሰራተኞች የታክስ ክፍያ መቀነስ አለበት::
እረ የእከራይ ተከራይ የሚከፉልበት ምክንያት እልገባንም በዚህ ህዝቡን እየበዘበዙት ነው ግብር ይገፈላል ታክስ ይከፈላል ብሩስ የት ነው የሚሄደው ጎበዝ ስው እከራይቶ መኖር እንዴት ይችላል
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አነሰዱና ዋናው ችግር ከአገር ውጭ ተደረገ የተባለውን እንዳለ ለአገር ይጥቀም አይጠቀም መተግበር ነበር አሁንም አለ ለመጠቀስም ያህል የማርኪዝም ሌኒንዘም ርዕዮተ ዓለም አንዱ ነዉ ሌላው ተጠንቅቆ ግድየለሽ (carefull carelessness) ሌላው ነው ሌላም ሌላም ብዙ መጥቀስ ይቻላል ከዚህ በማያያዝ አሜሪካን ውስጥ ያሉት የሀይማኖት ድርጅቶች ግብር ስለማይከፍሉ እኛም ማስከፈል የለብንም የሚል ድምዴሜ ላይ የተደረሰ ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት እኮ የሃይማኖት ደርጅቶች ስሚ አልተሰጠቸውም እንጅ የንግድ ኮርፐሬሽኖች ሆነዋል የሃይማኖት መሪዎችም የሥራ አሰፈጻሚዎች ናቸው አዲስ አበባ ያሉት ለምሳሌ የዮሐንስና የጊዎርጊስ ቤተክርስቲያናት የዘመዶቻችንን መቃብር አፈራርሰው ፎቅ ህንጻና የመኪና ማቆሚያ ሰርተው ህዝብ በመበዝበዝ ላይ ናቸው የዘመዶቻችን አጽም የት እንዳደረሱት አየታወቅም ገቢ የሚያገቡ ስለሆነ በማንኛውም ገቢያቸው ላይ ግብር መክፈል ይኖርባቸዋል የሌሎቹም የሃይማኖት ድርጂቶች እንደዚሁ መታየት ይኖርበታል የሚገርመዉ ገቢ እያስገቡ ለተጎዱ ወገኖች እርዳታ ሲያደርጉ አይቸም ሰምቸም አላውቅ አመሰግናለሁ
Where is freedom of expression?
ይፍረድ
ምድረ ሆዳም ለሕዝብ አያስቡም ምድረ አጨብጫቢ