በጣም ቆጆ ና ቀላል የኬክ በክሬም ወይም የኬክ ሀለዋ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 24

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ Год назад

    አሰላምአለይኩምወረህመቱላሂወበረካሀቱ እህቴ እንኳንደህናመጣሽልን የኔሞየተኛ አሪፍትምህርትነዉ ቀጥይበትመሻአላብሉኝብሉኝይላል

  • @Tube-dg2sq
    @Tube-dg2sq 2 года назад

    በጣምቆጆ አሰራር ነው ቀጥይበት ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችንይሁንልን

  • @nunuwelo2397
    @nunuwelo2397 2 года назад

    አሠላማ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን በጣም ጥሩ አሰራር ነው ቀጥይበት

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Год назад

    አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሠላምውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ አሠራርነው የኔውድ እናመሠግናለን

  • @ኡሙረያንቻናል
    @ኡሙረያንቻናል Год назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸአላ እንኳንስ በሰላም መጣሽልን ደስየሚል ቆይታነበር ሰላም ለሀገረቺን እመኝአለሁ💓💓👍👍👍

  • @seadifamily
    @seadifamily Год назад

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @ayutube3241
    @ayutube3241 Год назад

    ሰላም ሰላም ማማዬ እዴት ነሽ ዉዴ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ያበልልሽ ባለሽበት ቦታ ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ዋዉ ማማዬ የኔ ባለሙያ አደኘ ባለሙያ ነሽ በርቺ ጎበዝ የኔ ባለሙያ

  • @aehribu-welolegabo
    @aehribu-welolegabo 2 года назад +1

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ቦረናየእኳኔደህናመጣሺ ማሻአላህ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆጅ
    መሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ግዜ
    እና አሪፍ ቆይታ ነበር እናም ውድ አብሽሪልኝ

  • @ኡሙየህያYOUTUBE-z1o
    @ኡሙየህያYOUTUBE-z1o Год назад

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ
    ምርጥ እና ሀሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ 🌹

  • @hanamedya2687
    @hanamedya2687 2 года назад

    ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጃች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላክ ሀገራችን ስላሙን ይመልስልን እንዲሁም በየቦታው እስር ቤት እሚስቃዮ እህት ወድሞቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸው አምላክ በቃችሁ ይበለን ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💞🙏ዋው ቆንጆ አስራር ነው በርቺ

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 Год назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ዱኒያ አሄራ አላህ ያሣምርልን ለኔም ዱዉአ አርጉልኝ አላህ ሙሉ ጤናየን እንድመልሥ ዱዉአ አርጉልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ቀጥይበት

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን አሪፍ ነዉ የኛ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ

  • @seadeyoutube3045
    @seadeyoutube3045 Год назад

    አሰሓሙአለይኩም ወራህመቱቻሂ ከ ወበርካቱሁ እዴት ነሺ እህት እኩን ደህና መጣሺ ዉድ ማሻአላህ ጥሩ አሰራር ነዉ በርቺ ዉድ

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 2 года назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወሎየ እንዴትነሺ ሥራ ጤና ኢባዳ ከኔጋ አልሀምዱሊላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ቀጥይበት

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ እና ቆንጅ ኬክ ነው የስራሽው የወንዜ ቀጥይበት ውድ ስለ ትምህርት እጅግ አድርገን እና መስግናለን በጣም ጠቃሚ ስራ ሙያ ነው

  • @seadatube547
    @seadatube547 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ መሽአላ የኔባለሞያ በርታ ቀጥልበት አሪፉቆይታነበርን

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube Год назад

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን ማሻአላህ ትልቅ ነገር የሚያምር ነገር አላህ ይጨምርልሽ

  • @weldantube23
    @weldantube23 2 года назад

    አሰለምአሌኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን ወሎ ዉዴ ማሸአለህ የኔ በለሙያ በጣም አሪፍ ናዉ🤗🌹🌹🌹

  • @1kalmedia300k
    @1kalmedia300k Год назад

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህነው

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 2 года назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወሎ እንዴትነሺ ሥራ ጤና ኢባዳ ከኔጋ አልሀምዱሊላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ዱኒያ አሄራ አላህ ያሣምርል፤ን

  • @marifatubepawi4971
    @marifatubepawi4971 Год назад

    Wealekumaselam werhmtulahi webrkatuhu Selam selam endet nesh wude baleshebet selamesh yebzalegn hagerachinen selaman yemleselen yarbe mashallah des yemil aserar new wude sitay erasu betam new yemiyamerew woow

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад

    Mash allah moyaa eko ehetoche andegna nachu yesarge lata endesarlgn esh wolo mavhem sargen tatartrshal ehen cream keeki mabilat alebn ene ena sawuyew 👫🤣👈

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Год назад

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ ውድእደትነሽልኝማሻአለህብርችውድ