#ወሎ ቦረና#ወግዲ Tube
#ወሎ ቦረና#ወግዲ Tube
  • Видео 158
  • Просмотров 17 241

Видео

ቆጆእና ቀለል የሣሎና እሮብ አሰራር
Просмотров 56Год назад
ቆጆእና ቀለል የሣሎና እሮብ አሰራር
አሠላማአይኩምወራህመቱላሂ ወበረከትሁኑውሱቄን መርቁልኝ😍🌹🌹
Просмотров 67Год назад
አሠላማአይኩምወራህመቱላሂ ወበረከትሁኑውሱቄን መርቁልኝ😍🌹🌹
የዛሬውይለያል በጣም ቆጆ ዝግድትነው ውዱን አቀባበል አደረኩለት😂👫🌹🌹🌹
Просмотров 27Год назад
የዛሬውይለያል በጣም ቆጆ ዝግድትነው ውዱን አቀባበል አደረኩለት😂👫🌹🌹🌹
November 21, 2022
Просмотров 114Год назад
November 21, 2022
በጣም ቆጆ ና ቀላል የኬክ በክሬም ወይም የኬክ ሀለዋ አሰራር
Просмотров 95Год назад
በጣም ቆጆ ና ቀላል የኬክ በክሬም ወይም የኬክ ሀለዋ አሰራር
ምርጥ ድንች ወጥ ሠራሁ ጎራ በሉ እስኪ👍👍🙏
Просмотров 482 года назад
ምርጥ ድንች ወጥ ሠራሁ ጎራ በሉ እስኪ👍👍🙏
የዛሬ ጁመአ ወሎየ ይሂን ይመሥላል እናንተስ
Просмотров 422 года назад
የዛሬ ጁመአ ወሎየ ይሂን ይመሥላል እናንተስ
እንኳን1443ኛው ለኢዳል አደሀ በአል በሰላም አደረሣችሁ
Просмотров 432 года назад
እንኳን1443ኛው ለኢዳል አደሀ በአል በሰላም አደረሣችሁ
እንኳን ደሥ አለንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
Просмотров 302 года назад
እንኳን ደሥ አለንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ቀላል መሀላ አሠራር👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
Просмотров 162 года назад
ቀላል መሀላ አሠራር👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
የቱና ታህታ አሠራርበቀላሉ
Просмотров 932 года назад
የቱና ታህታ አሠራርበቀላሉ
ኢድ ሙባርክ
Просмотров 692 года назад
ኢድ ሙባርክ
ጀሌ በአይነት
Просмотров 162 года назад
ጀሌ በአይነት
አሠላማአለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረከትሁ
Просмотров 52 года назад
አሠላማአለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረከትሁ
ኩብዝ ልጋግ ወይም አረቢ
Просмотров 502 года назад
ኩብዝ ልጋግ ወይም አረቢ
የሠመክ ታህታ አሠራር
Просмотров 3122 года назад
የሠመክ ታህታ አሠራር
በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭
Просмотров 82 года назад
በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭
ኑውዛሬ ከኩሸና ወደ ፈየልጥበቃ😍😍😍😍
Просмотров 62 года назад
ኑውዛሬ ከኩሸና ወደ ፈየልጥበቃ😍😍😍😍
ወይዝናብ አላኢኖች
Просмотров 42 года назад
ወይዝናብ አላኢኖች
በሥቡሣአሠራር
Просмотров 962 года назад
በሥቡሣአሠራር
ቀለልያለ የመህጉጋ አሠራር ለራትየሚሆን
Просмотров 852 года назад
ቀለልያለ የመህጉጋ አሠራር ለራትየሚሆን
በጣምቆጆየሠናቦልአሠራር
Просмотров 192 года назад
በጣምቆጆየሠናቦልአሠራር
ሠበር ዜና ባጫ ደበሌ ጁታው የሠረቀውን ንብረት መቀሌ ሂደን እናሥመልሣለን አሉ
Просмотров 62 года назад
ሠበር ዜና ባጫ ደበሌ ጁታው የሠረቀውን ንብረት መቀሌ ሂደን እናሥመልሣለን አሉ
ጠቅላይ ሚንሥተሩ አምረዋል በሁለት ቀን ጁታውን መቀሌ አሥገቡት👍👍👍👍👍
Просмотров 42 года назад
ጠቅላይ ሚንሥተሩ አምረዋል በሁለት ቀን ጁታውን መቀሌ አሥገቡት👍👍👍👍👍
የብሥኩት አሠራር
Просмотров 242 года назад
የብሥኩት አሠራር
November 14, 2021ምርጥ ሩዝ በምሥር ክክ አሠራር
Просмотров 192 года назад
November 14, 2021ምርጥ ሩዝ በምሥር ክክ አሠራር
ሰበር ዜና ዶ/ር አብይ ኢትዮጲያ ውሥጥ የሚፈነቀል ምንግሥት የለም አሉ
Просмотров 92 года назад
ሰበር ዜና ዶ/ር አብይ ኢትዮጲያ ውሥጥ የሚፈነቀል ምንግሥት የለም አሉ
November 9, 2021ቀላል የሠመች ናሸፋ አሠራር
Просмотров 492 года назад
November 9, 2021ቀላል የሠመች ናሸፋ አሠራር
November 6, 2021ምርጥና ቀላል የኩብዝ ዛተር አሰራር
Просмотров 892 года назад
November 6, 2021ምርጥና ቀላል የኩብዝ ዛተር አሰራር

Комментарии

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 месяца назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ ማሻአላህ ምርጥኘው ቀጥይበት ሰላምና ፍቅር ለሰውልጅ ሁሉ ይሁን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🎉

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 4 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉ደምሪኚ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 11 месяцев назад

    ❤❤❤ማሻአላህብያለሁብልአፈያማማየ የወንዜ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 11 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 11 месяцев назад

    ያገሬየወንዜየ ሰብአረጌሳለሁ እሺ እንዲንገናኚ ዉደ❤❤❤

  • @ወሎገነቴሚዲያ
    @ወሎገነቴሚዲያ Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እዚቤት ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔም ብቅ በሉ❤

  • @hayu18
    @hayu18 Год назад

    ወአሌኩም ሰላም ወህረመቱላሂ ወበረካቱ እንኩዋን ደህና ቆያችሁን መሸአላህ በሰው ሀገር ከአገር ልጅ ጋር አብሮ ማሳለፍ ደሰ ይላል ይመቻችሁ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Год назад

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ እህት ብርችልኝ የጣፍስው

  • @wel5450
    @wel5450 Год назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ#ወሉ የኒ ባለሙያዊው ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነው

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte6073 Год назад

    የማር እረመትየ❤❤❤❤❤❤በርች

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte6073 Год назад

    Woooooo😊

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte6073 Год назад

    ❤❤❤❤wooooooo

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን 🙏

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 Год назад

    ሰላም ላችይሁን እዴት ነሽ የኔዉድ እኮን በሰላም መጣሸ በጣም ጥሩ ሙያነዉ የኔባለሙያ እደዉ ምንም ክፍያ ሳከፋል እየተከፈለን በጣም ባለሙያ ሆነናል በጣም ጥሩነዉ ምርጥ አሰራር ነዉ እጅሸ ይባረክ በርችልኝ የኔዉድ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረኮቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሠላም ያረግልን

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Год назад

    ሰላም ላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺይ ቆንጆ አቀራረብ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችን ይጠብቅልን ከምንሰማው ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @seni7092
    @seni7092 Год назад

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ዋዉዉዉዉ አሪፍ አሰራር እና አቀራራቢ ነዉ እህቴ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 👌👌👌 ሰላም ፍቅር አንድነት መረዳዳት መልካምነት ቅንነት ለአገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 Год назад

    በስብሳ እንዴት እንደምወድ ብታይ እንዴትነሽ እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ ዋው ዋው በጣም እሪፍ እሰራርነው ያሳየሽን የበስብሳ እሰራር በጣም እወዳለሁ በተለይ መሀል ላይ ገሽጣ ወይም ክሬም ያለበት በጣም የሚጣፍጥ ነው እንዳንዴ እሰራለሁ እሁን እንቺ ያሳየሽን እሰራር ደሞ ቀለል ያለ ነው ወደድኩት ሞያሽ ስለእካፈልሽን ከልብ እናመሰግንሻለን የኔባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ በርቺልን ።

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ Год назад

    ማሻአላህ እህቴ ምርጥ አሰቦስሳ አሰራር ነው ነው አይ የሮማን ስራ ታዬኝ ዱአ እንዳርግ እህቶቸ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ ለውድ አገራሽን ወቶ ከመቅርጥ አላህ ይጠብቀንን ያርብ አብሽሩ ያልፋል የመዳብ ቅመሞች

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ውዴ እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ደስ የምል ቆይታ ነበር የኔ በላ ሞያ ምርጥ ጣፋጭ የሆና የበስቡሳ አሰራር ነው የሰየሽን ቀጥይበት በሌላም ቭድዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበሊልኝ

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Год назад

    ቦረና እህቴ እንዴት የሚያምር በስቡሳ ነው ያሳየሽን ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እማ ሞያሽኖ ስለአካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንን

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላም ወሎ ቦረና ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር ዋውውውው ምርጥ.የሣምቡሳ አሰራር ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን..

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ቦረናዬ እኳን ደና መጣሽ ዋው ብያለው ማሻአላህ ትስለም እናመሰግናለን በቀጣይ ከዚህ በበለጠ እጠብቃለን ውድ የሀገር ልጆች በያላበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን መቻቻልን ፍቅርን ይስጠን

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Год назад

    ዋአለይኩምሠላምወሪሕመቱላሒወበረካትሑእንኳንምደናመጣሺ ማሻአላህተባረክአላሕሀሪፍሱቅነዉ መልካምቆይታነበረ ሠላምፍቅርአንድነትንለሀገራችንይሑንያረበ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад

    ሰላምሽን ያብዛልኝ እካን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አገራቺንን ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን አሪፍ ቆይታ ነበር ስለመልካም አቅርቦትሽ ከልብ እናመሰግናለን ዉድ እህታቺን 👍👍👍

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад

    ሰላም ሰላም ወሎዬዬዬዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ የኔ ባለሞያ ቅመሜ እጅሺ ብርክ ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ Год назад

    Wollo borena enkuwan selam metash eht herfba kelal yebesbusa aserare new yasayesh tebareky mamaye arbicu eko yalzeh buna woym say aytetu woy gub beterf Ethiopia 🇪🇹 lezelalem telemelm yareeeb

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በደህና መጣሽ ድለት የምትሰሪ መስሎኝ ስጠብቅ ነበር ሲትቀቅይው እርድ እና ጨው ጨምረሽበት ነው የቀቀልሽው እይደል ከዛ ጎረድጎረድ እድርገሽ ከትፈሽ ጨመርሽበት ስልሱላይ ስሙ ግን እለወኩበትም የእረቦች ምግብ ይመስለኛል ለማንኛውም ሞያሽ ስለእካፈልሽን ከልብ እናመሰግንሻለን እጆችሽ ይባረኩ በርቺ ቀጥይበት

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና አረፍ ግዜ ነበረ እናም ውድ አብሽርሪልኝ ሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад

    ዋዉ ያምራል የዉነት ይሔ ዝግጂትማ ለባልሽ መሆን አለበት እርግጠኛ ባልሆንም ሳያዬዉ ይመስለኛል ቀይ አበባ ያዬሁ መስሎኛል መቼም ቀይ አበባ በብዛት ለፍቅረኛሞች ነዉ የሚሰጣጡት እኔ ሰጥቼም ተሰጥቼም አላቅም የምግቡ ነገርስ ምራቄን አስዋጠኝኮ😋

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ውድ እህተችን እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ደስ የምል አሰራር ነው የሰየሽን ማሻ አላህ የኛ በላ ሞያ ቀጥይበት በሌለም ቭድዮ በጉጉት እንጠብቅሻለን አሰለም ፍቅር አንድናት የብዘልን ውድ ወገኖቼ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    ሰላም ሰሌምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን ይህንን መልካም የኔ ባለሞያ ቆይ ጨጓራነው አድርጓል ወይ ሞያ አስጣጠብሽን ገርሞኝ አያየሁት በቃ እንደዚህ ከታጠብ ሲሰራም በጣም ነው የሚጣፍጠው አብሶ ለዱለት እፍፍፍፍ ጉበት ቢኖረው እናመሰግናለን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Год назад

    ሰላም ወሎ ቦረናየ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሩ ስራ ነው ያሳነሽን ውዴ በጣም እናመሰግናለን ዱለት በጣም እወዳለሁ እንዳገራችን አሰራር ሲሰራ ስላስታወስኝ ደስ አለኝ እማ ባለሽበት አምላክ ይጠብቅሽ በቀጣይ እንጠብቃለን ደግሞ

  • @seni7092
    @seni7092 Год назад

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ጥሩ አሰራር ነዉ ማማዬ ያስጎመጃል አንደኛ ነሽ እጅሸ ይባርክ ባለሞያቱዋ👌👌👌 ሰላም ፍቅር ለአገራችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ የኔ ባለሞያ እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ቅመም ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Год назад

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑእንኳንምደናመጣሺማሻአላሕበጣምሀሪፍአስራረነዉ እጂሺይባርክ እወነትእወቀትንማጋራትመልካምነትነዉ

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዳ እህቴ እዴትነሽልኝ እኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን እኔምለው ርዕስ የለዉምሳ ለምን የሰራሺው ምግብ ግዴታ ርእስ ያስፈልገዋው ለማነኛውም ሙያሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 Год назад

    እግዛቤር ይመሰገን እዴት ነሽ የኔዉድ ሁሉሰላም ነዉ በጣም የማፀርም አሰራር ነዉ እዉነት በጣም ምርጥ ነዉ እኔ በጣም ወድጀዋለሁ አሰራርሸን ሁላችሁም ሸር ኮመት እድታደርጉ ሙሉ እምነቴ ነዉ የኔዉዶች ይችን ልጅ እናበረታታት እዉነት አከፍልበትም በቅንነት በጣም ባለሙያነች ለዛነዉ

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Год назад

    ሰላምሽ. ይብዛ እህታችን አሪፍ አሰራር አቀራረብ ነው በርቺይ ዋውውውው ችግራችን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችን ይጠብቅልን ከምንሰማው ነገር ይጠብቀን በለላ ስራ እጠብቅሻለን በርቺይ

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ Год назад

    Wollo borna selam nesh wudaa herf yemgeb aserare new ♥ yasayeshn enamesgnalen ehtalehu ageracenenm selamewan yemelseln yeborena heaven allah selam yadergacew yareeb yakerm

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላም ወሎ ሰላም ውድና የተከበራቹ የወሎ ቦረና ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ ከናንተ ጋር ይኑር ጥሩ አሪፍ አርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን አሜን.

  • @destayoutube
    @destayoutube Год назад

    ስላም ስላም ባለሽበት የእግዚአብሔርን ስላም ካንችጋ ይሁን አሜን የሚገርመው ደስ የሚል ምግብ ነው የስራሽልን እህታችን በርችልን ዋውውውው ብለናል የሚያምር ምግብ ስራተሽ ስላሳየሽን እናመስግናለን ቤተስብ በርችልን እሞክረዋለው የሁሉም አስራር ይለያል❤❤❤

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Год назад

    እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ እቀራረብ አሰራር ነው በርቺይ ሀገራችንን ከምንም በላይ ሰላም ያድርግልን ጠንክሪይ በሌላ እደምትመጪ እምነቴነው ኢትዮጵያ ሰላማን ያብዛልን. ስዝቦቿ ሰላም ይሁንልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአላህ ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም አረፍ እና ጡሩ ግዜ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ውደእኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ውዷ በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሄሌን ውድ እህተችን እንካን ጀፈደና መጠሽ የኔ በላ ሞያ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰረሽው ቀጥይበት በሌላም ቭድዮ እንጠብቅሻለን ውድ እሄተችን 🥰🥰🥰 በለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ የኔ ባለሞያ እንኳን ቡእድስ ስራ መጥሽልን እይይይይ እደው ፆም ባይሆን እሰራነበር አቤት ሞያ እስከ ጥግነው ሞያሽን ስለአካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን ሎደፊትም በአድስ ቪድዮ እጠብቅሻለን በርችልን

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ ዋው ዋው በጣም እሪፍ እቀራረብ ነው የምትጠቀሚያቸው ነገሮች በደንብ ነው ያሳየሽን እንዲህ ግልፅ ሲሆን ቪዲዮ ደስ ይላል የሶሎና እሮብ እነው ያልሽው ደስ የሚል ነው ለኔ ስሙእዲስ ነው የሆነብኝ እሰራሩ ግን ወደድኩት ልክ እንደኢዳም ህንዲ ነው የሚመስለው ያው እነሱ በክሬም ስለሚሰሩት ነውእንጂ ።ሞያሽ ስለእካፈልሽን ከልብ እናመሰግንሻለን በርቺልን ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውዴ የቦረናዋ የጥምት የጥዋታ እዴትነሽልኝ ወሎዬ ሰላምነው ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ዋው አሰራርሽ ማአሻላህ ብያለው ትስለም ባለሙያነሽ አላህ ይጨምርልሽ