" ስራዬን አደጋ ላይ ጥዬ ነው ለኢትዮጵያ የቆምኩት "( ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ የምትወደውን የአማርኛ ሙዚቃ ያቀነቀነችበት በቅዳሜን ከሰአት)
HTML-код
- Опубликовано: 12 ноя 2021
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Развлечения
ሄርሜላ ቃልሽን እዳቀይሪ እንወድሻለን መላው ኢትዮጵያን ውለታሽን አላህ ይክፈልሽ 🙊🙊🙊🙊🙊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥
አላህወኪል
ጀግና ለእውነት የቆምሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
ሄርሜላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🇪🇹
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
ለሆድ ያለመኖር ተምሳሊት ናት:: Truth means everything to Hermela & we are so grateful for the work she is doing. Slowly but surely many Tegarus would follow her foot step. We pray for you 🙏🏿
እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርሽ አይ ሄርሜላ ኢትዮጵያ ውለታሽን አትረሳም ህዝቦቿም አንረሳም 💚💛❤
የቁርጥ ቀን ልጅ ያንች አይነቶች ይብዙልን ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
ምንድን ነው እናንተ ወለዮዎች ማቃጠር የምትወዱት❓ ስለራስሽ ብቻ አውሪ❗️
ጀግና የእውነት ለኢትዮጵያዊ ነሽ በርቺ እውነት ያሸንፋል።
ጌታ ሆይ ይህ ጊዜ አልፎ ሄርሜላን የኢትዮጵያ ውድ ልጅ አገሯ ትልቅ ምስጋናዋን እዉን የምታደርግላት።
የጥዮቱ ዘር በርች ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው 💚💛❤😍
ውይይይይይይ እንዴት ልግለፅሽ ጀግናዋ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽😘😘😘😘😘😘
ሔርሚ የጀግናም ጀግና ነሽ 🤲🏿
No problem’ she will never face any problem in regards to loosing her job due to her stand for Ethiopia! We Ethiopians stand with her! Bravo Hermela!!!!
እውነት ነው የኢትዮጵያ አምላክ ለክፉ አይስጣትም
ትክክል ነው
Tekekel, but and then again the truth will keep her job, soon will be revealed 🌍!
ባንዳ ናት
@@kukutilove hake thetetharbe kolo band eyu ne terrorist!
Hermela is a role model to all women of color. It takes a lot of boldness to do what she did. Salute Queen 🇪🇹🙏👏
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከዘርጋ ሳይሆን ከእውነት ጋር የቆምሽ 💪🇪🇹🇪🇹❤❤❤
👌👌 ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
የሰራሽው ስራ መቸም ኢትዮጵያን አንረሳውም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ኑሪልን
ምርጥ ኢትዪጵያዋ
ሄርሜላ ጌታ ይባረክሽ ከእውነትጋር ሰለቆምሽ በርቺ።
Hermela you are an example for many Ethiopians
ጀግነ
ባንዳ ናት
ውለታሽን ኢትዮጵያ አትረሳውም፡፡ ጀግና በርቺ፡፡EBS እናመሰግናለን፡፡
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
እኔን ጨምሮ ብዙ ትግራዋን ስላነቃቃሽን እናመሰግናለን🇪🇹💪🏾
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጓል ሀገራይ
ከሔርሜላ በላይ አንተ ተባረክ!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይህነው ሰው መሆን
ሀያቲ አንድ እንሁን ኡምሪ እናተ ምንጠፈት የለበችሁ መጥፎ ነገር ይነግሯችሇ አህለን
በጣም ያሳዝናል ምኑን ነው ያነቃቻቹህ እርግጠኛ ነኝ የትግራይ ህዝብ አልተጨፋም ብላ ነው ወይስ መላ ው የኢትዮጵይህዝብ ከአብይ ጋር ሆኝኖ ዘር ለማጥፋት መስማራቱን ነው
Hermela is Ethiopian hero who defied all the pressure and stood by the truth.
Yup even her own family and friends were against her but she stand still with her country!
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሄርሜላ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ዘመንሽ ይባረክ የእኔ ማር እንወድሻለን
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአለሽበት ያደረግሽው አስተማሪ ነው ።በርቺ አኩሪዋ ኢትዮጵያዊት
ዘንድሮ እዉነት የሚናገር የተጠላበት ዘመን ነው ጀግኒት አይዞሽ
አማርኛ መቻሏ እራሱ ጎበዝ ክብሪ እናመሰግናለን🇪🇹 ኢትዮጵያ ውለታሺን አረሳም
@ጦይባ ጎንደሬዋ 🇪🇹👍 አወ ጎበዝ ነች
ሄርሜላ አንች ጀግና ነሽ በርቺ ኢትዮጵያ ታሽንፋልች 💚💚💛💛♥♥ 👍👍
You are a True Ethiopian Patriot Hermella. GOD BLESS you . Salute.
@112ŝ€3€ŵ€
When the moon is dark stars keep the light on..Hermela is such a ⭐ born in the middle of the night🌹 she rose up for truth despite the career risk but that's how leaders are born by responding to the challenge of the time bravely. Well done Hermela!
ሄርሜላ ሃረጋዊ በኢትዮጲያ ታሪክ የማትረሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት የትግራዋይ ሕዝብም ወገናችን አለኝታችን ናቸው ።
I am telling she is a hero. She Scarface everything she have and stand for the truth. God bless Hermi❤️
She speaks perfect Amharic why you translate ?
You're our ( Ethiopians) Hero
Hermela 🇪🇹❤❤❤🇪🇹
Thank you Hermela🙏🏽 You are a hero for standing for the truth and putting the lives of innocents instead of politics. I know there are many Tigrayans suffering and wanting to tell the truth but are held hostage and you are a great example of that.
Hermela, you’re courageous and genuine person! We stand with you. May God bless you & Ethiopia!! 💚💛♥️
ጀግና የእውነት ሰው ነሽ በርቺ
ፈጣሪ ልብሽን አይቀይረው ጀግኒት🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🌺🇪🇹💞
ሄርሜላ አርጋዊ እንወድሻለን ውለታሸ አለብን እናሸንፍለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን የት ከደረስን ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
I am happy for Hermela and Ethiopia. God bless Eritrea and Ethiopia.
Hands off Eritrea
@@truth783 TPLF junta
We love you Eritrea 🇪🇷! No one will be in middle of our brotherhood no one
እናመሰጌናለን♥🙏ኤሪይ እና ኢቴዮ ዘላለም ይኑሩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💪
Is she the daughter of that Banda Aregawi?
ሄርምዬ የኛ ቆንጆና ቅመም ጀግና በርቺልን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
I want to say to all Ethiopians to support Hermela for what she is doing for her Country Ethiopia. She is the ambassador of the truth for our country Ethiopia🇪🇹
ሄርሜላ የውነትሰው
She is beautiful brave woman . Thank you for representing all of who loves Ethiopia and want the best for our country. May God keep you safe ❤️You make us proud!!
ሄርሜላ በጣም ጐበዝ ነሽ በርቺ እውነት ያሸንፋል።
Ethiopia is indeed blessed to have a daughter like you🙏
Ethiopia has many more sons and daughters who are world class in their profession. But they lack patriotism. They are confined only to their life. Had they woke I am as sure as death, Ethiopia would have led Africa to economic and social development.
Women of moral!
God bless you Hermela and everybody in this interview.
God bless Ethippia!
!
ሄርሜላዩ የኛ ምርጥ
ኢትዩጵያዉይ ኮርተንብሻል።።።።።
ይህ ነዉ ኢትዩጵያዉይነት።።
She is just an absolute symbol of loyality honesty and supper realstic and concerned as a human for the all ethiopians she realy deserve to get acknowledgement from the Ethiopian government she represent every loyal Ethiopian ! Great respect and love to Hermela and her family ! From Belgium
እንዲነው ኢትዮጽያዊነት ሔርምዬፈጣራእድሜሽንያርዝመው ብርክርክ በይልን።
ጋዜጠኛ ሔርሜላ በመላው ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ስም የከበረ ምስጋናችን ይድረስሽ አሏሕ እንደብረት ያጠንክርሽ።።
እንደ ሄርሜላ አይነት ጀግና ያብዛልን አግዚኣብሄር በሔድሺበት ሁላ ይከተልሽ ጠላቶችሺን ከ እግርሽ በታች ያርጋቸው ሰላም ለ ኢትዮፕያችን 🤲🇪🇹
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሄርሜላ thank you for doing this 🙏🏽❤️👍🏽✊🏽👏🏽
ሄርሚየ ይህ ቀን አልፎ በአ•አ በአደባባ ካባ እድናለብስሽ እድናመሰግንሽ እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን
Amen🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
ኑሪልን ሄርምየ እዳች አይነቱን ያብዛልን
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
Humanity before ethnicity.
Ethiopianizm before Tigrayizm. She's a wonderful and strong lady ❤ God bless her!
You are a true so soldier !!! History and true will set you free !!!!! አንቺ አንበሳ ነሽ። በመልካም እናት እና አባት በእውነት በመልካም በሕልውና ላስደጉሽ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ልጅ አሳድገው ፍሬያቸውን ላሳያቸው አሁንም የበለጠ አብባ ስለሚያሳያቸው ምስጋና ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይሁን ። ለእውነት እናዳቺ የሚቆም ይብዛልን።።። ማነታችን መጀመርያ የፈጠረን እግዚአብሔር አምላክ ።ከዛ ደግሞ አገራችን ነው።። my beautiful sister I am proud of you !!..
Tebareku EBS
I am proud her, really God send us Hermila❤she needs award
🏆🏆🏅🥇
I’m glad we still have really honest people like you.the world 🌎 is still beautiful and needs a right mind like hermella who voiced for righteousness.
eBS TV ሄርሜላ አረጋዊን በማቅረባችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እናመሠግናለን እንደ ሔርሜላ ያሉ ሀገር ወዳድ ጀግና ቆረጥ ሴቶች በዚህን ጊዜ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች እንደና ደብረጽዮን ያሉ ሆደቸዉ ስጎል የበሉአትንና የጠጡአትን ሀገር ሽጠዉ ከሚበሉት አዉሬወች የሚያድኑትን እንደና ዑስታዝ፣ሄርሜላ አሊ አሩሱ የመሳሰሉትን እንወዳችሀለን በርቱ እግዝአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ዓሜን!
When you lose hope with Tigray here comes Hermela … May God bless Ethiopia
ኦ ሔርሜላ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡ አሜን፡፡
አንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ፡፡ ዘረኝነትን እንፀየፍ፡፡
God Bless You and your family. Amen.
ሄርሜላ እውነተኛ ጋዜጠኛ ናት እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ you’re so beautiful inside and out😍😍 we love you God bless you 🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
አይዞሽ በርቺ የኢትዮጵያ አምላክ ከንቺ ጋራ ነው።
እንወድሻለን !!
A beautiful mind, one in a million! An icon of truth and rational thinking. Lots of love and respect, may God keep you and your family safe. You are one of the signals that Ethiopia has hope and a bright future. Thank you our dear sister!
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን ብርቅዬ የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ በኢትዬጵያዊነትሽ የምትኮሪ ከኢትዬጵያ ጎን ስለቆምሽ መቼም አንረሳሽም ታሪክም አይረሳሽም ክብር ለጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ተባረኪ የኛ ጀግኒት ሄርሜላ #✊🏾❤️
#Hermela_Aregawi ከዚህም በላይ ይገባታል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት ከልብ እናመሰግንሻለን !!!!
Thanks for inviting her. She’s extra ordinary.❤️🙏💯
Hermela has good heart, God bless you Hermela. I wish you the best!!
God bless Ethiopia!!!
ዉነትም ምርጥ ጀግና ኢ/ዊልጅ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
ክብር ለሔርሜላ ትግራዊት 🇪🇹እንወድሻለን🙏❤️❤️
ሄርሚ አንቺን ለኢትዮጵያ የሰጠው አምላክ ስሙ ይባረክ!!!!!!
እጅግ በጣም እንውድሸለን!!!!!!
መቼም አንረሳሽም!!!
የተመኛሽውን የበለጸጋችውን ኢትዮጵያ እናያታለን!!!!!
ናፍሴ ነገር ነሽ
በድጋሚ We love you so much!!!!!!
Great job Hermela she’s a great asset to Ethiopian truth and the future. I hope many Tigray and Oromo’s that are part of Onegshenes will learn a lot from her.
Thank you 🙏🏼
Hermella ur such amazing person♥ ‼ keep it up your hard work ‼ we Ethiopians are behind you‼May God keep u safe ‼ Ethiopia Prevails‼💚💛♥🙏
Hermela, Thank you for being you. Its refreshing to see a real jornalist nowa days! Keep it up!!!
HERMELA AREGAWI THE PRECIOUS DAUGHTER OF ETHIOPIA, you're exemplary to all Ethiopian Woman
I am so proud that Ethiopia have children's like you!! Thank you so much beautiful Hermela!!
Hermela, thank you for telling the truth and keep it up. You made your country, your parents and yourself proud.
በዚሁ አጋጣሚ ሱሌማን አብዴላ አንዱ ጀግናችን ነው እንደ እናንተ ያሉ ጎበዞችን ያብዛልን
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
ትክክል
She is an amazing journalist!! She stands for the truth, humanity and for Africa. I wish we find more people like her in the media. I love her!!
We love you Hermela, we hope one day all these things will be history and Ethiopia will be the best country for every Ethiopian .
Thank you standing for the truth.
ከኢትዮጵያውያን በሚሰበሰብ ገንዘብ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ከሚለብሰዉ በላይ በጣም ዉድ በሆነ ሙሉ ልብስ እየተዋቡ አክቲቪስት ነን ከሚሉን ቱልቱላዎች ይህቺ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊት ለአገሯ የምትሰራዉን ስራ ዘክሩላት አመስግኗት አስታዉሷት ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
We never forget your contribution to Ethiopia, you are the modern eta ETEGE TAYITU Big respect we all always right next to you!!! HERMELA AREGAWI OUR HEROOOOO..
I respect her for standing up to the truth🙏
ጎበዝ ለሀገሯ ተቆርቋሪ ምርጥ ኢትዮጲያ
ሄርምዬ ፈጣሪይጠብቅሽ በርቺልን።
May God bless this great daughter of Ethiopia!
ሄርሜላ ለምታደርጊዉ ተጨባጩ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቺ ጋር ነዉ።
She is so amazing. We are proud of her. she is truely Ethiopia. I do have a big respect for her parents who raise her this way.
በጣም ጥሩ ነው ሄርሜላን እንደዚህ በተለያየ ሚዲያ ማቅረባችሁ ምክንያቱም ሌሎች እንደሷ ቅን ልብ ያላቸው ወንድም እህቶችችን ከሷ ይማራሉ እጅግ በጣም በጣም እድለኞችነን እሷንና እሷን የመሰሉ ስላሉ 🙏
የእውነት የቆምሽ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ አይቀይርሽ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ ተባረኪ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
She is Humboldt& and truthful lady how happy her parents will be !!!
You are from millions one
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Hermela Aregawi, you doing God's job.
እንፀልይላት ከክፉ ሁሉ ዪጠብቅልን እግዚአብሔር እህታችንን
Amen 🙏 ✝️
አሜን በቅንነት ቤተሰብ
Hermona you are world changer. trust me you are ! Ethiopia hero We never forget you .ታሪክ ሲያወሳሽ ይኖራል አንችን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ 😍😍😍 አሜን ባንች ውስጥ ቤተስቦችሽን ሳልኳቸው እንኳን ተወለድሽ ዘመንሸ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾አሜን።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በ7 አመትሽ ወተሽ ለሀገርሽ እውነተኛ ስለቆምሽ እናመሰግናለን🙏 ሌላው ግን ተወልዶ፣ እድጎ፣ ተምሮ እና ስራ ይዞ እየኖረ ኢትዮጵያን ይካዱ ብዙ ናቸው።
ሄርሜ ስው በጠፋበት ቦታ ስው ሁነሽ ቁመሻል ኢትዮጵያ አትረሳሽም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉም ያልፋ ነገ መልካም ይሆናል ትውልድ እኛ አንረሳሽም 😍🙇💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ዘመንዋን ይባርከው ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
God bless you Hermella Think you for addressing for the truth.
Hermela my Ethiopian sister thank u so much for speaking the truth. I wish all Ethiopians speak & stand for the truth instead for their tribe or religion. You are making a history... a history recorded for the years & years to come. Young & intelligent... God fearing & brave... beautiful Hermela we thank u so much. I m totally at la oss for words & hope we all got healed from this disease & instead love one another despite ones tribes or religion. God bless you dear Hermela!!!!!
She is a hero ! Born to be a hero ! She will always remain in the hearts of her fellow Ethiopians forever! Much love
God bless you and protect you Harmela.
Hermela Aregawi the true blood of Ethiopia💚💛❤God Bless you🙏
ኢቢኤሶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ብዙ መልካም ስራወችን የምሠሩ ናቹህ
May God bless you Hermela. You are one in a million. Standing with what is true will never let you down because it belongs to God. We love you.
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል አላህ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን እህታችን ሄሬሜላ በርቺ🙏
አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘
አሜን አሜን አሜን!!!
ክፉ አይንካሽ : መልካም ሰው ነሽ
Hermela, you stand for truth!
God and truth loving people are with you.
ሄርሜላ ጀግና እውነት ሁልጊዜም ያሸንፋል በርቺ🙏💚💛❤