"ህይወትን ገና እያጣጣምኩ ስለሆነ ትዳር አልያዝኩም " ሔርመን ልዑል በሻይ ሰዓት /ቅዳሜ ከሰዓት /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 604

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 Год назад +84

    ህይወት እያጣጣምኩ ነው ያልሽው ከሰከንድ በኋላ ምን እንደሚፈጠር አታውቂምና የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ የሕይወትን ማጣጣም ታገኝበታለሽ

    • @mintesnotpetros1665
      @mintesnotpetros1665 Год назад +1

      አጥጋቢ ንግግር 🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Год назад

      Well said!!!👍🙏👍...nothing make sense with out Almighty God!!!

    • @redigirma2323
      @redigirma2323 Год назад

      Yeswan hiwot leswa titesh yerasishen nuri...ፃድቅ ነኝ አልሽ

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 Год назад

      Not everyone have to live and think like you

  • @yarednegash6040
    @yarednegash6040 Год назад +22

    ካንቺ የተማርኩት ነገር ቢኖር በራስ መተማመንሽን👍

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v Год назад +83

    ዮኒ በውስጡ ለምን ጠራነት እያለ ነው ሚመስለው 😁😁

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад +3

    ሌላው እኔ በስነልቦና እይታ psyologicaly በሕይወትሽ ውስጥ ያጣሽውን ዳግመኛ ላለማግኘትም ከመወሰንሽ የተነሳ የምትፈጥሪው ወኔ አለ confidence እሱ እራስሽን ነፃ ለማውጣት የምትፈጥሪው ሞራል ነው እንጂ እውነተኛ ማንነትሽ አደለም ከምትሸሺው ለማምለጥ የምትፈጥሪው ድራማ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ እራሴን ምናምን የምትያትና የምትደጋግሚያት ነገር ትንሽ ታስፈግጋለች።

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ Год назад +283

    ምን ሰረታ ነው ያመጣችኋት🤔

  • @itubirhanu-em5ji
    @itubirhanu-em5ji Год назад +12

    ቅዳሜ ከሰአት በጣም ነው የምንወዳቹህ ግን እንድጠላው አታድርጉን የሻይ ሰአት ላይ የምታቀርቡትን ሰው እወቁ

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 Год назад +1

    የወጣትነት ጊዜ ተጠንክሮ የሚሰራበት ጊዜ ነው ይሄንን አይነት የተሳሳተ አስተሳሰብ ለትውልድ ማስተላለፍ ስህተት ነው ብየ አምናለሁ ለዛውም ለእንደኛ አይነት እጅግ በጣም ደካማ የሆነ ኢኮኖሚ ላለን ሃገር

  • @tyry6852
    @tyry6852 Год назад +8

    የነገሮች መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው!!

  • @meronyesma5906
    @meronyesma5906 Год назад +5

    Your glow says everything...ur living the life n um happy for you

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Год назад +22

    ኮሜት ባይኖር በዚህ ግራ የገባው ህይወት ውስጥ እየኖርን በምን ዘና እንል ነበር ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @rahelhaile3325
    @rahelhaile3325 Год назад +16

    እንግዳ ያረጋችኋት ምን ሰርታ ነው? ለወጣቱስ ምን ታስተምራለች ብላችሁ ነው ያቀረባችኋት? ስለራሷ ህይወት ነው ስታወራ የነበረው ምትጠይቋት ጥያቄ እንኳን ጠፍቶባችሁ ነበር አርቲ ቡርቲ ስታወሩ ነበር በተለይ ዮናስ ስታጋንን በጣም ያስጠላብሃል ወደራስህ ተመለስ

  • @habtamneshadamtie6410
    @habtamneshadamtie6410 Год назад +3

    yeah...yeah...yeah........Idont know........... alright....yeah....... የሚያሳዝነው ራቁቴን የምነሳቸው ፎቶዎች በውጭ ተቀባይነት አለው ስትል በሳቅና ታግዘዟታላችሁ.........ምን አይነት ሙልቅቅ ያለ ነገር ነው.... ወግጅልኝ

  • @kideszone
    @kideszone Год назад +3

    EBS እፈሩ ምን እናድርጋት ይችን ጋጠወጥ ! ወጣቱስ ምን ይማር😢😢😢

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Год назад +76

    ዮኒ ዛሬ የሚያወራው (የሚጠይቀው) ግራ የገባው ይመስላል😅

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Год назад +4

      መላልሶ የት ነው የተማርሽው ያለው ነገርስ😜😜😜

    • @hildanakiflom9737
      @hildanakiflom9737 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @officialbirtitube4378
      @officialbirtitube4378 Год назад +1

      ምን ያድርግ አማረኛ ይሁን እንግሊዘኛ በየትኛም እንደሚግባባ ግራ ገባው
      ምስኪን ዮኒ ያ
      ያ የስ

    • @abebetilahun583
      @abebetilahun583 Год назад +3

      bcs he didn't like her views to life. she isn't a role model to the public, and looks he regretted the directors chose her to the segment.

    • @bezaunique6975
      @bezaunique6975 Год назад

      I now 😂

  • @mntewa
    @mntewa Год назад +5

    ዮኒዬ ላንተ ክብር ስላለኝ ምንም አልልም

  • @zemenemamo7367
    @zemenemamo7367 Год назад +1

    አንድም አስተማሪ ነገር የላትም የኒ ግራ የገባው ይመስላል she is full of her sllef

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Год назад +66

    በምን ምክንያት አመጣችኋት?????

    • @bisratab172
      @bisratab172 Год назад +2

      Berakut menfes

    • @hirut758
      @hirut758 Год назад +4

      በየ ሄደችበት ርቃኗን ስለምትዞር እሱን እንድንማር ከሷ

    • @lidyadtube1867
      @lidyadtube1867 Год назад +1

      ለገጽታ ግንባታ

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq Год назад +1

      For nothing!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      @@bisratab172 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @Yordanossenay
    @Yordanossenay Год назад +1

    Selam Tesfaye betam letkorey yegebal Balesh kezech garew new yalew tebelchatalesh

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 Год назад +2

    ታሳዝናላችሁ

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 Год назад +23

    ምን ሰርታ ነዉ ያቀረባችኋት? ከአሁን አሁን አዲስ ነገር ይኖራል ብየ ስጠብቅ ባዶ። እንዲህ ባዶ የሆነ ሰዉ አታቅርቡ ተመልካችን አይመጥንም። ግዜየን አባከናችሁት

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ Год назад +48

    ሳይሰሩ መዝናናት የለም እናት እኔ ከአንች ምንም አልተማርኩም ለምን መሰለሺ ጣሊያን ለ7 አመት ተመላልሻሁ ግን ከነሱ የተማርኩት በወጣትነት ሰርቶ በትልቅነት መዝናናትን ነው ስለዚህ ለወጣቱ ምንም አይነት ትምህርት አላስተላለፍሺም English ብርቁ ሆንሺብኝ

    • @TheMekdelawit
      @TheMekdelawit Год назад +2

      Lemeznanat edma Megfat yelebetem. Huletunim abro managed yichalal. Mainim bezi alem lay min yahil endeminor anawikim Ena ahun new hulem mareg mitichilew. Nege min yizo endemimeta anawikim.

    • @luwammoges1303
      @luwammoges1303 Год назад +1

      akilesheleshechign hooo 3 wor Europe zorkugn bila amarigna yitfabat 🤣🤣🤣🤣

    • @seidjila838
      @seidjila838 Год назад

      S

    • @seidjila838
      @seidjila838 Год назад

      በቅርብ የሚውቃት ስው እንደነገረኝ የቦዘኔ ጥግ

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 Год назад +43

    ገና ሳትጠየቅ በጣም ደስተኛ ነኝ !
    በሰላም አይመስለኝም ችግር ያለባት ትመሰላለች ፣ ወይም ላናደዷት መልስ እየሰጠች መሆን አለበት
    ጉራ ብቻ ! ኢትዮጵያ እየኖርሽ አማርኛ መናገር ሲያቅትሽ ማየት ( ትልቅየ) አለመሆንሽን አሳብቆብሻል
    አቦ ዘወር በይ

    • @haymanotshikur8009
      @haymanotshikur8009 Год назад +5

      Nebsse esua nurowan eyenorech nw mn angebegebesh ayi habesha

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +3

      ​​@@haymanotshikur8009 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @kalkidanhailu1279
      @kalkidanhailu1279 Год назад +1

      Tish complexam🤣

    • @bertekuanmegnote3106
      @bertekuanmegnote3106 Год назад +1

      Tekekel bileshal

    • @TinsuOli
      @TinsuOli Год назад +1

      I know no body asked her , are you happy in your life? , it’s so funny the way 😆 she’s like I’m so happy I love my life but no body asked for this question 😅😂, // this is insecurities!!!! ,

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር Год назад +8

    Confidence እና Rudeness የተምታታባት ሴት ነች።

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Год назад

    የአማን የማን የወኩት (ከንገርዋ) የምለው ሙዚቃ ጀምሮ ነው ደግሞ በጣም እስካሁን የምወደው ስራ ነው ! አንቺ መሆን አላውቅም ነበር ዛሬ ስትንግራው አውኩት!

  • @LazyCoderMax
    @LazyCoderMax Год назад +7

    Face it!! ሞዴል ነኝ ነው ምትለው!! ሞዴል ምንድን ነው? ራቁት በመሄድ አራስዋን ለአርቴፊሻል ነግር ሸጣ፣ እህቶቹዋን ደግሞ ለመሸጥ የተዘጋጀች ባርያ ናት!! ያን ደግሞ ሚድያ ይወደዋል!! እህቶቻችን አንቺን በማየት ምን ይማራሉ? ያው ራቁት መሄድ፣ ራስን በማጋለጥ እንዳንቺ ውዝግብ ውስጥ መግባት፣ ከዛ እዚ ወንድ ሴትን ሚያጠቃበት አለም ላይ፣ አንቺ ትንንሽ እህቶቻችንን ለጥቃት ምትገብሪ እንደሆንሽ ይማራሉ። ከዚህ ኢንተርቪው ምን ተማርኩ? ሲንግል መሆን መልካም እንደሆነ (ያው መንዘላዘል)፣ ትራቭል ማድረግ (እንግዲህ ይሄ ለ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አይሆንም)፣ ሌላ ይልቅ የወደድኩት ስለ ትግራይ ሰዎች የተናገረችው ነበር ለዛ ላከብራት እወዳለው! ኮመንት ምታደርጉ ሰዎች ራሳችሁን ጠይቁ! ሄርመን ታንጻለች? አርእያ ትሆናለች? ከዚህ ኢተርቪው ምን ተማራችሁ? ምን ቁም ነገር ነበረው ያወራችው?

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Год назад

    ሄርመን ስወድሽ አንች ታላቅ ሴት ነሽ ❤❤

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ Год назад +11

    ኮሜንቶች ኑሩልኝ የሳቄ ምንጮች ናችሁ

  • @bementwosen3699
    @bementwosen3699 Год назад +6

    ሴትልጀ ውበቷ በራስ መተማመንዋ ነው!!!!

  • @Itsme-sw2hg
    @Itsme-sw2hg Год назад +5

    I really respect you when you recpect ppl of Tigray 🙏

  • @enutgebrale2952
    @enutgebrale2952 Год назад +58

    የምታቀርቡት ሰው አጣችሁ አማርኛ ስንተኛ ቋንቋዋ ነው

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 Год назад +41

    First of all, you speak Amharic properly because you born and lived in Ethiopia. Amharic is your first language. So be yourself. This is not confidence.

    • @wawacio1207
      @wawacio1207 Год назад +1

      Yeah; right; oh my God; I loveee my life; I am 'embokikila; actually; I don't know.... Begodela mulubete :)

    • @ROHBOCON7296
      @ROHBOCON7296 Год назад +5

      why do you write it in english if u r concerned on her language?

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Год назад +6

      ​@@wawacio1207 እናንተ ራሳችሁ በእንግሊዝኛ እየኮመታችሁ አይደል እንዴ😂

    • @kirsbezabeh2521
      @kirsbezabeh2521 Год назад

      እውነት ነው አንዳንዶች እንግሊዝኛ መናገር ስልጣኔ የሚመስላቸው አሉ በእገራቸው ላይ ቅኝ የሚገዙ እኛ ልጆቻችንን አማርኛ እንዲናገሩ እናበርታታለን ኢትዬጵያ ውስጥ ያሉ ደግሞ ከቁእንቁአቸው እና ከባህላቸው ለማምለጥ ይሮጣሉ አሁን እቺ ምን ሰርታ ነው እዚህ የቀረበችው? ኸረ ስው አትናቁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +2

      ​@@kirsbezabeh2521
      ቋንቋቸው ✅
      ቁእንቁአቸው ❌

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Год назад +21

    ፍትህ ለዝህ ሻይ ማቅረቢያ

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 Год назад +6

    I really admire you Herman do not listen ye habsha hwala ker were, ur sooo beautiful and smart I’m not a guy I’m a woman and ur my role model ❤ keep shining yene konjo

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +42

    የራስሽ ሂወት የራስሽ ነው ግን እኛ ሀበሻ ስንባል ባህል የሚባል ሕግ አለን ለዛ ነው ነገቲቭ ሃሳቦች የሚጎርፉ 🤔

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Год назад +23

    Very interesting ሔርመን ንቅት ያለች አገላለጽዋ በጣም ደስ የሚል ከሰለጠኑ ከጨዋ family የተፈጠረች አነጋገርዋ ቃላቶቻ ስርአት ያላቸው so cute my dear የቤተሰቦችሽ ማንነት ባንቺ ውስጥ አወኳቸው God bless all family 🙏👍 በጥበብ እንግዲህ አልዋኝ ያልሻት ነገር በሳቅ ነው ፍርፍር ያልኩት 🤣🤣👏👏
    ከአፍሽ የሚወጡ ቃላቶች እራሱ ጥበብ ናቸው ጎበዝ በርቺ ለ ኮንፊደንስሽ 👏👏👏👏 ያስፈልገዋል አምላክሽ በሰጠሽ ውበት ገና ገና ይሰራበታል።

    • @sarataloun9515
      @sarataloun9515 Год назад +1

      what you saying you're so funny 😂😂😂

    • @sarataloun9515
      @sarataloun9515 Год назад

      What you saying 😂😂😂

    • @blen5911
      @blen5911 Год назад +1

      Abet habesha beka yehe eko serwa nw

    • @haymanotshikur8009
      @haymanotshikur8009 Год назад

      Tekenanew sint neger kemutseru atishalim asgkabach

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 Год назад +1

      DANIEL MULUGETA. ነቃሁብህ ያክስትህ ልጅ ነች ወደህ አይደለም እንድታመስግናት ግድ ይላል ልጅቷ ከተለየ ፕላኔት ነው የመጣችው she is weird 👎

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Год назад

    ትክክል ነህ ጎንደር ነው ጎንደሬ ባልሆንም ጎንደሬወች የተለዩ ናቸው

  • @Erena67
    @Erena67 Год назад

    English የስልጣኔ መለኪያ አይደለም። ግን በራስ እሴቶች ካለመርካት እና ከበታችነት የሚመጣ ችግር ነው። ልጅቱ ብዙ የ self help የውጪ መጻሕፍት ታነባለሽ። ማንበቡ መጥፎ አይደለም ግን እነዚ መጻሕፍቶች አምላክን የሚያስክዱ በተጨማሪም በራሳችን ከሚገባው በላይ እንድንተማመን አድርገው መጨረሻ ላይም በራሳችን ፍቅር ወድቀን እራስን ወደማምለክ ይወስዳሉ። ለዚ ነው እራሴን በጣም እወዳለሁ የምትለው ባገኘችው አጋጣሚ። እግዚአብሔር ይርዳት

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 Год назад +10

    በምን ገቢ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትራቭል አድርጉ የምትይው?
    ስንት ሰው እያለ እቺን ታቀርባላችሁ?

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Год назад +20

    Still now Gondor family yisetalu kibir legonder 🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад +2

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 Год назад +56

    ጉራ በዛበት የዛሬ የሻይ ሰአት

  • @hevenarefu3787
    @hevenarefu3787 Год назад +2

    Why are you guys so angry with her that she lives her life እንደው እንደ ሃበሻ ግን negative mind ያለው ግን ይኖራል😕😕

  • @wm3214
    @wm3214 Год назад +6

    በመጀመሪያ ደረጃ ልክ አማርኛ የጠፋባት ለመምሰል መሞከር ትንሽ አይከብድም የተጠየቅሽው በሌላ ሀገር ቛንቛ እንዳልሆነ ስለገባኝ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋ ✅

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Год назад

    ፀድ ኑሮ እንደት ነዉ ሄርመን omg በጣም ሃሪፍ ነዉ life 😂😂😂 ተመቸኚ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Год назад +18

    ምን ፕሮሞት እያረጋችሁ ነው ሴተኛ አዳሪነትን?

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад +40

    Being happy is cool but you have to work for your future. You won’t be young forever, the time you wasted in wrong places has severe consequences when you get older.
    ወበትን የሚተካው ፀጋ ነው
    ጉልበትን የሚተካው ገንዘብ ነው

    • @kiyamerga5441
      @kiyamerga5441 Год назад +2

      @Rediet Solomon Did this person say, she'd depend on her beauty? Matu is just trying to mention that she has to use her time properly. That's what I understand. Even though I don't see any waste of time this girl got, this person didn't say she's depending on her beauty.

  • @hamdenmohammed1921
    @hamdenmohammed1921 Год назад +6

    አመለካከቶን እና ኮንፊደንሶን በጣም ነው ምወድላት

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Год назад +5

    አራባና ቆቦ የሚሰራሰው ብዙ አያወራም ስራዉ ይናገራል እንጂ ግዜችንን በከንቱ አሳለፍቹብን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Год назад +5

    እንግዳ ኣጥታቹ ነው ይህቺ ያመጣቹ

  • @hb6990
    @hb6990 Год назад +3

    ሀቅ ይስጥሽ አቦ የትግራይ ሰው ማንነት መግለፅሽ የኔ ቆንጆ

  • @foziaabdu1239
    @foziaabdu1239 Год назад +33

    አማርኛ ስንተኛ ቋንቋዋ ነው??

  • @hamen6252
    @hamen6252 Год назад +6

    Life is good all the time

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      All the time, life is good ! 🤗

  • @tigisttib642
    @tigisttib642 Год назад +14

    Big difference between young and adult, I think you are adult , if I am not wrong 😜😜😜.

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +15

    ስንት ትምህርትን ሊያስጨብጡን የሚችሉ ሰዎች ሞልተው እደነዚ አይነት ሰወች መቅረብ ምን ይሉታለ😏😏😏😏😏

    • @merrymetke9334
      @merrymetke9334 Год назад

      Endew benatesh kezi befit kerbew teru tmrt yagnshbten neger eski negeigne

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад +3

    ሄርመን አንዴ ቤተሰቦቻ ፈቅደውላት አብዳለች የሚያሳዝነኝ የእነ ዬኒ ማሽቃበጥ ነው የሻይ ሰአት ሆነላቸው እንጂ የቡና ሰአት ቢሆን እንኮኮ እያደረጋት ነበር የሚጠይቃት

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад

      እንደስምሽ ከሆነ ሴት ነሽ አይደል?
      😔😔😔
      ጋዜጠኛ ዮናስ የተከበረ ባለትዳር የሁለት ልጆች አባት ነው ።
      እስኪ የሚወራ እና የማይወራውን እያስተዋልሽ።

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 Год назад +8

    ኪሚ ክሮዳሽያ እንዳቺ አልተሞላቀቀችም🙄 እምታቀርብት ሰው አጣችሁ! ኦርቶዶክስ ስትከፋ ድምፅ ለመሆን ሰአት የላችሁም ብር የሚገኝበት ሲሆን ሲሆን አንደኛ ናችሁ ሌቦች! ስራ ፈቶች!!

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Год назад +4

    ቤተሰቦችሽ ባህልና ግብረገብ አላስተማሩሽም: የሰለጠኑ መስሏቸው የተበላሹ ልጆች አሳደጉ

  • @abdu8291
    @abdu8291 Год назад +14

    ስታወራ 20 አመት ስትስቅ 70 አመት😂😂

  • @Yadi437
    @Yadi437 Год назад +10

    ደስ ሲል ነፃነቷ

  • @በህሪያራዲ
    @በህሪያራዲ Год назад +4

    እኔ ምለዉ ያኔልጅ አፍ ስትፋታ እዳሷናበራ ምታዋራዉ ያነባራዉ አመርኛ ጠፍቶበት ናዉ እስኪ ንጋሩኝ በለጌናሽ በቋንቋሽ ምታፍሪ ሴት

  • @abrish338
    @abrish338 Год назад +2

    ወረዳችሁ

  • @lidamiliy
    @lidamiliy Год назад +2

    idk why i love her betam

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 Год назад +5

    ይች ደግሞ በዝምድና መሆን አለበት እጂ የቀረበችው የስራ ልምድ ያላት አትመስልም ፈረደብን የመዳም ቅመሞች ዳይ አረብኛና አማርኛን ብናቀላቅለው ምን ይለናል

  • @edomhalle5939
    @edomhalle5939 Год назад +1

    በ yea yea ጨረሰችዉ እንግሊዘኛ ለመናገር የዚን ያክል መጨናነቅ

  • @beyim5629
    @beyim5629 Год назад +1

    Emu, mikir sitisechi botawin eyayesh... stay grounded, you don't know what tomorrow brings.

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Год назад +9

    ቆይ አሁን ምን ልታስተምረን ምን አዲስ ስራ ይዛ መጥታ ነው ያቀረባችኋ ? አልገባኝም

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 9 месяцев назад

    በዚች ቢጢቆ ነው ሰላምን የለወጣት

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад +13

    እሰይይይ 😂😂😂😂 glowing and growing ዋናው መደሰትሽ ነው ደስስስ ይበልሽ❤❤❤❤❤

  • @biniamsol1235
    @biniamsol1235 Год назад

    አላማችሁ አሁን ታውቆዐል የአውሬውን ስራ ትውልድን እያለማመዳችሁ ነው ያልወለደች ማህጸን ምነኛ ታደለች የሕጻናት አምላክ ይፋረዳችሁ!! ደግሞ አድናቆትስ ምን ሰርታ ለሐገር ይህ ለእምዬ እትዮጵያ አይገባትም።

  • @rose_pink2949
    @rose_pink2949 Год назад

    Gobez berchi fekerye I hope telk dreja dresesh endemayesh, enam agebetesh weledesh kebedesh❤❤❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Год назад +3

    Tየዛሬ እንግዳችሁ በጣም ደስትልም ባማረኝ አታወረም አልችልም ባልሆነ እፍ ደበረቼኝ

  • @fikeranteneh55
    @fikeranteneh55 Год назад +7

    I'm really glad to see you here. I respect you from the bottom of my heart.

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Год назад +1

    ወይ ዘንድሮ ሁሉ ነገራችን ማስመሰልና የውሸት ሆኗል....እርቃን ፎቶ መነሳት ነው ሀይለኛ እናትና ጥሩ አባት ያስተማሩሽ?? እኛ ኢትዮጵያውያ ሀይማኖት፣ ባህልና ወግ ያለን ህዝቦች ነን እንደሚዲያ ምታቀርቡት እንግዳ ለተመልካች የሚመጥን መሆን አለበት። ከዚች ምን እንማር?

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Год назад +9

    ምነው ፀጊ እና ዮኒ ምታቀርቡት አጣቹ ምን እንማር እስቲ ከሷ መምበላጠጥ መበጣጠስ....

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 Год назад +11

    የኔ ምርጥ ፍክት ያለች ኑሪልኝ :: በራስሽ የምትተማመኚ::

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ Год назад +6

    የዛሬው የቡናሰአት ይደብራል እኛሐበሾች በሐልየሚባል ነገር አለን 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад +3

    Good to hear that you are talking about your parents and siblings 💞🙏

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk Год назад +3

    I like her confidence .

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Год назад +2

    ሙች አላይሽም አቋረጥኩት ሁለተኛ አማርኛ ሳትችል እንዳታመጥዋት አውቆ አበድ

  • @Baracket
    @Baracket Год назад

    አስተማሪ ወይ አዝናኝ ካልሆነ የናንተንም የተመልካችንም ጊዜ ማጥፋት ነው

  • @mamegelila
    @mamegelila Год назад +7

    Trevel ማረግ ትላለች እንዴ yes yaa ምናምን እንዴ በሶስት ወር የ Europe ጉዞ ስራ አልሰራም I enjoy my life ምን ማለት ነው አሁን ከዚች ምን ትምህርት ወሰዳችሁ ሆ

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Год назад +9

    ዛሬ ተሳሳታችሁ ይች የሰይጣን ተወካይ ምን ልጠቅም አቀርባችሃት😡

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ምኗም የሰይጣን ተወካይ አያስብላትም። 🤔

    • @tihitinaasfaw1273
      @tihitinaasfaw1273 Год назад

      ​@@tenalehulum minew yesuni ye setan pic eyayehi tidestalki minew kinekinaki

  • @Naninia123
    @Naninia123 Год назад +14

    እንዴት ነው ስራ ሳይሰራ መዝናናቱ ይቅርና እንዴት ነው መኖር ሚቻለሁ በናታቹ ለኔም ንገሩኝ😂😂😂

  • @dianadesta4184
    @dianadesta4184 10 месяцев назад

    ህይወት ምን እንደሆነ አታውቂም ፡፡

  • @bethlehembethlehem9396
    @bethlehembethlehem9396 Год назад +4

    ትንሽ ብልጥጥ አላልሽን ya ya 25 years አሜሪካ ኖርን እንዳንቺ ቋንቋ አልተቸገርንም እንዳንቺ ያለ የውጭው አለም ምርኮኛ አይቼ አላቅም trust me you can’t even make one, correct sentence.

    • @yodit
      @yodit Год назад

      Betam tasafralech, enie 20 ametie new bewechi Amaregnan teret argie new yemaweraw. Echi demo aver bet eyenorece English tabezalech... temhert yemayset interview new

  • @todaynews2005
    @todaynews2005 Год назад +2

    ሁሌ የተሳካለት አርቲስት ብቻ ነበር የምታቀርቡት ልክ እንደዚ ጀምረው ያቆሙትንም ምንጋ እንዳሉ ማሳየት መልካም ነው ቀጥሉበት

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Год назад +4

    እረ ልክ ነሽ እናቴ የነገሮች መጀመሪያ መጀመር ነው

  • @yalemtiladessie-kh2cw
    @yalemtiladessie-kh2cw Год назад +2

    ምን አለ ቋንቋውን ጉራማይሌ ባታደርጊው አይ ሀበሽ ቁልጭ ነጮች እኮ ብዙ ቋንቋ ይችላሉ ግን አንዱን ቋንቋ ከአንዱ ጋር አይቀላቅልም እነ እትዬ ምልቅጥቅጥ ስዲ

  • @foziakram9858
    @foziakram9858 Год назад

    forever ዘንድሮ የምትለዋን አቅርባችሁ ቢሆን ይቺን ከምታቀርቡ🙄🙄???

  • @kevenabreham7364
    @kevenabreham7364 Год назад

    We love you from tigray

  • @princeleul5402
    @princeleul5402 Год назад +3

    yihe confidence aydelem , yalemebsel new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Год назад

    ላይፊን እንጆይ እያደርኩ ነው ቀልደኛ አንድ ቀንስራ ብናቆም አንድ ጉርሻም አናገኝም ሹገር ዳዴ ጠብስሽ ዘና በይ ብሎሺ እንጂ 🫢🫢

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад +27

    አረ ወደዛ ማስጠያ አምሮብሻል ባንቺ ቤት በልቃጣ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ስድብና ማጥላላት ፡ ለሀገር ሰላም አያበዛም ። 🤔

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +1

      @@tenalehulum ይቺ እንኳን ሀገር ልትወክል የሀገር ማፈሪያ ናት

    • @fiametafilabela1584
      @fiametafilabela1584 Год назад +1

      ​@@Master_ofElements ቅናት አይመስልም?

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Год назад

      @@fiametafilabela1584 ሀሀሀ ወይ ቅ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад

      @@fiametafilabela1584 በምኗ እስቲ አንድ ጥቀሽ ከሷ ዉስጥ የሚያስቀና ነገር

  • @chavbrook9240
    @chavbrook9240 Год назад

    God i love her so much..the best guest u guys ever had

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 Год назад

    በጣም ነው እምወዳት ጌታን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mamegelila
    @mamegelila Год назад +5

    ወይ ሀገርቤት ተወልዳ ሀገርቤት እየኖረች እንግሊዝኛ

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад

      አይግረምሽ እህቴ ብዙ ጊዜ የግል ትምህርት ቤቶች የተማሩ በተለይ ከ KG ጀምሮ አፋቸውን የሚፈቱት በእንግሊዝኛ ነው።

  • @asrerparistan9076
    @asrerparistan9076 Год назад +1

    ህይወቴን ወደዋለው ነጣም ደስተኛ ነኝ አለች የእኔ እናት እኔም እንዳንቺ ስራ ባልሰራ እና የባለሃብቶች ቅምጥ ብሆን ኖሮ ደስተኛ ይሆን ነበር ነገር ebs ሰው ጠፍቶ ነው ? ምንድነው የምታስተምረው ? ሴት ወጣቶች ስራ ሳይሰሩ ቁጭ ብለው የወንድ ቅምጥ እንዲሆኑ ?

  • @helengeba7382
    @helengeba7382 Год назад

    የት ሀገር ነው የተወለደችው ወደ እግሉዝኛ ነው የምታዘነብለው መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዳ ያደገች አትመስልም

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Год назад +3

    የማንንም ሸርሙጣ እያመጣቹ ፕሮግራም አታበላሹ ስንት ህፃናት የሚመለከቱት ፕሮግራም መሆኑን እረሳችሁት ደነዞች።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Год назад

      ለህፃናት የሚቆረቆር ሰው ፡ የብልግና ስድብ አስተያየት አይጽፍም ። 🤔

    • @tayeabebe2033
      @tayeabebe2033 Год назад

      @@tenalehulum @ተነፊ

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Год назад

    Gura beza besmam ande sayseru tuuu

  • @ethionimation4608
    @ethionimation4608 Год назад

    እኔ ግን ሳይሽ ቼሪን ነው የምመስይኝ ጆሮሽ የጉድ ነው አስረስ ይሙት